bermel Georgis ለፍርድ ቀርቤ በዙፋን ላይ ሆኖ ሀጢያቴን ሲያነብልኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 112

  Рет қаралды 47,806

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

9 күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 221
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ሀጢያቴን በደሌን ሳታይ ለደጅህ አብቃኝ🙏
@mamayesami4064
@mamayesami4064 7 күн бұрын
Amen 😢😢😢😢😢😢 beslute asboge
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared
@user-iw2km4hy4w
@user-iw2km4hy4w 7 күн бұрын
Amen
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared amen amen amen
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 6 күн бұрын
Amen Ename Esu yasebegn
@danimagna1144
@danimagna1144 7 күн бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ፍቃድህ ከሆነ ለቤትህ አብቃን ከእስራታችን ፍታን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ማረን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን በቃቹ በለን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን ❤❤❤
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Beteymak
@Beteymak 7 күн бұрын
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክእን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie 4 күн бұрын
ሠማሀቱ ቅዱሥ ጊዎርጊስ ሆይ ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቀኝ
@maranataml
@maranataml 3 күн бұрын
Amen lalehiden lehulachen ledeje yabqan
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 7 күн бұрын
አላየ ወድሜ ሲሳይ ጥሩ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እና ልጅ ነዉግን አይን አፋር ነዉ በሚዲያ ቀርቦ ሳየዉ ደስ ብሎኛል ከሲሳይ ጋራ የተለያዩ ገዳማት ሔጄ አቃለሑ የተባረከ ወድማችን ነዉ እድሜእና ፀጋ ይስጠዉ
@ngsti277
@ngsti277 6 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@GrarAnbesa
@GrarAnbesa 4 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 7 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና ነፍሴ ትፈወስ እህተ መድህን ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 7 күн бұрын
ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 7 күн бұрын
በፆሎት አስቡኝ ከስደት መልሶ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared
@meron7563
@meron7563 7 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ታድለህ መድሀኒአለምን አየኸው።ስሙን ስሰማውና ሳየው እንባዬ ይመጣል።መድሀኒአለምን በጣጣጣምምምም እወደዋለው።በለተቀኑ ብዙ ነገሮች ይሳኩልኛል።ስመ ክርስትናዬም ወለተ መድህን ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 күн бұрын
እኔም ከቅዱስ ጊዮርጊስ መልስ በመድሀኒአለም ቀን ኦፕራሲዮን አደረኩኝ በሽታዬ ተወገደልኝ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው👏👏👏👏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 күн бұрын
​@@user-if3hn7xc1v አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 7 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 7 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
@tsedallove
@tsedallove 7 күн бұрын
እናቴ ኪዳነ-ምህርት እባክሽን እርጂኝና ለሰማእቱ ለደጁ አብቂኝ❤❤❤
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 7 күн бұрын
አንደበታቸው ደስ ሲል እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር ይርደዎት❤❤❤❤
@user-gk1qr5ts3b
@user-gk1qr5ts3b 7 күн бұрын
ሰማዕቱ እንደ ሰራዬ ሰይሆን እንደቸርነቱ መድሀኒትአለም አምልደኛና ለደጅሀ አብቃኛ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ፈረሰኛው ጊዩርጊስ በረከቱ ይድረሰን❤❤❤
@genetgirma5469
@genetgirma5469 3 күн бұрын
ሰማአቱ ስለድንግል ማርያም ለጅህ አብቃነኝ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደቸርነተህ አርግልኝ በጣም በደልኩህ የደጅህ አብቃኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 күн бұрын
ኤልሻዳይ ሚዲያ እነ አላዬ እነ ዘማሪ ዳዊት ዘራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayneshworku4484
@abayneshworku4484 6 күн бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ፀበልህ ጋር ጥራኝ
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 7 күн бұрын
አላዬ፤ እግዚአብሔር የሰማዮን ቤት ይስራላችሁ ❤❤❤
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c 7 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ አደራህን ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared amen amen
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 күн бұрын
የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት የደለጓ እናቴ የጭንቅ አማላጅ ጓዳየ ሰንቅ ሚሰጥሬ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ወደጃሸ ልጅሸ ነውና ለደጃችሁ አብቁኝ የዓለም ብርሀን ቅድሰተ ቅዱሳን ኪዳነ ምህረት እናቴ🙏❤🙏
@DerartuTola-rz9ze
@DerartuTola-rz9ze 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ያን ደጅ ለምንሸው ለደጃቸው ያብቁን ከታሰርንበት እስራት ይፍቱን በሕይወት እያለን ቁምነገር እና መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዱን🤲☝️🙇‍♀️😭አሜን 💘🍇🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 7 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አድርሠኝ አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎታቸው አሰብኝ
@user-gl9ul7kd8f
@user-gl9ul7kd8f 2 күн бұрын
አሜን
@tigitube9484
@tigitube9484 7 күн бұрын
እባክህቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ብርታት ነው እድሜአቸው ወጣት ነው በዚህ ወጣትነት ቤተክርስቲያን ማሰራት ማሰብ ትልቅ ነገር ነው። ትህትናቸው 👐👐👐
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 7 күн бұрын
አቤቱ ቸሩ መድኃኔአለም አስበኝኝ😢
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። ትህትናቸው እውነት ደስ ይላል አቤት መመረጥ መታደል ነው ።
@ZahraAtuobea
@ZahraAtuobea 11 сағат бұрын
እህት ወድሞቸ እባካቹህ ሀገር ቤት ያላቹህ ፀበል መፀበል የምትችሉ እህቶቸ ወለተ ስንበት እያላቹህ አስቡኝ😢😢😢 በጣም ፈተናላይነኝ
@Jamil-jq1nn
@Jamil-jq1nn 7 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 2 күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ቃል ሚያስረዳኝ ሰው አለ እሄንን የፈውስ አካሄድ😢
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Күн бұрын
ከቃል በላይ ነው። የሄደ ነው ይህን የሚያስተውለው።ያውም በጥቂቱ።ሄጄ ነበር ከአቅሜ በላይ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራው!!!!!የሰጠኸኝንፀጋበኔ ደካማነት መብዛት አትውሰድብኝ።
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Күн бұрын
@@tenaworkbiniyam3091 ፈጣሪ ይወቀው!
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 7 күн бұрын
ለጀጁ ያብቃን 😢❤
@user-vf3py5pn2l
@user-vf3py5pn2l 5 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምንም እንኳን ብቆሽሽም ለአንተም ማንነቴ ን ታቃለህ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@AsefuGirmay
@AsefuGirmay 6 күн бұрын
❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@rodasgfom
@rodasgfom 7 күн бұрын
ካብ ስደት ብሰላም መሊሰኒ ሰማእቱ ቅዱስ ጌርግስ ኣቦይ🙏🙏🙏
@user-yl2qb1xs4k
@user-yl2qb1xs4k 4 күн бұрын
😭😭😭😭አባቴ ጊዮርጊስ አደራህን እኔ የከቱ ከንቱነኝ😭😭😭
@asterreta
@asterreta 5 күн бұрын
ወይኔ የሀገሬ ልጅ ነህ እንኳን ለዝህ ለደጁአበቀህ❤❤
@merimeri5901
@merimeri5901 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ኪዳነምህረት እናቴ ከስደት መልሳችሁ ለደጃችሁ አብቁኝ 😢😢😢
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 7 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃን አሜን አሜን አሜን❤ወንድማችን ያሳብከውን መዳኒአለም ያሳካው ቤተክርስቲያኑም ሰርተህ ትጨርስ ዘንድ መጥምቅ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ይርዳህ አሜን❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 күн бұрын
ለደጂህ እስከምታበቃኚ ባለሁበት ምህረትህን ላክልኚ ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 күн бұрын
አይዞሺ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን❤
@hani8649
@hani8649 7 күн бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አላዬ እንኳን ደና መጣህልን ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ. ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared amen amen
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 6 күн бұрын
ሰላም የኣገረ እግዛኣብሔር ምድረ ኣግኣዚት ምርጥ የቁዱስ ጌዮርጊስ ኣገልካይ ኣያሌ በእውነት በጣም የመንፈስ ቁዱስ ፍሬ ለካስ እደዚህነው ንግግርህ ያሎ ትኣምር ከሰዎች የሚነገሮ ጥርት ብሎ ሁሉ ሰው እምኖ ወደዛ ሄዶ እዲድን ያለብህ ፍላጎት እዴትነህ ኣቤቱ የሰማዕቱ ቁዱስ ጌርጊስ ኣምላክ ዕጀድሜና ጤና ይስጥህ ኣቤቱ ሁላችን እዳተ ያለ ባለብህ ከቀልጣፋ ንቁቁ ን ብልህ ሁነን ብንድን እኔ ኣንድት ኢትዮጵያ ነኝ ማምነው በላም ደረጃ ደግሞ ከወረደብን ምን ንበል ከኢትዮጵያ ለመገንጠል የተከፈለ መስዋእት ኣስበህ ኤርትራ ወድሞቻችን ስትል ደስ ትለኛለህ እግዛኣብሔር እንዳተ ኣዒንተ ኣእምሮ ያድለን ወድሜ ብቻ ሰላም ይሁንና ኣብረን ኤርትራ ኣስመራ እዳለ ምድረ ኣጋኣዚት እየ ዞርን ለሁሉ ንደርሳለን በጸሎት ኣስብን የእግዛኣብሔር የምታገለግሉ በጣም ደስ ትላላቹ 🕊👈🙏
@user-hh7zw1qh3r
@user-hh7zw1qh3r 4 күн бұрын
አሜን እግዜያብሔር ይመስገን
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን
@user-dv9ic2xq5x
@user-dv9ic2xq5x 5 күн бұрын
የኔ ፈጥኖ ደራሽ የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጥያቴን ሳታስብ በምልጃህ አስበኸኝ ለደጅህ አብቃኝ
@MeskeremTadesse-xk9bi
@MeskeremTadesse-xk9bi 6 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ አጥያተኛውን ወለተ ስላሴ ለደጅህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 7 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@LiyaMuchie
@LiyaMuchie 7 күн бұрын
Wow🎉 ኤልሻዳዬች በጣም ደስ አለኝ በናንተ አምላክ አሁንም ያበርታችሁ
@xbgg5952
@xbgg5952 5 күн бұрын
የልዳዉ ስማእት ቅዱስጊወርጊስ ኣባቴ ለኔ ሓጥያተኛ ባርያህ ከስደት ተመልሽ ለደጅህ አብቃኝ
@MadenatMadenat1
@MadenatMadenat1 7 күн бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ ሆይበምረትህ ለደጅህ አብቃኝ እረዳኝ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 7 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢
@meserettakele8385
@meserettakele8385 5 күн бұрын
Wandeme barakatih yadersany banetah egazaber radetony rabarket endesatef batsalotachu asebuny damoz tayezoban Ny😭😭😭😭
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 күн бұрын
እግዛቤሕኤል ይመስገን ውድማችን ይርዳ ቅዱስ ጎርጊስ እኛንም ይርዳን ቅዱስ ዬሀንስ ከበርከቱ ያሳትፍን አሜንአሜንአሜን
@shewatsehay1
@shewatsehay1 7 күн бұрын
ይቅርታ እግዚአብሔር ብለሽ አስተካኪይው እያንዳንዱ ፊደል ትርጉም ስላለው ሲጻፍም እግዚአብሔር ተብሎ ነው
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 күн бұрын
ሰማእቱንም አስተካኪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለሽ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 күн бұрын
​@@shewatsehay1 ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ ብለሽ አስተካኪው የልብሽን ግን የሚያውቀው አለማትን የፈጠሩ አጋዕዝተ ኩሉ አለማት ቅድስት ሥላሴ ቢሆኑም ግን አስተካኪ
@shumet
@shumet 11 сағат бұрын
Egziabher yemengstu werash yadrgh
@SaraSara-vi4zj
@SaraSara-vi4zj 7 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤ ዕኛንም ለደጁ ያብቃን
@user-zr3ul9yz9u
@user-zr3ul9yz9u 7 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሀጥያቴ በደሌ ብዙ ነው ህጉ ተላልፌለሁና ከጌታየ ከመድሀኒቴ ከእየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ ከባእድ አገር መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@meazatibebu3802
@meazatibebu3802 3 күн бұрын
ሰማእቱ እንደሀጢያቴ ሳይሆን በቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ
@aberufisha
@aberufisha 5 күн бұрын
Kbotawe adersgin gigorgis❤
@wsasews4395
@wsasews4395 7 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በሰማዕቱ ስም እለምናችሁ አለሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ለደጁ ያበቃኝ ዘድ ወለተኪዳን እያላችሁ አስቡኝ
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r 7 күн бұрын
አምላክ በቤቱ ያጽናክ ብርታትክን። አብዝቶ ይጨምርልክ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 күн бұрын
ሰማእቱ ኮከበ ልዳ ፍጡነ ረድኤት ዋስጠበቃዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ታውቃለህና ፈፅምልኝ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጃችሁ አብቁን። 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 5 күн бұрын
የለዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ እኔን ወለተ ሚካኤል ሀጢያተኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ🤲
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 6 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 6 күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ በደሌን ይቅር ብለህ ከነመላቤተቦቼ ጥራኝ እባክህ።
@binitesfa6862
@binitesfa6862 6 күн бұрын
ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ♥♥♥🙏🙏🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በምክንያት ወደ ፀበሉ ተጠሩ ግን ዮሐንስ አባቴ ቤቱን የሚሰሩትን ሰዎች ሊያገናኝ ተጠሩ
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 6 күн бұрын
መታደል ነው❤❤❤❤
@birukayele-mq8qc
@birukayele-mq8qc 5 күн бұрын
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክእን ለደጅህ አብቃኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 күн бұрын
አምላከ ጊዎርጊስ ይባርከን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 7 күн бұрын
Krstyan ogne slefeterkagn temesgen gietaye❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ምህረት ላክልን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 7 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ጭንቅ ቦሎኛል😢❤❤❤❤❤❤
@Asmiratu
@Asmiratu 7 күн бұрын
ተመስጌን ታምርነው
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared amen amen amen
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 7 күн бұрын
እባክህአላየ ጸበልካለ ትንሺ
@LeeneMagistine-jn5qt
@LeeneMagistine-jn5qt 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቅህ
@HailuMekonene
@HailuMekonene 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በርታ
@truthseeker8331
@truthseeker8331 2 күн бұрын
በረከትወ ይደርብኝ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢ያልተፈታው ህልሜ አባት ሆይ ለዚህ አብቃኝ😢😢
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 7 күн бұрын
ለሌጅህ አባቴ አብቃኝ 🤲
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat 3 күн бұрын
መቸ ይሆን ለደጅህ የምበቃው ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ😢😢
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 6 күн бұрын
ሰመቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀጥያታችንን በደላችንን ይቅር ይበለን
@EeEe-n2i
@EeEe-n2i 20 сағат бұрын
ለደጁ ያብቃን
@meron7563
@meron7563 7 күн бұрын
ዋውውውው😮 ኤልሻዳዮች እንዲ ትረዳላቹ?በጣም ጎበዞች ጨምሮ ይስጣቹ
@abelyifter6684
@abelyifter6684 7 күн бұрын
Keduse Geiorgise Hateyaten atefalegn 🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 күн бұрын
ስማእቱ ለደጂህ አብቃኚ ❤❤❤
@user-gl9ul7kd8f
@user-gl9ul7kd8f 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅ አብቃኝ
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 4 күн бұрын
እባካችሁ ለባለቤ ፀልዩለት በእምብርሃን ሰም ልለምናችሁ ሃብተሚካኤል ብላችሁ አንድ አበነ ዘበሰማያት ፀልዩለት ቅ/ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃው በሉት እግዚአብሄር ሆይ ልብ ይስጠው በሉልኝ
@tenetgerechal5546
@tenetgerechal5546 6 күн бұрын
ገነተ ሰላሴ ብላቹ በጸሎት ኣሱቡኒ በፈተና ዉስጥ ያለሁት😢😢😢
@MesiLijalem
@MesiLijalem 7 күн бұрын
አባቴ እባክህ ሀጥያቴን ይቅር በለህ ካለኝ ህም ፈዉሰህ በታምራትህ ለደጅህ አብቃኝ
@misganazerayhuruy4638
@misganazerayhuruy4638 7 күн бұрын
Amlake kudus gergis fewsech asbech berken ykr belen maren Amen amen amen 🇪🇷🙏🙏🙏
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 7 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otB4rM-Gr9K0iHU.htmlfeature=shared amen amen amen
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 күн бұрын
ሐሙሰ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ አሁን መሂድ ባይቻልም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እሂዳለሁ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 6 күн бұрын
በሰላም ግቢ እህቴ ወደ በርሜል ጎርጊስ ከሄድሽ ግን ወለተጎርጊስ ብለሽ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ተጠመቂ እታለምዬ በወገብ ህመም እየተፈተንኩኝ ነው😢
@mesi1477
@mesi1477 6 күн бұрын
Yene wud beselam gibi ehite weleteh kidan bilesh asibign be mariyam 😢😢😢😢qidus Giorgis yirdash
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 күн бұрын
Enenm ehte welte kidanen asebat blsh lesemaetu nigerligne wude Egziabher yasakalsh. ❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 күн бұрын
@@user-vm8uu3it9v እግዚአብሔር ይማርሸ እሺ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 күн бұрын
@@mesi1477 አሜን
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 7 күн бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 6 күн бұрын
Temesegn ❤❤
@selame30
@selame30 4 күн бұрын
አባቴ እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል በደመነፍስ ነው ያለሁት እባክህን አባቴ ጥራኝ እና ፍታኝ
@yosefgessese1280
@yosefgessese1280 5 күн бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም አስቢኝ
@etsubmeresha2482
@etsubmeresha2482 7 күн бұрын
እግዚሀቤር ይርዳህ ወንድሜ ታድለህ የመጥምቁን ቤተክርስቲያን መስራት መመረጥ ነው
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 6 күн бұрын
🎉❤አምላከገወርጊስለደጂህአብቃኝ🎉🎉
@ghada1723
@ghada1723 7 күн бұрын
ፍጣሬ.እኔን.እርዳኝ.ደጅህን.አብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@hagosahuruy3191
@hagosahuruy3191 7 күн бұрын
ሰማእቱ ቁዱስ ጌርግዮን ሆይ፡ ብምህረትህ ደጂካ ለመረገጥ ኣብቃኝ።❤❤❤😊
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 6 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 19 М.
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
57:19
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 8 М.
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 15 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,4 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 31 МЛН