የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች

  Рет қаралды 143,309

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #kidneydisesase #healthtips
የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 375
@drdagmawitesfaye7913
@drdagmawitesfaye7913 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ! በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው. የምታስተምሩት መንገድ የምትገልጽበት ደረጃ በጣም ብዙ ሰዎችን በሚመጥን ደረጃ በሚገባ ስለሆነ ብዙ ሰው ትጠቅማላችሁ ብዬ አስባለሁ. እኔም አብሬ ያችሁ ለመስራት እፈለጋለሁ. እንነጋገራለን
@tsionb8309
@tsionb8309 3 жыл бұрын
ከ ኀዐ
@abdullahhaiahmed380
@abdullahhaiahmed380 3 жыл бұрын
Batam tanky
@meseretbelihu2564
@meseretbelihu2564 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ
@hennamamtadbaby7399
@hennamamtadbaby7399 3 жыл бұрын
@aragetaarageta8955
@aragetaarageta8955 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-km2mx2zo7k
@user-km2mx2zo7k 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ሙከራችሁን እናመሰግናለን
@user-uh7qh9he8l
@user-uh7qh9he8l 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጡሩ ትህምርት ነው ❤️
@dawittessema9128
@dawittessema9128 3 жыл бұрын
Very helpful.Thanks
@dawdotube9198
@dawdotube9198 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ትምህርቱ እናመሰግናለን
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት
@betyhailu914
@betyhailu914 4 жыл бұрын
Thanks!!!!!
@tekebaalemu7729
@tekebaalemu7729 4 жыл бұрын
gentle ladies thank you
@ZakiDako-py9zb
@ZakiDako-py9zb Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@orithailu4856
@orithailu4856 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ተባረኩ
@ODM2019
@ODM2019 4 жыл бұрын
Tebarakuu
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 4 жыл бұрын
BEKA TUBE amen... Dr. Isabel
@amanabraham8831
@amanabraham8831 Жыл бұрын
Thank you .
@meronalemayehuhaile
@meronalemayehuhaile 4 жыл бұрын
Thanks
@AlexAlex-mq5sk
@AlexAlex-mq5sk 2 жыл бұрын
በጣም ግልፅ አገለለፂ ነው፣ተመችተችሁኛል፣ ከልብ አመሠግናለሁ ቀጥሉበት ዘመናችሁ ይበረክ👍❤
@jonassamuel2554
@jonassamuel2554 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@goodgirlshabasi7834
@goodgirlshabasi7834 3 жыл бұрын
የእውነት እኔም ሁላሊቴን ታምሜያለሁ እኪ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ይማርሽ
@user-zw4kp9zq4d
@user-zw4kp9zq4d 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ አቦ እኔም ታምሜለሁ
@user-ri7tm4tn7c
@user-ri7tm4tn7c 3 жыл бұрын
ጎኔን ነዉ ያመመኝ እሱ ይሆን እህት መልሽልኝ
@user-mi3uc5tl3j
@user-mi3uc5tl3j Жыл бұрын
ፈጣሪ ኣምላክ ይማርሽ🙏
@user-mi3uc5tl3j
@user-mi3uc5tl3j Жыл бұрын
@@user-ri7tm4tn7c ኣይዞሽ ኣይደለም በምትሰሪው ስራ ይሆናል🙏
@zeinabtube4278
@zeinabtube4278 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን
@YerasworkAgonafer
@YerasworkAgonafer 7 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-id8qw6vk1d
@user-id8qw6vk1d 3 жыл бұрын
እናመሠግናለንግንአላህይጠብቀን
@user-rw9ci7sc8h
@user-rw9ci7sc8h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@birhanubelay8565
@birhanubelay8565 Жыл бұрын
Thank you
@user-xh9tf2mp9f
@user-xh9tf2mp9f 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን::
@SsSs-og3pn
@SsSs-og3pn 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 Ай бұрын
THANK YOU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Жыл бұрын
እናመስገናለን
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናል ዉዶች
@teddy318
@teddy318 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mulugetadesalegn6558
@mulugetadesalegn6558 Жыл бұрын
I like ur program
@doctors9103
@doctors9103 Жыл бұрын
I see my self in you Good job
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 3 жыл бұрын
በርቱ ወሳኝ ትምርት
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@azmeramolla4831
@azmeramolla4831 4 жыл бұрын
Enamesegnalen docters
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 4 жыл бұрын
Azmera Molla egnam enameseginalen... Dr. Isabel
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 4 жыл бұрын
❤❤❤በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@nooreth6602
@nooreth6602 10 ай бұрын
እና መሰግናለን
@HyaatSeed-hq5bq
@HyaatSeed-hq5bq Жыл бұрын
እናመሰግነለን
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 2 жыл бұрын
በርቱእህቶቻችን፣ይህውነውሰውንየጎዳውብዙውን
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 3 жыл бұрын
አላህ.ይህይጠብቀንያርቢ
@mohammedhussein4906
@mohammedhussein4906 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@habitamusharo5077
@habitamusharo5077 4 жыл бұрын
Betam des yilali bizu timihirt tekebiyelo bebekule geta yibarkechu tebereku
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበረከቹሁ
@kamiljemal4875
@kamiljemal4875 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም አመሰግነቹሀለሁኝ
@sagasaga6508
@sagasaga6508 4 жыл бұрын
Selame Enamesgenalne
@alebachewgete2071
@alebachewgete2071 4 жыл бұрын
good!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!please advice more detail in other video about the prevention of kidney disease before it happen
@orithailu4856
@orithailu4856 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ
@markosnegussie433
@markosnegussie433 Жыл бұрын
So exlent wawwwww gerets ethiopan 👌 notification...
@EdenGmedhin-ze5vf
@EdenGmedhin-ze5vf 7 ай бұрын
Betam amesegnalew ehtoche 🙏🙏gn ene mokatama bota slemnor le kulalite tenenet kezkaza wuha new metetat yalebn 🙏
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 3 жыл бұрын
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ አልሃምዱሊላህ ከ1442አመት በፊት በቁርአንና በሃድስ የተከለከሉ አንድም ነገሮች የሉም አሁን ሳይንስ ጎጅ መሆናቼውን ያረጋገጠ ቢሆን እንጅ !
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
ሙስላkkkkk
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 3 жыл бұрын
@@ttigistttigist2200 ማረጋገጥ ትችያለሽ!ጌታችን አላህ በቁርአንና መልክተኛው ሙሀመድ በሀድሳቼው የከለከሉት ነገር በሙሉ ለሰው ልጅ ጎጅ የፈቀዱት ሁሉ ለሰው ልጅ ጠቃሚ መሆኑን ሳይንስ አረጋግጧል።
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 жыл бұрын
@@seadamohammed2897 👍👍
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 3 жыл бұрын
@@seadamohammed2897 👍👍👍👍👍👍👍👍
@samiramara6460
@samiramara6460 2 жыл бұрын
በቲክክል
@thooriparakki5712
@thooriparakki5712 3 жыл бұрын
arif nachu yemr
@sameeramohamed9707
@sameeramohamed9707 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን እንኛ ተጠንቅወን አንዘልቀዉም እመሰግናለሁ
@abdinasir8694
@abdinasir8694 Жыл бұрын
Txs
@aymenaliyu5014
@aymenaliyu5014 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ እነ ዶ/ር በጣም አሪፍ ኢንፎርሜሽን ነው ፡ያውም ባሁኑ ጊዜ ባልታሰበ ሁኔታ ብዙውን ሰው እየፈጀው ያለ በሽታ ነውና ለመረጃቹህ እናመሰግናለን ፡ሰላማቹህ ይብዛ ።
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 4 жыл бұрын
Aymen Aliyu amen
@mesretnagah7464
@mesretnagah7464 Жыл бұрын
ሰላም እዴትናቹ ዶክተሮች እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
Betam new yemnamesegnew berth betam tmehret eyewesegnebet new
@mull584
@mull584 Жыл бұрын
Good girls god beless you gues do good job you gues looking good to!!
@user-nl3qi4lv3j
@user-nl3qi4lv3j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🇪🇹
@tub6901
@tub6901 4 жыл бұрын
እናመሰግናል
@misabaabo2787
@misabaabo2787 4 жыл бұрын
Thanks
@avvalsaid7135
@avvalsaid7135 3 жыл бұрын
እኔ 20 አመቴ ግን በጣም እራሴን እጠራጥራለሁ ያመኛል ያለሁት በሰው አገር ስደት ላይ ነኝ ደአ አርጉልኝ
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 жыл бұрын
ዉሀ ጠጪ
@monanajash1007
@monanajash1007 2 жыл бұрын
በግድንስ አፍልተሽ ጠጭ
@moamna9019
@moamna9019 Жыл бұрын
አብሸረ አላህአለን እኔም ያመኝል ጨቆኝል
@moamna9019
@moamna9019 Жыл бұрын
​@@monanajash1007ጥሩነዉድ
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 9 ай бұрын
አናመሰገናለነ❤
@danielhaile9748
@danielhaile9748 Жыл бұрын
betam afif doctar
@hasmahasma5072
@hasmahasma5072 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጎበዞች በርቱ
@user-dd1yo2oq4r
@user-dd1yo2oq4r 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ጥያቄዬ የተለዬ ፈሣሽ ሲኖርሣ
@zelalemtsegaye8096
@zelalemtsegaye8096 4 жыл бұрын
betam tiru timihiriti newu .kulaliti beshita lalewu yejeriba himemim alebeti woyi?
@zabibasalam9675
@zabibasalam9675 Жыл бұрын
አናመሰግናለን አላህ ይጣብቀን ኩለሊት ከበድ በሽተ ነው
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 2 жыл бұрын
እውነት በጣም የምጠይቅሽነገር አለኝ ስለኩላሊት ማለት ነው ስልካችሁን እባክሽን ልለምንሽ አደራሽን
@mohsir6664
@mohsir6664 Жыл бұрын
አልኮል መጠጥን ሙሉ በሙሉ አቁሙ ማለት ነበር የነበረባችሁ። ለምንድን ነው በመጠኑ እያላችሁ የምታለሣልሱት!!! ቡና ሲበዛ ጉዳት ካለው አጠቃቀሙን መቀነስ ተገቢ ቢሆንም አልኮልን በመጠኑ ተጠቀሙ ማለት ግን የአልኮል መጠጥ አምራቾችንና ነጋዴዎቹን ከማስደሠት ያለፈ ፋይዳ ይኖረዋል ብለን አናስብም። በተረፈ ግን ስለ ኩላሊት ህመም በጥልቀትና በዝርዝር ያቀረባችሁልን ፕሮግራም እጅግ ጠቃሚና ወሳኝም ነው። አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን ክቡራን ዶክተሮቻችን !!!👍👍👍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏እናመሰግናለን 🙏
@derejemekonin3560
@derejemekonin3560 2 жыл бұрын
you all thank you for your brief! I do have a concern.Right from a week I am experiencing swallowing on on one of my legs but I am feeling pain at that particular. Could it be this problem?
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much
@melkamsirachane4567
@melkamsirachane4567 Жыл бұрын
Bemejemeriya amesegnalehu Dr ene yemteyikew tyake huha altetam gin shint bzugze tolo yimetal, gira gone ereft yelewum betam ende esat yakatlegnal tnsh dekika skom yamegnal, menged keteguazkugnm yamegnal, shint tinsh tesasche kekuaterku behode yiserachna yakatlegnal, ena kandim hulete hkmna tayichewalehu gin mefthe yelewum ena mefthewun btnegrugn ???????
@kaah-sw4rj
@kaah-sw4rj Ай бұрын
በጣም ነው የማመሠግናችሁ ከምትሉት የህመም ሥምት ውሥጥ ይሠማኛል በጊዜ ወደጤና ተቋም እንዶሄድ መክራችሁኛል አመሠግናለሁ በርቱልኝ
@sebseb2585
@sebseb2585 4 жыл бұрын
Betam enamesgnalen teyake alege shikor yalat sete meweld techlalech weys atechlm
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
በእግዛብሄር እሱ ይጠብቀን እንጅ እኔ ኩላሊት ጠጠር አለብሽ አሉ ህክምነ ሂጅ እነ ሽንቴን ስሽነ በጣም ያመኙል ቶሎ ቶሎ ሽንቴ ይመጣል ውሀ ስጠጣ ይመረኘል በእግዛብሄር ምን ላድርግ ኡፍፍ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ሎሚ በውሀ ጠጭ
@user-sl6zj3ki3c
@user-sl6zj3ki3c Жыл бұрын
እና አመሰግናለሁ
@user-bc6vs4jh4q
@user-bc6vs4jh4q 4 жыл бұрын
አባካቹህ አድራሻ አሳውቁን
@wakaoda
@wakaoda Жыл бұрын
you're the best Dr!!! Please another video on sexual.
@GggGgg-ec5zt
@GggGgg-ec5zt 4 жыл бұрын
enamasaginalan ene yacaguwara madihanit hulem ewasidalahu gone lay baxam yamanyal shinte arafa alawu ena min madirag yishalal
@alebachewargaw637
@alebachewargaw637 3 жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም አመሠግናለሁ !!! ውሀ ለቋጠረ ኩላሊት መድሃኒቱ ምንድን ነው
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በረቱ እኔእያመመኝነው በስደት ዱአዲረጎልኝ አላህ እዳላቀኝ ከዚህ በሽታ እድሜ25 ነኝ ጨቆኛል
@user-yc9vv9tr9i
@user-yc9vv9tr9i 4 ай бұрын
ayizoshi
@user-hs5xr9fe2h
@user-hs5xr9fe2h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug5oi8ns5y
@user-ug5oi8ns5y Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@AMANUALTAMERAT
@AMANUALTAMERAT 11 күн бұрын
Takew
@nooreth6602
@nooreth6602 10 ай бұрын
@ZelalemZeleke-vd9if
@ZelalemZeleke-vd9if 7 ай бұрын
Thanks very much next kidney stone collected ከሆነ muscle pain yisemal woy? Miknyatum bekirbu jemiro left kidney yamegnal beza site teste scrotum jemiro hand muscle iyamemegn new kidney stone libel woy?
@saraali4196
@saraali4196 3 жыл бұрын
ዶክተርየ እናመሠግናለን ኧረኔም ካድ ጉኔ በጣም ሙቀት አለብኝ ምን ትመክሩኛላችሁ
@thooriparakki5712
@thooriparakki5712 3 жыл бұрын
bedem mrmera yleyal
@leularegawi4315
@leularegawi4315 4 жыл бұрын
ጎበዞችበጣምተምሬበትአለሁበርቱናሰልካቹእፈልጋለሁ
@meleseayele5482
@meleseayele5482 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@melatyeyashilij3006
@melatyeyashilij3006 Жыл бұрын
Be ande gona yemkatal semat ena betam emrbes hemam alag
@naemalovo251
@naemalovo251 3 жыл бұрын
Ene Yehe Hulu Melikite Yelenyen Gin Yexazaxezenali Miladerege
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 4 жыл бұрын
Gunen yakatilegali midinewu dukitri
@tigistbekele5104
@tigistbekele5104 Жыл бұрын
D/r bantachu kulaleti enfkshin mine maregi aleabeni???
@afenananedulgbar5092
@afenananedulgbar5092 3 жыл бұрын
እኛም እንወዳችዋለን ይመቻቹ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
😍😘
@mesiwerku8603
@mesiwerku8603 3 жыл бұрын
የእኔ መልካሞች እናመሰግናለን እናመሰግናለን ግን ባላቤቴት በጣም ነው የምአመው አንዱ ኩላልት ቆስሎዋል በጣም ድኩም ይለዋል መፍትሔ ምንድን ነው??
@degneshsorsadebancho5923
@degneshsorsadebancho5923 3 жыл бұрын
Bexam gobexih
@wubilemma9825
@wubilemma9825 3 жыл бұрын
Yagere Kongoche Bertulen Betala Ginza nachehu.
@emaelafworku2255
@emaelafworku2255 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክራችሁ ይበረታታል ነገር ግን በመሀል በመሀል ስትስቁ ፌዝ ይመስላል ይሄ ቢታረም ሌላው በጣም ጥሩ ነው በርቱልን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
😘
@aminaharake5556
@aminaharake5556 2 ай бұрын
ሠህ
@alemaza5912
@alemaza5912 3 жыл бұрын
ዶክተርየ ጧጧት ስነሳ ልቤ በጣም ይመታል የምን ችግርነው ሀኪም ቤትመሄድ አልችልም ስደትነኝ
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄይን ሰላቀረባቹልኝ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
ፋፊ እኛም እናመሰግናለን። እንዲቀርብላቹ የምትፈልጉትን ማንኛውም በሽታ ጠይቁን። ከዶ/ር እየሩስ።
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j 4 жыл бұрын
እሽይ ዶክተር አመሰግናለሁ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ግን እዚህ ላይ መጠየቅ አልፈልግም ከሴት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ከቻልሽ በውስጥ ትመልሽልኝ ከይቅርታ ጋር
@user-ed7pr9wg8s
@user-ed7pr9wg8s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
ፋፊ በtelegram @Jery8 ላት ጥያቄ መጠየቅ ትችያለሽ። ከዶ/ር እየሩስ
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
አላህ ይሥጥልን
@solomonabadi120
@solomonabadi120 4 жыл бұрын
ጨስለ ጨጓራ በሽታ ብትነግሩን፡፡ ኣገላለፃቹ ቆንጆ ነው።
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,2 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 71 МЛН
የኩላሊት እጥበት ታካሚዎች ፈተና
21:46
Nubia Media Productions
Рет қаралды 2,2 М.
✅4 የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች(four cardinal symptom of kidney stone)
11:16
Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና
Рет қаралды 29 М.
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 693 М.
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 1,2 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 19 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 6 МЛН