አንዳንድ ሴቶች ለምን በዱርዬ ወንዶች ይሳባሉ?

  Рет қаралды 137,529

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

#Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
አንዳንድ ሴቶች ለምን በዱርዬ ወንዶች ይሳባሉ?
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 752
@sintayehunigussie8392
@sintayehunigussie8392 5 жыл бұрын
thank you your very understand the truth keep it up on it is so educative channel and video you are full me with a bunch ideas and information
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ♥ጥሩ ትምህርት ነው ቆንጆ እናመሰግናለን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
sariye assid yellegnim attifrrii
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ቆንጆ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 5 жыл бұрын
i heard your teachings from staring from beginning to end. it's no 1 and beautiful. God bless you more and more. Egziabher enanchi aynet setochen yabzalen
@ffikirffikir7237
@ffikirffikir7237 5 жыл бұрын
ዱርዬ ጨዋታ ብቻ አይደለም ያለው እውነተኛ ፍቅርም ዱርዬ ጋር ነው ለዛ ነው
@emanale7626
@emanale7626 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በግል የማገኛቹ አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር ብታመቻቹ በጣም አሪፍ ነው ብዙ እህቶ or ወንድሞች ስነ ልቦና እርዳታ የምንፈልግ እንኖራለን
@eyerushabeshawi9211
@eyerushabeshawi9211 5 жыл бұрын
lemisale?
@ADDISINSIGHT
@ADDISINSIGHT 4 жыл бұрын
09 19 80 08 10 whats app and telegram number
@MuhammadMuhammad-ir8jw
@MuhammadMuhammad-ir8jw 3 жыл бұрын
እርትክልነሺ ማርየነገር ቀጥዪበት ቡዙነገር ነዉ የተማርኩት
@sebsibt9694
@sebsibt9694 5 жыл бұрын
ቆንጆ ይህ ነገር ለትዳር ይመቻል ወይ ያልሺው ማጠቃላያ ሐሳቦች በጣም ተመችቶኛል አቦ ይመችሽ የኔ ውድ
@haftutareke1525
@haftutareke1525 5 жыл бұрын
Very interesting.............!!!!hw do u got the approach??
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን እንወድሻለን ብዙ ትምህርት አገኘሁበት
@jenaatjenaat8030
@jenaatjenaat8030 5 жыл бұрын
አመስተኛው የኔ መስፈርት ላይ በጣም ትክክል ነሽ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ወይ አልፈልግሽም ብሎ አልቆረጠልኝ ኡፍፍፍፍፍ
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Me to
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 4 жыл бұрын
@@iloveyouethiopias3495 siansesh new
@aberamulualem8669
@aberamulualem8669 5 жыл бұрын
ፋራ ከሚስመኝ ዱርየ ይንከሰኝ 😂የአባ ገብረሀና አባባል ናት 😂😋
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል bro subscribe argegn ene argehalehu
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል bro subscribe argegn ene argehalehu
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Tekekell Arada Le Arada Machi Yeshiwawadena
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Kkk ewnet new
@user-xy1ox5oz5s
@user-xy1ox5oz5s 5 жыл бұрын
በዉነት ሁሎን ነጥብ በጥብ ብለሻል. እዉነት ፍክቶን አወጣሽዉ እዉነቶን አድ ናቂሽ ነኝ ፍቅር
@emmansa
@emmansa 5 жыл бұрын
thanks for your credible message esp. for gentlemen.
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ ራሱ ከሆነ ዱርዬ ልጅ ጋ ፍቅር ሊይዘኝ ሲል ሩጬ ነው ያመለጥኩት
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 5 жыл бұрын
Kkkkkk kemr asakshigni
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 5 жыл бұрын
ክክክ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Ke fiker ruto mamlet yichalel
@suritube27
@suritube27 5 жыл бұрын
hahah...betam tenechtognal
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
@@jemilaseiyfu2899 ኢየጀማመረ ከሆነ ትችያለሽ ወዳው ከነቃሽ ከዛ ሰው በምንም ኣይነት ሁኔታ እንዳትገናኙ ታደርጊያለሽ እኔም እንዲ ነው ያረኩ ልጁ የወደፊት ሂወቴን እንደሚያበላሸው ኣሰብኩኝ ከሱ ራቅኩ ረሳውት ከዛ አላህን ሚፈራ ዱርዬ ያልሆነ ጨዋ ባል ኣገባው ኣልሀምዱሊላህ
@habeshagym4125
@habeshagym4125 5 жыл бұрын
ጥሩ ባል ወይም ሚስት ዋናው መስፈርቱ ላይፍ አይቷል አይቷለች ወይ ነው ዱርየነት እድሜ ልክ አይቀጥልም ግን በጊዜያቸው ፈታ ያሉትን ሰዎች ማግባት ምርጡ ምርጫ ነው!
@maronshumi9223
@maronshumi9223 5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ተመቸሽኝ ፍቅር የሆንሽ ልጅ በርቺ አመሰግናለው።
@TheoatStudio
@TheoatStudio 5 жыл бұрын
Selam konjo, tiru mikir neaw. Keep up the good work with your team.
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
በደንብ ተዘጋጅተሽ ስለምትመጭ ሁሌም ይሳካልሻል, አሁን አሁን ወንዶችም ሴቶችም አይ የሀበሻ ወንድ አይ የሀበሻ ሴት እየተባባልን ተናንቀናል እስኪ ትንሽ ነገር በይን ለምን ሀበሻ ለፍቅር አይመችም እንባባላለን ምንስ እናስተካክል::
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Enderase Negn ewnet New esu biir fikr enj sat liji fiker yelachome
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
ይሄ ነገር እየተለመደ መጣ እንዴት አርጎ ማጥፋት እንደሚቻል ከባድ ነው መወነጃጀል ለምሳሌ የኡማን ዜጎች ፋቅር ሰጡም አልሰጡም በሀገሪቱ ደንብ መሰረት፣፣ሌላን ዜጋ ማግባት ተከልክሎል ስለዚህ አብሮ መኖር በራሱ ፋቅርን ያሰጣል
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምክርሽ ስለ ሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን እህታችን
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ጥሩ ት/ ም ነው
@thewaythetruththelife5920
@thewaythetruththelife5920 5 жыл бұрын
እኛ ጨዋ ወንዶች ተስፋ የላቹም በይና😭
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 жыл бұрын
እረ አይዞን
@teshmekete9527
@teshmekete9527 5 жыл бұрын
keep it up, ur ideas are genuine
@oumarabagaro1523
@oumarabagaro1523 4 жыл бұрын
Yes Fikr. Really good and true Advice
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
አሪፍ አገላለፅ ነው ደስ የሚል እውነታ እናመሰግናለን
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 5 жыл бұрын
God bless you...I like your everything.
@areguafeworkoyda9230
@areguafeworkoyda9230 5 жыл бұрын
ፍቅር ከቁምነገሩ ባሻገር አቀራረብሽ በጣም ተመችቶኛል, ካንች ጋር ቁጭ ብዬ እያወራን እንዳለሁ ይመስለኛል እና thank u
@kasiyeshiferaw8257
@kasiyeshiferaw8257 5 жыл бұрын
Your conclusion make sense!
@emunageemu1561
@emunageemu1561 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ትክክል ነሽ ስትናገሪ የኮረኮሩኝ ያህል ነው የሳኩት ምክንያቱም አጥር መዝለሉን ክለብመውጣቱን ተጫዋችነቱን ዳንስመቻሉን አልፌበታለው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔም እንደ ተኮረኮራ ሰው ነው የሰኩት ‼️‼️
@tigistutoru4437
@tigistutoru4437 5 жыл бұрын
such great educational channel...go ahead!
@zerihunmelkamu6163
@zerihunmelkamu6163 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል...ቆንጅዬ አሪፍ ምክር ነው... question : what about የ እድሜ ልዩነት? ሌላ ቀን እንጠብቃለን
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 жыл бұрын
አወ ትክክል ነሺ ወንዶይ ማሥመሰል ያውቁበታል።ለምክረሺ እናመሰግናለ።
@alhamdulilahalakulihal558
@alhamdulilahalakulihal558 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
በትክክል ቆጆ እናመስግናለን
@phonehouse6641
@phonehouse6641 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ማሬ በርችልን
@temesgenbf8511
@temesgenbf8511 5 жыл бұрын
Good advice.
@endashawamsalu8588
@endashawamsalu8588 5 жыл бұрын
nice one! subscribed!
@tadelemengistu3735
@tadelemengistu3735 3 жыл бұрын
I like this really, keep it up "Fikir"
@yaredmichael5282
@yaredmichael5282 5 жыл бұрын
Thanks arif temhrt new
@masrtsm5393
@masrtsm5393 5 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ ማማዬ በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቢው ቀጥይበት እናመሰግናለን
@eyerushabeshawi9211
@eyerushabeshawi9211 5 жыл бұрын
hi mes telegram lay inbox argilign. @jeryy
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
thanks so much yene liyyu
@baba.nasradin5839
@baba.nasradin5839 5 жыл бұрын
እደት ነሺ ሰላም ነሽ ያች ስራ(ትምርትሽ)በጣም በጣም ምርጥ ነው ቀጥበት
@tgyemom4282
@tgyemom4282 5 жыл бұрын
ልክ ነሸ ማማየ እኔ እራሱ ዱሩየ ወንዶችን ሳይ ደሜ ቀጥ ነዉ ሚለዉ የሆነ ሚሰብ ነገር አለባቸዉ ልበል
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 5 жыл бұрын
Hi swt
@user-vo2xo5ph7l
@user-vo2xo5ph7l 5 жыл бұрын
ቲጂ ያራዳ ልጅ
@tgyemom4282
@tgyemom4282 5 жыл бұрын
wey
@tgyemom4282
@tgyemom4282 5 жыл бұрын
@@Fano203 hahah eshi
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
እንደኔ በዱርዬነት ያሳለፈ የለም ቲጂ
@abmoh6184
@abmoh6184 4 жыл бұрын
Thanks.
@kenesatemesgen7900
@kenesatemesgen7900 5 жыл бұрын
Woow betam des yemil nager nw....Berchi nage demo kezi yetashale nager endemitamechilin tesfa enaregalen...tnxz #KENA Haramaya University
@bekhitamerke2938
@bekhitamerke2938 5 жыл бұрын
You are right sister
@drsami762
@drsami762 5 жыл бұрын
ይቅርታ አደርጊልኝና ዱርዬ ወንድ ፍቅር ይችልበታል ፣ፍቅርም ከሱጋ 100%አለ!ብር ቢያጣም ፍቅር ነፍ ነው!የሱ ዱርይነት የምትቀይረው የራሷ ብቃት ነው!
@hawibest7572
@hawibest7572 5 жыл бұрын
Tnx❤❤❤sist
@setteworku114
@setteworku114 5 жыл бұрын
እሽ ውድ እህታችን ጥሩ ምክር ነው በጣም ለሴቶች የሚበጅ እውነታ ነው ቀጥይበት ፡፡
@tebibelegse8191
@tebibelegse8191 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@mintesnotupwork
@mintesnotupwork 5 жыл бұрын
It was my first QQQ in my life so 10Q you for this response and am proud by myself because of I AM WELL-BEHAVED (CULTURED) also You are gentle and smart.!!!
@mamaiyou323
@mamaiyou323 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ዴስ የሚል ምክር ነው ቀጥይበት እውነት ለመናገር እኛ ሴቶች በአለባበሳቼው በአነጋገራቼው በፀጉር ቁርጣቼው በብዙ ነገር ልንወዳቼው እችላለን ዋናውና ትልቁ ነገር ግን መልካም ወንድ ከልቡ የሚያፈቅረንን ወንድ ብንወድና ብናፈቅር የተሻለ ነው በአለባበሳቸው ሆነ በአነጋገራቸው የተሳብንባቸው ወንዶች መጨረሻችን ባዶ ነው ተሚሆነው ፈጣሪ ከደነዚክ አይነት ወንዶች ፍቅር እዳይዘን ይጠብቀን እኔም ፀጉሩን የሚፈርዝ ወንድ ይመቸኛል ግን አስተሳሰቤ ልክ አደለም መሸወድ ነው
@debegessesse7577
@debegessesse7577 5 жыл бұрын
you are beautiful inside and outside. God bless you.
@bizuneshbizunesh2580
@bizuneshbizunesh2580 5 жыл бұрын
ምክሮችሽን በጣም ነው የምወድልሽ በርች
@tesfaalemmehari7878
@tesfaalemmehari7878 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ብለሻል።የ ሳባ ዓንደማርያም Ewala ብትጋብዣቸው ደግሞ ለሰጠሽው ትምህርት ድጋፍ ይሆናል
@dimahussen8023
@dimahussen8023 5 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቢያቸውን ርእሶች በፍቅር ነው የምከታተላቸው
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 жыл бұрын
ሁሌም አደኛ ነሽ ምክሮችሽ ዋው
@selamayele4368
@selamayele4368 5 жыл бұрын
Fiker betam lik nesh tnx lenye telik temerte setonal tnx so much
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
abebe beso bela cala cube cabexe asegid asid gezzaa oh oh
@cheklenegash3260
@cheklenegash3260 5 жыл бұрын
ፍቅር ምርጥ ነው ቀጥይበት
@fetiaabdela269
@fetiaabdela269 3 жыл бұрын
You are right
@MD-kh5uh
@MD-kh5uh 5 жыл бұрын
ለካ አንቺ እየመከርሻቸው ነው ቸከሶቹ ያመፁብን!!!! ለማንኛውም አንቺን subscribe ማረግ ይጠቅማል ጠላትን በቅርብ እርቀት ለመከታተል የፈለገ ብትመክሪያቸውም እኛም ሙዳችንን እየቀያየርን እንመጣለን !!! ለ አንገት ደፊዎች አንገት ደፊ አገር አጥፊ ይመስላሉ ሆደ ሰፊ እነዚ ቀፋፊ ምንም ብትለፊ አታስጥያቸውም ከሞጭላፊ
@alexkefale5892
@alexkefale5892 5 жыл бұрын
ሃሃሃ ይመችሽ ማን! ቸከሶቹ እኮ እንዳለ ሳይኮሏጂስት ሆኑብን! ጠላትን በቅርብ እርቅት አንደኛ ነው ሃሃሃ
@user-cm7ei4ye6j
@user-cm7ei4ye6j 5 жыл бұрын
😄😄😄🙄🙄
@AbCd-mn3oz
@AbCd-mn3oz 4 жыл бұрын
ነቅተናል እሽ
@user-kr7yf9ls8j
@user-kr7yf9ls8j 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁ተመቸከኝ
@user-lx4jb1gk8g
@user-lx4jb1gk8g 4 жыл бұрын
Kkk
@ethiopiasol5836
@ethiopiasol5836 5 жыл бұрын
አቀራረብሽ ንግግርሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስስ ይላል ወድጄዋለው በርቺ እህቴ
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@eyeruseyerus3296
@eyeruseyerus3296 5 жыл бұрын
You are right 100%,##1g nshi bitame grame newu
@denekemamo6438
@denekemamo6438 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ጌታ ይባርክሽ ።
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ! ከዚህ በፊት cover ያደረክሻቸዉ በምን በምን ዙሪያ እንደሆኑ የሚገልጽ ነገር ቢኖር ጥሩ ይመስለኛል
@tarikuamitiku6877
@tarikuamitiku6877 5 жыл бұрын
u r right
@user-jb7ux4di6e
@user-jb7ux4di6e 5 жыл бұрын
ሰላምሽይብዛልን ማር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ በእውነት ፍቅር ነሽ በነካካሽው ስለርቀት ፍቅር ዱቅ አድርጊልን
@fsahaghebrehiwet2824
@fsahaghebrehiwet2824 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ኣሪፍ ኣሣብ ነው መልካም ኣውደኣመት
@antenehkidane4902
@antenehkidane4902 5 жыл бұрын
በእውቀት ላይ የተመሰረተ አቀራረብ ነው ደስ ይላል በርቺ
@user-yt1ek3sd7v
@user-yt1ek3sd7v 5 жыл бұрын
100%ትክክል እኔ ራሱ በቀላሉ የምሸነፈዉ በደዚህ አይነት ወንዶች ነዉ ለምን ይዋሻል የሚከባከበኝና አስር ጊዜ ሳይጠሩት አቤት የሚል አይመቸኝም ጉዲ ነዉ ብቻ የልቤን ስነግሪኝ ኮመትኩ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@timeisgold2923
@timeisgold2923 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆዋ በርቺልን እኖድሻለን
@moonla8855
@moonla8855 5 жыл бұрын
Wow konjiya 🙌🙏enameseginalen
@eyerushabeshawi9211
@eyerushabeshawi9211 5 жыл бұрын
hi muna telegram lay inbox argilign. @jeryy
@thelifecoach9695
@thelifecoach9695 4 жыл бұрын
you r so smart.
@abelsirak6387
@abelsirak6387 3 жыл бұрын
Tnxs betam
@awolnur182
@awolnur182 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል መልክት ነዉ እኔም በለሁበት አገር ቡዙ ሴቶች ቀልድ አዋቂ ወንድ ይመችኛል ይለሉ
@user-qq6xv5xt1e
@user-qq6xv5xt1e 5 жыл бұрын
ጎበዝ በረች
@shumetmoges1127
@shumetmoges1127 4 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ትሩ ትምህርት አለዉ ተመችቶኛል
@mekdatsega277
@mekdatsega277 5 жыл бұрын
This lady is more matured than Dr. Meskerem on teaching on relationships of man and woman...
@eyerushabeshawi9211
@eyerushabeshawi9211 5 жыл бұрын
mekdi please inbox me @jeryye on telegram
@tigraihagerey8246
@tigraihagerey8246 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@sranesh788
@sranesh788 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ሁሉም ቪዶሽን እከታተላለው 1 ጥያቄ አለኝ የለለውበትን እኔን የማይመጥ ስድብ ይስደብኛል ልቤ በጣም ነው የሚቆሥለው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪ
@fentayemekurya4107
@fentayemekurya4107 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እኔ እሄን ላይፍ አልፌበታለው ግን እየቆየው ስሄድ በራስ መተማመኔ እየወረደ እራሴን እያሳነስኩ መጣው ከዛ ወሰንኩ ተውኩት በጣ ሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥይ በት
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 4 жыл бұрын
ፍቅር የምታቀርቢው ትምህርት አስገራሚ ነው በጣም አደንቅሻለሁ፡፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ!! ግን ደግሞ ዱርዬ ወንድ የሚያፈቅሩ ሴቶች ያለምንም ጥናትና ምርምር ህይወታቸው በቁም ነገር ላይ እንዲገኝ ሳይሆን የሚፈልጉት ነፍሳቸውን ማስደሰትና ህይወታቸውን በዛ መንገድ መቅጨት ነው፡፡ ማለት እንደዚህ አይነት ሲቶች ስለትዳር፤ልጅ ስለመውለድ፤ቤተሰብ መመስረት በፍጹም ማሰብ አይፈልጉም፡፡ የሚፈልጉት ባጭሩ እራሳቸውን ነፍሳቸውን ለሚያስደስት ወንድ አሳልፎ መስጠትና በጊዜያዊ ደስታ ነፍሳቸውን ማርካት ነው፡፡ ስለዚህ ለቁም ነገር ሴቶችን የሚፈልጉ ወንዶች እንደዚህ አይነት ባህሪ የሚያሳዩ ሴቶችን በቶሎ ሊርቁ ይገባል፡፡
@user-ke6mv6mt3c
@user-ke6mv6mt3c 5 жыл бұрын
Betam enamesegen alen eney telebeg ahen edelesew ayenet wed new mawerat des meleg ahen temeraleh 😘betam arif new
@K2_A
@K2_A 4 жыл бұрын
ur conclusion made my night
@nasanettesfy2463
@nasanettesfy2463 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው
@user-jn8hn4dp3w
@user-jn8hn4dp3w 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድድ ነው ማርግሺ ግን ሳላመስግንሽ አላልፍም ያነሳሽው ሀሳብ ልክነሽ እኔ።ከዚህውስጥ አንዶነኝ።ግን።10ክፍል ተማሪነበርኩግን መጽሐፍ ማንበብ በጣምነው የምወደው እነ አጋጣሚነበር እያነበበ ያገኛሁት እና ያው መፍጋገር ተጀመር ግን እሱን ሳይሆን መጽሀፋን ነበር ያየሁት። ሌቱም አይነጋልኝ እልወደውም ነበር ግን የሱተቀይሮ በፍቅሩ ተስብኩ ሰበዛ ጭስታም ነው ሱስ በዛው ልክ እነ በሀሪውን አልወድለትም የኔን ልጅነቴ።ትምርቴትች ለሱ መኖር ጀመርኩ ታስሮ ለማስፈታት ያልከፈልኩት መስዋት የለም ግን ዛሬን እንጅ ነገን መኖር አያስብም ሂወቱን ለመቀየር ለፍው ቢለወጥ። ለምንእንደሚኖር ስለማላውቅ ልጅ ወለድኩግን አሁንም ያውነው ግን ከለሱ መኖር የምችል አይመስለቅም በቃ ምንልበልሺ ሳይኮ በስማም ግን ሲበዛ ታማኝ ነው እኔበጊዜሂደት እየጠላሁት መጣው ግን በጭራሽ ሊአጣኝ አይፈልግም እናም አይወደኝም ማለት እችላለው ያው እኔነኝ እየስራው የማኖርው 5አመት እስርቤት ነው የኖርኩት ማለት እችላ ለው ሀገርውስጥ በጭራሽ መኖርስላልቻልኩኝ ስደትን መርጥኩ ግን ኤርፖርት እስክገባ አላመንኩም በቃ መጥቶ የሚስቀርኝ ነበር የሚመስለኝ ሳላለቅስ ስልከፋ ስልሳቀቅ መኖር ከጀመርኩ አንድ አመት ሊሆንኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግንሱስ ውስጥ ስላላስገባኝ አመስግነዋለው እናም ልጅነቴን ስልጭርስ የልጅናት መሆኔን እድለኛነኝ።ሂወት ብዙነገር አስተማርችኝ የኔእስትንፍስ አሁን ላይ ልልጀነው የምኖርው ግንአሁንም አፍቃሪነኝ
@batalehamadane1352
@batalehamadane1352 5 жыл бұрын
Adise.gebi nege Eseki belayeke tekebeluge.betam.Asetemari.chanale. nw selameshe.bezete.yebele.yena.kojooo.😍😍😘😘😘😘👍👍👍👍
@user-kc6ej2py5x
@user-kc6ej2py5x 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ስወዳቸው 💓
@aoao110
@aoao110 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽበጣምየኔቅመምዋ በረች።።።
@mohammededris7491
@mohammededris7491 5 жыл бұрын
ዋው ፍቅር ብሮግራምሽን በጉጉት ነው ምጡብቀው
@zerihunmelkamu6163
@zerihunmelkamu6163 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል.... what about የ እድሜ ልዩነት?
@asli2998
@asli2998 5 жыл бұрын
Yene konjiye tnx ur right
@zed4200
@zed4200 5 жыл бұрын
ኮሜንት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው ሁሌ እከከታተልሻለሁ የምታመጫቸው ሀሳቦች በጣም ትክክል ነሽ በተለይ የዛሬው እኔም በህይወቴ ላይ ያጋጠመኝ ነው ትክክል ነሽ በርች የኔ ቆንጆ lol💘
@eyerushabeshawi9211
@eyerushabeshawi9211 5 жыл бұрын
hi teslim telegram lay inbox argilign. @jeryye
@zed4200
@zed4200 5 жыл бұрын
@@eyerushabeshawi9211 ቁጥርሽን ላኪልኝ
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 3 жыл бұрын
ሚገርም ነዉ እኔም በዚ ሂወት ውስጥ ነበርኩ ግን ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ገሀነም ሂወት ወጥቻለዉ መልኩ አያምር ስብዕና የጎደለው ሰዎች ምኑን ነዉ የወደድሸዉ ብለዉ ሲጠይቁኝ ዱርይነቱን እላቸዉ ነበረ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወደ ራሴ ተመልሻለዉ
@ethioflex9898
@ethioflex9898 Жыл бұрын
be ged nber ende yekrbshew
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Tekekell Nashi huinme 😍🙏🙏 Waindochi Asemetochi nachawe Yatawakea naw 😁😁
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ነሺ እናመሰግናለን እህትዬ ኡፍፍፍ ነበርኩበት ግን ተላቀቁት #ስቀርበው ይርቃል #ራቀኝ ስል ይቀርባል # አሁን ቁርጥ አድርጌ ተውኩት ኮራብኝ ትዳር ይሆነኛል እያልኩ ሳስብ ነበር ለካስ መሸወድ ነው እንኳንም መልስ ሰጠሺኝ # ሲያቃጥልሺ ይኖራል በጣም ገልፀሺዋል
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 5 жыл бұрын
sis betam arif berche 💋
@alihusen641
@alihusen641 5 жыл бұрын
የኔ አሰተያየት በጣም ወደድኩሸ፡፡
@user-fm4pn6cu9w
@user-fm4pn6cu9w 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ምክርሽ በጣም ጠቃሚነው ለእኔ ጠቅሞኛል እንደማይሆነኝ እያወኩ እወደው አለሁ የየንችን ምክር እየሰማሁ አሁን ላይ ጥሩ ነኝ መተው እዳለብኝ ገባኝ ።
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
መጣሽልነ ስጠብቅሽ ነበር የኔ ቅመም
@benyamtesema2888
@benyamtesema2888 5 жыл бұрын
Ur very matured beautiful young lady, very good advice keep it up god bless u thanks
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 431 М.
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
ከባዶ መነሳት ይቻላል
1:22:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 17 М.
Time to get her back 🤫🍭😈 #comedy #prank #candy #shorts
0:17
SOPHIA KIDDBEATZ BEATBOX
Рет қаралды 3,1 МЛН
Spider-Man funny video 😂😂😂 Part723 #funny #tiktok #sigma
0:34
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН