ዓምደ ወራዙት ፦ የክርስትና አባት/እናት ለምን? ለማን?

  Рет қаралды 7,277

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

5 жыл бұрын

Пікірлер: 59
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችንም ሰለ እምነታችን እንውቅ.
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የሰም ክርስቲን ከመሆን ይሰውርን 😭
@_z_orthodox3175
@_z_orthodox3175 5 жыл бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶል እንድል የእኛ ትውልድ ብልጭልጭን ነገር እየተከተሉ ስለ እምነታቸው ምንም አያውቁም ይገርማል የተጠየቁት ሁሉ ይመስለኛል..ይመስለኛል ይላሉ ማስተዋልን ያድለን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እወነት ለመናገር እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የስም ክርስቲያን ነን አብዝሀኛዎቻችን ስለ ሀይማኖታችን እወቀት ስለለን አህዛብና መናፈቅ ሲጎትቱን ከሰንዱ እመቤት ከሆነችው ሀይማኖት እንወጣለን ያ እንዳይሆን በደብ መማር የቤተክርስቲያን አባቶችም ተግቶ ማስተማር አለባቸው ብዬ አምነለሁ .... ላስተማሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ir4fq2rc8h
@user-ir4fq2rc8h 5 жыл бұрын
Alem Araya እውነት ነው እህቴ እውነት
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ግን ማስተማር አለማስተማር ሳይሆን በተለይ በኛ ዘመን ያለን ትውልዶች ብልጭልጭ ነገር እያታለለን ነው ወላጆቻችን እኮ እንደ አብርሃም በህገ ልቦና ነው ማንም ሳያስተምራቸው በ፩#ሀይማኖት የኖሩት ስለሁሉም ልብ ይስጠን አሜን 💚💛❤
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 жыл бұрын
ትክክል።
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Betam anasazinim wiyyyy
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
Alem Araya ትክክል ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ፍቅሩን ይደርብን
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን✝️
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 жыл бұрын
እኔሻሽ አጠማጠማቸው ሲያምር ተመስገን ተዋህዶ በመሆኔ ደስ ይለኛል እውቀት ብዙም ባላቅ የውስጡን ግን እምነቴን ጠከር አርጌ እምይዝነኝ ተመስገን
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን የሰማውትን በተግባር እንድፈፅም እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ስለሃይማኖት እግዚአብሔር ይመስገን
@birehanugirma6187
@birehanugirma6187 3 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Betam Astemari Merehagibiri New.
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይህን ሁሉ ሳናውቅ ነው ክርስትና አባት ወይም ክርስትና እናት እንሁን እያልን ምንወጣ ምንወርደው!!ትልቅ ሀላፊንት አላው
@user-ot1uz9ru2m
@user-ot1uz9ru2m 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን/፫
@merihailu1113
@merihailu1113 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merhawihagos7668
@merhawihagos7668 5 жыл бұрын
Egziabiher yekbrelna kale hiwet yesmealna nezi medeb zkefetkum abotat ahwat egziabiher xeguau yebzehalkum
@user-cl8is7xu8f
@user-cl8is7xu8f 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 жыл бұрын
ግን እኮ ሁላችንም እንደዚህ ነበርን እኔ በበኩሌ ሃገር ቤት ሳለው ስለእምነት ምንም አላውቅም ነበር ግን ። ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ እራሴን አወጣለው
@user-wm8nj4rs1b
@user-wm8nj4rs1b 5 жыл бұрын
ትክክል ማር እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ያስተማረን እኔም እዳችው ነበርኩ አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 5 жыл бұрын
@@user-wm8nj4rs1b አሜን አሜን አሜን በእውነት በስደት ሲንስደድ ለልተውን እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ለስጋችን ወተን ግን እግዚአብሔር በስደትም አስተማርን ለመምህሮቻችን እድሜ ጤና ፀጋውንም ይስጥልን ውዴ
@user-us4cc9yg8u
@user-us4cc9yg8u 5 жыл бұрын
እኔ ለራሡ በስማም ማለት እደት እደሆነ አላዉቅም ነበረ
@adugnahaile847
@adugnahaile847 4 жыл бұрын
Melat
@derejeadmasu6216
@derejeadmasu6216 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ys1sq8xl5g
@user-ys1sq8xl5g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መንገድህን ምራኝ ልቦናየን አብራልኝ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መ/ር ገብረ መድን ። አሜን የእውነት የክርስትና አባት ወይም እናት ከዳቦና ከልብስ የዘለለ ነገር አያደርጉም ለምን እደሆነ እግዚአብሔር ይወቀው ያሳዝናን ይሁሉ ወጣት ስለ ጥምቀትኮ ትንሽ እውቀት የለውም 😢😢😢 ለዚህ ነው የሌላ ሃይማኖት ሰወች የሚነዱን ። አዝኛለሁ ።የከተማው ሰው ይሁሉ ትምህርት እየዘነበለት አልተማረ። የኛ የገጠሩ ህብረተሰብማ ለምን ይፈረድበታል ማን አስተምሮቸው ያሳዝናን የችን የመሰለች እምነት እያለን ለትንሾ ጥያቄ እድህ ከሆነ ምላሻችን ያ አሳሂው መሲህ ሲመጣማ ግልብጥብጥ እደምንል አያጠራጥርምን እግዚአብሔር ይርዳን የእውነ። አለማዊ ትምህርት ስንት አመት የተማሩ። የዘላለም ህይወትን የሚያሰጠውን እምነት ትንሽ እኮ ሳናውቅ ።😢😢ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ በርቱልን እናተ ወጣቱን አድኑ።
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መልካም ትምህርት ነዉ በእውነት በህበር ቅዱስ ስለ መልካም ሥራችሁ ከዚህ በላ ቀጥሎበት ለወጣቱ ድረሱለት ለኛ ወጣቱ የማስፋልግ ትምህርት ነዉ
@eyeruskasahn3262
@eyeruskasahn3262 3 жыл бұрын
አየ ወጣትነታችንን የምናሳልፍበት ነገር ሳዛዝን በዝህ ስዓት ክርስትናን ካላወቅን መቸ ልናውቅ ይሆን በቸርነቱ ይማረነ
@kartistkar148
@kartistkar148 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Howat Yasemalen wademachen
@hagerdires1207
@hagerdires1207 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hywet yasemaln
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin ene betam germognal leka egna ortodoksoch ke wengelu riken menorachin yasazinal 😥😥
@user-ip4tl4mh7v
@user-ip4tl4mh7v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gadiiseetashomaa9905
@gadiiseetashomaa9905 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kalehiyot yasemalin
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@richiyenatewa1071
@richiyenatewa1071 5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@sarabekele9793
@sarabekele9793 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-zm8wi8pq7w
@user-zm8wi8pq7w 5 жыл бұрын
lehulachum.kale.hiwot.yasmaln.bedma.betana.yetbkiln.aman.amen.amen
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እኔ የመቤቴ ልጆ ነኝ። ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr2yd9og3k
@user-hr2yd9og3k 5 жыл бұрын
Be ewnte kale hewotn yasemaln bezu temhert agenhalou enym gena lij eyalou lezmdena blew kerstna lij alge we'd hagre semlse egzabher befkde betmarkut lezh befet kasalfkut almawoke akomy kettle eyaderku asetmry haymanoty edmy lemhabr kedusane bezu lasawkachug egzabher yestln amlk hoy salawk bezu neger hedwel mareg
@henoktube3007
@henoktube3007 5 жыл бұрын
24gna dekika lay tetemakiw korstos wolde egzabher mohonun mamen alebet yilal ene be 40 kene stemek demenebs ayidelehu endet akalehu?
@qinelekulu4145
@qinelekulu4145 3 жыл бұрын
የምስራች ቅኔ በKZfaq እንሆ ተጀመረ ቀላል ነው በጣም ከተከታተላችሁ ተቀላቀሉን የዘመነ ፅጌ ገራሚ የአባቶች ቅኔ kzfaq.info/love/79th97ihPl6vJlsuv2p8xA
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
ORTHODOX Tewahedo EGEZEYABEHERI yexebeqish ageniten meqeyocho yezelish 💒👈orthodox mhone metedeli new
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Abeti meberi qudsani Egezeyabeheri yexebiqechu
@mateb4802
@mateb4802 4 жыл бұрын
"ክህነት አይደገምም" ሲሉ መምህር አንድ በምንፍቅና የተወገዘ ካህን በይቅርታ ቢመለስና ቀኖናውን ቢጨርስ ክህነቱን ያገኛል?
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
አያገኝም ምክኒያቱም ሢክድ ከሡ ተነሥቶበታል
@eyeruskasahn3262
@eyeruskasahn3262 3 жыл бұрын
እንደማንኛውም ምእመን ነው እሚቆጠረው እንጂ ወደቀድሞው ክብር መመለስ አይችልም በፍፁም
@hanaalemu8422
@hanaalemu8422 5 жыл бұрын
ባለማወቃችው ልታፍሩ ይገባል
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarabekele9793
@sarabekele9793 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
የክርስትና አባት/ እናት ማን ይሁን?
28:20
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 29 М.
ስርዓተ ክርስትና
2:10
Rose Ethiopia
Рет қаралды 16 М.
የክርስትና እናት/አባት ለማን ይሰጥ @betiremuse
2:05
በትረ ሙሴ Betiremuse
Рет қаралды 46
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН