No video

Ablex ft Hewan (Kebraraye) አብሌክስ ft ሄዋን (ቀብራራዬ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

  Рет қаралды 3,028,660

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music :Ablex ft Hewan (Kebraraye) አብሌክስ ft ሄዋን (ቀብራራዬ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
በሐረር ቢራ ማስታወቂያ እውቅናን ያተረፈው አብሌክስ አሁን ደግሞ ከድምፀ መረዋዋ ከሔዋን ጋር በመሆን "ቀብራራዬ" የተሠኘ ምርጥ ሀበሻዊ ሥራ በምነው ሸዋ ቲዩብ ለእናንተ ደርሣል።
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 516
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
"ቀብራራየ" እጅግ መሳጭ ሙዚቃ ነው👍👍 በተለይ ደግሞ እየተቀባበሉ የዘፈኑበት መንገድና ክራሩ ሁሉም ቆንጆ ስራ እስኪ እንደኔ ሙዚቃው የተመቸው ማነው👏👍👍
@michelehonein6740
@michelehonein6740 5 жыл бұрын
እኔ
@bayeee9642
@bayeee9642 4 жыл бұрын
ደስይላልበጣምያምራ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
እኔ😘
@devetp8163
@devetp8163 4 жыл бұрын
እኔም
@luelshishay9774
@luelshishay9774 4 жыл бұрын
Ergetenga neng endene altemechekm hhhhhhhhhh😉.😉beewnet gen betam Maraki neber. Eyedegagemku soste new yadametkut
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
ፅድት ያለ ሃገርኛ ክሊፕ ነው👌 ቀረፃው ያምራል ዘፈኑም ውብ ነው 😘💚💛❤
@zenebhailu1257
@zenebhailu1257 4 жыл бұрын
@@HelenGPitts j}g} ኀኀ ለየአ ጨ
@trufatabebe3010
@trufatabebe3010 3 жыл бұрын
Fvvvgg
@rojaroja6111
@rojaroja6111 3 жыл бұрын
@@trufatabebe3010 ቮ
@Antenehleggesse
@Antenehleggesse 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል የተረሳችው ሜሪ አርምዴን አሰታወሳችሁን፡፡ ምርጥ ስራ ነው፡፡ ቅንቡሩ ያምራል የፈልምና የድምፅ ጥራቱ ወደር የለውም፡፡ በጣም እናመሰግናችኋለን፡፡
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
እኔም ተመችቶኛል 👍👍
@melateanedareg7680
@melateanedareg7680 4 жыл бұрын
ሽቨዚሽፍsfvs😓😠 ፭፤፮
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 5 жыл бұрын
ምነው ሽዋ........አማራዊ ባህል ውስጤ ነው አቤት ሲያምርባችሁ
@bizuayehulegesse5386
@bizuayehulegesse5386 5 жыл бұрын
ለጆሮ ተስማሚ መሳጭ ሀገርኛ ላዛ ያለው ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ በጣም ታምራላችሁ አቦ ይመቻችሁ እንደዚህ ነው ዘፈን
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
አዳሜ ድሪሳይመስል ጭጭ እያሉ ዝነኛሆነዋል እናንተን ገናዛሬ አየሁዋችሁ ድምፃችሁ በጣም ያምራል በተለይአቀራረባችሁ ዋውነው
@hamertesfaya4373
@hamertesfaya4373 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ዋዉ በጣም ነው የወደድኩት ሌሎቻችሁስ ከወደዳችሁት ላይክ አርኩ 🥰🥰
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የገጠረ ክሊፕ በጣም ነው የምወደው ❤❤👌👌👍 የሀብታም ፎቅ ማየት ሸለችቶኝ ነበረ 😎
@redieat
@redieat 3 жыл бұрын
This guy is smart, he is like a rapper turned to country music. Good job ablex beautiful music!!
@abiyniguse3139
@abiyniguse3139 5 жыл бұрын
አብሌክሳችን ፣ ከሺህ ላሌጉማ ፤ አንድ ሞናሊዛ ያሉት ያንተ አይነቱን ምርጥ ዜማ ነው 🙏🙏🙏 እባክህ ሜሪ አርምዴን ሰላም በልልኝ 😁 This is Superb👌👌👌
@Meek1one
@Meek1one 5 жыл бұрын
Abiy Niguse supperb isn’t the right word.
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
ሌላ የምወደው ሙዚቃ አገኘው የድሮ ነገር የነካው ሁሉ ያምራል ተምችቶኛል
@birukbirhane246
@birukbirhane246 5 жыл бұрын
አቤሌክስ አሪፍ ስራ ነው ዛፍም አበባ ነበረ ደሐም በቆይታ ከበረ ለሰው ልጅ ፅናት ዕንጂ መች ቃሉ ከላይ ተሰበረ😉
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 жыл бұрын
ጣም ያላት ዘፈን ናት። ሁሌም ከእኛው ጋር አዋዶ በዚያ ላይ እየፈጣጠሩ ማዘመን ያምራል። የውጭውን አምጥቶ እንዳለ በአማርኛ ተርጉሞ መጃጃል ነው የሚያስጠላኝ።
@helentadesse2140
@helentadesse2140 4 жыл бұрын
አይሴዎር እጅግ በጣም ቀብራራ ኢትዮጵያኖች ቀብራሮች ነን እኮ ቢርበን ቢጠማን ቢከፋን ቢቸግረን ለጓደኛ እንኳን የማናሳይ ቀብራሮች ነንን በእውነት ዘፍነዋል
@benonluel34
@benonluel34 4 жыл бұрын
Minas
@benonluel34
@benonluel34 4 жыл бұрын
Jong
@benonluel34
@benonluel34 4 жыл бұрын
,z
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
ልጅቷ አሪፍ ነች ፦ ቀብራራ ቀብራሪት እኛ ምንቸገረን ወፎቹ ቢንጫጬ አገራችን የረር ማደሪያቸው ዋጬ
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Ara baylgema agarachne gondar
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 3 жыл бұрын
I am so proud being Ethiopian 👈 you guys are awesome 🤩👍
@Mella341
@Mella341 10 ай бұрын
@keljochAlem
@keljochAlem 5 жыл бұрын
ቀብራራዬ ቀብራራ ነው ለሌላ ዘፈን።
@bereketbewketu7208
@bereketbewketu7208 5 жыл бұрын
የመጨረሻው ምርጥ ዘፈን ስብእናቸውን እናመሰግናቸዋለን!!!!!!
@melakabera4854
@melakabera4854 5 жыл бұрын
I love her voice let me know when she releases her own single..........በጣም ባይንቀለቀል ዘፈኑ ሀሪፍ ነበር
@butluckily8830
@butluckily8830 5 жыл бұрын
Melak Abera I feel the same way tinsh biregaga tiru new
@besufkaddebebe4753
@besufkaddebebe4753 4 жыл бұрын
This music is so underrated. . .nice!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፈጣሪዎች እንዴት ሲያስደስቱ...አሁን ቀንን ሙሉ ኦሆሆሆ ነይ ሆኑዋል...
@yafetmekonnen4646
@yafetmekonnen4646 5 жыл бұрын
ልዩ ነው የሰማነው፤ በአጭር ጊዜ አንድ ካሴት ያስፈልገናል! ወደነዋል፡፡
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አቀራረባችሁ እውነትም ቀብራራዬ በዚሁ ቀጥሉ ያምራል
@tombalegeru9461
@tombalegeru9461 5 жыл бұрын
ተስፍ አንቆርጥም ከአስር አንድ አናጣም ምርጥ ሙዚቀኞች
@abinetsolomon6771
@abinetsolomon6771 5 жыл бұрын
Thank you for respecting your oudience, im speech less, thank you for putting such an effort, thank you all off you who had been involved directly or in.... On this marvelous song. Special thanks goes to the singers
@kilogram5515
@kilogram5515 4 жыл бұрын
እንየ ኮ ቀብረርኩ በዚ ዘፈን😍🇪🇷💖🇪🇹
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን በተለይ ልጅቷ ድምፅ በጣም ያምራል
@user-hg8je4vk9m
@user-hg8je4vk9m 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ማርያምን
@user-jc6sy5cm9q
@user-jc6sy5cm9q 5 жыл бұрын
ከጉድ በላይ ነው እኔ አመሰግናለሁ ተመችቶኛል እዴው ያዝ ነው እዴው ለቀቅ በተረፈ ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኩዋን ለፆማቺሁ በሰላም አደረሳቺሁ መልካሙን እመኝላቺሁ አለሁ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው መልካምነት መልሶ ይከፍላልና።
@user-jc6sy5cm9q
@user-jc6sy5cm9q 5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 ጣጣ የለውም ግን ጥሩ ነገር ካለው ነው
@annewambugu5691
@annewambugu5691 Жыл бұрын
Good God! What did I do to deserve such a blessing to my ears! I loove this so much
@sarataye9870
@sarataye9870 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ድምፃቹ፣አልባሳቱ፣የቦታው ቀረፃ እናመሰግናለን ጅሮአችንም አይናችንም የማንም መጫወቻ ሆነብን እኮ ጎበዝ
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Kkkk
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 жыл бұрын
Rest in paradise Kobe thank you for sharing many years of your great talent with the world
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ማለፊያ ነው ቀብራራው ሃበሻ የምርጦች ምርጥ
@abdulhafizmdnur7134
@abdulhafizmdnur7134 5 жыл бұрын
የክፍለዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ አቦ ይመችህ
@user-mw5wx8ns1o
@user-mw5wx8ns1o 5 жыл бұрын
Love this song, wonderful..from israel🤩
@alemtegegn4071
@alemtegegn4071 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ።በዚሁ ቀጥሉ ትንሱማ ሙቅ ውሃ ውስጥ የገባ ፓስታ ይመስላል
@djtayeapp9848
@djtayeapp9848 5 жыл бұрын
አባቴ ትመቺኛለሽ አሪፍ ዘፈን ነው በርታ
@user-vw2ll8cg7f
@user-vw2ll8cg7f 3 жыл бұрын
ዋው ተምራላችሁ አይገልፀውም
@user-jl3gg3qw4f
@user-jl3gg3qw4f 5 жыл бұрын
ኣቦ ይመችሽ ድምጽ ይዘሻል ዋውው ተመቸሽኝ የተመቸቻችሁ like ግጩኝ እስኪ ይመቸኝ
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@luelshishay9774
@luelshishay9774 4 жыл бұрын
Lantem yemechek lengam yemrchen,,aykefelbet bikefelbetem egechesh neber endimechesh
@Tesfahun1
@Tesfahun1 4 жыл бұрын
ዋዉ የልጅቱዋ ድምፅ ያምራል
@Meharitov
@Meharitov 5 жыл бұрын
Ablex Magna ☘️ I enjoy your music. ❤️
@bethlehemabera8404
@bethlehemabera8404 4 жыл бұрын
Wow such a great video it shows part of Ethiopia..... It has a true Ethiopian vibe. I love it
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 жыл бұрын
great song👏👏👏talented vocalist 👌👌👌👌👌
@temesgenshuge226
@temesgenshuge226 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ አሪፍ ሥራ ነው 👌👌👌
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼ደስየሚል ዘፈን 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼. Thank you 💚💛❤️🙏🏼
@brhanutemesghen7126
@brhanutemesghen7126 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ኑሩልን!!!!!
@ethiopianabyssinia2600
@ethiopianabyssinia2600 5 жыл бұрын
haha super nice song bro.i am addicted wit it...kebraraye. do not accept bad comments. cause yegna admach zinegna enji tiru musica ayiwedim
@151360ful
@151360ful 5 жыл бұрын
ቀብራርዬ ምርጥ ስራ ነው፤ ድምጻችሁ ተዋህዷል፣ ሄዊ ድምጽሽ በጣም ያምራል፣ አዝናንቶናል !
@abelethio
@abelethio 5 жыл бұрын
Can't wait to move back home!
@semwondwossen9643
@semwondwossen9643 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ እኔ ወድጄዋለዉ በተለይ ክራሩ ድብርት ያስለቅቃል ፤፤፤
@mussiehabtom9183
@mussiehabtom9183 5 жыл бұрын
I really loved this music Remind me my swag ✊🏿🛑😍 ❤️
@tigesttigest6889
@tigesttigest6889 5 жыл бұрын
waww dese yemele ethiopiayow music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎵🎵🎼🎼🎼
@asnakechemero4415
@asnakechemero4415 5 жыл бұрын
በጣም ያምረል ምርጥ ሰራ ነው ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዌ
@nahouasoro5715
@nahouasoro5715 4 жыл бұрын
J'adore malgré le fait que je comprend rien de l'ethiopien ,juste le visionnage fait plaisir. Ablex très fort je l'ai découvert sur le track '' cyther abyssinia ''
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
ልዩ ስራ ነው ተመችቶኛል 💚💛❤
@abegiyatesfaye6870
@abegiyatesfaye6870 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን 👌🏽👌🏽👌🏽
@messaygebremariam6285
@messaygebremariam6285 4 жыл бұрын
YEHAGERUN bahile yalitewe gobez raper....ablex braaaaaaaaa keep it up...endezih aynet musica mesimat new yamaregn
@bosssboss8822
@bosssboss8822 5 жыл бұрын
ሆሆ ነይ ቅብራራየ ዋዉ አሪፍ ስራ ነው በጣም ድሰ የሚል ሙዚቃ 😍😍👌👌👌
@tigisteyayaw641
@tigisteyayaw641 5 жыл бұрын
የምርጦች ሁሉ ምርጥ እንዴት ደስ ይላል
@yourchannel3046
@yourchannel3046 4 жыл бұрын
ታይዳል ሙዚክ ላይ ሰምቼው ነው ፍለጋ ወደዩቲዩብ የመጣሁት። ቀብረር ያለ ሙዚቃ ነው። ድምጻችሁ፣ ዜማውና ቅንብሩ ድንቅ ነው። አስኔን ጋሽ ይርጋን ያስታውሳል። ክሊፑ ደግሞ ይምጣብኝ። ስሰማው ሁላ እየተንቀባረርኩ ነው።😂
@nebiyoumaba9295
@nebiyoumaba9295 5 жыл бұрын
ጽድት ያለ ስራ ይመቻችሁ የአራድዬ ልጆች
@etusamiloveshowfromsaudiar9678
@etusamiloveshowfromsaudiar9678 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውዶቼ ላይክ አማረኝ ላይክ ስጡኝ please
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
አብሮ ይስጥልኝ 👍👍
@1godislove794
@1godislove794 5 жыл бұрын
Haha. 😂 I love the music and the clip. Funny and cultural poem with melody. Good job 👍👍👍
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ብሌክስ 👍👍
@firsttime1734
@firsttime1734 5 жыл бұрын
ግራ እንዳጋባችሁኝ ፈጣሪ ዛሬውኑ ግራ ያጋባቹ !!
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ብደጋግመው ባየው ባየው ማልጠግበው እኔ ብቻ ነኝ
@techreview8151
@techreview8151 5 жыл бұрын
I love Kirar. Great performance .keep it up
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 4 жыл бұрын
Waw, it reminds me Marry Armidy . Good job 👍 💕
@liyatubeliya949
@liyatubeliya949 5 жыл бұрын
Batam arif👏 👏 👏. KEEP DOING THE B E S T
@genetadiha5848
@genetadiha5848 4 жыл бұрын
Betam new metemachugn👍🏽bezorekubet new maskaftachu bertu👍🏽
@danielfasika1588
@danielfasika1588 5 жыл бұрын
yemr betam mesach music nw ABLEX mrt performance bzu entebkalen kante I love it
@ermysiraj4547
@ermysiraj4547 4 жыл бұрын
Ufff migerm musika nw....: real Ethiopian music
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድምፅ ምርጥ ክሊፕ ባጠቃላይ ዋው ነው
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 5 жыл бұрын
Wow ልዩዩዩዩ ድምፅ ነው
@leulyilma8161
@leulyilma8161 3 жыл бұрын
Alex you made Best of Rap and ethio culture, and it's Best . Keep it up. The lady is lovely . make more. its going to be popular and lovely .
@ayalayal4167
@ayalayal4167 4 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@hpetes8412
@hpetes8412 5 жыл бұрын
This music deserves a million views
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Tesfish subscribe gechen esti
@dawitshiferaw5710
@dawitshiferaw5710 Жыл бұрын
Cherinetu yezelalem musika new Ablex ❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ሜሬ አረምዴን አስታውሳቹህን አሪፍ ነው
@zatormedia1
@zatormedia1 5 жыл бұрын
" Yewiste Yemiyasresa tefagn Tela Gesho " Awesome
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
i acknowledge the name 'Hewan' she make it this listenable....
@genetmollageny4256
@genetmollageny4256 5 жыл бұрын
ኦውውውው ምርጥ ስራ በርታ ወዳጄ ሲያምርባችሂ ቀብራሮቹ😍😍😍😍
@user-rv9ec2cn7k
@user-rv9ec2cn7k 5 жыл бұрын
ሲደላ
@genetmollageny4256
@genetmollageny4256 5 жыл бұрын
@@user-rv9ec2cn7k እጅግ ይፀዳሉ ጎበዝ ልጅ ነው አውቀዋለሁ❤
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 жыл бұрын
ለሁለተኛ፡ጊዜ፡ነው፡አስተያየት፡የጻፍኩት፡እባክሽ፡ብቻሽን፡የነ፡ሜሪ፡አርምዴን፡እና፡የነ፡አስናቀች፡ወርቁን፡ዜማዎችን፡ብትጫወች፡በጣም፡የሚኢያምርብሽ፡እንደሆነ፡ይሰማኛል፡
@fikerbella6896
@fikerbella6896 3 жыл бұрын
ሂዊቲ ጓደናዬ ትችያለሽ የምለው እኮ በምክንያት ነው አብሌክስ አንደኛ ስራ ነው የኔ አንደኛች ትለያላችሁ
@kidsyokishow2491
@kidsyokishow2491 3 жыл бұрын
i thought i was the only person that could rap like this
@madeinethiopia6716
@madeinethiopia6716 5 жыл бұрын
አንደኛ ዘፈን ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍
@poms_et7310
@poms_et7310 5 жыл бұрын
Wow wow wow wow Abela you did it!!!! Nice music with nice video clip. Bravo 👏👏👏
@annhabesh1641
@annhabesh1641 5 жыл бұрын
Hewan lela SIRA alat? I'm in love with her voice 😍
@daneyeldaneyel1354
@daneyeldaneyel1354 4 жыл бұрын
Tandem new
@karamaratube
@karamaratube 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ባልደራስ አከባቢ ቁጭ ማለት ነው ስራዋ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 жыл бұрын
Woooow ቀብራራዪ ሁሉም ነገሩ ያምራል
@mickeyfisseha3993
@mickeyfisseha3993 5 жыл бұрын
Everything mert!!! nice combination, killer clip 💯%
@semi_hope2307
@semi_hope2307 5 жыл бұрын
#1.ገራሚ ስራ ..ሳናደንቅ አናልፍም
@addisvlog1699
@addisvlog1699 5 жыл бұрын
Love u amhara peoples
@destroy7hem18
@destroy7hem18 5 жыл бұрын
Ethiopian people
@selinasweet8010
@selinasweet8010 5 жыл бұрын
ደስ ይላል አዲስ ሀሳብ ለየት ያለ ስራ 👌👌👌😍
@melakutegoude4949
@melakutegoude4949 5 жыл бұрын
NICE MUZIC
@djangot1381
@djangot1381 5 жыл бұрын
What a Nice song and best video clip 👌
@user-ut4ty5vf5r
@user-ut4ty5vf5r 5 жыл бұрын
ምርጥ አገር ዜማ ነው
@lavekonjo9055
@lavekonjo9055 4 жыл бұрын
Aref sera nw breta👌👌👌👌💚💛❤
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
እየተርሱ ያሉ ቅኝቶቻችን እንዲታወሱ ስላርጋችሁ በርቱ እላለሁ!!
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ በጣም ነው የወደድኩት 🎧🎧💃💃💃😍😍😍😍😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@onelove6229
@onelove6229 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01