MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ክርስትና እናት እና አባት ለምን አስፈለገ ?

  Рет қаралды 8,251

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 55
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o 2 жыл бұрын
እንኩዋን ዳኅና መጣችኹ ከምወዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ጠበል ጸዲቅ። ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኅታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
እህታችን ነፍሰጡር ነበረች እንኳን ማርያም ማረችን እንኳን ማርያም በሽልም አወጣችሽ እንኳን ሰላም መጣሽ አላዳመጥኩም ገና ላዳምጥ ቆይ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ነበር ደስ ይላል እኔስ አስተውየ አላውቅም
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 11 ай бұрын
አሜን (3)ቃለሕይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለክርስትና እናትና አባት አሁንገና ተረዳው
@ahadu3tube_አሐዱ3ቲዩብ
@ahadu3tube_አሐዱ3ቲዩብ 5 ай бұрын
🌹🌹🌹ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🌾🌾🌾
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማል አባታችን የኛን በጣም የጎዳን በልምድ የሚደረግ ነገር ነው የቤቴክርስትያን ትምህርት በትክክል አውቀን ለልጆቻችንም አናስተምርም እስከ መቸ
@musseteklit2860
@musseteklit2860 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።
@zetemahare
@zetemahare 2 жыл бұрын
ከትውልዱ አዕምሮ እና ትግበራ እየወጣ የመጣውን የክርስትና እናትና የክርስትና አባት ትምህርት ዘወትር በቤተክርስቲያን ሊሰጥ ይገባል ።በተለይም በአሁኑ ወቅት ዘረኝነትን እየበዛ እና ዝምድና እየላላ በመምጣቱ ወቅታዊ ቋሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል ።
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@rahmanmohd8003
@rahmanmohd8003 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@simertabebe7648
@simertabebe7648 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💒👏👏👏👏
@ddff5991
@ddff5991 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Selam-vs1fg
@Selam-vs1fg Жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው። እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ቃለህይወት፣ያሠማልን፣አባታችን፤
@yayeshmulatu7492
@yayeshmulatu7492 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ነው
@user-ub4bo8ph8n
@user-ub4bo8ph8n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን
@hayatdh6625
@hayatdh6625 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን አባ በረከቶ ይድረሰን
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-di9ih2mc5u
@user-di9ih2mc5u 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን
@TalefTalef-tm9vc
@TalefTalef-tm9vc Ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባ ጥያቄ አለኝ ሕፃን ልጅ ክርስትና ከተነሳ ብሇላ ቤት ሔዶ ለምን እጀራላይ እናስቀምጣለን ከይቅርታጋር ማወቅ ፈልጌ ነዉ የመፅሐፍስ ጥቅስ አለወይ❤🎉
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
Bless
@beba5182
@beba5182 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏🙏
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
ለአባታችን የሕይወት ቃሉን ያሰማዎት
@user-ip7ck3tw3m
@user-ip7ck3tw3m 4 ай бұрын
የስጋ ዝምድና ያላቸው ማንሳት ይችላሉ የመፅሐፍ ጥቅስ ይሰጠኝ እስኪ?
@user-dh1ki4pc4l
@user-dh1ki4pc4l 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። የመጨረሻው ጥያቄ መልስ ግን አልተዋጠልኝም
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ት ያሰማልን
@Woynishet-np1qb
@Woynishet-np1qb 11 ай бұрын
መንታ ብለሽ ለጠየቅሽው-ባርባኛው ቀን እናትየዋ መሄድ ትችላለች ? የምታውቁ መልሱልኝ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የንሰአ አባትና የክርስትና አባት ይለያያሉ እዴ እኔ የክርስትና ስሜ ጠፋብኝ በምን ልጠራ
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 2 жыл бұрын
አወ ይለያያል ክርሥትና አባት ማንኛውም ሠው ዪነሣል ንሥአባት የሀይማኖት አባቶች ካሀነው ኪሀኑ ያወጣልሽል ክርስትና ሥም ግን ለምን አትማሩም ጭራሽ ይሔ ይጠፋል
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
እናታችን ማርታ ቤተሰብ ጠይቂ ቤተሰብ ካላወቁት የተነሳሽበት ቤተክርስቲያን አባቶች ያውቁታን ካላወቁት ግን ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ዝም ብለሽ እንዳትጠሪ በማታውቂው ስም
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
@@kegetahun3445 እሺ
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 Жыл бұрын
Amen qalehiwetin yasemaleni
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን (፫) በአደኩበት አካባቢ የክርስትና እናትና ኣባት ይህ ሃላፊነት እንዳለበት አይታወቅም እኔም አሁን በስደት ነዉ ያወቁት እና ምንም ለማያዉቅ ለማያስተምረዉ ሰዉ ከመስጠት ለመላእክት ለቅዱሳን መስጠት አይሻለም ወይ?
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ ከሔው በተያያዘ ሀገታችን ነጭ ጥቁር ቀይ ከር ለምን እናስረለን የሔንም መልሳችሁልን ቢሆን ጥሩ ነው
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን የጠየቅሽው ጥያቄ በተማረኩት እና በተረዳሁት የሶስት ክሮች ትርጉሞች 3ቁጥር በአብ በውልድ በምንፈስ ቅዱስ ትመሰላለች የክሮች ከለር ደሞ ነጩ ክር ተሳኤው ነው ጥቁሩ መከራው ነው ቀይ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ ነው እኔ ባጎደልኩት ስላሴወች ይሙሉት
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
@@user-ns9hh5uc4u ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
ለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእግዚአብሔርይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን
@tg3766
@tg3766 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታቺን እኔ አድጥያቄአለኝ ክርሥትና ድጋሚ መነሣት ይቻላልወይ?
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o 2 жыл бұрын
አይቻልም።
@nannietesfay1520
@nannietesfay1520 2 жыл бұрын
ድጋሚ አይቻልም የነሰሀ ጸበል ነው የሚጠመቀው ቄደር ነው የሚጠመቅ
@Tube-um9px
@Tube-um9px 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏 ጥያቄ አለኝ የክርስትና ስሜ ባላውቅ ማለት ቤተሰብ ካላስታወሱት ምንድን ነው መፍትሄው?
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
በተነሳሽበት አካባቢ የቤተሰቦችሽን ንፍስ አባት ጠይቂ ካላወቁት ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ይሰጣን ብለዋን እህታችን
@Tube-um9px
@Tube-um9px 2 жыл бұрын
@@kegetahun3445 amesegenalhu🙏🙏🙏
@robataye8339
@robataye8339 2 жыл бұрын
Egiziabher ymesegen
@hailemariamassefa4765
@hailemariamassefa4765 2 жыл бұрын
ወንድና ሴት ቢወለዱ እናቲቱ ወደ ቤ/ክ የምትሔደው መቼ ነው?በ40/80?
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
መጨርሻ ላይ ተናግረዋን አዳምቱ በዕለቱ ነው በቀናቸው መነሳት የሚችሉት
@alem4310
@alem4310 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@besa7670
@besa7670 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 165 М.
EOTC Television - ዐውደ ስብከት
31:08
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 127 М.