Abdu Kiar - Boobooye 2024 (Official Video) አብዱ ኪያር - ቡቡዬ

  Рет қаралды 984,340

Abdu Kiar

Abdu Kiar

21 күн бұрын

#ethiopianmusic #amharic #reggae #newalbum2024 #eskista #boobooye
Enjoy Abdu Kiar Official Video clip Boobooye.
Eskista rhythm song from the new album Papapa.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #hawassa #adama #diredawa #newalbum #tigray #amhara #love #song #papapa #ayzoh #habesha #addisababa
Subscribe to @Abdu Kiar on KZfaq: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmusic.com
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spotify.com/artist/2...
Google Play
www.play.google.com/store/mus...
iTunes
www.music.apple.com/kz/artist...
Pandora
www.pandora.com/artist/abdu-k...
Apple Music
www.music.apple.com/us/artist...

Пікірлер: 563
@abeldorze
@abeldorze 20 күн бұрын
ye addis abeba kentiba yhun yemil
@mahibiset6079
@mahibiset6079 20 күн бұрын
👐
@Yitayal27Records
@Yitayal27Records 20 күн бұрын
Alew
@sifabdi8880
@sifabdi8880 20 күн бұрын
😂😂😂
@user-jm7fh3ky5l
@user-jm7fh3ky5l 20 күн бұрын
😅😅😂Hh bro bayhon ahun balebet sera doctret or ambassador.....
@abelfentahun8258
@abelfentahun8258 20 күн бұрын
😄😄😄😄ይሜ 😄😄😄✌️
@Ethio261
@Ethio261 20 күн бұрын
የአብዱ ኪያር አድናቂዎች የታላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-mj3yr8vf3f
@user-mj3yr8vf3f 16 күн бұрын
Alen alen abd nurlgn
@girumasebe3241
@girumasebe3241 20 күн бұрын
ይህንን comment የምታነበቡ ያልታሰበ በረከት ቤታችሁን ይሙላው❤
@abdiyete188
@abdiyete188 20 күн бұрын
አሜን❤👍👍👍 ማን በረከት ይጠላልና!
@AmruNegashe
@AmruNegashe 20 күн бұрын
አሜን ብሮ
@gutusheetolu
@gutusheetolu 20 күн бұрын
Amen
@munaabdi3696
@munaabdi3696 20 күн бұрын
አሚን 🤲
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 19 күн бұрын
አሜን
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 20 күн бұрын
አብዱ ኪያር ብዙ ነገር የገባህ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ!! በቀላልና ምቹ ቃላቶች የታጀቡት ግጥሞችህ ከጣፋጭ ዜማ ጋር ተዋህደው ሲደመጡ ደስ ይላሉ፡፡ ስለ ድንቅ ስራህ ላቅ ያለ አድናቆት እና ምስጋና ይገባሀል!! እናመሰግናለን!!
@yonman9437
@yonman9437 20 күн бұрын
ከገራሚ ብቃት ጋር በምርጥ አልበም መጥቶ ያስደመመን የ አራዳው ኮከብ የ 90 ዎቹ ፈርጥ አብዱ ኪያር ከብዙ ምስጋና አክብሮት ና ፍቅር ረጅም ዕድሜ ና ጤና ተመኘሁ።
@ZinashiMatheius
@ZinashiMatheius 20 күн бұрын
😂😂😂
@seido8863
@seido8863 20 күн бұрын
አሁን ደግሞ ሳይሰሙ አስተያዬት ለሚሰጡት የህሊና ፀሎት እናደርጋለን
@333HealthyMe
@333HealthyMe 17 күн бұрын
I am American & I am here today listening to this beautiful music 🙏🏾GOD BLESS US ALL
@wamiilee3649
@wamiilee3649 17 күн бұрын
Thanks a lot 🙏
@abrehamgetanehbest
@abrehamgetanehbest 9 күн бұрын
Konjo
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 күн бұрын
Loved Loved this music 🎶 👌🏽ያልመዲና ማን እንደሀገር ልጅ absolutely you are right 👏🏽👏🏽👏🏽 ነኝ ኣበሻ thanks 🙏 beautiful music 🎼 🤩 well done መሳይ 👏🏽👌🏽✌🏽
@RuhaBubu
@RuhaBubu 17 күн бұрын
ምን ልበል የኔ ባል ነው የላከልኝ አመስግናለሁ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤
@eyerusalemzewdu2389
@eyerusalemzewdu2389 12 күн бұрын
Abuki techrlalaehe ekoooooo adnaki negnnnnn❤❤❤❤❤
@bekeleduguma3180
@bekeleduguma3180 18 күн бұрын
ብዙ ፋራዎች ሰገጤዎች በአንተ ምክንያት አራዳ የገባቸው ሆነሃል። መምህር ክብር ይገባሃል
@Eyobinabirhane89
@Eyobinabirhane89 12 күн бұрын
I'm from Russia i love Ethiopian music ትላለ ABD አንደኛ ነው ወደነዋል❤❤
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 9 күн бұрын
😂😂😂 Are you maybe Vladimir Putin. Anyways I like your comment
@AnkesBirhan
@AnkesBirhan 16 күн бұрын
አብዱዬ ያራዳ ልጅ ምርጥ ሰው የኛን ሀሳብ በመግለፅህ እንወድሀለን ክበርልን።
@surafel_abi4044
@surafel_abi4044 20 күн бұрын
ይህን ምታነቡ ሁሉ ምታፍቅሩት ሰው ያፍቅራቹ ቡቡዬ ❤❤❤❤❤ አብዱኪ 👏👏👏👏👏👏👏 መልካም እድል
@redietteshome4245
@redietteshome4245 10 күн бұрын
እናመሰግናለን የኛ ድምፅ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ👍👍👍👍👍👍👍
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn 19 күн бұрын
ሰው እንዴት በዚ ልክ እየጨመረ ይሔዳል u'r my childhood memory ans still my best singer.
@DarartuMohammed4Darartu4
@DarartuMohammed4Darartu4 11 күн бұрын
Wow Abdu kiar❤❤❤
@user-tn5je8yz8s
@user-tn5je8yz8s 20 күн бұрын
አብዱ ኪያር ወንድሜ በጣም ይወድህ ነበር ከቤት ከወጣ 8አመቱ ድምፁን ሰምተን አናቅም አብዱ አንተን ሳይህ እና ሙዚቃውችን ሳዳምጥ ወንድሜ አጠገቤ ያለ ይመስለኛል ምናልባት በጣም ሰለሚወድህ ባለበት ቦታ ሆኖ ሊያይ ይችላል ወንድሜ ናፍቀንሀል ድምፅህን አሰማን መልክቴ ነው
@mesimesi4852
@mesimesi4852 17 күн бұрын
ስሙን ንገሪን
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 16 күн бұрын
አብዱ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን የሰፈሬ ልጅ ስለሆነ ሳይሆን ወንድሜ በጣም ስለሚወደው አብዱን ሳየው ወዲያው የማስበው ወንድሜን ነው
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 16 күн бұрын
አብዱ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን የሰፈሬ ልጅ ስለሆነ ሳይሆን ወንድሜ በጣም ስለሚወደው አብዱን ሳየው ወዲያው የማስበው ወንድሜን ነው
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 3 күн бұрын
@@mesimesi4852 የማንን?
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 3 күн бұрын
@@mesimesi4852 ጋሻው
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 10 күн бұрын
የአራዳ ልጅ ሁሌም ልዩ ነው ፣ ጥበብ ፣ ፍቅር ፣ ሁሉንም በአንድ ጠቅልሎ የያዘ ሙሉ ስብዕና ያለው ሰው ቢኖር አብዱ ኪያር ነው ፣ so much respect brother 👋
@yenushusen5877
@yenushusen5877 20 күн бұрын
ABD የኛ አራድየ ትችላለህ ትለያለህ 💚💛❤👌👌👌
@zegelilatube
@zegelilatube 6 күн бұрын
አብዱኪያርን እንደኔ ሚወድ እስኪ
@myki_bi
@myki_bi 19 күн бұрын
ገለመሌ የሚለው ቢሰራልን አሪፍ ነው የምትሉ ብቻ🖐🖐🖐🎉🎉
@markonbini9187
@markonbini9187 20 күн бұрын
Abd ሁሌም ትችላለህ ያራዳው ምልክት ኑርልን💚💛❤
@SmilingBirdBath-iu1dl
@SmilingBirdBath-iu1dl 20 күн бұрын
ብታምንም ባታምንም ያለ አንተ እኛ አይሆንልንም Abd king❤❤❤
@AdaneTarekegn-qc8if
@AdaneTarekegn-qc8if Күн бұрын
አብዱኪያር የራዳ ልጅ የኔ የምንጊዜም መርጫ አብዱየ ድንግል ማርያም ከነልጇ ስኬትክን ታብዛልህ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 19 күн бұрын
ክብር ለቡቡዋ ቡቡዬ ከንቲባዬ አዶት ወ/ሮ አዳነች አበቤ ።
@herohaileselasse
@herohaileselasse 7 күн бұрын
ABD አደለም ዘፍኖ ቢያለቅስ ይመቸኛል አቦ ትለያለክ አንደኛ ❤❤❤❤🤗🤗🤗🙌🙌🙌🙌🤣🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fufumekonnen1503
@fufumekonnen1503 19 күн бұрын
የአራድነት ጥግ 😊😊 የአራዶች ከንቲባ ❤❤
@issui140
@issui140 20 күн бұрын
አብዱ ኪያር የድሮ ስታይሉ ናፍቆት መሆን አለበት እውነት ነው እኛም በእውነቱ ናፍቆናል
@demismariam969
@demismariam969 20 күн бұрын
አብዱኪያር ዘንድሮ አንደኛ ነህ 🏆🥇👌 በበኩሌ በጣም ተደስቻለሁ👌😍
@MrMearg
@MrMearg 13 күн бұрын
Best song ever. Lemiste MN malet endalebgn mechemek tewkut. Tnx abd
@Mykeyshewa
@Mykeyshewa 20 күн бұрын
አንደኛ ሙዚቃ 90s ለዛ ያለዉ ቪዲዮ 🔥🔥🔥👊🏽🙌
@NuruShehseid
@NuruShehseid 3 күн бұрын
ጥፋሽ ................... .😊...😊 ... .😊😊 ..
@NuruShehseid
@NuruShehseid 3 күн бұрын
ጥፋሽ ................... .😊...😊 ... .😊😊 .. .😊
@AbusheAtresawe
@AbusheAtresawe 10 күн бұрын
አብዱ ኪያር ልዩ ነው ይመቻህ ❤❤❤❤
@heavenfekadu1984
@heavenfekadu1984 3 күн бұрын
አብዱ ኪያር ከዘፋኞች ሁሉ አንደኛ 🎉🎉🎉❤❤❤😊😊😊
@aaBBdd15
@aaBBdd15 4 күн бұрын
በተፈጥሮም በኖሮም ብዙ የገባው ሰውየሚሰራው ስራ ሰርተሃል መጀመርያውኑ ጀግናነህ🤗🤦‍♀️🤷‍♀️👌
@HamzaaAbdulhakem
@HamzaaAbdulhakem 17 күн бұрын
I'm From America i like Amharic Music🥰
@user-rh2um8dk1c
@user-rh2um8dk1c 14 күн бұрын
takes
@uniqueentertainment800
@uniqueentertainment800 6 күн бұрын
America 😂
@eliltawondimagegnehu6985
@eliltawondimagegnehu6985 20 күн бұрын
አብዱዬ ለሚስትክ ያለክ ፍቅርና ክብር እወድለሃለው ቡቡዬ የእኔ እህት ከዚበላይ ይገባታል ፍቅራችውን ይለምልም ♥️♥️♥️
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 9 күн бұрын
ቡቡየን ለባሌ 💃💃💃💃
@masreshabiresaw6232
@masreshabiresaw6232 10 күн бұрын
Abduy wonde ethiopiawi neh gize na politica yemaykeyreh yemerkato enku , bertaley wondeme. Thank you
@Abush-lx7xw
@Abush-lx7xw 10 күн бұрын
አብዱኪያር ያራዳ ባንዲራ ያራዳ ባላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gx2ut3jk3y
@user-gx2ut3jk3y 5 күн бұрын
የማርያም ልጄ 2 አመቷ ነው ይህ ሙዚቃ ለውዷ የመጀመርያ ልጄ የማርያም ይሁንልኝ አብዲሻ ሁሌም ንጉስ ነህ እናመሰግናለን ልጄ የኔ ቡቡዬ❤
@user-py4hh9pb6y
@user-py4hh9pb6y 20 күн бұрын
የአራዳዎች ባንዲራ ያዥ አብዱ ኪያርዬ የሸገር ድምቀታችን
@user-lx5ew6lq8u
@user-lx5ew6lq8u 6 күн бұрын
Sewadeki eko bamekinayate nawe A.b.d long life
@helulove8941
@helulove8941 3 күн бұрын
ምንም ማለት አልችልም በጣም ነዉ ምንወድክ የኛ ምርጥ❤❤❤❤❤❤
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 20 күн бұрын
የአብዱ ኪያር አድናቂዎች የታላቹ
@JaJacity19
@JaJacity19 20 күн бұрын
Ppl..እንኳን ከዘመነ babyዬ ወደ ዘምነ ቡቡዬ በሰላም አደረሳቹ 😂… ABD 🔥
@rajuusalah45
@rajuusalah45 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@GirmaKeneni-vs2nm
@GirmaKeneni-vs2nm 4 күн бұрын
የምን ግዜም አድናቆቴ Abd
@user-cq5ku7ds4x
@user-cq5ku7ds4x 11 күн бұрын
Normally ባሌን ቡቡዬ ብዬ ነው የምጠራው ይሄን ዘፈን ስሰማው ግጥሙን እኔ የሰጠሁት ያህል ነው የተሰማኝ ባሌን በደንብ የገለፀልኝ ዘፈን ነው አብዱ ምርጥ ያራዳ ልጅ you did great work big respect.👏👏👏
@user-gt9bb6te6n
@user-gt9bb6te6n 12 сағат бұрын
ቡቡዬ ትርጉሙን ንገሪኝ ፈልጌው ነው
@eskedargetu
@eskedargetu 20 күн бұрын
አራዳ ይግደለኝ ይባል የለ A B D ድብን የሚያረግ አልበም ይሜ❤❤
@user-xe4xs3qt2m
@user-xe4xs3qt2m 3 күн бұрын
ሚገርም ዘፈን የአራዳ ልጅ❤❤❤
@lidiabekele8091
@lidiabekele8091 7 күн бұрын
1 the Artist Abduye!💚💛❤!🎶🎶🎶👂👂👂!👏👏👏!👍👍👍!😙😙😙!❤❤❤!👈 hermi bekele ke Elias Melka Adenaqiwoche!👈
@redinho4840
@redinho4840 20 күн бұрын
Shegeriyans yetalachu❤
@michaelfekadu2419
@michaelfekadu2419 15 күн бұрын
alen
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 5 сағат бұрын
abdu kiar high talented musian , producer , vocaliset ,, konjo muziqa ,, konjo zaema ,,
@dawitbizuneh2295
@dawitbizuneh2295 5 күн бұрын
አብዱዬ ምርጥ ያራዳ ልጅ ሚገርም ስራ
@salcnail6660
@salcnail6660 13 күн бұрын
እሰይ 90sችን ተመለሰልን አብዱ🎉
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 6 күн бұрын
አብዱዬ ያራዳ ልጅ ምርጥ ሙዚቃ
@idilfaysal1487
@idilfaysal1487 3 күн бұрын
Abu kiar music i like it from jigjiga lij
@ahmederina
@ahmederina 20 күн бұрын
ቡብዬ። ይጨበጨባል ለአብዱ ኪያር 👏👏👏👏👏👏👏❤🌹
@nigestdesalgn2625
@nigestdesalgn2625 4 күн бұрын
Ya safra korat abdya ❤❤ #1
@mifthatouch7279
@mifthatouch7279 20 күн бұрын
Abdu ምርጥዬ የአራዳ ልጅ ይቸምህ❤
@user-kl1hz8tx8u
@user-kl1hz8tx8u 20 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ቡቡዬ የተመቸው❤❤❤❤
@LiduLidya-lb8jk
@LiduLidya-lb8jk 18 күн бұрын
ቡቡዬ በስሜ ስለዘፈንክልኝ ደስ ብሎኛል
@melatbekele6709
@melatbekele6709 10 күн бұрын
My faverite 1st🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z 10 күн бұрын
የአራዳው ኑጉስ አድናቂውች የታላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlexanderNuh
@AlexanderNuh 20 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው በርታ
@benybana9885
@benybana9885 4 күн бұрын
ኤቢዲ ምርጥ ስራ
@user-df1jj2ke2t
@user-df1jj2ke2t 8 күн бұрын
Waw waw waw ❤️❤️❤️❤️
@enattube7318
@enattube7318 19 күн бұрын
Kentibachen❤❤
@ermiyasabebaw1295
@ermiyasabebaw1295 18 күн бұрын
አብዱየ ክሌፑ ትንሽ ጥራት ጉሉታል፡ ሙዜቃውችህ፡ግን ፓ!ፓ!ፓነናቸው በርታልኝ እድሜ ከጢና ጋር ያድልልኝ
@sisayneberga3616
@sisayneberga3616 13 күн бұрын
90s man lave u❤❤❤
@MeskeremFekadu
@MeskeremFekadu 7 күн бұрын
አቡኪ ፍቅሬ❤❤
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 20 күн бұрын
ለየት ያልክ አራዳ A B D🥀🌸
@ables_s
@ables_s 20 күн бұрын
ቡቡዬ ብታምኝም ባታምኝ እኔ ምን አገባኝ | Abd | pa pa pa
@JANJOFILMS
@JANJOFILMS 20 күн бұрын
😁😁😁😁
@BowyBema
@BowyBema 19 күн бұрын
Ufffff ale joroye deresklet abate respect respect
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 20 күн бұрын
ABD Lenged Mode 👑🇪🇹
@mikiabrha9418
@mikiabrha9418 17 күн бұрын
በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣቹ ቤቢና ዳጊ መቼም አይጣሉም ፈጣሪ ነው ያጣመራቸው
@user-mi3zb5md5n
@user-mi3zb5md5n 6 күн бұрын
ABD king of arada
@MeskeremFekadu
@MeskeremFekadu 7 күн бұрын
የከተማዬ ልጅ አራዳ❤
@lidacall2815
@lidacall2815 20 күн бұрын
አብዱዬ እናመሰግናለን የሰፈሬ የመርካቶ ልጅ ስንቱ እየተነሳ ሲያደነቁሩን በነብስ ደረስክልን
@user-fg4uu1tu9g
@user-fg4uu1tu9g 18 күн бұрын
😂😂😂
@user-fd7of5jg1q
@user-fd7of5jg1q 16 күн бұрын
ከማሬ ወድ ቡቡዬ እኮን አሸጋገርን❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 20 күн бұрын
አብድዬ ፓ ፓ ብለናል
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 20 күн бұрын
እንደዚህ ያለ ጀግና ስራህ 1 ሚሊዮን ሳብስክርያብ እናደርገዋለን !!!!
@TemyyTewolde
@TemyyTewolde 17 күн бұрын
Eritrean are always hero
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z 14 күн бұрын
የዱርዬ ፕሬዝደንት ABD
@user-fg3ck8gy8c
@user-fg3ck8gy8c 14 күн бұрын
ዮዲት የአብዱ ኪያር አድናቂ ብቻ ከsayprez ድምጽሽ ጠፋ በዚህ ኮሜንት አለሁ በይኝ።
@HenokMadanit-kb3nj
@HenokMadanit-kb3nj 18 күн бұрын
ከዘንድሮ ዘፈን አረ ወይኔ እና አረ ኡኡ አወጣከን😊😊😊
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 20 күн бұрын
አበዴ የሚገርም ስራ ነው 👌👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥🔥
@Rehima-m9y
@Rehima-m9y 4 күн бұрын
አባታችን ኑርልንእንወድሀለን
@etayen-
@etayen- 20 күн бұрын
ታዲያ የአብዱ ኪያር አድናቂዎች የታላቹ
@CimranMohamed-x6y
@CimranMohamed-x6y 3 күн бұрын
All the best. abdukiyar all the best
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 17 күн бұрын
አብዱ የኢትዮጵያውነት ምልክት ።በርታልን ።
@nestanetabera-h8o
@nestanetabera-h8o 7 сағат бұрын
የኔ ጀግና
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 18 күн бұрын
1994 EC, I used to enjoy your Albem z musika bet Autobis tera like yetemarnbet Addis ketema
@user-ni3fc6ih6u
@user-ni3fc6ih6u 4 күн бұрын
ቡብዬዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tirhashaile5766
@tirhashaile5766 20 күн бұрын
ከአንድ ጊዜ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun 4 күн бұрын
ቡቡዬ.... my favorite 😍
@unusuallyy
@unusuallyy 19 күн бұрын
Abd ለ አይዞን music video ይሰራልን 😇😇
@Feyselian1
@Feyselian1 20 күн бұрын
🎉🎉 አቡዲ በጣም ወደነዋል🙏
@abinasamare8616
@abinasamare8616 4 күн бұрын
አብዱዬ አንደኛ
@abiy7266
@abiy7266 11 сағат бұрын
አብዱ ማኛ ምርጥ ሥራ!!! ካሜራ ማኑ ግን አንዳንድ ቦታ ላይ ሊድ ሜሎዲ part ላይ የቤዚስቱን close caption መውሰዱ በቤዝ ጊታር እና ሊድ መሀል ያለውን ልዩነት የተረዳ አይመስለኝም። በተረፈ ሀሪፍ music video ነው።
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 795 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 336 М.