በድብቅ ይዘነው ወጣን እናትና ልጅ ተገናኙ። ልጄ ከመቃብር ወጣ ... እናት በደስታ አለቀሱ..

  Рет қаралды 129,658

Addis kememoch

Addis kememoch

2 ай бұрын

ያልታሰበው ሆነ እናትና ልጅ ተገናኙ። ልጄ ከመቃብር ወጣ ... እናት በደስታ አለቀሱ..

Пікірлер: 2 400
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
ሰሞኑን በቲክቶክ ባየውት ነገር ተናድጃለው ለ ሩታ እና ለ አብርሽ በተደረገው እስኪ ከቻልን ለዚህ ጀግና መኪና ይገዛለት ባለ ውለታ ነው ከምር ❤❤❤❤
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 ай бұрын
ዝም አትያቸውም አሽቃባጮች መዳም ቤተ እድሜዋ እየጨረሰች የማንም ጎረምሣ ትቀልባለች 😏
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 2 ай бұрын
መኪናው አጣሁ አልኩህ
@user-kn2rd2jd2l
@user-kn2rd2jd2l 2 ай бұрын
Min anadedeh? Yewedede aderegelachew lewendmachnm yigezalet
@moonrise3291
@moonrise3291 2 ай бұрын
😅😅😅😅ትክክክክል
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
@@asdpeh3842 በጣም እኔማ በስንቱ ልናደድ ቢያንስ እንደዚህ ከቦታ ቦታ የሚዘዋወርበት በዛ ላይ ለእውነት የቆመ ሰው ነው ይገባዋል ከምር
@saron4252
@saron4252 2 ай бұрын
ለዚህ ጀግና መኪና ይገባዋል የምትሉ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
የምር ትክክል❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
ትክክል
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 2 ай бұрын
ትክክል የኖብል ሽልማትም ይገበዋል 👍
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agree with you
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 2 ай бұрын
ኤሬ መኪና ይገዛለት በውነት በጣም የምደነቅ ጀግና የጀግና ልጂ ላይክ ላይክ ሲጡት
@EmaFkr-dv1hg
@EmaFkr-dv1hg 2 ай бұрын
ለዚህ ልጅ መኪና እንግዛለት ይገባዋል የምትሉ Like አድርጉኝ😍😘
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ሰለ ተገናኙ ደሰ ያላችሁ በሙሉ👍👍 አሳውቁ። ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ❤❤
@najattube
@najattube 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ ጋዜጠኛውን የሚወድ ላይክ አሳዩኝ👍
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 ай бұрын
Betam betam Ye emiweded like be like enadergew shelemat yegebawal!!
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
በአንደኛ ደረጃ ኧኔ ነኝ👌
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 ай бұрын
ጎበዝ ጋዘጠኛ
@elsa7399
@elsa7399 2 ай бұрын
ሰውየው እንዳያገኝህ ስልክህን ጣለው
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ከልቤ የሚወድድ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 2 ай бұрын
የታባቱ የዚህ አረመኔ ሰዉዬ ሴራዉ ከሸፈ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሺ ሁንልን❤❤❤❤
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 ай бұрын
ይህ ጀግና 1ሚሊየን ሊገባ የሚገባው ሰው ነው ጌታን
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
🥰🥰ትክክል በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንድሱ አይነት የለም ጅግና እንቁ 🥰🥰🥰😊😊
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
አውነት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@user-td2bt2tp8k
@user-td2bt2tp8k 2 ай бұрын
41:57
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 2 ай бұрын
አረ ከዛም በለይ ይገበዋ በጣም ጀግ ነው ይህ ልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ነበር መኪና መግዛት በዛውም አጅር ታገኙበታላችሁ ለሚስኪኖች ሲል ለሂወቱ እንኳን ሳይሰስት የሚሰራ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
@user-og5ww4nw4e
@user-og5ww4nw4e 2 ай бұрын
Inshalh grup ftaru
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል ተጋግዘን እንግዛለት
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
እኔ እስማማለሁ ለሱ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
አቶ ዘላለም ለፍርድ መቅረብ አለበት በወጣቶች ላይ እየሰራን ነው እያለ የልጁን ጭንቅላት ሲያበላሸው መቆየቱን መክሰስ ነው ልብሱን ጥሎ እንዲያብድ ነበር የሚሰራበት
@lailashafi3855
@lailashafi3855 2 ай бұрын
👍👍👍
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 2 ай бұрын
አንተ ደግ እና ለእውነት የቆምክ ልጅ , እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቃውም እንዳይለይህ የዘወትር ፀሎቴ ነው !
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
አይ እናት.. ደስታችው ! ከምንም በላይ አይ እናት ዝላለም መኖር ብትችል እንዴት ደስ ባለኝ ለእናታችን እድሜ @ ክጤና ጋር ይስጥልን 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@munawolde
@munawolde 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ልጄ እራስህን ጠብቅ ልጁን ከሲኦል አወጣኸው ተባረክ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
ሲኦል ተንቀባሮ መኖር አለ እንዴ ?
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባው ይታበሳል ብቻ ሠላም ጤና ይስጥክ የተበዳዮች አባት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
ለዚህ ጀግና መኪና ሳይሆን አሮፓላን ይገበዋል እድሜ ይስጠው ወንጄለኛ የምያጋልጥ
@AbabaAbaba-rz8cr
@AbabaAbaba-rz8cr 2 ай бұрын
yes
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እንኳን ደስ አለህ ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ አቶ ዘላለም አደገኛ ሰው ነው።
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 2 ай бұрын
የጀመርከውን ሳጨርስ የማታቆም ልጅ ጀግና ነህ ለተመልካች ያለክን ክብር ያሳያል ተባረክ እመቤተ ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅክ 🙏😘
@toba1854
@toba1854 2 ай бұрын
👍👍👍👍😘😘😘😍😍👈
@mekonnen74
@mekonnen74 2 ай бұрын
የአንተ እናት አሁንም መንታ መንታ ትውለድ! አንበሳ ነህ. ፈጣሪ ይጠብቅህ!
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-jz7in7mm7w
@user-jz7in7mm7w 2 ай бұрын
ላንተ ጋዜጠነኛ ምን ይገባሀል ለምትሰራው ስራ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ለስራህ ስራህ እግዚሐቤር ይክፈልህ ይህን ልጅ ከዚህ መከራ ማውጣትህ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት እናትየዋም እድሜና ጠና ይስጣችሁ
@user-qf5gn1um3q
@user-qf5gn1um3q 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ለዚህ ልጅ ለጋዜጠኛው መኪና ይገዛለት የምትሉ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 ай бұрын
እናት እኮ እናት ናት ምንም ብትሆን እናት ትቀበልሀለች እድሜ ከጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 2 ай бұрын
Amene amene amene❤❤❤lhulacenmeenate
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 ай бұрын
@@user-ev7vt3ln2s አሜን በያሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@constractionbussinessineth598
@constractionbussinessineth598 2 ай бұрын
​@@user-ev7vt3ln2s😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@wina-663
@wina-663 2 ай бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ ምንም ቃላት የለኝም በኔ ዘመን አንተን የመሰለ ጀግና አንበሳ ልጅ ሰላየሁ እድለኛ ነኝ ነን ሁላችንም 😢❤❤❤❤
@user-kc5hi6gc6z
@user-kc5hi6gc6z 2 ай бұрын
ሀሳቤ ነው የገለፅሹ አላህ ይጠብቅህ
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 2 ай бұрын
የእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛው ወንድማችን የዚህ ልጅ ህይወት የታገልህ እግዚአብሔር ይስጥህ እና ብበለጠ ወደ ፀብል ህጅ ከእናትህ እንኳን በስላም ተገናኛቹ ❤❤❤❤
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 2 ай бұрын
አተ የያዝከው በሙሉ እልባት ያገኛል ተመስገን❤❤❤❤ የደብረ ብረሀን ታማሚዋን ወድማማቾች የሚደፍሯትን አሳውቀን ወድማችን😢😢😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ
@httm3608
@httm3608 2 ай бұрын
Silkun yikeyir yihe sewiye yasadidewal. Man indeimye
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 2 ай бұрын
@@httm3608 ይሄን ያህል የለፍሰው ልጁን መልሶ በጁ ለማድረግ የማያደርገው አይኖርም
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c 2 ай бұрын
Wow wow you're amazing parsons may god bless you
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 ай бұрын
ጋዘጠኛው እድሜህ ይርዘም😮😮😮😮😮😮
@Sofi24434
@Sofi24434 2 ай бұрын
ለዚ ጀግና ጋዜጠኛ like like like 👌👍❤️የኔ እናት እማ ❤️❤️እባክህ ዳዊት ከእናት ጋር ኖረ አግብተ ወልደ ዘርህን ተካ 🙏❤️
@asterfanta2416
@asterfanta2416 2 ай бұрын
41:57
@bjjklmm5657
@bjjklmm5657 Ай бұрын
አዪሰማም
@bjjklmm5657
@bjjklmm5657 Ай бұрын
❤🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
በፈጠራችሁ እንደየ እምነታችሁ .. ለዚህ ትንታግ .. @ ጀግና @ ደፋር @ ጎበዝ .. በ ላይክ @ በሼር@ በ ስብስክራይብ እናስደስተው ቢልልን እንዲህ እሚንከራተተው በራይድ መኪና ቢገዛለት ከምር .. እሄብችል እመቤቴ ምስክሪ አበረክትለት ነበር ስለሚገባው : እመብርሀን አብዝታ ትባርከው :: ዘመኑ ይባረክ እድሜ @ ከጤና ጋር ከነ ዘርማንዘሩ ይስጣችው 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ሲአይኤ.. ያልስራውን ስራ እኮ ነው ይሄ ልጅ ሚስራው ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙌🏻
@user-bj4sy3uh9w
@user-bj4sy3uh9w 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እኳን ደስ አለክ ተባረክ ኑርልን።
@emuaymentube
@emuaymentube 2 ай бұрын
አንተጀግና ጋዜጤኛ በምን ቃል ልግለጥህ ለሰው ደስታ ያለእረፍት የምሰራ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ
@ghada1723
@ghada1723 2 ай бұрын
ትምሰጌን❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 ай бұрын
በስስት ነው የምናይህ ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ እንዳይጎዱህ እፈራለሁ 😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤙🤙🤙🤙💪💪💪💪
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
👍👍👍
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t 2 ай бұрын
ተመስገን እናት እና ልጅ ስለተጋናኙ ደስ ብሎኛል ማነው እደኔ የተደሰተ ❓🥰🥰👍👍
@fekaduteshome6976
@fekaduteshome6976 2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ወደ አይምሮው መመለሱ ና ውሳኔው ተባረክ ቀላል ስራ አይደለም የሰራከው ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለክም
@aleyamohamed1078
@aleyamohamed1078 2 ай бұрын
ይህ ልጅ ፀበል ብጠመቅ ጤናዉ ይመለሳል ፀበል ያስፈልገዋል
@yahiaeisa8125
@yahiaeisa8125 2 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው😢
@hdhjd2859
@hdhjd2859 2 ай бұрын
አወ ፀበለ ይዉሰዱት
@BilateOyatoBombe
@BilateOyatoBombe 2 ай бұрын
ይህን ጀግና በጣም በቅርቡ 350k እናስገባው።❤❤❤
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 2 ай бұрын
አወ ይገባዋል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agree with you
@sarahfahad2269
@sarahfahad2269 2 ай бұрын
የሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባ አባሽ የጭቁኖች አባትበጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
Amen amen amen amen tkil kil
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 2 ай бұрын
እናትህ ጀግና ወለደች አንተን የመሰለ ዘመንህ ይባረክ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም በዱአ እናስታውስሀለን Note: አንዳድ ሲርየስ የሆነ ኢሹ ሲያጋጥምህ አደራህን የህግ አካል አስከትል ያንት ጤነት ደህነት ያሳስበናል እና
@HxhxhdHdhdhd
@HxhxhdHdhdhd 2 ай бұрын
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም እድሜ ልክህን እስከዘር መንዘርህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ እግረኝወይ ሰውየው ስለሚናደድ ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
@abdinurish3702
@abdinurish3702 2 ай бұрын
የስነ ልቦና ባለሙያ ነኝ ብለው ራሱን ሲያገዝፍ ጋዜጠኛውን በባዶ መድከሞ ሳያንስ ጋዜጠኛውን የማይመጥን ቃላት be professional ሲሉት እፍረት የልፈጠረብህ አንደሆንክ እና የተደበቀ ማንነትህ በህዝብ ተጋልጦባሀል ስለዚህ ለጆሮ የማይመጥን ትርክትህን ትተህ በእስተ እርጅናህ ወደ ቀልብህ ብትመለስ! ጋዜጠኛውን ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ እውነት ተደብቃ እንደማትይቀር አሳይተሃል ጥረትህም ፍሬ አፍርቷል
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
ሰውየው እራሱ የስና ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል ክክክክክክ
@hailugaguro
@hailugaguro 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ጥበቃና ከለለ ይሁንልህ።ግን ጥንቃቄ አድርግ ከሕግ ሰዎች ሽፋን አትራቅ።
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 2 ай бұрын
እኔስ ከአቶዘላለም አልለይም ሲልህ ሰልችቶህ ትተዋለህ ብዬ ነበር ጀግናነህ የጀመርከውን ከግብ ካላደረስክ የማትተው አንበሳ ነህ ተባረክ ብሩክ ሁን አንተን የወለደች እናት ትባረክ ዳዊት ሀሳቡን ቀይሮ ከእናቴ ጋር እሆናለሁ ሲል ሆዴ ነው የተላወሰው
@etineshhaile7477
@etineshhaile7477 2 ай бұрын
ተባረክ የምትሰራው ሥራ በእግዚአብሔር በሰዉ ፌት መልካም ነዉ እንደአተአይነቶችን ያብዛልን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 ай бұрын
ይህ ተንኮለኛ ሰውዬ እንደሆነ ከመጀመሪያውም ገብቶኝ ነበር ምስኪን ልጅ እየተጫወተበት ነበር 😭😭😭 ልጄ እናትህ ይሻሉሃል የዚህ ቆሻሻ ሰው ጮማ የእናትህ ሽሮ በጤና እባክህ ልጄ ከእናት ጋር ሄደህ ወደ ጤናህ ተመለስ ወጣት ነህ እናትህን ተከትለህ ሂድ ። ተባረክ እናት እናት ናት በል እናትህ እየጦርክ አብረህ ኑር። እልልል ተመስገን አምላኬ ♥️♥️🙏🙏🙏 በጣም ደስ ነው ያለኝ ። ጀግናው ጋዜጠኛ ተባረካ ♥️♥️🙏🙏🙏
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙ የስው ደስታ የሚያስደስት በላይክ አሳዩኝ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
@melatcode4111
@melatcode4111 2 ай бұрын
አሁንም ተጠንቀቅ ሰውዬው በሌላ በኩል እንዳያጠቃህ. እግዚአብሔር ይመስገን ከናትህ ጋር ያገናኘህ ጀግና ጋዜጠኛም እግዚአብሔር ይስጠው
@Sarabirhan-ke3uh
@Sarabirhan-ke3uh 2 ай бұрын
አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ በምን ቃል ለልግለፅህ እግዚአበሔር በምትሄድበት ቱሉ ከፊትህ ይቅደም❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ይሄንን ጀግና ጀግና በምን ቃላት ለምግለፅ ቃላት ያጥረኛል ኮሜታተሮች እናተስ ❤❤❤
@senaitasmare
@senaitasmare 2 ай бұрын
እኔ ስለ አንተ ለማውራትም ሆነ ለማመስገን ቃላት አጣሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ የተትረፈረፈ ሁሉን ነገር ይስጥህ ጤና ሀብት ደስታ ሰላም 🙏
@alleyaabdllkader8158
@alleyaabdllkader8158 2 ай бұрын
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጋዜጠኛ የተበዳይ እምባ አባሽ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 2 ай бұрын
በህሳእና ጌታችን መድሃኒታችን መድሃኒያለም" ያችን የታሰረችውን ያህያ ውርጭላ ፈታችሁ አምጡልኝ" ያለው አንተን አይነቱን ነው. እንኩዋን ከእር ተፈታህ ወንድማችን. እንትህን የልጅ አልባ አታርጋቸው.❤
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 2 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ይህ መጥፎ ሰው ነው
@NatnaelBele
@NatnaelBele 2 ай бұрын
ከእናት ደስታ የበለጠ ምን አለ አንተ ጀግና ዘመንህ ይባረክ አቦ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 2 ай бұрын
ያንተ ጀግና ጋዜጠኛ ውለታህ ምን የሆን? ❤❤❤❤❤ከእግዚአብሔር ተገኘዋለህ ራሰህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 2 ай бұрын
ጀግናችን እመብርሐን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ እምነት ከኪስህ አትለይ ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 2 ай бұрын
ጀግናው የቁጥ ቀን ልጅ ላዘኑት ለተበደሉ እንባን አባሽ ወንድማችን እግዚአብሔር አተን ይጠብቅልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን በእውነት😢
@galaxyim8630
@galaxyim8630 2 ай бұрын
Ameeeen❤❤❤
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 2 ай бұрын
ማርያምን የተባረከች ምሀፀን ናት አንተን ያፈራች ዳዊት እግዚአብሔር ህይወትህንይባርክልህ😮
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 ай бұрын
እሰይ እልልልል እንደዛሬም ደስ ብሎኝ አላውቅም እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰለት ለዚህ ሚስኪን ያ ሰይጣን ክፉ ስው ሲያደርጉበት የነበረውን መርዝ በደንብ ተመርምሮ ዲቶክስ ማድረግ አለበት ጌዜጠኛው ምስጋና ይገባሀል የኛ ጀግና
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
በእውነትጋዜጠኛው ያአለ መድነቅ ንፊጉ ነው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
አቶ ዘላለም ልጁ ጭንቅላት ላይ ሰውን ሁሉ አውሬ አርጎ ከእናቱም ሳይቀር ለይቶት በቃ በቁሙ እንዲሞት እንዲያብድ እያረገው ነበር እግዚአብሔር ደረሰለት 😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@goodwork8046
@goodwork8046 2 ай бұрын
ጀግና ቃላት ቆራጥ ልጀ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ በልጆችህ አግኘው ዘርህ ይባረክ !!!!!
@abebechjeza3405
@abebechjeza3405 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም ላንተ ግን ልጁ ከሰውየው መጠንቀቅ አለበት ሊይስገድለው ይችላል ምንም ቢሆን ቢሰውር የሰውየው እጅ ሰለሚኖርብት ለፕሊስ ማመልከት አለበት❤❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
ኡፍ የእናት ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ በፈጣሪ😥😥😥
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ከዛ ኮክተር ተብዮ እጅ አውጥቶ ለእናት እጅ ያስገባልን ፈጣር ይመስገን እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቃተኝ የእናት ደስታ አይጠገብም እኮ እናቶቻችን 1000 አመት ኑሩልን የኛ አበቦች ጋዜጠኛው ተበልቶ የማያልቅ እጀራ ይስጥ ቃላት የለኝም ለአንተ ፈጣሪ ይጠብቅ
@tsehaylemma8911
@tsehaylemma8911 2 ай бұрын
እደው እድሜ ይስጥህ የዘራኸው ይባረክ
@sanasana2935
@sanasana2935 2 ай бұрын
ባንተና በፈጣሪ ሀይል ድግምትክ ተገልጦልካል ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 2 ай бұрын
በእዉነት አንተ ጀግና ስለ አንተ መናገር ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
@shalom5798
@shalom5798 2 ай бұрын
ሰልኩ ማጥፋት ሁሉም ነገር መቕየር ይኖርበታል ልጁ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 ай бұрын
እናም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሰለቸው ደከመኝ ሳትል ውጤታማ ነህ ሁል ግዜ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 2 ай бұрын
አቦ ዘርህ ይባረክ በርታ ።ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ አንተ የምትይዘው ጉዳይ ሁል ግዜ መጨረሻው ያምራል እኔ ባንተ ትንታግነት በጣም እደሰታለሁ አንድ የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር ብቻህን አትንቀሳቀስ ለአደጋ እንዳትጋለጥ ነው የምለው። ሌላው እንደ አቶ ዘላለም እና ሌሎችም ጉዳቸውን ያፍረጠረጥክባቸው ሰዎች አዘናግተው በሰው ሊያስጠቁህ ስለሚችሉ ለሰኮንድም ቢሆን ብቻህን አትሁን አትዘንጋ አደራ በተረፈ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 2 ай бұрын
አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል ማለት እዳንተ ነው ወንድሜ ጀግና
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
ትክክል ጅግናብቻ አይገልፀህም
@etetewami9042
@etetewami9042 2 ай бұрын
🎉🎉🎉 አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበልህ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁን።። ጎበዝ የጀመርከውን ከግብ የምታደርስ ጀግና 🎉🎉🎉
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Amenn
@MuluneshTadese-mu6fw
@MuluneshTadese-mu6fw 2 ай бұрын
6❤❤❤❤​@@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 ር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏❣️
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
እረ በጌታ ኢሄ ጀግና በሚሰራው ቁም ነገር በሚደክመው ለተጎዱ ለተከዱ ስንቱን ሂወት እየታደገ ያለ ወንድማችን በታክሲ በላዳ መከራተት ያሳዝናል የተረዳችሁ ሚዲያ ያላችሁ ወንድም እህቶቼ በፈጣሪ ልለምናቹ ፍቃደኛ ከሆናቹሁ እና በቀናነት ከተረዳችሁኝ እባካችሁ አዋተን መኪና ይገዛለት 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Tesfanesh-bm9wu
@Tesfanesh-bm9wu 2 ай бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና የሰዉ ደስታ ምያስደስትክ ጋዜጠኛ ተባረክ ፊጣሪ ይጠብቅልን
@rabiyara2445
@rabiyara2445 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ወድም ማነው ይሄን ወድማችንን እደኔ የሚወዴው ለእውነት የቆመ የድሆች የየቲሞች እባ አባሽነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 2 ай бұрын
እል እልል እሰይ ወንድሜ ተባረክ ዛሬ እመቤቴ እንኳን ነፃወጣ ወድማችን ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች እናት
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 ай бұрын
የዘለአለም አምላክ የአለም ሁሉ ንጉስ ከአንተ ጋር ይሁን። እውነተኛ ጀግና ጋዘጠኛ ተባረክልኝ።❤
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 2 ай бұрын
ጋዜጤኛው ነው ያለው አቶ ዘልአለም😀ጋዜጤኛው ባመንክበት ነገር ወደ ኋላ እንደማትልና የማትበገር ጀግና ነህ በርታ ነገር ግን ሁሌም የምትሰራቸው ስራ በጣም ከባባድ ወንጀሎች ናቸውና እባክህ እባክህ ለህወትህ ጠብቅ አደራ
@user-dh8nt6pq4e
@user-dh8nt6pq4e 2 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ከዛ ጨለማ ቤት ውስጥ ስላወጣሃው ደስ ብሎኛል አንተ የተቸገሩ አባት ነህ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ ወንድማችን
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 2 ай бұрын
አንተ ልጅ በማርያም ግን እራሰህን ጠብቅ እረ በኪዳነምህረት እመብርሀን ትጠብቅህ አላቅም ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ምን ልበልክ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uf8lh1tg7z
@user-uf8lh1tg7z Ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እ/ር ይባርክህ ይጠብቅህ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ አቤት የስንቱን እንባ አበስከው ከታሰሩበት ታወጣቸዋለክ እግዚአብሔር ለተገፉት ያስነሳክ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 2 ай бұрын
አንተ ጀግና አንተጋ የደረሰ ጉዳይ ከስሩ ነቅለህ መፍትሄ የምትሰጥ ጀግና በመሆንህ እንኮራብሐለን ግን ወድሜ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ZeruFkr
@ZeruFkr 2 ай бұрын
ድንቅ ሥራ ነው ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው እጅግ አምሮል እና ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ይህን ሥራ በብርቱ ለሰራው ወንድሜ ብዙ ምስጋና ይባሃል እግዚአብሔር ስራህን ይባረክ
@RabiaSeid-bj8hc
@RabiaSeid-bj8hc 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ያሰላም አንተም ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@TeyFj
@TeyFj 2 ай бұрын
ጀግናችን በርታ አንታን ያዋለደች እናት ማፃኑዋ ይበራክ አለህ ይጠብቅህ
@zainasied615
@zainasied615 2 ай бұрын
በጣምም አሚንንን ያርብ አላህ ይጠብቀው🌷🌷
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
አንተ ልጀ በእግዛብሄር ታገኘዋለሁ ❤ የናቶች የየዋህ ሆች❤እንባ ይጠብቅህ❤
@genimulat9858
@genimulat9858 2 ай бұрын
ያደረከው ነገር ከምንም በላይ ነው ልጁ እዲረጋጋ ፀበል ቢሄድ ጥሩ ይመስለኛል አተ ፈጣሪ ይክፈልህ🙏🙏🙏
@werkwasenait5394
@werkwasenait5394 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛ እናመሰግንሀለን ለፋትህ እደቆምክ ጌታ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!..
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 ай бұрын
ጀግና ናህ ስልህ እኮ ሁሌም በምክኛት ነው አላህ ይጠብቅህ አት የወለዳች እናት እድሜና ጤና ይስጣት የቁርጥ ቀን ልጅ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍🥰
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 2 ай бұрын
እውነት መተት አስርተውበታል 😢😢 ፀበል ይግባ ቶሎ ብሎ እና አቶ ዘላለምን ካገኝው. መተቱ ይመለስበታል እንዳያገኝው. በጌታ. ቶሎ ብለህ ፀበል አስገባው. ወንድሜ. አንተ ደግሞ ራስህን ጠብቅ ተባረክ ጀግና ነህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ዘመንህ ይባረክ እናትና ልጅን ማገናኘትህ በጣም ደስ ይላል
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ
@BettyBettelhym
@BettyBettelhym 2 ай бұрын
ይህንን ጀግና በምን በምንም ቃል ለመግለፅ ልግለፅህ ቃላት የለኝም😊😊😊 ልኦል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤
@lubabayasin3586
@lubabayasin3586 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ልጅም ከዝህ አወሬ በጣም መጠንቀቅ አአለበት በአጠቃላየ አላህ በሄዳቹበት የከተላቹ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
ለጀግናችን ጋዜጠኛ❤ እዉነት ነዉ ከመኪናም በላይ ይገባዋል የስንቱን የተደበቀ ችግር የተበዳይ እምባ ያበሰዉ እኔ ለሱ ቃላት የለኝ ሁሉም ያስብበት መኪና ይሸለም ወላሂ ሲያንሰዉ ነዉ❤❤🎉🎉
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
ላይክ አድረጉት ማሻ አላህ ጀግና ነው አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂድሀ ይሥጥህ ወገናችን ሀቁን ድነል ኢሥላም ይወፉቅህ
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 2 ай бұрын
እባክህን ወንድሜዋ እዳያስገድልህ ምርጥ ጋዜጠኞችን አንበሳችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yamchtiarlo7916
@yamchtiarlo7916 2 ай бұрын
እሰይ ጅግና ጋዜጣኛ ነህ❤ የኔ ልዩ እናት አምለክ እድሜ ጤና ጌታ ይስጥሽ❤ ምንም ግዜ እናት እናት ነት❤❤❤❤ይግርመል የዘላለም እቅድ ከሰረ እሰይ ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን❤
@betifrko4445
@betifrko4445 2 ай бұрын
እግዛቤሪ ለካ ልጆች አሉት ስላተ አግዛቤሪን እናመሰግናለን። እራስን ጠብቅ ወንድሜ ሀላፊነት ወስደህ የምሰራው ቀላል አደለም።
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 2 ай бұрын
❤ይህ የተባረከ ጋዜጠኛ የያዘዉ ስራ ሁሉ በዝጋብሔር ድጋፍ ሁሉም ይሳካለታል በዛ ላይ ትህትናዉ የዋህነቱ ይለያል❤❤❤
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 3,2 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 66 МЛН