ሰበር ዜና - ደህና ሁኚ ሽሮ ስለ ሽሮ የተሰማው ዜና | አሜሪካ ስለ ኢራኑ መሪ ሞት የሰጠችው አስገራሚ መግለጫ

  Рет қаралды 55,325

Abel Birhanu

Abel Birhanu

26 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 165
@mishu372
@mishu372 24 күн бұрын
አይይይይይ የኢትዮጵያ ህዝብን እንዲሁ ይኸው ነበር የቀረው እሱንም አስወድዶ ችግር ላይ ሊጥል ነው
@klovemys7062
@klovemys7062 24 күн бұрын
በጣም ሀገራችን ሺሮ ስንቱ አቶ ወደውጭ ማስወጣት 😢ብቻ ከባዲ ነው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 24 күн бұрын
እነ ሽሮ አልበላም በመሉ ስሙ ሽሮአችን አለም አወቃት እልልል ነብሴ ሽሮዬ ሽሮዬ ውድድ❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 24 күн бұрын
የታሸገ ሽሮ ወጥ ገዝቼ አልበላም፣ ሽሮ የምትጣፍጠው ወዲያውኑ ተሰርታ ስትበላ ነው /fresh😂
@user-ez7tu8sk9g
@user-ez7tu8sk9g 24 күн бұрын
ዉርደቴን በክብር ሀዘኔን በደስታ ታሪኬን ለወጥከኝ ክብር የኔ ጌታ ንገስ የኔ ጌታ
@Shalom77979
@Shalom77979 24 күн бұрын
Amen amen bless you!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 24 күн бұрын
ጴንጤ የደሀ ድርጅት ነው ።
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 24 күн бұрын
Amen🙏
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 24 күн бұрын
​@@Ya-rm4qpሆ😂ምነው በሰላም ነው
@Shalom77979
@Shalom77979 24 күн бұрын
@@Ya-rm4qp ድሀዋች ብፁአን ናቸው የእግዝያብሄር መንግስት የነሱ ናትና!!!
@LekeTafiri
@LekeTafiri 24 күн бұрын
ሽሮየ ምን ሆነችብን እኔ የማዘሬ ሽሮ በጣም ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 24 күн бұрын
እኔም ❤❤❤❤😢
@Orkia2023
@Orkia2023 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅል😢😢❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 24 күн бұрын
የቀራቸው ሽሮን ለህዝቡ የማይቀመስ ማድረግ ነበር እሱንም እያደረጉት ነው
@fouziehsafre7940
@fouziehsafre7940 24 күн бұрын
ሽሮዬ እኛ እንበቃዋለን ፋፍሪካ አያስፈልገንም😂😂😂😂😂😂😂
@amentedese8865
@amentedese8865 24 күн бұрын
አቤላችን የመረጃ ምንጫችን we love you brro
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 24 күн бұрын
አሜ ሪካ አዘን ገለጠች አልገለች ምን ልጠቅም ምን ልትጉዳ የርጉዝብ የሆነች አገር አሏህ ያጥፈቸው ያረብ በላ ይወረድባች አመፀኞች ንፁሀንን የሚያስጨፈጭፎ በሞሉ የአሏህ እርግማን ይወረድባችሁ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 24 күн бұрын
Woradabachawe eko
@akzt2655
@akzt2655 24 күн бұрын
ሽሮ ምርጥ ምግብ ነች❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 24 күн бұрын
እውይይይ.... ሽሮዬ እሰይ ነይልን...ለጤናም መልካም ናት ሽሮዬ ችክን ብለሽ ታሽገሽ ልትመጪልን ነው ተመስገን :: ወደ ሰሜኑ የበላሁት ተጋቢኖ አልረሳውም ::👌🙏
@Bokime-tube
@Bokime-tube 24 күн бұрын
ዘንድሮ ያልወጣ እግ የለም ብለው ብለው ሽሮ
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 24 күн бұрын
በቅድሚያ ለኛ መቼ አረከሰችልን እና ነው ወደ ውጭ የምትልኩት አረ ደሀውን ያማከለ ይሁን ቅድሚያ ለኛ አስቀንሱልን ከተላከማ የባሰ ይጨምራል
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 24 күн бұрын
ትክክል እዝብን በችጋር እየጨረሱ ባለ ኤክስፖርቶቹ ብቻ አስተዋይ ልብ ይስጣቸው የእዝብ ኑሮ እየጨመረ ኤክስፖርት ሌላ ነው አጀንዳቸው ነገ ደሞ ሌላ ነገር ጨምረው ያመጡልናል የእኛን እያስነጠቁ እረ ወዴት ይሁን እሩጫው አምላክ ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ነው የምለው
@mes462
@mes462 24 күн бұрын
ለደሀ የቀረው እሱ ነበር እሱንም አያችሁት አቤት ወዴት እንሂድ ግራ ገባን እኮ ወገን😊😊😊😊
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 24 күн бұрын
😄😄😄😄😄😄
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 24 күн бұрын
ሽሮየ ያሳደግሽን እንኮንም መብት ተከበረ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@jengerushe2803
@jengerushe2803 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😮😮❤❤
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 24 күн бұрын
የመብት መከበር መሰላቹ አይ መብት ነጮቹ አጀንዳቸው ሌላ ነው እነዚህ አጋንንታሞች ብቻ አገራችንን መድሐኒዓለም ይጠብቅልን ስለ ቅዱሳኑ ስለ ንፁሀኑ ብሎ አምላክ ይጠብቀን እኔ አጋንንታሞቹን ያሳስቡኛል
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 24 күн бұрын
ሽሮም እንደ ሽንኩርትና ቲማቲም ልታርብን ነዋ ።
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 24 күн бұрын
SEHEROOO NEBESEE NORILEGE ❤❤❤
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 24 күн бұрын
ሽሮዬ የልጅነቴ ባለውለታዬ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 24 күн бұрын
ሺሮ አና ጎመን ወደውጭ ባይጡብን ይሻላል ሹሮ የዲሀ ስጋ ምርጥ ምግብ ነው
@Lguama
@Lguama 24 күн бұрын
ለድሀ ብቻ ሳይሆን ለጤናም ቀለል ያለ ነው ወላሂ
@Addis-rv7bc
@Addis-rv7bc 24 күн бұрын
Woyee Sheroye! Enkoun aleflesh!
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 24 күн бұрын
እማትሰለቸው ሺሮ በየሀገሩ ትኑር
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 23 күн бұрын
የናቴ ምርጥ ሞያ በአለም አንደኛ የምወደው ሽሮዬን ለቀቅ አድርጉልኝ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 24 күн бұрын
አይ ሽሮሆ አንቺም ሰማይ ልትደርሺ ነው።😀😀😀😀😀🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 24 күн бұрын
ሽሮ ሐቢብቲ I miss you
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 24 күн бұрын
😂😂😂😂ጤና ይስጥልኝ
@Almas-96
@Almas-96 24 күн бұрын
ኧረ በህግ ሽሮዬዬዬ እኛም አልጠገብናት😅
@MelAya-jc1fi
@MelAya-jc1fi 24 күн бұрын
God bless America 🇺🇸❤
@foursisters3582
@foursisters3582 24 күн бұрын
👹😈
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 24 күн бұрын
ልትወደድ ነው ባለ ውለታችን ሽሮ
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 24 күн бұрын
ሽሮይ ከፍ ከፍ በይልኝ የኔ ሽሮ
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 24 күн бұрын
አቤል ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤
@ibronure8321
@ibronure8321 24 күн бұрын
አቤሎ ❤ የስራ ሰው
@gerab7613
@gerab7613 24 күн бұрын
ሸሮ ወጥ ታሽጎ ሊሸጥ ነው የተባለው ጥሩ ነው! አተር እና ሸንብራ በደንብ ማምርት ነው አሁን 3 መቶ ብር ገብታለች 1 ኪሎ ሰለዚህ በርቱ እኛ ምንኖረው በሰማይ እርዳታ ነው🙏🙏🙏🙏
@SururSurur-xc6zv
@SururSurur-xc6zv 24 күн бұрын
ወይ ሹሯችን የውጭ ዜጋ ከገኘት አይለቀትም ደሀ አለህ ይድረስለት
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 24 күн бұрын
እሱነበርየቀራቸው ሹሮየሀቢቢ ያሂሉ 😊😊😊
@arasiaamman-zp6kz
@arasiaamman-zp6kz 24 күн бұрын
Shiroyee❤❤❤
@helenhelen5899
@helenhelen5899 24 күн бұрын
ቀን ወጣልች ሽሮዬ❤❤❤
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 24 күн бұрын
YASAZENALE YESEWE NEBESE BE SEWE EGE SETEFA LEBE YESEBRALE NEBESACHEWENE YEMAREWE...
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 24 күн бұрын
አይ ስጋዉን ተውንላቸው ደሞ በ ድሃ ሚገባ መጣቸው ልታሶዱዱብን አይ እዲላቺን ሺሮዬ 😔😔😔😔
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 24 күн бұрын
😂😂😂
@neimasani5818
@neimasani5818 24 күн бұрын
ሽሮዬ አሳዳጊያችን ታዋቂ መሆንዋ አስደስቶኛል
@Meyser114
@Meyser114 23 күн бұрын
tanks
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 24 күн бұрын
አይ ሽሮዬ የኔ ፍቅር በምን አይናቸው አይብኝ የቀረሽን አንች ነበርሽ❤😂😂
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 24 күн бұрын
ሰላም ለሃገራችን🙏
@ashagretadesse6935
@ashagretadesse6935 24 күн бұрын
እኔ ሽሮ አልወድም እስኪሰለችኝ አሳድጋኛለች
@zd820
@zd820 24 күн бұрын
እና መሰግናለን አቤል በርታ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 24 күн бұрын
አገራችን ስላም አድርግልን አምላክ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 24 күн бұрын
ወይ ሽሮ ወደ ውጪ ገና ብዙ ነገር ይሰማል ❤❤❤
@ramarama5784
@ramarama5784 24 күн бұрын
ፈትህ ላሳደገችን ለውዷ እናታችን ሽሮ ❤
@user-pf5pn3wu3i
@user-pf5pn3wu3i 24 күн бұрын
ፍትህ ለሽሮ 😢😢😢😂😂😂
@user-bz9dp4rq7s
@user-bz9dp4rq7s 24 күн бұрын
My shiro🥰
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 24 күн бұрын
ሸሮየ❤❤❤
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 24 күн бұрын
10q ABELOO
@husseinal-surihi3868
@husseinal-surihi3868 24 күн бұрын
Sla shruo tawralh wary tafa
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Enam..alazenkum
@Wereqatube
@Wereqatube 24 күн бұрын
Wey america
@hamedkader4979
@hamedkader4979 24 күн бұрын
እናታችን ሽሮ እንኳን ደስ አለሽ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 24 күн бұрын
ሽሮ ቀን ወጣልሽ ኤክስፖርት😂😂😂
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 24 күн бұрын
ያለን እሱ ነው እሱንም አያችሁት😂😂😂
@bezabihondu5276
@bezabihondu5276 23 күн бұрын
ተልኖሎጅ ኮርጆ ስንት ተክኖሎጅ ለምፈርኩት ሽሮ መስራት አቅቷቸው ሽሮ አንተክትከው አሽገው ወደውጭ እክስፓርት ማድረግ ምሳካ አይመስለኝም::
@elaybright8884
@elaybright8884 24 күн бұрын
OK እኛ ስንተኛ ጮሌወቹ መጡ አቤል የታይላንድ እና ኮርያ ጀፓን በዉጪ ሀገር ለሚሸጡ የሀገራቸውን ደረጃ መጠበቁን ደረጃ መዳቢና ፍቃድ ተሰጥቶት ነው በዉጭ አገር መሸጥ የሚችለው ለምን ቢባል ምግብ ሀይለኛ ዲፕሎማሲ ነው የዜግነት መታወቂያ ጭምር ነው ዝም ብሎ የሀገሬን ምግብ ብሎ መክፈት አይቻልም ትክክለኛ ደረጃውን የጠበቀ ለመሆኑ ከዋናው ሀገር ፍቃድ ሲሰጠው ነው የሚከፈለው ሰርትፌክሽን ለምን የሀገር ሀብት ነው እንደነዳጅ ወርቅ ሁሉ የባህል ምግብ ቀልድ አይደለም።።።
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 24 күн бұрын
የሽሮውን ዱቄት ብገዛ ይሻላል። የታሸገ ሺሮ ያክክክክ ነው!!!
@abbyssiniatube1752
@abbyssiniatube1752 24 күн бұрын
I won't buy that in a million years
@etafraw9993
@etafraw9993 24 күн бұрын
🤲🤲🤲🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷😭😭😭😭😭
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 24 күн бұрын
ዶሮ ወጥስ😊
@LjiMame___7
@LjiMame___7 24 күн бұрын
አማይሰለች ምግብ ቢኖር ሽሮ በንጀራ
@user-sy2fp3hb1s
@user-sy2fp3hb1s 24 күн бұрын
shiro Sinfinan Tametalech Yibilotina Enasum Yisnefy Jeba Bilanal
@DesalegnHailu120
@DesalegnHailu120 24 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 23 күн бұрын
ኮረት ልንበላ ነው በለኛ
@jjsjdjjejdjj7191
@jjsjdjjejdjj7191 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@awolwollo4215
@awolwollo4215 24 күн бұрын
ስጋ ሆነች በለኛ
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 24 күн бұрын
ሽሮን ስሰማ ሳሮን ትዝ የምትለኘ ነገርስ ከከከከከከከከ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 24 күн бұрын
AWROPLANOOO YETELEFECHEWE YECHE YETEREGEMECHE AMÉRICAIN. RUSSE TAGEGEWALECH....
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii 24 күн бұрын
Shero yen wed 🥰😅😅
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 22 күн бұрын
ምን ማለት ነው ደህና ሁኚ ሽሮ ? ሀለውለው ከማለት ተቆጠቡ
@adunaw738
@adunaw738 24 күн бұрын
ሽሮ ስላስ💀💀
@hawi8802
@hawi8802 24 күн бұрын
አረ አረ በህግ አምላክ ስዴ ኤክስፕርት እናረጋል ተብሎ ደሀው ሚስኪን ያገሬ ህዝብ ዳቦ እዳይበላ ሆነ ደሞ በሸሪት መጣችሁ ታዳ ዲሀው ምን ይብላ አረ ፍትህህህህህ
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 24 күн бұрын
ወይ ሽሮይዬ አዬ አስለምደን አስለምደን ተቀማን ግን ወጡን ከሆነ የሚሸጡት አንፈልግም በሊላ የሚገባው ኬሜካል ሣያንሰነ በገዛ ሽሮዬ በሽታ ልሸመት?
@amentedese8865
@amentedese8865 24 күн бұрын
አሀ በሷም መጡበን በሽሮማ አልደራደርም
@johnlamma5336
@johnlamma5336 24 күн бұрын
Biravo Abel
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 24 күн бұрын
ልትነግርልን ብትችል እንጀራን እንደተለመደው ቢያሽጉ አይሻልም? ሽሮ እኮ ጥንቃቂ ትፈልጋለች በቻይና የተበጠበጠ ሽሮ አበሻ ይበላል ብዬ አለስብም።
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 24 күн бұрын
የሰፈራችን ልጆች ተሰብስበን ዕሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው ያለእናት ያሳደገችንን ሺሮ ሲወስዱብን ቁመን አናይም እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 24 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@chuchugadesachuchugadesa9607
@chuchugadesachuchugadesa9607 24 күн бұрын
የምን በላውን ሽሮ እንካን እንዳንበላ ሊ ያደርጉን አስበዋል
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 24 күн бұрын
የቀረችዉን ሽሮ ወሰዱብን ለእኛስ የምመጣዉ ምንድነዉ ??
@samileges6138
@samileges6138 24 күн бұрын
ሽሮም አንብላ በቃ ።
@user-jj9kd7gu1b
@user-jj9kd7gu1b 24 күн бұрын
በእርግጥ ሀሳቡ ጥሩና የሚደገፍ ሀሳብ ሆኖ ሳለ ስጋት ግን አለኝ ምክንያቱም ፋብሪካ ብሎ ያለ ኬሚካል ስለማይታሰብ አርቲፊሻል ልትሆንብን ነዉ?
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 24 күн бұрын
ሽሮ ምን ሁናነው ሽሮውን አይቸነው የመጣው
@badrea36
@badrea36 24 күн бұрын
😂
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 24 күн бұрын
😂😂😂
@saramola8136
@saramola8136 24 күн бұрын
ማን ሊበላው ነው ውጭ አገር 😊😊😊
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 23 күн бұрын
Gala should be out from shiro okey
@edeletube700
@edeletube700 24 күн бұрын
ደግሞ በሽሮአችን መጡ እኔ ምንም አያምሩኝም ፕሮስስ ምናምን ምናምንቴ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 24 күн бұрын
ፈጣሪያ ሆይ በኢራን ሀገራላይ ለአሜራካ እሳት የሆነ መሪ ተካ
@badrea36
@badrea36 24 күн бұрын
አሚን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 24 күн бұрын
አረ ምነው አንተ አሜሪካ ብዙ ደሀ ኢትዮጵያዊ የሚኖርባት አገር ነች አይባልም 😳😔 ... ለሞቱት ነብሳቸውን ይማርልን::
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 24 күн бұрын
Kkklkkkkk yet tawikachawallesh?
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 24 күн бұрын
​@@user-yz6ip7ft5rበራሳችሁ ቁሞ ሀገራችሁን ኢትዮ አሜራካ አዱሩግት እሲበሳችሁ አተባልው
@SerkalemGetnet
@SerkalemGetnet 24 күн бұрын
😂ሳቄ ናልኝ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 24 күн бұрын
አረ ሺሮ በርበሬ ና በሶ እስይ ደሃው ሺሮኳን አዳይ በላ እክስፖርት ልሆነ ነው
@D.Ephraim
@D.Ephraim 24 күн бұрын
Alekelin beka😢😢😢
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 24 күн бұрын
ሽሮ አሜሪካን ውስጥ ደርጃው ወርድ ያለኮኬን ነው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 24 күн бұрын
Besera ena tenkol new yegdluachew enziya yealem ashebrwoch ena tenkoch
@meretwork
@meretwork 24 күн бұрын
weyene sheroye anchinem liywsduben new yetefu sigermen egachenene aebeceben lenker new keza egna begimo meret liyatefun new ere gud new fetar lazache meder sew welegi 😭😭😭😭😭😭😭
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 24 күн бұрын
YE SHEROYEE NEGERE YEMATESELECHE YEMERESATE YELEME ENKONE BE ALEME TAWEKECHE
@Mehlat
@Mehlat 24 күн бұрын
😅😅😅 ሺሩ
@melber7957
@melber7957 24 күн бұрын
Duketun lemen beterat atazegajum kewetu yelek???
@afomibelen8123
@afomibelen8123 24 күн бұрын
ይሄ መንግስት ድሀ ነው የጠላው ደሞ ሽሮን ለምን አይለቅልንም
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 22 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 102 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,6 МЛН
ሀብታሞች ብቻ የሚሄዱባት ሚስጥራዊ ደሴት
13:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 43 М.
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42