ያልተጠበቀው ሆነ የሰርግ ቀን ተወሰነ። ሁለት አመታት በኔ ምክንያት በሽተኛ ሆነሻል እድሜ ዘመኔን ሳስታምምሽ እኖራለሁ... ቤተሰቡን አስለቀሰ

  Рет қаралды 150,704

Addis kememoch

Addis kememoch

4 ай бұрын

ያልተጠበቀው ሆነ የሰርግ ቀን ተወሰነ። ሁለት አመታት በኔ ምክንያት በሽተኛ ሆነሻል እድሜ ዘመኔን ሳስታምምሽ እኖራለሁ... ቤተሰቡን አስለቀሰ

Пікірлер: 2 300
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v 4 ай бұрын
ድና ቁማ ብትሄድ ብሎ የተመኘ በላይክ ????
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
ሰማይእና ምድርን በቃሉ የፈጠረየሚሳነዉ የለም እንሻአላህ ተስፋአቆርጥም 😢
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ከጥመት አላህ ይጠብቀን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 ай бұрын
ትቆማለች ኢንሻአሏህ ሀኪቤት እድትገባ እንተባበራቼዉ የኔናት አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽና ደሥታሽን አላህ ያሣየን እኛንም
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ ወድሜ በእግሯ መሔድ ጀመረች ብለህ በክፍል 4 እንድትመጣ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ወድሜ ጋዜጠኛ ልልህ አልፈልግም ምክንያቱም አንተ በምንም መግለፅ አልችልም ወንድሜ አላህ ያክብርህ ❤❤❤❤❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳት
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 4 ай бұрын
ልጅትዋን የቻልነውንአድርገን ውጭአገርሄዳትታከም የምትሉ😢😢😢😢😢😢 አላህይርዳቹ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 ай бұрын
እረ አገርም ትታከማለች በደብ ክትትል ሥላልተደረገላትም መሠለኝ አባትም ያላቼዉን ንበረት ጨርሠዎል እና እንርዳቼዉ
@user-kc5hi6gc6z
@user-kc5hi6gc6z 4 ай бұрын
እኛ ተመልካቾች ጉሩፕ ላይ ሰብስበን ና የቻልነውን እንርዳት ትታከም
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 4 ай бұрын
አወ ሃምሳሎሚ ላድስው ሽክምነው ለሃምሳ ጌጡንው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 4 ай бұрын
አገር ውስጥም የኮርያ ሆስቢታል አለ በጣም ጎበዞች ናቸው ይላሉ አገራችን ብዙ ጥሩ ጥሩ ሆስፒታል ስላለ አላህ ይርዳት እኛም ለመርዳት ወደሁዋላ አንበል እላለሁ
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 4 ай бұрын
እኔም ባይ ነኝ የቻነው እናርግላት በእግርዋ ቆማ እንድቴድ
@mamiyemariam7277
@mamiyemariam7277 4 ай бұрын
እባካችሁን የተሻለ ህክምና እንድታገኝ ገንዘብ ይሰብላት የምትሉ
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 4 ай бұрын
የሰይጣን ስራ ሊሆን ይቺላል የእምነት ቦታ ይዉሰዳት ፀሎት ይደረግላት 😢
@DerejeKidane
@DerejeKidane 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Asegedechgetanhe
@Asegedechgetanhe Ай бұрын
​@@DerejeKidane😢 ❤berm hi
@selamgebremriam
@selamgebremriam 4 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን የዚ ጀግናው ሰውየ፡ ለወገኑ የሚቆም፡ ስለ ተጎዱ ሶዎች የሚራራ፡ ፍጹም የሆነ ህልና የሚጓዝ፡ የኢትዮጵያውያን ኩራት ነህ ኣባቴ በጣም ነው የምያከብር ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣሜንንንንንንን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
አሚን 👍👍👍👍👌
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 4 ай бұрын
አዉ በጣም አኛኮ አንድ ነን እሺ እህት
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 4 ай бұрын
Amenn 🤲❤️
@tenayeabera5538
@tenayeabera5538 4 ай бұрын
ሰውን ለመርዳት ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@keditube7321
@keditube7321 4 ай бұрын
ቦለቲከኞች እንጂ የለያዩን እኛ እኮ ደማችን አኔድ ነበር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የናንተው ወገን ወሎየ አማራ ነኝ
@nas7117
@nas7117 4 ай бұрын
ማነው እደኔ የህን ጅግና የሚወደው👍👈
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
እንዴትናገራለችኮተመስገን ለውጥአላትቢያስየሚያማትንእሔንብሎኮ መናገርትልቅጀንነትነውተመስገንአይዞሽትድናለች
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 4 ай бұрын
Ine ❤❤🎉🎉
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 4 ай бұрын
አለን😂😂😂😂😂😂
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 4 ай бұрын
እኔ አለሁ❤
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 4 ай бұрын
ወንድሜ አንተን ምክንያት አድርጎ ዘመኗን ለዋጀ ጌታ መጨረሻዋንም በጤና ጎብኝቶ ደስተኛ ያድርጋት😍🥰
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 4 ай бұрын
ከልቡ ጋዜጠኛ ነው ጌታ ሆይ አስባቸወ ምህረት አድርግላት ድና እናያታለን
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 4 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር 😢 ቁማ ስቴድ ማየት ምኞቴ ነው ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ቀላል ነው 🙏 ጋዜጠኛው በምን ቃል ልግለፅክ 🥰
@user-zd8es2ws3n
@user-zd8es2ws3n 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 4 ай бұрын
አዎ እውነተኛ ፍቅር እንዲ ነው የምር ይዝለቅላቸው
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነክ መተክ ከጎኗ ስለቆምክ ❤❤❤
@GenetKetbelu
@GenetKetbelu 4 ай бұрын
በጣም መልካም ሰዉ ነኽ ፈጣሪ ቆሞለመሒድ ያብቃት
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ላንተ የሚሳንህ የለምና ሙሉ ጤናዋን መልስላት ለዚች እህታችን 🙏😢😢🇪🇷
@user-ii8vi9or5t
@user-ii8vi9or5t 4 ай бұрын
Amin yareb❤❤
@etyety7760
@etyety7760 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 ай бұрын
አሜን
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 4 ай бұрын
Amen 🙏
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
አሚን ለፍቅር ብላ ነው ❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
እጅግ ግርም እሚለኝ ይሄንን ጋዜጠኛ እማመስግንበት ቃላት አጣሁኝ .. የጀመራችውን ነገሮች ሳያሳካ @ ስዎቹን ሳያስደስት በፍፁም በፍፁም እማይቀመጥ ጀግና ጀግና .. የስው ደስታ እሚያስደስተው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@user-ke3iw4py3b
@user-ke3iw4py3b 4 ай бұрын
ፀበል ውሰዳት ከህክምና ይልቅ እግዚአብሔር ይበልጣል እና ፀበል ውሠዳት እንደምትፈወሽም ተስፋ አደርጋለሁ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 4 ай бұрын
የውጪ ህክምናም ቢሆን ትሞክረው ሀይማኖት ቦታምውሰዷት ትድናለይ❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 4 ай бұрын
ይሄን ጋዜጠኛው የምትወዱት 💞💞 Wow congregation sis&bro💞 መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ 💞
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ እማ
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 4 ай бұрын
ፈጣሪ ቆማሺ እዲያሳየን ምኞታቺን ነዉ
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c 4 ай бұрын
God bless both of you
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 4 ай бұрын
Gefeliciteerd met jullie trouwdag 🎉❤ ,geta yebarkchu, ጤናሽ ይመለስ ❤🎉
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 4 ай бұрын
ቆመሽ እንድትሄጂ ያድርግልሺ እግ/ር ይርደሽ።❤🎉
@girmabogale5335
@girmabogale5335 4 ай бұрын
ለነዚህ ፍቅረኞት "GO FUND ME"ተከፍቶላቸው ቶሎ ሠርጋቸው ይዘጋጅ::ጥሩ ሰው ነህ:: ውለታህን ሰው ሳይሆን እግዚአብሄር ይክፈልህ ::ታሪክ ነው :: የፍቅር "movie"ቢሳራበትም ብዙ ተመልካች ያገኛል::የኢትዮጵያ ዓምላክ የዛሬ ዓመት ወልዳ ልጇን ታቅፋ በእኛ ፊትቆማ እንድናያት በየቤተክርስቲያኑ የህሊና ፀሎት እንዲደረግላት የሁላችንም ፀሎትናምኞት መሆን አለበት ❤😂አመሰግናለሁ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 ай бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሽና ተመላለሽ።ጅማትሽ አጥንትሽ ሁሉ ወደነበረበት ይመለስ።አሜን
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 4 ай бұрын
Ameeen hallelujah
@luluyimer6891
@luluyimer6891 4 ай бұрын
Amennnn amennnn amennn
@muridaheru3918
@muridaheru3918 4 ай бұрын
አሜሜሜሜንንንን
@BuzayehuKassahun
@BuzayehuKassahun 4 ай бұрын
የኛ ሀዋሪያ ሂድና አድናት😂😂
@fenetzerihune3749
@fenetzerihune3749 3 ай бұрын
Ameen
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
የስደት እህቶቼ በሄዳችበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-cg4ms4fc5h
@user-cg4ms4fc5h 4 ай бұрын
❤❤❤Amin ema
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berobero3434
@berobero3434 4 ай бұрын
Amen
@saratube8205
@saratube8205 4 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 4 ай бұрын
አሚን
@Abo7md501
@Abo7md501 4 ай бұрын
አላዛርን ከሞት ያስነሳ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በሽታሽን ህመምሽን ያንሳልሽ ፀበል ትጠመቅ ትድናለች❤❤❤❤
@heiyrueliyasmustfa
@heiyrueliyasmustfa 4 ай бұрын
ሰዉ ከሞት ማስነሳት ጀመረ እዴ😂😂
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wewee6122
@wewee6122 4 ай бұрын
አው እግዚአብሔር ይመስግን ​@@heiyrueliyasmustfa
@etho826
@etho826 4 ай бұрын
አለው ያስነሳል ለእሱ ምን ይሳነዎል ያላነሳው ነብይ መሀመድ ብቻ ነው እርሱም ሞቶ የቀረው​@@heiyrueliyasmustfa
@user-gu6wh6zo7j
@user-gu6wh6zo7j 2 ай бұрын
​@@heiyrueliyasmustfa አንብቢ መፀሀፍ ቅዱስ እህቴ አዎ ያስነሳል እንኮን የሞተ ሰው ቀርቶ አለምን ከአለመኖር ወደመኖር የፈጠረ ጌታ ነው
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 4 ай бұрын
አሏህ ሙሉ አፋያሽን ይመልስ ልሽ ህክምና እምታገኙ በትን ምንገድ ፈልጉ እኔራዳችኋል😢
@abmikael732
@abmikael732 4 ай бұрын
መድህንያለም ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ❤❤❤
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 4 ай бұрын
ፈጣራ ጨርሶ ይማርሽ እስከ ሰርጋችሁ ሙሉ በሙሉ ድነሽ ለማየት ያብቃን ጋዜጠኛው ስራዎችህ ሁሉ የሚያስደምሙ ናቸው ቀጥልበት የአቶ ኤርሚያስንም ልጆች መጨረሻ አሳውቀን❤❤❤❤
@alembanchimamo142
@alembanchimamo142 4 ай бұрын
እኔም የአቶ ኤርሚያስ ታሪክ ሁሌም ያሳሰበኛል
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 4 ай бұрын
እኔም የአቶ ኤርሚያስ ልጆች መጨረሻ እየጠበኩ ነዉ
@user-xb3ne9fo4i
@user-xb3ne9fo4i 4 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ሃያል ነው እህቴ እመቤቴ ትማርሽ አንተ ጀግና ጋዜጠኘው ውንድማችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የአቶ ኤርምያስ ልጆች እንዴት ናቸው ምን ላይ ደረሱ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 ай бұрын
Amen❤
@yordanosyemane2817
@yordanosyemane2817 4 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ቁማ ስትሄድ ምኞቴ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 4 ай бұрын
በእርግጠኝነት ፀበል ብትወስዷት ትፈወሳለች በቃ ፈጣሪ እንደሚያድናት እመኑ በእመቤቴ ይሁንባችሁ ጊዜ ሳታጠፉ ዉሰዷት❤❤❤😢
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 4 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር እኮ ዘልኣለም ኣያረጅም እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ❤❤❤❤😢😢😢
@sarafaris5018
@sarafaris5018 4 ай бұрын
ምን አይነት ፍቅር ነው።ምንስ ደግ ቤተሰቦች ናቸው ያሉት መታደል ነው።❤❤❤
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት አፈቃሪም አለ 😢 የኔ ጀግና ሴት❤ ደሞ አበባ 🌹🌹🌹🥰 መስለሻል እስከ ሰርግሽ ቀን እግዚአብሔር ቁመሽ ለመሄድ ፈቃዱ ይሁን ቤታችሁ በልጅ የተሞላ ያድርገው🙏💙
@betslot9715
@betslot9715 4 ай бұрын
ለእግዛብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም በጌታ በእየሱስ ስም ቆመሽ መኤድ ይሁንልሽ አላዛርን የሞተን ያስነሳ እየሱስ አንቺንም ይፈውስ በድጋሚ ለሰርግሽ ቆመሽ እዳይሽ እፀልያለዉ እንኳን ደስ አለሽ ጋዜጠኛዉ ላንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
@simondtt3126
@simondtt3126 4 ай бұрын
መልካም ጋዘጠኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 4 ай бұрын
ጋዜጤኛው በጣም ጎበዝ ደፋር እውነተኛ ነህ ክብር ይገባሃል ግን እራስህን ከተለያየ አደጋ ስትጠብቅ ነው ልጅቷ እውነተኛ አፍቃሪ ነች እጮኛዋ ያለፈው አልፉል አሁን በደንብ ተንከባከባት የሷ ቤተሰቦች ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ይቅርታ አድርገው ሊመሰገኑ ይገባል ልጅቷ ጨርሶ መዳኒአለም ያማራት ሃሣባችሁን ይሙላላቹ በርቱ ፍቅር ያሸንፋል ።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ጀግናው ወንድማችን ድንቅ ነው ውሳኔው ትክክል ነው ለሱ ብላ ነው እደዚህ የሆነችለት ፀበል ውሰዷት ትድናለች 💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺🎁
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
ዛሬ ሁለት አስደቻች ቢዲዬ ለቀሃል ተባረክ አንተ ጀግና አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም እግዛቤር ጤናሽን ይመልስልሽ እንኳን ለዚህ አበቋሽ❤❤❤❤❤❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 4 ай бұрын
ጨርሶ ድነሽ ለማየት ያብቃን የጌታ መልእክተኛ ጀግና ጋዜጠኛችን በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥህ በርታ!!!
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ይሄን ያህል ችላ መቀመጧ አላህ ሁሌም ታሪክ ይሰራል ያረብ የሚያቅትህ የላምና አፊያዋን መልስላት ጓደኛዋም ተስፋ አትቁረጥ ሂድ ወደፊት❤
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 4 ай бұрын
አው አልህምዱሊላህ አላህ ከዚህም በላይ ያሽራት
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 4 ай бұрын
አሜን እመብርሃን ትዳብስሽ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🙏🙏🤲🤲🤲
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 4 ай бұрын
ደምሩኝዉዶቸ
@Zinatww2Lovely12
@Zinatww2Lovely12 4 ай бұрын
❤❤❤መሠከ❤❤
@azebmehari355
@azebmehari355 4 ай бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ አርእስት ስትጽፍ ራሱ እንደ ስግብግብ ዩትዩበሮች አጋነህ ሳትጽፍ እውነቱን ብቻ ስለምትጽፍ ጌታ አምላኬ ዘመንህን ይባርክ ተከናወን
@Thomasshigute-pt1hv
@Thomasshigute-pt1hv 4 ай бұрын
ልጅቱዋ ትድናሌች ትማን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጣት ሁሉ የናፀል እንኳን እሱዋን የሞታን የድናል እየሱስ ይፈውሰሸል
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 2 ай бұрын
የእመብርሀን ልጅ የአለም መድሀኒት እሱ ይፍታሽ
@user-fb4pi6wl2g
@user-fb4pi6wl2g 4 ай бұрын
ጀግና ቃላት ያጥረኛል ዘርክ ይባረክ መልካም ጋዜጠኛ ነህ በርታ ❤❤❤❤❤
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አንተም ባለቤቷ ጌታ ይባርክ አንተም ለፍቅር ብዙ የማይታዩ ጊዎችን አሳልፍህ ይሆናል ። በተረፈ ማኛው የህዝብ እምባ ጠባቂ ከእነ ክሩህ ባጠቃላይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
ወይኔ ፍቅር😭😭😭 ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነውኮ🥰🥰🥰🥰 ተሽሎሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ
@MeazaQatar
@MeazaQatar 4 ай бұрын
ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ የእውነት ምን አይነት ቃላት ይገልፅካል ብቻ ተባረክ❤❤❤❤
@eteneshliben4666
@eteneshliben4666 4 ай бұрын
እ/ር አንችነም ምሩሽ ለጋብቻ ያብቃችው በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ትማርሽ
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 4 ай бұрын
ሲጀመር ምነአይነት የተባረክህ ልጅ ነህ የብዙዎችን ዕንባ ሐዘን እና ጭንቀት ያነሣሣህ ጌታ ስሙ ይባረክ ሙሽራውም በካሣ ስለመጣ ወገን የሚከፍል ጌታ ይክፈለው መድሐኔአለምብድርህን ይክፈልህ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 4 ай бұрын
የመጀመሪያውን እይው እጅግ የተባረኩት እርሷና ቤተሰቦቿ ናቸው እርሱማ ጥሏት ሄዶ አግብቶ ህይወት አልሆን ብሎት የመጣው።
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
መጀሪያም ብየሀለሁ በአንተ ምክንያት ስለታመመች አሁንም አንተ አብራሀት ስትሆን ነው የምትድነው በእርግጥ የሚያድነው ፈጣሪ ቢሆንም ሰውም መዳኒት ነው ❤
@nejum6889
@nejum6889 4 ай бұрын
ለጋዜጠኛው ያለኝ አመለካከት የተለየ ነው ብትደነቅ ይገባሀል❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤
@mare-xy2ug
@mare-xy2ug 4 ай бұрын
አምላኬ ደሰ ሲሉ በጌታ ሱሙ ይባረክ ፈጣርዬ አመሰግንአለሁ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 4 ай бұрын
ቤተሰቡ በሙሉ አማቻችሁንም ጨምሮ ጋዜጠኛውንም አላህ የደስታ ኑሮ ጊዜ ይሁንላችሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 ай бұрын
ሀሊማ ዘፋኝዋ ስትጠበቅ አላህ ቆማ እንድትሄድ ያደረጋት አንቺንም እንሽእላህ አላህ ይርዳሽ እንድምትሄጂ እንደምትወልጂ እልህ ይስጠው🙏❤️❤️❤️
@zainabal1660
@zainabal1660 4 ай бұрын
በውነት ይኸ ጋዚጠኛ እግዚአብሔር ነው የላከው ለተጎዱት ደራሽነው ቃላት ያጥረኛል የጀመረው ሁሉ መጨረሻውን ያሳምርልህ አተጀግናነህ የጀመርከውን ትተህ ወደሃላ አትልም እስከመጨረሻነው የምሰራው በርታልን ❤
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 4 ай бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያድንሽ ፈጣራ አይቸግረውም የምታምሪ ነሽ አነጋገርሽ ብቻ ይበቃል
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 4 ай бұрын
ቁማ ምትከድበትቀንይናፍቀኛል ፀበል በማርያም ውሰድዋት መንፈስነው ያሰራት ትድናለች
@abuahmed6265
@abuahmed6265 4 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን መንፍስ ነው ያስራት ገዳም ብትገባ ሶስት ወር አትቆይም ትድናለች
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 4 ай бұрын
መምህር ተስየን አዳምጡ ገጠመኝ
@user-tb7bn8gs1b
@user-tb7bn8gs1b 3 ай бұрын
ማርያምን በትክክል መፍትሀዉ ፀበል ነዉ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt1sx7jg1c
@user-kt1sx7jg1c 4 ай бұрын
እውነት ውስጤ በጣም ነው የደማው እኔ ግን በህይወት አይታው ስትስቅ ማየቴ ደሞ ትንሽም ቢሆን ደስ ብሎኛል የኔእህት ፈፅሞ እንዲምርሽ ፀሎቴ ነው ። በተቻላችሁ መጠን ደስታዋ ደስ ያላችሁ ሰወች ተርዳድተን የምትታከምበትን መንገድ እነመቻች በፈጠራችው ጋዜጠኛውም መንገዱን ክፈትልን የምንርዳበት በፈጣሪ ስም እነግዛት እኔ እንደሷ አፍሪ ነበርኩ ግን ተክዳው ደግሞ ዳግም ወንድ ላላይ ለራሴ ቃል ገባሁ ግን የሷ ደስታ በጣም ነው ያስደሰተኝ ፈጣሪ ያጣምራችሁ እስከመጨርሻው❤❤❤
@abebatsegaye1007
@abebatsegaye1007 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ሁሉ ያደረገ አምላክ ለበጎ ነው ጸበል ውሰዳት ትድናለች ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ደስ ብሎኛል እያለቀስኩ ያየሁት ታሪክ ነው እመቤቴ ትምርሻለች ቆመሽ ለማየት ያብቃን የሰርግሽ ቀን🤲🙏
@warkwark6096
@warkwark6096 4 ай бұрын
ለፍቅር የከፈለችዉ ሰለሆነ አንተም ለመቀበል ሰላበቃህ ደስ ይላል ይማራት ፈጣሪ🙏🙏🙏
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 4 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በዚ በምትሰራቸው ስራወች ለተበደሉት ሁሉ በመቆምህ I appreciate and proud of you God bless you blessed. ለዚች ላቀረብካት ሴት ልክ እንደሷ ባሏ መስተፋቅር ብሎ መተት አሰርቶባት ሁለት ዓመት ሙሉ ልክ እንደዚች ሴት እጇና እግሯ ታስሮ ፓራላይዝ ሆነች ከሁለት ዓመት በኋላ በአጋጣሚ አንድ የእግዝአብሔር ሰው ነብይ ኩማ በቀለ የሚባል ሰው ወደ ጎረቤቶቻቸው መጥቶ ሲፀልይላት የእግዝአብሔር መንፈሷ ባሏ መተቱን እንዳሰራባት ሲታወቅ እሱም ይወዳት ስለ ነበረ እሷም በጣም ቆንጅየ ስለ ነበረች ሰው እንዳይወስድበት መስተፋቅር አሰራባት ነብዮ ለሷ ሲፀሊ መንፈሱ ከሱ ጩኾ ወጣ ወዲያውኑ እሷ ከአልጋ ተነስታ መዝለል መሮጥ ጀመረች ለእግዝአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለመድሀኒታችን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሁን ደግሞ ወንድሜ ይቺ ሴት ፓራላይዝ ያረጋት ርኩስ መንፈስ ነው ነብዮ አዲስ አበባ ነው ያለው ነብይ ኩማ በቀለ ይባላል ቴሌ 0932769297 በተጨማሪ የኔ አድራሻ ኢሳይያስ ቴሌ 0046722863001 SWEDEN መረጃ ካስፈለገ በ WhatsUp ደውልልኝ God bless you blessed
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንተ ጀግና ስራሕን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድማችን
@user-qt5hy1pb6w
@user-qt5hy1pb6w Ай бұрын
ኣይዞሽ የኔ ልጅ እ/ሄር የሚሳነው ነገር የለምና ሙሉ ጤንነትሽ እንደምታገኚ እምነቴ ነው ኣምናለሁ !!!
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 4 ай бұрын
መጸሐፍ ቅዱስ ሰጧት ታንብብ ተጸልይ ዳውት መዝሙርን ታብብ ሁልግዜ ጸበል ትጠጣ ቀባቧት ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍለሐል ምርጥ ደግ ልብ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ቁመሽ ለመሔድ ያብቃሽ
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq Ай бұрын
እግዛብሄር እኮ በምክንያት ነዉ አንተ ወደሷ የላከህ እና ቁማ ብትሄድ ምኞቴ በተርፍ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ እሷም እመብርሃን ትዳብሳት
@haragwaTadess-b8n
@haragwaTadess-b8n Күн бұрын
በጣም ደስስስስ ብሎኛል መጀመሪያ በጣም አልቅሼ በጣም ተናድጄበት ነበር እግዜአብሄር ደሞ ወደ ሙሉ ጤንነቷ ይመልሳት
@bbhh211
@bbhh211 4 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ በርታ አይዞህ ትድንልሀለች ወደ ፀበልም ውሰዳት ርኩስ መንፈስም እንዲህ ያደርጋል በጣም ቅን ልጅ ነህ እንደበደልካት ክሰሀታል ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ ጋዜጠኛው ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን መግለፅ ከባድ ነው እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን
@mdsoleman3351
@mdsoleman3351 4 ай бұрын
በስመአብ እዴት ደስ እዳለኝ እዴት አድርጌ ልነግራቹ ተኝቼም ትታየኝ ነበር ተመስገን ሙሉ ምህረቱ ይላክልሽ ፈጣር ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነክ እግዝአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻው ደሞ ቁመሽ ሙሉ ጠነኛ ሁነሽ ለማየት ያብቃን ፀበልም ውሶዳት ትድናለች እግዝአብሔር የምሳነው የለም
@tinsaemultimedia8705
@tinsaemultimedia8705 4 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ ቀሪውን ዘመናችሁ ከፈውስ ጋር ከፍቅር ጋር ይሁን
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 4 ай бұрын
ከአምሮ በይ ቃል ያጣሁለት ደስታ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምረው በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ምህረቱን ሰቶሽ ቆመሽ እንድትሄጂ እህቴ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ለሰርጋችሁ ያብቃን
@melakushumie5553
@melakushumie5553 4 ай бұрын
በዘመኔ እንዲህ አይነት ቻናል አይቼም ሰምቼም አላውቅበጣም አስገራሚ ልጅ አስገራሚ ቻናል ነው በጣም የተባረክ ሰው ነህ ደግነት እግዚሐብሄር አብዝቶ ሰቶሃል ተባረክ❤
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ የወንድማችንን ስልክ ብታሳውቁን እባካችሁ
@kissme1375
@kissme1375 4 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው፡፡ ወደፊት የእግዚአብሄርን ሥራ ገና እንደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችም እግዚአብሄር በእናንተ ላይ እየሰራ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ፡፡
@sarahfahad2269
@sarahfahad2269 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ አንተጅግና ጋዜጠኛ ወንድማችን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እና ልጅትዋ ጠበል ቦታ ቢወስዳት ይሻላል
@reame2681
@reame2681 4 ай бұрын
ደስ ይላል በሙሉ እግርሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ማማየ ጋዜጠኛችን ተባረክ
@user-ly9vt4wn1f
@user-ly9vt4wn1f 4 ай бұрын
ይህን ጉዳይ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ተከታትየዋለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በፍቅር የተጎዳ በፍቅር ሲጠገን በጣም ደስ ይላል ለሙያዉ ከፍተኛ ፍቅርና ታማኝነት ካለዉ ጋዜጠኛ ጀምሮ እርሷን እና የቀድሞ ጓ ደኛዋን( የወደፊት የትዳር አጋሯን) እንድሁም ወላጆቿን እህትና ወንድሞቿን በአጠቃላይ በእርሷ ሁኔታ መንፈሳቸዉ የተጎዳዉን ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት በተፈጠረዉ መልካም ሁኔታ እንኳን ደስ አላችሁ። ፡ዉድ እህቴ ልበልሽና እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትሽን መልሶ ትዳርሽ አብቦ ተደስተሽለማየት ያብቃሽ፡ እመቤቴ ማሪያም የጭንቅ አማላጅቱ ትድረስልሽ፡መ ወንድሜም ብትሆን ታማለች ብለህ ሳትሸሽ የተቀማችዉን ፍቅር መልሰህ በጋብቻ ለመተሳሰር በማሰብህ ድርጊቱ ቢለያይም ከፍቅር እስከመቃብር ለይቼ አላየዉም በርታ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይፈጽምላችሁ የእህቴ ጤንነት ተመልሶ ለማየት ያብቃን
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 4 ай бұрын
ይህ ጋዚጠኛ የአለማችን አደኛነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብዝቱ ይባርክህ ዛሪ በጣም ደስብሎኛል ፍቅራቻዉ ሲታደስ በጣም ደስ ይላል አይደል ዉለዱ ክበዱ እድሜ አቹህ ረዥም ይሁን ፀበል ዉስዳት ትትናለች እሽ እምነታቹህ ፁኑከሆነ ትድናላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tilahunsosina
@tilahunsosina 4 ай бұрын
ኦ በጣም በጣም ደስ ይላል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ፈጣሪ እንዲፈውስሽ ፀሎቴ ነው፡፡ ዶ/ርን ግን ማማከሩን ቀጥሉበት፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ ጋዜጠኛው!!
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 4 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈወስሽ ፀበል ሄጅ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 ай бұрын
አሜን ያድርግልሺ ያሳካልሺ ይፈፅምልሺ አሜን
@febanlove2876
@febanlove2876 4 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ፍፃሚውን አሳምርላቸው እውነት ፍቅ ምንም አያግተውም
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 25 күн бұрын
በጌታ ወዴ ፀሎት ውሰዷዋት ጌታ ይፈዊሳታል እባካቹ ለእግ/ሔር ሀሉም ነገር ይቻላል❤❤❤❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 Ай бұрын
አንት በስተ መጭረሳ ማንነትሕን ኣሳይተሃል ለእህታች ጌታ ወድቅድመዋ ይመልስልን ❤❤❤🎉🎉 ጋዜጠው በጣም ጎበዝ ነህ ኣደቅሓለሑ
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 4 ай бұрын
እግዛብሄር ምሕረት ይላክልሽ ለወግ ለልጅ ይብቃቹ ጋዜጠኛው መቸም እግዝአብሔር ያክብርህ ወንድሜ አዳአንተ ይብዛልን ጌታየ
@user-hm2bv7qq2y
@user-hm2bv7qq2y 4 ай бұрын
እግዚአብሔርአምላክ ምሕርት ይወረደልኹ ማዓርይ❤
@munafetena4472
@munafetena4472 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህቴ ደሞ ወደ ቀድሞው ጤንነትሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ ውዴ
@sentayehualemu6312
@sentayehualemu6312 4 ай бұрын
ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ኢየሱስ ይወዳችኋል ሕይወታችሁን ስጡት "ስሜን የሚጠራ ይድናል" ስላለ የዘለዓለም ሕዮወት ሰጥቷችሁ ስጋዋንም ሊፈውሳት ይችላል! ነብይ ዘካሪያስ ጋር ውሰዳት ጌታ ይፈውሳታል ኢየሱስ የማይሞከር መድሀኒት ነው!❤❤❤
@tetetete7436
@tetetete7436 4 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሰራዊቱ ጌታ የፈውስ ባለቤት እሱ ይፈውስሽ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ክፋ አይንካህ ተባረክ ❤❤❤❤
@Lubabh-ft8pd
@Lubabh-ft8pd 4 ай бұрын
መሸአላ ተባረክ አላ አላህ የተባረከ ትዲር ያርግላቺሁ አላህ ሞሉ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ
@user-qi6bu6jj6l
@user-qi6bu6jj6l 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችው ጋዘጠኛውን በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@user-xd2oj2ui6t
@user-xd2oj2ui6t 4 ай бұрын
በመጨረሻ እ/ር የራሱን ሀሳብ ፈፀመ በጣም ደስ ይላል
@omahmed9853
@omahmed9853 4 ай бұрын
በጣም የሚያሰደሰት አንተም አዘጋጅ ቆመሐል አላህ ይሰጥህ መልካም❤ጋብ ቻ ያድርግላቸዉ አላህ ይማራት❤
@emebetwodimieneh3301
@emebetwodimieneh3301 16 күн бұрын
ጎበዝ ተባረኩ ፀበል ያድናታል
@user-mj5id6my8y
@user-mj5id6my8y 4 ай бұрын
ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ያለኝ አክብሮ እልቆ የለውም!!ፈጣሪ የስራ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እድሜህ ይስጥህ!!
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 4 ай бұрын
የተረጋጉ የሚያስደስቱ ቤተሰቦች አሏት እግዚያብሄ ዉለታችሁን ይክፈላችሁ ደስታዋን ብቻ የሚያስቀድሙ መታደል ነዉ ❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 4 ай бұрын
ይቺ ልጅ ማርያምን ትድናለች እግዚአብሔር መልካም ነው የፍቅር አምላክ ቀጥታ ይዘሀት ገዳም ለተውስን ወራት ይዘሀት ግባ ወንድማችን ትድናለች በእግሩ ትመለሳለች
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 4 ай бұрын
እህቴ አንቺንም ፈጣሪ ይማርሽ ለሰርጋችሁ ያብቃን ጀግናው ጋዜጠኛ እንውድሀለን❤❤❤❤
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 4 ай бұрын
ያርብብብብ አላህ አፊያሸን ይመልሥልሺ የኔ ቆንጁ ወለጅ ክበጅ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ የኔ ወድም አላህ ያቆይህ ዱኒያ አከይራህ ይመርልህ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ያርብ
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 4 ай бұрын
ያርብብብ ሙሺሪት ሙሸራዉ ዉለዱ ክበዱ ወልዳችሁ ደሥሥሥሥሥ ይበላችሁ ደሥ ይበለን ኢንሻአላህ
@user-hh7zw1qh3r
@user-hh7zw1qh3r 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ቁመሽ ለመሔድ ያብቃሽ
@user-bj4sy3uh9w
@user-bj4sy3uh9w 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስይባርክክበእውነት ጥሩ ሰው ነክ ክሰሐታል
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው እሷ ብትጎዳም እሱም ሃቀኛ ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ሰው ተጋብቶም ችግር ሲገጥም ጥሎ ይሄዳል እሱ ግን በጣም ሃቀኛ ልጅ ነው ፈጣሪ ለተሻለ ነገር ያደርገዋል በጣም ማስተማሪያ ታሪክ ነው ፍቅር ያሸንፋል የተሻለ ነገር ይምጣላችሁ ❤
@user-zb2jm9id3f
@user-zb2jm9id3f 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅችህ ጋዝጥኛው ጅግና ነው ❤❤❤
@wesenewoldekidan9342
@wesenewoldekidan9342 4 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰቦች ናቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም አንተም. ማለት ጋዜጠኛው ተባረክ ትልቅ ሁን
@user-kd2dj8fz9k
@user-kd2dj8fz9k Ай бұрын
እውነተኛ ሴት ነሽ እ/ር ይማርሽ ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ እንዲሳካ ምኞቴ ነው ❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ የሚል ነዉ
@hayhay9005
@hayhay9005 4 ай бұрын
እመብርሀን በግሯ ቆማ እድትሄድ አድርጊት እህታችንን ፈዉሻት አድኛት አሜን
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 4 ай бұрын
ፋጠሪ ይማርሽ ደስተሽን ሙሉ ያርግልሽ በርቱ🎉🎉🎉
@mamathelon7092
@mamathelon7092 3 ай бұрын
ደስ ይላል እስከሰርግሽ ቆመሽ ትሄጃለሽ ከልባቹ ጸልዬ ጸበል ተጠመቁ እግዚያብሄር ሁሉን አዋቂ ነው
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 2,6 МЛН
ዱባይ ላይ ዋጋ ከፍላ ለእናቷ ቤት ሰራችላት
1:00:05
የአሻንጉሊቷ መጨረሻ!!ሰርፕራይዝ ተደረገች!!
35:15
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 173 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН