99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ

  Рет қаралды 55,150

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 596
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መምህረዬ የኔ እባ ይፍሰሰ 😭😭የተሻለ ነገረ ሥላሠበልሕ ነው አይዞሕ ከጉንሕ ነን ሁሌም ደግሞ የማይዘነጋን የማይሰለቸን ልዑላችን ካንቸ ጋረ ነው
@mameiloveyou2610
@mameiloveyou2610 Жыл бұрын
እኔም አልቅሻለሁ ማረያምን
@helenma4550
@helenma4550 Жыл бұрын
እኔም😭
@Tsenat5712
@Tsenat5712 Жыл бұрын
የአንዳንድ ሰው ፅዋ እስኪሞላ አምላክ ይታገሳል ለዛ ነው መምህር አይዞን እመቤቴ አለች
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
እህ መምህርዬ አንተ ስታለቅስ ስሰማ የልብህ ቁስለት እኔንም ተሰማኝ💔😥😥 እውነት ብለሃል እንደ እኛ የተዋሕዶ አማኞች ክፉ እና ልበ ደንዳና የለም መቸም በመካከላችን ደጋጎች ንጹሃን ስላሉ እንጅ እንክርዳዱ በዝቶ ስንዴውን ውጦታል በምህረቱ ይጎብኘን አይዞህ መምህራችን በርታልን ዋናው ትእግስቱን ጽናቱን ጤናውን ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ! አይ መምህርዬ የእግዚአብሔር ሃይል የቅዱሳኑ ጥበቃ ባይኖርልህ እስካሁን በህይወት ባልኖራችሁ ነበር እንግዲህ አባታችን መምህር ግርማ እንኳን እስከዚህ ዘመን ሲደርሱ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ። አሁን ደግሞ እሳቸው ድካም እንኳን ቢመጣ እናንተን ተክተውልናልና እናንተም ባለ አደራ ናችሁ እኔ ገና ልጅ አልወለድኩም አንተን እና እነ ቀሲስን ልጅ ወልጀ የልጅ ልጆቼን እንድታስተምሩልኝ እድሜ እንደሚሰጣችሁም አምናለሁ የአባቶችህ አምላክ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ ❤
@helenwerku6609
@helenwerku6609 Жыл бұрын
አይዞህ መምህር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ልቦና ይስጠን አምላክ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን!!!
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እኔ መቸም ያንተ ደግነት እና የዋህነትህን እና ትህትናህ በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ትውልድህን ይባረክ ታድለህ ኣንተን የወለደች እናት ግን ታድላ 🙏🙏🙏😍😍😍
@user-oj6kp4me5s
@user-oj6kp4me5s Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም የተሰማኝን ለመግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መምህረ አይዞሕ ምዕመኑ በጣም ነቅቷል ከ100%95 የነቃ ነው መምሕራን አውቁ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃ ሆነዋል ግን አንድ ቀን ይመለሣሉ መምህረ ለኛ መመለሰ ላንተ በረከት ነው#ጨረሺ ልመለስ
@tadyale5505
@tadyale5505 Жыл бұрын
በእውነት ትክክል
@kalme7381
@kalme7381 Жыл бұрын
አዎ መምህረ
@mameiloveyou2610
@mameiloveyou2610 Жыл бұрын
በትክክል
@helenma4550
@helenma4550 Жыл бұрын
አሜን፫
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አሞኛል በጸሎት አትርሱኝ💔
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይማር
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
amen amen amen
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
እግዜር ብሔር ይማርሽ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የትናንትናውን የነፍስ ማዕድ አሁን በለቅሶ አዳምጨ ስጨርስ ነው የመጣህው መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Uffff Jesus Christ king of king 👑👑👑👑 being you so much
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Like me a have much orthodox . people 😂
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Yeah u re really right memehir 😂😂😂😂 this very sad 😂😂😂😂😂😂😂
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደማችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
አይዞህ መምህር የጥሩ ስራ ጠላት ዲያብሎስ መች ያንቀላፋል በዛ ላይ እኛ ሰወች ከምትለውም በላይ ክፉወች ነን ልቦና ይስጠን እጂ አንተ በርታ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ 🙏🙏🙏
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
መምህሬ አይዞህ ለበጎነዉ አይይ የሰዉ ክፋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@kidisthailu4686
@kidisthailu4686 Жыл бұрын
መምህርዬ ፈተና ሲመጣ በረከትም ፀጋም ይዞ ይመጣል አይዞክ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳክ ።ክርስትያን ስንሆን በምድር የምንፈተነውን ፈተና እንድናልፍ ያድርገን
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
መምሕርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ ጌታ አይነ ልቦናዬ እንዲከፍትልኝ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ውርሐዊ መታሰብያ አደረሳቹ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
መምህር አይዙህ ጠላትህ ያልቅስ ወድሜ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ አፍፍፍፍ ፈጣሪ🙏🤲🏻😍
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርእንኳን በሠላም መጣህ እመብርሐን አንተንና ቤተሠብህን ትጠብቅ አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
አቤት መታደል ባለፈው ከቤተሰቡ ወጥቶ እብድ መስሎ ለቤተሰቦቹ እየጸለዬ ከመብቃቱ የተነሳ የሰዎችን ልብ የሚያነበው ልጅ ጋር ይመሳሰላል መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሜ በረከትህ ትድረሰኝ 💐 እስኪ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን" በጸሎታችሁ አስቡን !
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y Жыл бұрын
አይዞህ መምህር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን አንተ የእግዚአብሔር ሰጦታችን ነህ 🙏🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በስመአብ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ይህን አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞
@user-MARYAM.
@user-MARYAM. Жыл бұрын
መምህር እላያቸው ላይ ያለው መንፈስም ጭምር ነው የሚቃወመው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አለ እኛም የተቻለንን እናደርጋለን
@user-tw9we6bm4t
@user-tw9we6bm4t Жыл бұрын
😢😢የኔ እንባ ይፍሰስየኔ አባት በጣም የምናሳዝን ፍጥረቶች ነን ይህን ያህል ጭካኔ ይገርማል 😢😢😢😢😢😢ወድማቺን በረከትህ ይደርብን በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ፤ አስካለ ማርያም፤ ወለተ መስቀል፤ እህተ መስቀል፤ ሀይለ ሚካኤል፤ወልደ አረጋይ፤ውባለም፤በጸሎታቺሁ አስቡን😢😢
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🕯በጎዳና ልጆችህ ላይ የደረሰው 😡ያስደነግጣል ነገር ግን መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ከተራራ ሗላ አንድ ትልቅ ሜዳ አለ 🎚መንፈስ ቅዱስ ሊረዳህ ፈልጎ ነው ጠብቅ🕯እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
መምህርዬ እሄ ሁሉ ሀብታም ኦርቶዶክስ ልቦና ቢኖረው አንድም ህፃን ልጅ እራቁቱን መንገድ ላይ አይታይም ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስለቅሳል
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል እኔ በጣም ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢
@erminahom444
@erminahom444 Жыл бұрын
እንኳን ለማር ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ።
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ የዛሬ ገጠመኝ በጣም ልዩ ነው ❤✝️
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ማለት እችላለው አንተን የሚረዳ ሁሌም ከአንተ ጋር ያለው የነዚህ የሕፃናት አምላክ አልህ በርታ የቤታችን ቅንቅኖች ፣ ምቀኞችም ለጊዜው ነው የእመብርሐን ልጅ ሲራቸውን ያፈራርስባቸዋል እግዚአብሔር ያያል በርታ
@user-ln9wb8xn2n
@user-ln9wb8xn2n Жыл бұрын
"ወንድሜ በኔ ቃል በኔ አንደበት ምንም አልልህም የአንተን ታሪክ ያሰማኝን አምላክ ስሙ ይመስገን የኔ ወንድም በጸሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ዜና ገብርኤል ብርሀነ ገብርኤልን ወለተ ገብርኤልን አስበኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ብዙ ጭንቀት አለብኝና ።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ❤🥰
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
@enat8652
@enat8652 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤ የመዳም ቅመሞችዬ ከመምህር ት/ት ጋር የሮመዳንን ስራ የሚሰራ ማነው እንደኔ
@samriamen8588
@samriamen8588 Жыл бұрын
እኔ መምህርዬ እዴሜ ከጤናጋር ይስጥህ 🙏🙏
@dkddmkmzmdkx5969
@dkddmkmzmdkx5969 Жыл бұрын
፧፦፦፦፦፧፦፦፦፧፧፧፧፦፧፦፧ሶሶሶሶሶሶስሶሶሶሶሶሶ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገንመምህራችን እኳንደህናመጣህ በሥመሥላሤ ቅዱሥእራጉኤል አይነልቦናዬን አብራልኝ ብዬአዳምጣለሁ
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ፈተናው ይበዛል እግዚአብሔር እረድቶህ ትምርትቤቱ ተገብቶ ለብዙ ሰው ነፍስ እምታድን ይሁንልህ
@classicphone5908
@classicphone5908 4 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የልብሕን መሻት ይፈፅምልህ 🌿🌿➕💚💙💙❤❤❤🙏🙏🙏
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ወንድሜ እንደው ያንተ አምላክ የኔም አምላክ ነውና እደው ይሄን ኮሜንት ካነበብከው በፀሎት አስበኝ ወለተ ትንሳኤን
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ጀምራለው ኤፋታህ ብዬ እግዚአብሔር የሰማውትን በልብ ያኑረልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-ib8pw4ew4u
@user-ib8pw4ew4u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየይ ሁላችን ልቦና ይስጠን አቤት የኛ ክፍት
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ያንተን ጥንካሬ ለኛም ይሰጠን ወንድማለም በረከትህ ይድረሰን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ ሀጢያተኛ ብሆንም ፍቅር የሆነ አምላክ ነው ያለን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ጠላታችን የምንዋጋበት ሀይል ብርታት ይስጠን መምህር አንተን ቃላት አጠውልክ ብቻ የምታገለግለው አምላክ እግዚአብሔር የምትመኘውን በሙሉ ያርግልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@monabaaa4977
@monabaaa4977 Жыл бұрын
አይዛሁሉምያልፍል😊
@helenhelen6516
@helenhelen6516 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ ወድማችን በፀሎት አስበን አስካለ ማርያም እመቤቴ ቀሪ ዘመንክን ትባርከዉ መምህር ባተ ተለዉጠናል
@maedothabteyes3863
@maedothabteyes3863 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አኔ ባንተ ትምህርት በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ብዙም ነገር አትርፌያለሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን መዲሃኒያለም ይባረክልክ እኔ 200 ካሬ ላይ ሰርቪስ ቤት እየሰራሁኝ ነው እናም እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ሊኖሩበት የሚችሉበት 2 ክፍል ልሰጣቸውም እችላለሁኝ ምንም ሳይከፍሉ መኖር ይችላሉ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ወይ በጣም ይሚገረም ነው ወንድማችን እና እህቶቻችን አባቶቻችን በረከታችዉ ይደርብን አሜን በእዉነት ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ አፀደ ማርያም ብለህ አባዬ የእኛ እንቁ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤🤲
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን🙏🙏🙏
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ። ወንድሜ በረከትህ ይደርብን እባክህ ወንድሜ ወለተ ጎርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለኝ።😢😢😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስብሽ ዉዴ እመብርሃን ታቅልልሽ
@user-hf5ke6tp3q
@user-hf5ke6tp3q Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደና መጣህልን ወይይይ መምህረ ስታለቅስ ልቤ ተረበሸ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደለን
@hayemanottube
@hayemanottube Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ እንኳን ለሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርኪስ በሰላም አደረሳችሁ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ወደገጠመኝ
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hanatekle3410
@hanatekle3410 Жыл бұрын
በፀሎትአስኚ ወለተሀና❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#ሠላም ለከ #ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት ልዩ ልዩ ሥቃዮችን የታገስክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆ ሠላምታ ይገባሃል ☘️☘️#ሠላም ለከ #ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ስለቀናች ሃይማኖት ነፍስህን የሠጠህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላምታ ይገባሃል🕯 ☘️☘️#ሠላም ለከ #ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እጅግ ለሚጥመው ፈፅሞም ለሚያምረው ዜና ዝክርህ ሠላምታ ይገባል🕯 ☘️☘️#አሜን ከሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቱ ይጠብቀን #አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚አሜን🤲
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 Жыл бұрын
እየወደኩኝ እየተነሳሁ አለሁ ስለ ትምህርቱ እውነተኛነት እመሰክራለሁ
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
መምህር በገጠመኙ በጣም ተምረንበታል፤ በገጠመህ ችግር በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን። እግዚአብሔር ይረዳህ ዘንድ እመኛለው። እኛም እንደአቅማችን መንፈሳዊ አገልግሎትህን ማገዝ አለብን። አንድ ቀን እኔም በቤትህ እገኛለሁ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ተሥፋ ሥላሴ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለውድማችን የበለጠውን ጸጋው ያብዛለት ጎዶልያስ
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 Жыл бұрын
መምህር ካወኩህ ገና 3 ቀኔ ነው ሙሉ ቀን ነዉ የምሠማህ እንዴት እንደተቀየርኩ ያጽናሽ በሉኝ እና የምኖረው south africa ነው መናፍቆች ያሉበት እና እህቴም ያው ነች እና እህቴን መመለስ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ በሉኝ
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
መምህራችን አይዞክ እማ ፍቅር ሁሌም አብራክ ትሁን አልቅሠህ አስለቀስከኝ በርታ ❤ ወንድማችን በፀሎ አስበን
@abelfalivlog1023
@abelfalivlog1023 Жыл бұрын
አይዞክ መምህር የቅዱሳን ፀሎት ልመና ዕምባህን ያብስል 🙏🙏🙏❤😍
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
መምህሬ የኔ እንባ ይፍሰሰ እህህህ አይዞህ😭አይ የሰው ነገር አይ የሰው ክፋት
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜን ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቡናይሰጠን እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር🤲🤲🙏🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
መጥተናል ሰሉየ❤😊
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍታ እግዚአብሔር ከታስርንበት ነገሮች ይፍታን አሜን❤❤❤
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 Жыл бұрын
አንድ ሰዉ ካገኜሁ የልከዉ ሰዉ እኔ ነኝ አንድ ሰዉ ቃለ ሒወት ያሰማልን
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
መምህር አይዞእ እግዚአብሔር ያውቃል ለክፊወች ሰወች ልብና ይስጣቹኡ
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 Жыл бұрын
የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው🤲🤲🤲
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ምንኛ መታደል ነው እኒዲ አይነት ክርስትና ወድማችን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አስበኝ ወድሜ በረከት ይደርሰኝ በስደት ነው ያለሁት
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ህይወትን ቀያሪ ማርሽ የሆነ ትምህርት
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዝለት ላንተ እግዚአብሔር ይግዝህ የሰዉ ነገር በጣም ያሳዝናል
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዛሬ የልቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ የመታሰቢያ ብአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅልን_*
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለቦና ይስጠን በእውነት ሰይጣን እኮ በኛ ክፋት ሳይቀና አይቀርም እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያስተካክለዋል እግዚአብሔር ሁለየም ከተገፉት ጎን ነው 🙏🙏🙏
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይጠራል በወንድማችን ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ ይደር መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
ይህንን ያሰማኝ ልዕል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወድማችን አሁንም ፀጋው ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ: መምህርችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸💒💒💒 ቤተክርስቲያናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸
@meriman2496
@meriman2496 Жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አለው ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትህ አስበኝ ወንድሜ መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል ለበጎ ነው በርታል አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ድካምህን ልፋትህን ይቁጠርልህ
@mulushiferaw4594
@mulushiferaw4594 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የአንድ ሰው ህይወት መለወጥ ቀላል አይደለም ይሄ የመንፈስ ቅድስ ፈቃድነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እባክህን ወለተ ሰንበት ብለህ በፀሎትህ አስቡኝ ጌታ መንፈስ ቅድስ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
መምህሪዬ በጣመ ነው ያዘንኩት በጎዳና ልጆች እመቤቴ ትድርክ ቅዱስ ገብርኤር ካንተ ጎን ይቂም መምህርዬ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠለሙን ፍቅሩን ለመላ ያገራችን ህዝብና ለተዋህዶ አማኞች ፆሙን የበረከት የሠላም የይቅርታ የአንድነት ይሁንልን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን በርቱ እግዚአብሔር ፀጋዉን አክሎ ጨምሮ አብዝቶ ይሰጠህ አሜን አሜን አሜን በረከትህ ይደረሰኝ እኔ አጠአተኛ ወለተ ማርያም ብለህ በፆለት አስበኝ እንዴሁም በፆለት የበረታቹሁ እህት ወድሞቸ 😭😭 መ ምህርየ አታልቅስ የኔ የሃጥአትኛዋ እንባ ይፈስስ ማስተዋሉን ይሰጠን በእዉትን ይከብዳን😢😢😢😢
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ጠላቶችህን እግዚአብሔር ይጣልልህ ድንግል ማርያም እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@danieyesmaw4779
@danieyesmaw4779 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን!
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! በፀሎትህ አስብበን አስካለ ማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ወለተ ሰማይት ወለተ መድህን ገብረ መድህን ገብረ ዮሀንስ ሀይለ ማርያም ተክለ ሃና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ሀይለ ማርያም ገብረ ዮሀንስ እስከመላ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ወንድማችን💚💚💚💛💛💛💖💖💖
@bmbm1397
@bmbm1397 Жыл бұрын
አይዞህ መምህር አትዘን መልካም ነገር ነው የምታደርገው፡ይሄ በመልካምነትህ የመጣ ፈተና ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ቅዱሳን አይለዩህ፡ ልቦናቸውን ይመልሰው
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ልቦና ይሥጠን የእውነት በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር ግን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰውልጅ ክፋ በችግር ላይ ያለትን መርዳት ክፋት ሆነ ልባቸውን ያብራላቸው መምህር አይዞህ ፈተናው ለበጎነው የዕውነት ይገርማል 😭😭😭😭 ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ መምህራችን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn 🕊️ Asirte Dingilli 👏🏻🤲😭🥰🥰 Baxolti Asibu Abbaa
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚአብሄር፣ይመስገን፣ውድ፣መምህራችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህልን፣ፈጣሪ፣እድሜና፣ፀጋውን፣ያብዛልህ
@ab_baskett
@ab_baskett Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን . . አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትምህርት ቤቱ ይሰራል አለን መምህር የወንድማችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን ልጅ
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ በፆለትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ እያልክ😢ያሳዝናል መምህር በእኛ ብሳል
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
የኔ ጌታ መምህርዬ እንባህን መድሐኒአለም ያብስልህ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ።እይዞህ መገፋትህ ለበጎ ነው የሚሆነው አንዱን ልበ ቅን ሰው ይሰጥህና የበለጠ ትሰራለህ መድሐኒአለም አባቴ ውለታ አይረሳም። ይገርማል የኛ ክፋት ጥግ የለውም በተለይ ኦርቶዶክስ ሆኖ ጠላት ያማል።የዛሬውም ገጠመኝ እጅግ የሚደንቅ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን እመብርሐን ትጠብቅህ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንባህን ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ያብስልህ አመቤታችን አሳ የደሀዎች መጠጊያችን አሳ ታብስልህ አንደከፋህ ታስታዉቃለህ ይህ አንተን ስራዬ ብለዉ ነዉ ያደረጉት ደሀን መግፋት መልስሱን ከከርስቶስ ያገኙታል የንቀት ጥግ ያየሁበት ነዉ የተሰበረዉን ልብ የሚጠግን ከርስቶስ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላካችን ይመልከት 😢😢😢
@tesfahunayenew7290
@tesfahunayenew7290 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተባረክ ልጅ ለእኔም ጸልይልኝ ገብረ ጻዲቅ እባላለሁ እባክህን ስለድንግል ማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ ጸልይልኝ በጸሎትህ ያሰብሁት ከተሳካ በአካል አግቼ ባላመሰግንህም ነፍሴም ሁሌም ታመሰግንሀለች ተስፋሁን አየነው(ገብረ ጻዲቅ) ከፍኖተ ሰላም
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
እኔን መምህር በጣም ነው ያሳዘንከኝ ማርያምን 😢 አይዞን እንዳልከው በራሳችን ሰዎች ነው የምንፈተነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከገጠመኙም ተምሬያለው መምህሬ❤
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
መምርዬ አይዞክ ፈጣሪ መልካሞቹን ጥሎአይጥልም እም ከጎንክ ነን በተቻለን አቅም ለልጆቹ እደግፋቸዋለን የራሳችን ሰዎችናቸው የከፉብን ያሉት በጣም ያሳዝናል😭😭
@mebatsegaye2147
@mebatsegaye2147 Жыл бұрын
መምህር እግዚያቤር ያበርታክ መቼም የአጋንንት ፈተና ላንተ አዲስ አይደለም
@saraka999
@saraka999 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኚ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
መምህርዬ ኣይዞህ ክፋትን የሚሰራ ለራሱ ነውና አንተ ግን ቀጥል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 😢ባለታርኩ ወንድሜ ወለተ መስቀል ብለህ በጾሎት ኣስበኝ
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Жыл бұрын
መምህር ከነቤተሰብህ እግዚያብሄር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምሕር ወድማችን በርከቱ ይደርብን ለኛም ልቦና ይስጠን💖💖💖
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ብዙ ነው የተማርኵት ኸዚ ገጠመኝ❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደናመጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ መምህር አታልቅስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-dy5nx6xn9j
@user-dy5nx6xn9j 8 күн бұрын
መምህር አትዘን ሁሉም እውነታው የሚገባው ቀን እሩቅ አደለም ቅርብ ነው የእመብርሀን ጥበቃ አይለይክ አንተ ብቻ በርታ የአበታችን አቡነ እጨጌ ዬሐንስ በረከታቸው ይደርብክ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ, እንኳን ደህና መጣህልን ገጠመኝ ሲመጣ ደስታየ ወሰን የለውም ባትለቅ እንኳን የቆዩትን አያለሁ እንጅ ድምጸህን ሳልሰማ አልውልም ኑርልኝ 🌷🌷🌷
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 98 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 98 МЛН