በኛ-ጊዜ | በረከት በቀለ (ፍልፍሉ) Bereket Bekele | Filfilu

  Рет қаралды 99,044

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

Жыл бұрын

Ethiopia: በኛ-ጊዜ | በረከት በቀለ (ፍልፍሉ) Bereket Bekele | Filfilu
በኛ-ጊዜ በትዝታ በመመለስ ያለፈወን ጥሩም ሆነ አሳዛኝ ጊዜ በማስታወስ ዛሬን የሚያድሰ አዝናኝ ዝግጅት ነው።
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZfaq with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅KZfaq
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotentertainment
t.me/ZetenegnawShi_Official
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/abrhot_entertai...
✅WEBSITE
www.abrhotentertainment.com
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#ethiopianmovie
#begna_gize
Copyright ©2022 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 51
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በርታልን ቤተ ክርስቲያንም የበረከት ስራ ስታስተባብር አይቸሃለሁ::
@zm645
@zm645 Жыл бұрын
Lemn aykedsilhm
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ወዴሜ በርታ ለቲቨ የሚመጥን ሾ ነው።ፍልፍሉ ግን ብሶበታል ፈጣሪ በለቅሶ ዘመን ሳቅን የሚሰጥን ወድም ስለሰጠን ይመስገንልን ክፉ አይንካው።ፍልፍሉ ግን አንደኛ ነው እውነት እሱ ይለያል!!
@user-uh6sz6rt1l
@user-uh6sz6rt1l Жыл бұрын
በረከት በቀለ ምርጥ አዝናኝ ኮሜዲያን ነው እናመሰግንሃለን እንወድሃለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
ፍልፍሉን የሚያክል ኮሜዲ የለም ቀልድ አያልቅበትም በርታ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
great comedian ! ! ! አቤት ፍልፍሉ ስወድህ
@bintsied6276
@bintsied6276 Жыл бұрын
የምር ምርጥ ጨዋታ ነዉ የኛን ግዜ ያስታዉሳል ቶቶሎ አቅርቡልን
@munaaustin7248
@munaaustin7248 Жыл бұрын
Good job 👏
@user-yb4jn3rs8e
@user-yb4jn3rs8e 7 ай бұрын
ዋው ዋው በርታ ወንድማችን በጣም አሪፍ ሾው ነው
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ከአስተዳደጋቸው ጀምረህ መጠየቅህ በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁንም በጣም አደንቃችዋለው ፍልፍሉ ክክክክክክ አንተ መአተኛ የሰፈራችሁ ትምህርት ቤት ተመቸኝ ክክክክ በቀጣይአርቲስት ነፃነት ወርቅነህን አቅርብልን በናትህ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
የኛ፡ጊዜ፡ደስ፡ይላል፡ፍልፍሉ
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 Жыл бұрын
Gud job, keep it up.... 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@hussienahmedethio4222
@hussienahmedethio4222 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እኪ ኢንተርቢበምው አንደኛ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
እረ ገደልከን ፍልፍሉ!!!!😁😁😁😁😁😁 አንደኛ!!!
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
So funny, God bless you Flflu
@user-mj9ge2kb6s
@user-mj9ge2kb6s Жыл бұрын
Arif new👏
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
Areef new.
@kalikali5826
@kalikali5826 Жыл бұрын
wuy felfelu lebh frs metaderg comedian
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
አብሌክስና ፍልፍሉ በጣም ነው የምወዳችሁ አብሌክስ ዪመችህ😢😮😅😂
@nathanizm1637
@nathanizm1637 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ትለያለ እኮ
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Жыл бұрын
ደስ ይላል ኘሮግራሙ በርቱ ወንድሞች
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅እውነትም የኛ ጊዜ የውሻው so funny
@neba1234
@neba1234 Жыл бұрын
ፍልፍሉ "ኧ" ማለት በጣም ለምዶበታል
@ermiyaskassawermisho876
@ermiyaskassawermisho876 Жыл бұрын
የውሻ አፍንጫ ይቀዘቅዛል?!!!!!! ትመቸኛለህኮ ፍልፍሉ ምርጥ ምርጥ ሾው ነው በጣም በጣም
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 Жыл бұрын
Filfilu minshe eyawerak e e e yemitlew
@amanueltela349
@amanueltela349 Жыл бұрын
Yemcheh abo felflu hulu negrh sak eko neh
@HTECH.
@HTECH. Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ገና ሳይህ ነው ምታስቀኝ
@officialbayulotube4218
@officialbayulotube4218 Жыл бұрын
er bereket mech yikeldal gn ale ende endesu gn wow🤣🤣🤣😇👌💪💪💪
@hassensani38
@hassensani38 Жыл бұрын
አድክም ፍልፍሉ😂😂🎉🎉🎉
@netsanetdanells3193
@netsanetdanells3193 9 ай бұрын
He
@hussienahmedethio4222
@hussienahmedethio4222 Жыл бұрын
ምንም አላሶራሀውም እኮ ልምድ ካላቸው ሰወች ልምድ ውሰድ ፍልፍሉ እኮ አይጠገብም
@birktesenay4502
@birktesenay4502 8 ай бұрын
ፈልፌ ግመጠው ሳገኝክ ነጻ እምስ እጋብዝካለው
@binov664
@binov664 Жыл бұрын
ere part 2
@antaeme5633
@antaeme5633 Жыл бұрын
Ere filflu
@mekmek7370
@mekmek7370 Жыл бұрын
Ere mn dnew e e e new eko kemiyaweraw mibezaw ere e e e
@tobiatube-9368
@tobiatube-9368 Жыл бұрын
አቦ በየደቂቃው የምታስገቡትን ዲቤ አቁሙልን.....ተመስጠን እንኮምኩምበት🎩🎩🎩
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 Жыл бұрын
ሰገጤ
@alemmadunaa6226
@alemmadunaa6226 Жыл бұрын
😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
ነፍጠኛ የሰራዉ ሀወልት የኛ ግዜ አይደለም እኛ የኢሐዲግ የሰላም, የልማት,የፍቅር, የአራዳ ዘመን ግዜ ነን አሁን የደርግ ልጆች ተመልሰው መጥተዉ ሀገሩን አደሙት እንጂ። አንተ ግን በማንነትህ የማትኮራ ወይጦ,አዊ, አገዉ,ካየ‍ላ, ኩንፉል, ፈላሻ ,ሺናሻ, ቡልጋ, መንዝ, ምንጃር, ቅማንት,ጋፋት,አርጎባ, ህምጢ, ነህ።
@onelove7063
@onelove7063 Жыл бұрын
እንደዚ አይነትም ሰው ምድር ተሸክማለች wow
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk ante leba agame. Junta..erehabtegna deha lemagni..2 milion agame gelenal .ezaw tigray nur..minabatachu endemitbelu enayalen...Dr abiy king nw..tigren atefalen kkkkkkk gena talkaleh
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
@@ericraehmisch8073 no more ጦቢያ
@Abidara19
@Abidara19 Жыл бұрын
.........😀😀
@kalikali5826
@kalikali5826 Жыл бұрын
mtykutn teyake gn astekakelut "spill your gut or fill your gut" milewu lay yalutn tyakewoch aynt tykewu bro copy kargen ayker arif argen copy enarg
@besufkaddebebe4753
@besufkaddebebe4753 Жыл бұрын
The background laughter is really unnecessary.
@tesfaemnetmegnot3192
@tesfaemnetmegnot3192 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣.....!
@user-hu1sg2fx9o
@user-hu1sg2fx9o Жыл бұрын
L L
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 2 ай бұрын
በጣም ትደብራላችሁ፣ በተለይ አዘጋጁ።
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም@kalb2 ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 500"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም@kalb2 ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 500"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
20:38
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 257 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
30:34
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 207 М.
ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን በሳቅ አስለቀሰው @TsedalEntertainment-1 @zewgetube
23:32
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 114 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ
25:58
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 370 М.
Interview with Bereket Bekele Filfilu - Very Funny
47:18
EthiopianInterview
Рет қаралды 203 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል - Zetenegnaw Shi sitcom drama
31:56
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 182 М.
Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH
15:26
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,5 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 2,1 МЛН
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25