አይ ሰው የሌለው ሰው !!! አንቺስ የሚያስብልሽ ማን ነው? dr. wodajeneh meharene | fikr yebelta l

  Рет қаралды 133,450

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 209
@user-in6ib6fs9q
@user-in6ib6fs9q 6 ай бұрын
ሁሌም ለምትመግቡኝ የአዕምሮ ምግብ እጅግ በጣም ነውእማመሰግን አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ልእልት ፍቅር እንኩአን በስላም መጣችሁልን ዛሬ ከኔ ጋር ብየምታወሩ ስለመስለኝ ትንሽ ላጫውታችሁ የመጀመሪያ ልጅ ስሆን 6 ታንሽ አሉኝ 18 እመት በፊት ትልቅ ነገር ተፈጠረ ከዛ ችግር ለመውጣ ሁሉም ተረባረበ እኔ ግን 4 ልጆች ስለእሉኝ ጫናው ከባድ ነበር የልጄን የትምርትቤት እካውንት መስበር ነበረብኝ እሱ ስትደርስ እሱ ይቃል ብዬ ደረስች አቅሙን ስጠን ተማረች የሚቀጥለው ገባ 2 ተኛ እመት ሆነ ሶስተኛዋ ደረስች ያአ ያመንኩት እምላክ ቃል ኪዳኑ ሊገለፅ 2021 አባታቸው covid. ነጠቀን እነዛ ቤተስቦቼ ዞረው .....ሆኑ ቃልኪዳኑን እሳየን ሁለቱ Full ride scholarship 🙏 ትልቁዋ መስመር ይዛለች 2 እንድ ሴምስተር ይመረቃል 3 ኛዋ 2 ሴሚስተር ትጨርሳለች 4ኛዋ 2 አመት ጨረስች እንግዲ ከዚህ በላይ ምን ያረግልኛ ክብሩን እሱን ይውስድ በተጨማሪ 2019 ጀምሬ ታምሜ 6 ወሬ ነው ትንሽ ቀና ካልኩ ምስጉነው የተስገነ ሁሉን በቸርነቱ የሚአሳልፍ እምላክ እሱን የያዘ መቼም ብቸኛ እይደለም 🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በርቺ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አልፋለው ብለሻል እና አልፈሽዋል
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
You’re a hero to your family and children and God bless you and your family ❤❤❤ God is Good !!!🙏❤️
@hanaworku6871
@hanaworku6871 Жыл бұрын
endat alfeshew kebadu eko mengedu new gemitalifibet
@tigistwondafrash1348
@tigistwondafrash1348 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለማምነው ሰው ባይኖረኝም ከእዚአብሔር ጋር ሁሉን አልፌዋለሁ ምን ግዜም ከጎኔ ነው አግዚአብሔር ይመሥገን
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
ኡፍፍ ስለኔ ያወራቹ እስኪመስለኝ ደግሜ በድምፅ አየሰማዋቹ ነው ፮
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 Жыл бұрын
በጣም በጣምምምምምም የምወደውና የማከብረው የማይሰለቸኝ ሰው አንተ ነህ :: የምትናገረው ሁሉ በውስጣችን ያለ ነው """"እናመሰግናለን"""""
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
ዶክተር ወደጄ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አድረጌ አመሰግናለሁ 🙏 big respect
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ዳክተር ወዳጄነህን እና ፍቅርን ላይክ ማድረግ በነጻ ያገኘነውን ፍቅራችንን thank you መግልጫ ነው
@astertesfai3340
@astertesfai3340 10 ай бұрын
Ewenet new
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Жыл бұрын
May God Grace Increase up 💙🔥💙On you Both Dr.Wedajeneh & Fiker የምድሪቷ በረከት ናቸው!!
@EphremGashawu-zd2om
@EphremGashawu-zd2om Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ!!!
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@HanasisayeHana-lx9jh
@HanasisayeHana-lx9jh Жыл бұрын
አቤት የእግዝአብሄር ስራ መልካም ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ከምንም በላይ የእግዚአብሄር እረሄራሄ ጣልቃ ገብነት ይበልጣል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@asterworku5374
@asterworku5374 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህና ፍቅር የምታቀርቧቸዉ ኘረግራሞቸ ለሰዉ ልጅ ፈዉስነዉ ጌታ ይባርካችሁ አኔ ግነ ን መጠየቅ የምፈልገዉ ዉጭ ላለነዉ አንድ ስአት ኖሮህ ስልክህን ሰጥተህን በንጠይቀህ ደስ ይለናል🙏
@tsionasfaha319
@tsionasfaha319 Жыл бұрын
Awo
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለኔ ብሎ ይህንን ትምህርት ያዘጋጀው እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም ይስጥልኝ!!!!
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
የስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይስጣችሁ።እንደኔ ያላችሁ ደግሞ ተመፅዋቾች የሰማነውን በልቦናችን እግዛብሄር አምላክ ያሳድርብን🙏🙏🙏
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 9 ай бұрын
Subihan allah
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l Ай бұрын
በጣም የማከብርህ የምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ ብሰማህ አይሰለኝም ክበሩልኝ ባገኝህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ ፍቅር አሪፍ ልጅ ናት ጎበዛ ቀጥሉልን
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
የተከበራችሁ ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር ይበልጣ የምታቀረቡት ድንቅ ትምህርት ለትዉልዱ ወሳኝነዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እማ አለ እኔምስክር ነኝ የወደቁትን የማነሳ ስለ እኔ ከእኔ በላይ የማስብልኝ አለ ግን የሚሰራዉ በእኛ ጊዜ ሳይሆን በእራሱ ፈቃድነዉ,
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 Жыл бұрын
Love love love your program, ፍቅር። ስወድሽ! ❤❤❤❤ Dr. Wedaje you are an inspirational to many. Very humble, love your advice your teaching , God bless you and your family ❤❤❤
@zinashhailu7750
@zinashhailu7750 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅርዩ ሰላም ለእናተ ይሁን የምታነሷቼዉ እርሶቺ በጣም ደስ ይላሉ ከእግዚሐብሄር ጋር አንድ ቀንበአካል ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል እና አሁን የምታወሩት እርስ እኔ ፈጣሪዬን እጅግ የማመሰግንበት ጉዳይ ነዉ በዙራዬ እጅግ መልካም ሰዎቺ አሉኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ የስጋ ዘመድ እንዳይመስላችሁ እኔ የሚያዉቀኝ ሰዉ ሁሉ በቃ ቤተሰብ ይሆናል ስለዚህ ሁሉንም አመስግኑልኝ ሁላችሁንም እወዳቺሀለሁእግዚሐብሄር ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ረጅም እድሜና ይስጥኸ ዘመንኸ ይባረክ አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን ፍቅር ያንቺም ዘመን ይባረክ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
ቀና ነኸ ተባረክ🙏🙏🙏 ተባረኩ
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ለዚ የብዙዎችን ህይወት ለሚቀይር ነገር ያበረታችሁ ተባረኩልን
@ethiogeta1923
@ethiogeta1923 Жыл бұрын
ሁሌም የልቤን ነው የምትወያዩት ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ:: ባንተ እኔን ነቴ አግኝቻለሁ እና እድሜ ይስጥህ
@tigistamare540
@tigistamare540 Жыл бұрын
በእዉነት አግዚአብሔር ይባርካችሁ በአንተ ትምህርት ሁሌ እንደተፅናናሁ ነዉ የዛሪዉ ደግሞ የተለየ ሆነብኝ የመጨረሻ በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጬ. በማልቀስ ላይ ሆኜ. በአጋጣሚ ይህን ትምህርት አዳመጥኩኝ. !!ይህ ለእኔ የመጀመርያዬ አይደለም ስፅናና እድሜና ጤና ይስጥህ የእኔ ሀኪም ነህ❤❤❤❤
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
😊ሺሺሺሺሺሺ
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
Ayzosh ehte🇪🇷
@sisay2138
@sisay2138 10 ай бұрын
ምን አይነት ትምርት ነው dr. እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያኑርህ በብዙ እያስተማርከን ነው ፍቅር አንቺም ተባረኪ ዶክተርን እደምተኪ ተስፋ አለኝ ደሞ ጣልቃ ሳትገቢ ዝም ብለሽ ምትሰሚዉን አድንቄ ልሻለው...
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
Thank you Dr for your helpful and heartwarming words which you are giving us. Your words make me strong and hopeful again .
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ፍቅርና ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ 🥰🥰🥰🙏🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ፈጣሪ ስው ያዘጋጃል እና አጥብቀን ከአምላክ ጋር መገናኘት መፀለይ ልብን ማንፃት ነው ዋናው !!!
@SmilingLibrary-bb5pp
@SmilingLibrary-bb5pp 5 ай бұрын
በጣም እሚገርም ሰው አስተምህሮቱ አንደበት ጌታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረክ
@emebetamdetsion5092
@emebetamdetsion5092 Жыл бұрын
እናተ ሁለታችሁ የአይምሮ ምግብ የሆናችሁ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ሰው የሌላሰው ጉዳይ ሳይሆን ወደ እራሱ ውስጡንእዲመለከት ታደርጋላችሁ❤❤
@KemilaMuhamed
@KemilaMuhamed Жыл бұрын
እኔም በሰዉ ሀገር ታምሜ የማላዉቃቸዉ የተለያዩ ሀገር ሰወች ነበሩ የረዱኝ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር እና ዶክተር ተባረኩ
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
Dr. Long live for you , you are important for this generation .
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 29 күн бұрын
በጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የተገባር ሠዉ ያድርገን
@eyobt9424
@eyobt9424 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ምክርህንና ትምህርትህን በዕውነት በእንባ ነው የምሰማው እኔም ረሳኸኝ ብዬ ከማያማርሩ አንዱ ነኝ ቃሉን ስለማውቅ ግን ስሰማ እንባ ይቀድመኛል እየጸለዩ መልስ ማጣት በጣም ያማል
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ የማደንቅህ ሰው ነህ።
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ዶክተር የተናገርከው ነገር ሁሉም እዉነት ነው የብዙዎቻችን ሕይወት ነው ሰው እየመረጥን ወዳጅ የለንም የምንል ሰው በሰውነቱ ሳይሆን ባለው ነገር እየመረጥን ነው የልብ ሰው ያጣነው በአጠቃላይ የዛሬው የተወያያችሁበት ነገር እራሳችንን እንደንፈትሽ ያደርጋል ዘመናችሁ ይባረክ
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Жыл бұрын
እናቴ ታማ ሆስፒታል ገብታ ነው ያረፈችው:: እውነት ነው :: ግን እናቴ የገደላት ብቸኝነት እና የሰው ርሀብ ነው::
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
እግዜአብሔር እንደአንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ዶክተር አንተ ኦኮ ልዩነህ የምታስተምረኝ ትምህርት ውስጤን ቀይሮታል
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Blessings to you all Ethiopians all over the world.👍
@BetelhemAwraris
@BetelhemAwraris 9 ай бұрын
ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@tibebu9117
@tibebu9117 Жыл бұрын
The most valuable person for 🇪🇹 God bless you more!!
@yoditewuob
@yoditewuob Жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ሚስጥር ያልከው ሳስበው መሰረት መብራቴ አርግዛ ይሆን?
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
I am ready for my blessing Thank you so much.
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ብዙዎችን በብዙ እያበረታችሁን ነዉ።🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ተባረኩልኝ ❤❤❤ አባቴ ሞቶ ከተከራየሁ 6 ወር ያልሞላኝ ቤት አየሁ የሠውን ጥቅም!!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርግጥ እኔ "ሠው መሆን ይቅደም!!❤" የምል ነኝ!!!!!!! በቃ ክርስቶስ የመጣው ለሠው ከሆነ ለሠው ቦታ ይኑረን!!!!!!!
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Ай бұрын
Abeeeett yehen program lik ende ergo chilit adrge tetchem endegena begugut etebkalehu Leoul egziabher abzto ybarkachu ❤❤❤
@mihrethabtimariamtekle1684
@mihrethabtimariamtekle1684 Жыл бұрын
Shalom Doctor wedajeneh and Fiker!!! You don't have adi how i love both of you ❤. Stay blessed
@yetimw9961
@yetimw9961 Жыл бұрын
ወረቅ ወይም ዳይመንድ ኖሮን ብዙ አንጠቀመውም በተለይ አገራችን ሌባም እንፈራለን ካልተጠቀምነው ዝም ብሎ ነው የሚቀመጠው እኔ ግን ፍቅርን አደንቃለሁ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነን አስተውላ ወደ እኛ ወርቃማ ሀሳቦችን በነፃ እንዲያካፍለን እንድንማርበት ስላደረግሽ እናመሰግናለን🙏 ዶክተርንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤
@TgTezera-yv7iu
@TgTezera-yv7iu Жыл бұрын
amezing ዶክተር ወዳጄነህ❤🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮 ምሳሌው መጠረግ አለበት❤❤❤❤❤👉👉👉👉 እንጥረግ
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
የዛሬው በጣም ደስ ይላል❤ #የእግዚአብሔር #ቃል ውስጥን ያረሰርሳል #ያሳርፍል #እግዚአብሔር #ይመስገን❤ ተባረኩ ተወዳጆች
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yemsgen Egiziabher Yebarkachu 🙏🙏🙏
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 7 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ትልቅ ምክርና ትምህርት ሰጭ ነው🙏 "T.Y"
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
የሚያዳምጣችሁ የእናንተ ብጤዉ የተመቼዉ ነዉ ኪሱ ያበጠ የሞላለት ክርስቶ እኮ በፍቅር እጆቹን የዘረጋዉ ለድሀዉ ለተጎደቱ ነዉ አንተ ዲያ ቃሉን ታዉቀዋለህ ትኖርበታለህ ያለበለዚያማ ቃሉ ፊደል ይገድላ ይላል ወንጌል ሲሰበክ የሚጣፍጠዉ በመስቀል ዉስጥ ሲሆን እስቲ ቃል ልስጥህ ቆላስያስ ምእራፍ 2 ከ16 ጀምሮ አንብበዉ ሌላዉ እኔን የሚቀበል እኔ የተቀበልኩትን ይቀበላል አንተ ያ ነህ ዶክተር ወዳጄ ነህ ክርስቶስን ማወቅና!!! ስለ ክርስቶስ ማወቅ አንድ አይደለም
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ውይ የኔ ወንድም አስተያየቴን በመቃወም አትውሰደው እንጂ እኔ በእድሜዬ ተዟዙሬ ባየሁበት የአለም ክፍል ሁሉ ይሄ "የተመቼው ነው ። ኪሱ የሞላለት...." የሚባለው የማህበረሰብ ክፍል ነው በአብዛኛው ፈጣሪን ከማመን እናም ህግጋቱን ከማክበር ለራሱ "በቂ በሚለው" ምክንያት የሚርቀው። ቀርበህ ስታየው ግን ከነሞላው ኪሱ የመንፈስ ድኽነት የገጠመው ሠው ነው የቁስ ድኽነት ከአለበት ተብሎ ከሚታሰበው በከፋ ሁኔታ የጎሰቆለ ደኻ የሚሆነው። የሚታየው ድህነት ከሠሩ ከጣሩ የቻለ ሸክሙን አሽቀንጥሮ ይጥለዋል። ያም ባይሆን እንኳን የሆነ ርቀት ያህል መገፋቱ አይቀርም። ፈጣሪ ሁሉን ከመቃወም አርቆን የሚጠቅመንን ብቻ መርጠን የምንቀበልበትን ፀጋ ያድለን! 🙏🙏🙏
@AyshaAESHAHMED
@AyshaAESHAHMED 16 сағат бұрын
Thank you very much❤❤❤
@user-fm8qx6zd6c
@user-fm8qx6zd6c 5 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ
@abatechshifrin3048
@abatechshifrin3048 Жыл бұрын
አምላክ ሁለችንም ይሰማ ። በጣም ጥሩ ፕሮግርም ነው ❤
@nigistbirgu6887
@nigistbirgu6887 11 ай бұрын
ዶ/ር በጣም የአንተ ትምህርቶችን እከታተለሁ በጣም ለሕይወቴም ጠቅሞኛል እሱ እንዳለ ሆኖ ሰለ ካቶሊክ እምነት ያለህ ቀና አስተሳብስ አመሰግናለሁ፡፡
@KidistYeshialem
@KidistYeshialem Жыл бұрын
You guys are taking about my situation... We are blessed to have you❤❤❤
@BereketLegese
@BereketLegese 10 ай бұрын
አንተ አለምን የምታስተምር አቅም አለህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@mimonaa8939
@mimonaa8939 Жыл бұрын
Doctor and Fikir we are privileged to have you. Thank you
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
አረ ልንገራችሁ በእግዚአብሔር ኸዝብ እንዴት መንታ ይሆናል አሜሪካ ያለዉ ኢትዮጵያዊ በፍፁም ሰዉ ሰዉ አይሸቱም በርግጥ በቁጥር የሆኑ አሉ ብዙሀኑ ግን ሰላም ብትለዉ መንገድ አግኝተኸዉ ገላምጦኸ ይሔዳል ሴቱም ወንዱም አንድ እንግዳ ሆኜ በሔድኩበት ጊዜ አልቅሼ ነበር ከኔነዉ ወይ ችሩ እደዉም የቀረብኳቸዉ ሰዎች የዋኸ ነሽ ይሉኛል 15 አመት ሆነኝ ብቸኝነቱንም በስራ ቦታ ክፋታቸዉንም ለመድኩት ተመስገን ያሳለፍኩት ጊዜ ከባድ ነበር 😢😢😢😢😢
@BereketLegese
@BereketLegese 10 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ማስተማርህን ብትቀጥል አርፍ ነው
@betty42991
@betty42991 Жыл бұрын
No words how much I love you both.God bless
@user-yt6nu9ch2d
@user-yt6nu9ch2d Жыл бұрын
You guys are best
@user-cu2oh1dm7n
@user-cu2oh1dm7n Жыл бұрын
Amen amen amen God bless you tegich efeligalehu
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Thanks alot egzeyabher keze belaye tsgakn yabzawe
@eyerusm5965
@eyerusm5965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ሁንልኝ መልካም ሰወሰች
@fkfnfkhji3292
@fkfnfkhji3292 Жыл бұрын
ዶ ር ጌታ ይባርክህ
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ከማግባትህ በፊት ነው ወይስ ካገባህ በኃላ ነው የፀሎት መልስ መጠበቅ የጀመርከው ? በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁኝም ተፀጽቸበታሁም በጣም የተማርክና አዋቂ ነህ እግዝያብሔር ይባርክህ።
@Hiwi333
@Hiwi333 Жыл бұрын
Thank you so much , no word 🙏🏾
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you so much!
@aziቲ
@aziቲ 7 ай бұрын
እናመሰግናለን! 🥰😊
@Shetay231
@Shetay231 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቹ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዉዶች በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Жыл бұрын
ፍቅር መሃተብ ስታደርጊ እኮ ስያምርብሽ አጀብ ነው! በርቱ ዶክተር
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 Жыл бұрын
Tebareku.Biruk Hunu.
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
እናመሰግንአለን መምህሮቼ 🙏
@hannahmera1798
@hannahmera1798 Жыл бұрын
The best guy you my Doctor ❤
@kidistgenene3429
@kidistgenene3429 Жыл бұрын
you are very lucky bc of working with doctor!!!
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
ብቸኝነትን እንደኔ የቀመሳት ነው የሚያውቀው፥ ከሁለት ኣመት በፊት ታመምኩና እቤት ዋልኩኝ፥ ጉዋደኛ ቤተሰብ ብዪ ላልኩዋቸው ሰዎች ደውዬ ተናገርኩ ማንም ቼክ ያረገኝ ሰው የለም፥ የሆነ ጊዜ ሃኪም ቤት ሰው ካላመጣሽ ህክምናውን ኣናደርግም ኣሉኝ እና ደውዬ ጉዋደኛ ቤተሰብ ለምላቸው ተናገርኩ መልስ ግን የለም በሁዋላ ቀጠሮይን ካንስል ኣርጌ ወደ ቤት ስመለስ ጉዋደኞቸ ዘመዶችሽ ኣሉልሽ ብልን ነው ዘመዶቼ ደግሞ ኣይ ጉዋደኛ ብዙ ኣለሽ ኣንዳችው ያግዙሻል ብለን ነው ነበር ያሉኝ፥። ሌላ ዜጋ ያላት ጉዋደኛዬ ከስራ ቀርታ በሌላ ቀጠሮ ሆስፒታል ኣብራኝ ሄደች፥ ብቻ ሁሉም ኣለፈ፥ መዳኒት ከፋርማሲ የሚያመጤልኝ ኣጥቼ 1 ወር ከግማሽ ያለቀስኩበትን ጊዜ ገንዘብ ሳላጣ ኣስቤዛ የሚገዛልኝ ኣጥቼ በባዶ ሩዝ ሆዴ የቆሰለበት ኢመርጀንሲ ተጠሪ ከሌልሽ ተብዬ ከሆስፒታል የተመልስኩበት ቀን ኧረ ስንቱ ሁሉን ቢያወሩት ሆደ ባዶ የቀራል፥ ዘመድ ጉዋደኛ ነን እያሉ ብቸኝነት እንዲሰማቹ ከሚያደርጉዋቹ ሰዎች የእውነት ብቸኛ መሆን ይሻላል፥ብቻዬን ስሆን ለራሴ ጊዜ ኣገኘው፣ ከኣምላክ ጋር ተገናኘው፥ ቦታ ያልሰጠዋቸው ሰዎች ለኔ የሚያሰቡ ሰዎች መሆናቸውን ኣወኩ፥ ኣሞኛል ካልኩዋችው ጀምሮ እየደወሉ የሚያጽናኑኝ እነሱ ሆኑ፥ ጉልበቴን.. ገንዘቤን ጊዜዬን በማይሆኑ ሰዎች አንዳባከንኩ። በሁላ ኣምርሬ በቃኝ ብዬ ራሴን ማራቅ ስጀምር ያገኘሁት መልስ፥፡ 1. እነደዚህ የባሰብሽ ኣልመሰለንም 2. ቤተሽ እሩቅ ነው፨ 45ደቂቃ - 1 ሰኣት እና 3. ጠንካራ ስለሆንሽ ምንም ኣትሆኝም ብለን ነው ነበር ማንም ሰው ሰው ይፈልጋል፥ መስሎን ነው ከማለት ..ከመገመት ደውሎ መጠየቅ ለኔ መልካም ሆነልኝ ጥፋቴ ገባኝ expectation ከማንም እንዳይኖረኝ boundry ማለት ምን ማለት እንደሆን ገባኝ እና ቀላል ባይሆንም ከቴራፒ ጋር ለውጥ እያየው ነው:: ቀኑን ሙሉ ስዘምር እመቤቴን እና ልጇን ሳመሰግን የምውለው :ፈፅሞ ሌላ ሰው ነው የሆንኩት:: መታመሜ ለመልካም ሆነልኝ ግን ሁሉም ሰው እንደኔ ሪስፖንድ ኣያደርግም በተለይ በስደት ያውም በህመም ስለዚ ደግ ሁኑ፣ ሰው ኣትጠብቁ ደውላቹ ቴክስት ኣርጋቹ ሰው ጠይቁ:: ከናንተ ብቻ ይውጣ ምንም ኣይጎልባቹም፥ ሌላውን ፈጣሪ ያቃል
@MekleetAbu
@MekleetAbu Жыл бұрын
Wow God wants you then he knocked to wake you up by this sickness God is Great
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
@Mekleet Abu Yes, my dear, everything happens for a reason. more than my illness, it was the friends reaction that hurt me the most, but it is what it is. You will only realise who truly cares for you in your difficult times. It was my lowest time in my life, but I am ok now so I am trying to move on. Praying helps tremendously
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Жыл бұрын
Very interesting topic bless both you ❤❤🎉
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Жыл бұрын
Wow, I like it!
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Ай бұрын
Very nice teaching
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 Жыл бұрын
Wawww tanks ❤❤❤🙏🙏🙏👍🏽👍🏽
@Kidanmhirt
@Kidanmhirt Жыл бұрын
Selam feker ebakeshin silikshin betam lagegnish eflegalhu erdatash yaseflgegnal
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@SerkalemDemeke
@SerkalemDemeke Жыл бұрын
Tebareku yene mesenawoche nachehu❤❤❤
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 Жыл бұрын
This is a very important topic. Ande betam yemigermegne neger diro ande sew bet digis sinor zemed azmadu habtamim mekakemegnam miskinim bicha yebizu combination neber. Ahun ahun habtam kehabtam yetemare ketemare class negne yemil classu yimeslegnal kemilew gar mekerawun yayal. Kef kalew belay kef yalewun Egziabherin mayet kebizu tirki mirki eyita yasarifal. Tebareku
@cartok5042
@cartok5042 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ነው ማከብርህ ግን በምድር ላይ የጀነጀነ እንጅ የተጀነጀነ አያልፍለትም 38 ዓ/ም ብዙ ነው ለሚሰበክ ለሰባኪው ግን ትንሽ ነው።
@user-xh1jb5be4f
@user-xh1jb5be4f Жыл бұрын
ተባረኩ
@hannage.3229
@hannage.3229 Жыл бұрын
God bless you 🙏🏾
@mekdelawit1837
@mekdelawit1837 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eduyoutube3831
@eduyoutube3831 Жыл бұрын
Egzebeher ybarkachu❤❤ ❤🙏🙏🙏
@astertameru5556
@astertameru5556 Жыл бұрын
More blessings ❤
@yetnayetyehuala811
@yetnayetyehuala811 Жыл бұрын
Addicted to you guys❤
@goitomtemelso6535
@goitomtemelso6535 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው ኣመሰግናለው
@silasadwa6045
@silasadwa6045 Жыл бұрын
Abet tetina abet aglalets zemenachu yebarek +++
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН