ሰበር ዜና - እስራኤል ያልታሰበ ገጠማት ተቃውሞ | ሄዝቦላ ቁርጡን አሳወቀ | የእስራኤል ውሳኔ በሊባኖስ

  Рет қаралды 45,762

Abel Birhanu

Abel Birhanu

21 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 160
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 19 күн бұрын
ድል ለፋሊስጤናውያን እህት ወድሞቻችን አላህ ነስሩን ያጣልን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪💪
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 19 күн бұрын
ሀሀሀሀ ሲያምርሺ ይቅር ሀሀሀ
@Aliya485
@Aliya485 19 күн бұрын
​@@user-py5yb9xi7q gaza Andi Tinsh Ketama Nati 10 Weri Esrral Nisuhanin Kamachafichafi Wechi Minm Alametachim Demo Bichawe Aydalm Ke Amrika Gari Hona Nw
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 19 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@YordiMuna
@YordiMuna 19 күн бұрын
ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ላቺ የቅዱሳን ሀገር❤❤❤
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 19 күн бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ!!!
@user-kr8ny6gb7j
@user-kr8ny6gb7j 19 күн бұрын
Salmi la ethiopian and la lebanon 🇱🇧 ♥️
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 19 күн бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 19 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለልደታ ማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃና ፀሎታችን ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 19 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-uq6ch6ld8f
@user-uq6ch6ld8f 19 күн бұрын
9 ወረ ሙሉ ንፁሀንን እየጨፍጨፍ አለ ይህው አመት ሊሁነው እሰረኛቸን አላሰለቀቀ ሀማሰን አላጠፍ እሰራኢል የህፀነቱቸ የንፁሀነት ድም ፈጣሪ እሰራኢላይ በላውን ያውረድ እባት
@user-wh2bp2xr3l
@user-wh2bp2xr3l 19 күн бұрын
😜😜😜😜
@fatumawase
@fatumawase 19 күн бұрын
​@@user-wh2bp2xr3lደምረኛ
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 19 күн бұрын
@@user-uq6ch6ld8f ጅል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
መራገም መለያችሁ ነዉ
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 19 күн бұрын
​@@user-wh2bp2xr3lነብዮችንም ለሚገሉ እና ለሚሰቅሉ እጆች ህፃናት ቢጨፈጭፉ ምርጥ ደጋፊያቸው ነሽ🤔🐖🐖🐖
@nardos8487
@nardos8487 19 күн бұрын
Selam le Ethiopian hagerachin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gerab7613
@gerab7613 19 күн бұрын
ሰላም ለዓለም🙏🙏🙏
@GedamawitGirma-em9pk
@GedamawitGirma-em9pk 19 күн бұрын
Melekam Ken ye Ethiopia lijoch❤❤❤❤❤
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 19 күн бұрын
አቤሎ ይህ ቦታ ሀገሬ ኢትዮጲያ እዉነት አዲሷ አድስ አበባ ናት ? በጣም ይገርማል የኑሮ ዉድነቱንም ፈጥሪ ያጥፍል ሀገራችንን የዓለም ቁንጮ ትሆናለች
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 19 күн бұрын
አው አብይ ውሾች እየጮሁ እሱግን ኢትዮጵያን እያስዋበነው
@kukw9428
@kukw9428 19 күн бұрын
በጣም ከባድ የሚሰማው ነገር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 15 күн бұрын
እረስ በረሳቸው ያባሐቸው
@amirkadi-to3gc
@amirkadi-to3gc 19 күн бұрын
ደህና አደርክ Wel come
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 19 күн бұрын
መንገዱ እንዴት ያምራል👏👏👏👏ለመሪዎቻችን!!
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 19 күн бұрын
እናመሰግ ናለን አቤል ተባረክ
@user-xu7jr9hu1y
@user-xu7jr9hu1y 19 күн бұрын
አቤሎ ይመችሽ
@sabasaba1713
@sabasaba1713 19 күн бұрын
Fetariy hoy almachn selam yarglen
@RihFi-qs4mw
@RihFi-qs4mw 19 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮቢያቺን
@aronhabtay9501
@aronhabtay9501 19 күн бұрын
Amhara na Chetan wishetegne nachew abrow ytefalu
@seidkemal1457
@seidkemal1457 18 күн бұрын
Abelo❤
@bateldamte
@bateldamte 19 күн бұрын
የአለም ጌታ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@user-hl9qm3mx5r
@user-hl9qm3mx5r 19 күн бұрын
ሂዝቦላህ ጀግና የአረብ ሀገራቶች ፀጥ ባሉበት ጊዜ ሂዝቦላህና ሁቲወች ጀግኖች🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@yemariam628
@yemariam628 19 күн бұрын
ሲጀመር ሁሌ እደአጨበጨባችው ነው እዚባላ ጉድጎድ ተደብቆ ንፁሀን ይፈጃሉ ሰላም ለአለም
@user-hl9qm3mx5r
@user-hl9qm3mx5r 19 күн бұрын
@@yemariam628 አቤት ቅጥፈት መቸ ነው ደሞ ንፁሀንን ተደብቆ የፈጀው ሂዝቦላህ የጨፈጨፈው ማን እንደሆነ ለፈጣሪ እንተወው
@yemariam628
@yemariam628 19 күн бұрын
@@user-hl9qm3mx5r ውዶች ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ሕዝብ ያልቃል ያልተጻፈ አታንቡ ውድድድ ።
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 19 күн бұрын
@@user-hl9qm3mx5r አተ ዝባም የንግድ በግ ጎባጣ አስተሳሰብ እድ መሀመድ ወልጋዳ ነው
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 19 күн бұрын
​@@user-wm5mz4jk8eደደብ መች ከስድብ እንደምወጡ እንጃ ኦርቶዎች ለነገሩ የቤተክሪስቲያን አስተምህሮነው በናንተ አይፈረድም
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 19 күн бұрын
ሰላም አቤሎ እነዚህን ተሳዳቢዎች አህዮች ብሎክ አድርግ ካልሆነ ባሉበት ቦታ በነሱ ላይ ጥቃት እንጀምራለን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 19 күн бұрын
9 ወር ሙሉ እየተዋጉ ነው እስራኤል ምን አይነት ውጊያ እንደምትጠብቅ አይገባኝም ሁሌ ፉከራ
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 19 күн бұрын
FLESTENIN Allaah nata yawutat🇵🇸🇵🇸 yee FLESTEN mujahidoch Allaah nasrun kirb yadargilachow kazi balaa Allaah yawutachow yaaaaaaa Rabbi 🤲🤲🤲🤲🤲
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 19 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 19 күн бұрын
አቤሎ
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 19 күн бұрын
ወሳኝ ደናደርክ
@LekeTafiri
@LekeTafiri 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rossross6520
@rossross6520 19 күн бұрын
ሄዝቦላ አነጥንጠሻል መሳርያ አታባክኚ ለበዃላ ይጠቅምሻል በዃላ ያበቃልሻል 😂😂😂😂
@photography6969
@photography6969 19 күн бұрын
Who are you
@essaessa4842
@essaessa4842 19 күн бұрын
Don't worry baby 😉
@rossross6520
@rossross6520 19 күн бұрын
@@essaessa4842 😂😂😂 ያለመሳቅ ከባድ ነው ሄዝቦላ እና ሀማስ ውለታ ሰሩ ዛሬ
@ethiopa-n6l
@ethiopa-n6l 19 күн бұрын
Who are saying Oh god protect our country❤👍
@Rayt-gh5hs
@Rayt-gh5hs 19 күн бұрын
ሺ ህዝቦላ በያገሩ ቢፈጠሩ እስራኤልን አያሸንፍም ቢያርፉ በተሻለ ነበር
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 19 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ እናያለን እንግዲ
@photography6969
@photography6969 19 күн бұрын
Kizan
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 19 күн бұрын
Be tekekle dile le Israel❤🇮🇱❤
@photography6969
@photography6969 19 күн бұрын
@@user-td8bv4jv5k mehayiman
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
ታያላችሁ​@@user-mn6ug2qr2k
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 19 күн бұрын
😍😍😍😍
@Yfdbkg
@Yfdbkg 19 күн бұрын
አይ ጋላት የፍልስጤሙን ጨርሰን ወደ ሊባኖስ እንዞራለን አለች አይሂድ ሳትጠፋ ሀማስ አይጠፋም ክፉው የተባለው እባብ እኳን እስከ አለም መጨረሻ ይቆያል አይሁድ ግን ከፍጥረታት ሁሉ ቀድማ የምትጠፋ እርኩስ ፍጥረት ነች
@ZeytunaaMohammed
@ZeytunaaMohammed 19 күн бұрын
Dili lefilsteni dili le hizibolla in shaa Allah
@user-rh8mu8bx5g
@user-rh8mu8bx5g 19 күн бұрын
አላርፍ ያለች ጣት አር ጦንቅላ ትወጣለች አሉ አላርፍ አሉ እኮ አዛን መሆን አምራቸው ነው
@kassakader-lz4pq
@kassakader-lz4pq 19 күн бұрын
አቤል በእስራኤል በኩል የሞቱትን ለምን አትዘግብም ሁሌ የፍልስጤሞችን ሙትና ቁስለኛ ትናገራለህ
@mizomido-kz1xi
@mizomido-kz1xi 19 күн бұрын
እስራኤል ትገላለች እንጂ አትሞትም
@essaessa4842
@essaessa4842 19 күн бұрын
Enkuwan abelo esrael erasu atzegbim 😂😂😂😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 18 күн бұрын
😂😂😂 እረ ሁሌም ይዘገባል ግን ያው ግዳጅ የወጡ ወታደሮች ስለሆኑ አንድ ሁለት በየቀኑ ሲሞቱ ይነገራል ስርአተ ቀብራቸውም ይታያል ሌላ ግን የጣሉ ቢጥሉ ወይ መሬት ላይ አብዘሀኛውን ሰማይ ላይ ይከሽፋል​@@essaessa4842
@zekiyaahmed4800
@zekiyaahmed4800 19 күн бұрын
በኢራን ትደግፍ አትደገፍ የታጠቁ ርኩሶቹ (ህፃናትጨፋጫፊ (በአለም ላይ ያሉ ንጹህ አዕምሮ ያላችሁ ከፋሊስጢንጎን መቆም!!!❤❤❤🎉🎉🎉
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 19 күн бұрын
ሂዝቦላ የሚባል ሰውየ የድሀ ልጆችን ሊያስጨርስ ነው እንጅ የእውነት የትኛው ልብ ንሮት ነው መሬት ለመሬት እንደ እባብ እየሄደ እንዴ ጀግና ማለት እንደ እስራኤል ፌት ለፌት አይጋጠምም ወንድ ከሆነ ነገር ግን ፈሪ ስለሆነ መሬት ውስጥ ነው የሚኖረው ለማንኛውም ድል ለአለም ሰላም ።
@yesufmuhe9260
@yesufmuhe9260 19 күн бұрын
Men ayenet dedeb sew nehe hagerachen sent sekay eyale lela taweralhe hodam
@awelyakub413
@awelyakub413 19 күн бұрын
የ ኤስራኤል አይነገርም ወይ
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 19 күн бұрын
😂😂አቤላ እስራኤልን የሚጠብቃ ከላይ ነው አረብ ሁሉ ቢንጫጫ መሀመድም ከመካ ቢነሳም አሸባሪ ይሸኛል😅😅ድል ለታላቋ❤እስራኤል❤
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 19 күн бұрын
ጅል😂😂
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 19 күн бұрын
@@user-mn6ug2qr2k ላም
@Yy-bm8uo
@Yy-bm8uo 19 күн бұрын
ከብት
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 19 күн бұрын
@@Yy-bm8uo ገሶ ጎባጣ.
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 19 күн бұрын
በትክክል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 19 күн бұрын
አቅለሸለሸኝ አልወጣንም ብዙ ሰዎች አልነበሩም
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 19 күн бұрын
ኔታንያሆ ይበቃል ከስልጣን ይዉረዱ !
@yemariam628
@yemariam628 19 күн бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ዛሬ ልደታ ማርያም ናት እኳን አደረሳችው 🕯
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 19 күн бұрын
Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤winners
@photography6969
@photography6969 19 күн бұрын
Dedeb
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 19 күн бұрын
Of course❤Israe is winner❤❤l🇮🇱❤💪💪
@addisbirhanu8284
@addisbirhanu8284 19 күн бұрын
Anet kit atabi koy Jerusalem lememtat temukir aleh yani yalkelhl
@samrialem1917
@samrialem1917 19 күн бұрын
Melkam ye dengay zemen yehunelesh Lebanon ke gaza memer neberbachew
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 19 күн бұрын
አይዞህ ድንጋይ ሚሆነውማ እናያለን አንድ ታጣቂ ሳይገድል ህፃናትና አዛውንት ጨፍጭፎ እሚፎክር እስራኢል መጥፊያዋነው
@ZeytunaaMohammed
@ZeytunaaMohammed 19 күн бұрын
Abiyoti kasye ye daha beti iya ferse ihenini biliclic amtito yasimeisilali Gin dawe ya lekisali hizibu be bilcilici indayi shewed
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 19 күн бұрын
Ende israel Yale shintam yelem ayhud male aremene malet neew kemdir laay metfat yalebachew hizboch nachew ahun metfiyawa dersoal
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 19 күн бұрын
👉🕋🤮🪨👹🪨👹👺💩👿🕋💩🕋💩🕋😂🤣🤣😂😂
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 19 күн бұрын
🇮🇱ወራሪ ገዳይ አውሬ ውነትም የብዮች ገዳይ የታላቁ እርግማን ባለቤት።
@alemumulatie9125
@alemumulatie9125 19 күн бұрын
አቤል ከአረብ ጎን ተሰለፋክ አረተው አትዋሺ ለምን በምታውቀው በገርህ በኢት ለሚሞተው ህዝብቁም በአረብ ተጠግተህ የሃሰት ዘገባ በእስራኤል አታውራ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 19 күн бұрын
እዝበላ ሊትመታ ቀኑቀርቦነዉ መሲለኝ መቸነዉ ምያሲታዊሱት እራሳቸዉ ጦርነት ይጀምራሉ ኤራሳቸዉ ይሞታሉ ዉርደት
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 19 күн бұрын
ብዙ ሺ ሂዝቦላህ ተደማምሮ ቢመጣ እስራኤል አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb9ej3zv2m
@user-tb9ej3zv2m 19 күн бұрын
እከካም ።
@user-uq6ch6ld8f
@user-uq6ch6ld8f 19 күн бұрын
2014በነበረ ውጊ ግዜ ለሰራኢል እዋጋለሁ ብሎ የገባው ኢቱዮቢያውይ መግሰቱ የሚባለው ሊሉቹም እሰካሁን በሀማሰ እጀ ይገኛል እኩን መግሰቱ እነቱም ሳረሳው አልቀረቸም
@fatumawase
@fatumawase 19 күн бұрын
ደምረኛ
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 19 күн бұрын
Ye sament zena yezek atmta kkkk.ezaw ethiopia yemsmukn fograchew kķkkkk
@user-vq4uk3jo2k
@user-vq4uk3jo2k 19 күн бұрын
የሥራይል መግሥት ሠዉ አይደለም ሠይጣን ነዉ እደ ሠይጣን ደም ነዉ የሚፈልገዉ ቱ
@DaniFkru
@DaniFkru 19 күн бұрын
እዝቡላ መሞት አለበት አብይም መሞት አለባቸው 😡 ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 19 күн бұрын
ፈስም ፈኖ እንዳንተ እብይ አህመድ የናቀው አይቼ አላውቅም እንደስው ስታወሩ ታስቁኝላችሁስተኩሱ እራት ኪሎ ልትገብ ሁልግዜ በሚኖት የምትኖሩ ህዝባች😂😂😂😂 በትግራይ ተማሩ እንድነትና መተባበርን ገና ስቶኩሱ በብር የምትጣሉ ሆዳም የብር የግቤ ጀግና😂😂😂😂😂😂ሞት ለፈኖ ድል ለህዝባላ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 19 күн бұрын
Israelin tun akkam quftee?😑😑
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi 19 күн бұрын
Situu latefii qusee 😮
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 19 күн бұрын
Netanyahu mujrim Allaah yaxfaachuw 🇮🇱❌👹🇮🇱
@kenenidaka5314
@kenenidaka5314 19 күн бұрын
Nowadays I'm confused with you and Hisbollah! You talk like their communicado!
@itsmydam5912
@itsmydam5912 19 күн бұрын
የሃይማኖት ፀብ የሚመስላቹ ጅሎች ተረጋጉ
@ahmedmohammed-vx2hz
@ahmedmohammed-vx2hz 19 күн бұрын
I appreciate you
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 19 күн бұрын
እስራኤል ትጠፋለች ጊዜው አሁን ነው
@itsmydam5912
@itsmydam5912 19 күн бұрын
መሐመድ ሳይጠፋ አትጠፋም😂
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 19 күн бұрын
😂 ባዶቂጥ፣ ማነው እሥራዔልን የሚያጠፋ ?😅 ዐላሕ ? ያ ጣዖታቹሕ ? ያ ዐፈንድደሕ የምትሠግድለት ጥቁሩ ዲንጋይ ? ወይንሥ ያ ክፋ ጨካኝ መሐመድ ዐይሻን በሠባት ዐመትዋን ሕፃን የደፈረው የዕሥላሙ ነብይ😅😅😅😅 በዚሕ ዘመን ኖሮ ዐርጎት ቢሆን ኖሮ ከርቸሌ ነበር።
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 19 күн бұрын
@@ZennaalemayehuEshete አንተ የአህያ ልጅ ደንቆሮ በክት የግራር እንጨት አምላኪ ባገኝህ አንገትህን ነበር የምቀላልህ 😳😳
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
ምኞት አይከለከልም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
​@mohammedhአንገት መቁረጥ የማን መገለጫ እንደሆነ እናዉቃለን ምህረት የማንነታችን መገለጫ ነዉ ይቅር ይበላችሁassen7246
@ayanawkassie2554
@ayanawkassie2554 19 күн бұрын
Abel the most poor political analysis 😅😅😅😅
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 19 күн бұрын
ድል ለእስራኤል ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️ እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ ፣ ይባርክ ፊቱን ያብራ ይራራለትም 🙏
@HussenKedir-dy2ix
@HussenKedir-dy2ix 19 күн бұрын
😂እግዚአብሔር ሕጻናትን እናቶችን እንድትጨፈጭፍ ፈቅዶላት ነው ይሄን ሁሉ ንጹሐን ደም
@fatumawase
@fatumawase 19 күн бұрын
​@HuደምረኛssenKedir-dy2ix
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 19 күн бұрын
የንፁሀን ደም ጠጪ ናቹ የነሱ ደጊፊ አላህ ያጥፋቹ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
አሜን የአብርሃም የይስሀቅ የእስራኤል አምላክ ህያዉ ነዉ
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 19 күн бұрын
​ይገባቸዋል
@LjiMame___7
@LjiMame___7 19 күн бұрын
እስራኤል ሀማስን አጠፋለሁ ብላ ህፃናት ነው የምትገለው ሀማስ አይጠፋም እስራኤል ሳጠፋ።
@danbeltube3338
@danbeltube3338 19 күн бұрын
ሀማስን ከህፃናት እና ከሴቱች ጎን አትሸጎጥ ውጣ በለው ህፃናት እና ሴቶች እንዳይጎዱ እኛ በመረጃ እና ማስረጃ ነው ምንዋጋው በግምት ተኩሰን አናቅም እንደ ዘመዶችህ ተጨፍነው እንደ ሚተኩሱት ቢሳካ እላቸው እኮ ህዝብ ለመጨረስ ነው የሮኬት ናዳ ሚያዘንቡብን እና እኛስ ለምን ለየተን እንምታ በዛላይ ሀማስ ከሴቶች እናከከህፃናት ማሀል ተደብቆ ነው ሚዛወረው እንዲም ሲል በአይጥ ጉድጓድ ውስጥ 😂😂
@fatumawase
@fatumawase 19 күн бұрын
​@@danbeltube3338ደምረኛ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 19 күн бұрын
ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ አባትህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 күн бұрын
ማየት ነዉ እንግዲህ
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 19 күн бұрын
እናተም በጦርነት ተበትናችሁ ነው እትዮጲያን እደ ኤቻይቪ ባይረስ ተብትባችሇት የቀራችሁ የተረገማችሁ የምድር ነቀርሳዎች
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 19 күн бұрын
Mot le esrael hezbula endemiyashenif yetaweke neew
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 19 күн бұрын
ፋኖ ይችላል ሀማስ ይችላል።✝️☪️✝️☪️✝️❤🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❌🇮🇱🔯❌
@photography6969
@photography6969 19 күн бұрын
Eski teyake malsu ethiopiyawiyan lamindenaw mitashikabxut la esrael
@user-fp5ul5kl4p
@user-fp5ul5kl4p 19 күн бұрын
የትዮ ካፊሮች ከስራኤል ምን አገባቹሁ ለነገሩ አይሁድም ካፊር ነው እናተም ካፊር ናቹሁ👎👎👎👎🇮🇱🇮🇱🇮🇱🐖🐖
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 41 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН