አባትዋ አብረው እንዲሆኑ ፈቀደ። እሷን ካስደሰታት ይጋቡ እኔ ግን ውስጤ ቆስሏል። እናትዋ የሞተችው በሷ ህመም ምክንያት ነው።

  Рет қаралды 130,526

Addis kememoch

Addis kememoch

5 ай бұрын

አባትዋ አብረው እንዲሆኑ ፈቀደ። እሷን ካስደሰታት ይጋቡ እኔ ግን ውስጤ ቆስሏል። እናትዋ የሞተችው በሷ ህመም ምክንያት ነው።

Пікірлер: 1 200
@Addiskememoch
@Addiskememoch 5 ай бұрын
በዚህ የቴሌግራም አካውንት እኛን ማግኘት ትችላላችሁ።@Addiskememoch
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 5 ай бұрын
ሐይ
@fghf1272
@fghf1272 4 ай бұрын
​@@shaimashaima5044❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiyaalisaleh1570
@sofiyaalisaleh1570 4 ай бұрын
addiskememoch
@dubairak2209
@dubairak2209 4 ай бұрын
ካለበት አይነቃነቅም
@TigistTigistolina
@TigistTigistolina Ай бұрын
Kutur askamtelng
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 5 ай бұрын
ይሄን በተሰብ የኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳቸው የምትሉ እጅ ወደላይ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ሃኒቹ ደምርኝ ውድ❤🎉
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 ай бұрын
አዎ መረደትም አለበቸዉ😢😢
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 4 ай бұрын
እንርዳ😢😢😢
@saadaemer9757
@saadaemer9757 5 ай бұрын
ይረዱ ስልክና አካውንት ያስቀምጥው እምትሉ ላይክ እርጉ
@AbiKebe
@AbiKebe 5 ай бұрын
❤​@@muluayel-8387
@Jenetitube
@Jenetitube 5 ай бұрын
አወ ይረዱ ነዉ የምለዉ እደኔ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 ай бұрын
ደፋያርገውብርለሱእኮ ሙሉአካልእያለይምአውጦነውየጣለይ ወንድአይይይ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 5 ай бұрын
❤❤😢😢😢
@johnmokoena4310
@johnmokoena4310 5 ай бұрын
መርደት ከልፈለክ ዝም በል ለምትረዱት እግዝአብሔር ይስጠችሁ​@@muluayel-8387
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
ይሄንን ጋዜጠኛ ጀግንነቱንና ስራዉን የምወድ ❤ እስኪ እንያችሁ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
ጀግና ጀግና👍👍ስራው ልክ እደ ሰሌ ነው
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
❤❤❤ጀግና ብሎ ዝም ❤❤
@liamickael5242
@liamickael5242 5 ай бұрын
Kalat yatregnal egzaber bHedkebet yektelk wendme, kbrlgn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
እባካችሁ ወገኖቼ መዋጮ እናድርግላቸው ይሄ ቤተሰብ ሀዘናቸው ከባድ ነው ልብ ይሰብራል እባክህ ጋዜጠኛው የባንክ አካውንት እንዲከፍቱ አድርግና እንርዳቸው።
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 5 ай бұрын
Please do something we have to
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 5 ай бұрын
ወላሂ አወ
@SofiyaSofiya-fk9xm
@SofiyaSofiya-fk9xm 5 ай бұрын
አወ ወላሂ ጥሩ ሀሣብ ነው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 ай бұрын
የተቀደሰ ሃሳብ ነው ያነሳሽው
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Addiskememoch
@Addiskememoch 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gtJzoNOXnJfZmps.html ክፍል አንድን ላልተመለከታችሁ .... ኧረ ሁለት መቶሺ መች ነው ምንገባው 😒
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
አብሽር ትገባላችሁ
@Aa-un9oi
@Aa-un9oi 5 ай бұрын
ቁጥርህን የት ነው እማገኘው
@lubabatube7975
@lubabatube7975 5 ай бұрын
ትጉባለህ ጀግናችንን
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 5 ай бұрын
አብሽር የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@rabia4266
@rabia4266 5 ай бұрын
አብሽር አንድ ሚሊየን ትገባለህ ገና ስትጠፋ ወላሂ ጨንቆኝ ነበር ያች ባእድ አምላኪዋ ሴትዮ የሆነ ነገር አደረገችዉዴ የአላህ ያልገባሁበት ነገር የለም አልሀምዱ ሊላህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 5 ай бұрын
እስኪ ይረዱ የምትሉ አባቷም ከጥበቃ ወጥተው ለራሳቸው ስራ ይጀምሩ የምትሉ👍👍👍👍
@hirut7396
@hirut7396 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ ሚስቱን ብቻ ሳይሆን የጎዳው ቤተሰቡንም ጎድታል በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው በማርያም ተባብረን አባታችንን እንርዳቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ ፈጣሪ የልባችሁን ሀዘን በደስታ ይለውጥላችሁ 😢😢😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢በትክክል ❤😢😢
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 5 ай бұрын
አይይይ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-wf6bq9bh5d
@user-wf6bq9bh5d 5 ай бұрын
የተረገመ የተመሰቃቀለ ሂወት ነው ያረገባቸው😢😢😢😢
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 5 ай бұрын
❤❤❤
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 5 ай бұрын
ልጅቷ ቴድናለች በርቢል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዷት አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምራት እደምናያት ተስፍ አለን 🙏
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
አባታችን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ የገጠማችሁ እና አባት ቢረዱ በጣም መልካም ነዉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ሃኒየ ደምርኝ❤🎉
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 5 ай бұрын
አተ ጋዜጠኛ ግን ምን አይነት የተባረክ እግዚአብሔር የመረቀህ ልዮ ሰው ❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-yd6yq3ri4j
@user-yd6yq3ri4j 5 ай бұрын
አድራሻቸውን ስጠኝ😢😢 ትንሽ ባቅሜ ልርዳቸው😢😢 በማርያም እኚን አባት እንርዳቸው እኔ እረዳለው አድራሻ ስጠኝ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ቢቂላ የእኔ ብሩክ ተባረክ
@user-yd6yq3ri4j
@user-yd6yq3ri4j 5 ай бұрын
@@sarabarkot1646 አሜን ሰውመሆኔን 😢😢😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
መልካምእነትለራስነዉመረዳትአለባችዉእህህህአባትየዉያሳዝናል
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 5 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው በተለይ አባቷ ኡፍ ሲያዝኑ😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@zulfaabcho1991
@zulfaabcho1991 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 ай бұрын
ማርያምን ስወድህ አብዛሃኛወቻችሁ የጀመራችሁትን ርዕስ መፍትሄ ሳትሰጡ አትተዉትም በጣም ነው ደስ የምትሉት 🥰 እግዚአብሔር ቁማ የምትሄድ ያድርጋት 🥺
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ቤተሠው እንሁን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
❤❤❤በጣም❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@tub6528
@tub6528 5 ай бұрын
በጣም ይሄ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው።
@tw5965
@tw5965 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 5 ай бұрын
ሰው በጠፋበት ጊዜ እንደዚህ የሚል ቤተሰብ የትስ ይገኛል በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለቤተሰቦቿ❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
ይህ ልጅ ልጅቷን ብቻ አይደለም የጎዳው ሙሉ ቤተሰቡን ነው እባካችሁ አባታችንን ተባብረን ከጥበቃ ስራ ወደ ተሻለ ስራ እንዲሰሩ እናድርግ እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቆመሽ በእግርሽ ለመሄድ ያብቃሽ😢😢😢😢❤
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 5 ай бұрын
ልጅቱ ትድናለች ፀበል ዉሰዷት ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ
@user-sd2ro9fo8b
@user-sd2ro9fo8b 5 ай бұрын
Yes
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ🎉❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሴቶች ከሷ ተማሩ ለወንድ ልብ አይሰጥም
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 5 ай бұрын
😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b 5 ай бұрын
😢😢ትክክል ለውድ ልብ አይሰጥም
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🥺🙏
@aduadu3685
@aduadu3685 8 күн бұрын
ተወዶም አይሰጥም እኮ ማሬ
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም ታጋሽ በተሰብ ነው ይህን ሁሉ መከራ አሳልፈው ሲያዩት እንግደል አለማለታቸው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
የኔ ወንድሞች ቢሆኑ ይገድሉታል😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ቀላልአስተዋይጥሩቤተስብናችዉ
@Defend202
@Defend202 4 ай бұрын
በጣም ትግስታቸው ይገርማል
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 4 ай бұрын
የቤተሰቦቿ መልካምነት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 5 ай бұрын
ብዝ ሆኜ ሁሌ አልከተተልም ብዙ ቪድዮ እያመለጠኝ ነው😢እሄንን ጀግና ገዜጣኛ አቦ ለይክ እያረገችሁ አበረተቱ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🥺🙏
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዉ እስኪ እንደኔ ይሄን ልጅ እንደኔ የሚያደንቅና በጉጉት የሚጠብቀዉ
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 5 ай бұрын
❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@user-fk2cy3bl1w
@user-fk2cy3bl1w 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ በልጅታ ብቻ አይደለም በቤተሰቡ ላይ ያመጣው ችግር በጣም ከባድ ነው ግን አሁን የጠፋውንም የሞተውንም መመለስ አይቻልም ቤተሰባቻ በጣም ጥሩ ናቸው ይሄን ያህል መስዋትነት መክፈላቸው በጣም ጥሩ ናቸው አለሆነባቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያጽናቹ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@saronendeshaw9509
@saronendeshaw9509 5 ай бұрын
የሚወዳት ከሆነ አግብቶ ይከባከባት ቢያንስ ቀሪ ዘመኗን ስለምትወደው አብሮአት ይኑር የሚል ላይክ አድርጉ❤
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 ай бұрын
የእውነት አባት ጠካራ ወጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን እህታችን ፈጣሪ ይማርልን
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
ማርያምን ማነው የዚህ ጋዜጠኛው የምወደው ሳላደንቅህ አላልፍም የኛ ጀግና ነህ ከምር❤❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
ይህ ቤተሠብ ይረዳ ልጅቷም ትታከም የምትሉ የዚ ጋዜጠኛ አድናቂዎች እስኪ ልያችው
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 5 ай бұрын
እኒህ አባት ብዙ ነገር አጥቷል በጣም ተጎድቷል አካወንተ ተከፍቶ ብንረዳቸዉ ምን ትላላችሁ😢
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ትክክልበጣምተጉድተዋል
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጤናዋ ይመልሳት ቤተሰቦቹ ግን በጣም ታጋሽና ጥሩ ሰዎች ናቸው የቀድሞውን ሰላም ይመልስላችሁ ወንድሜ አተም ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባት❤❤❤❤
@abdubaley6721
@abdubaley6721 5 ай бұрын
ወድሜ እባክህን አናግራቸው እና ይረዱ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
አንተ ልጂ በእውነት እግዚአብሔር ነው ያዘጋጀህ ለስዎች መድሃኒት እንደሆንህ ላንተም አምላክ ከፍ ያርግህ🙏
@Mesi971
@Mesi971 5 ай бұрын
በእውነት ከባድ ነው 😢 እግዚአብሔር የቀደመ ህይወታችሁን ሰላማችሁን ደስታችሁን ይመልስላችሁ 🙏 እህታችንም ድና ለማየት ያብቃን 🙏😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
አስታሞ ያድን በቃ ፈቀዱለት ከሆነ አይቀር ፀበል ይዞ ይሔድ😢 አባዬ የኔ መልካም አባት ጥሩ ሰው ነዎት❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@sosojed416
@sosojed416 5 ай бұрын
ላአንተ ቢድዎ ማየት ብቻ ማየት ለአንተ ሲያንስክ ነው ወደን ሳይሆን ግዳጅም አለብን ኑርልን የኛ ጅግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 5 ай бұрын
❤❤ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ።።ከልጁጋ ቢሆኑ ትድናለች በእርግጠኝነት ጥሩ ሀሳብ ነው።።ለብቻዋ አናግራት🎉🎉ፈጣሪ ይሄን ቤተሰብ ደስታቸውን እንዲመልስ እንማፀናለን።።
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@etetewami9042
@etetewami9042 5 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o ምን ግዜም እከታተላለህ ።ሁለት ሶስቴ ። ላይክ ሰብስክራይብ እያረኩ ነው።።በርቱ ጥሩ እየሰራችሁ ነው።።
@hibamariam-cb3zc
@hibamariam-cb3zc 5 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምታሳዝነው የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ እና ቤተሰብ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ❤️🙏
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r 5 ай бұрын
ጥሩቤተሰብ ናቸው እግዜቤር ወደነበረችበት ጤናዋን ይመልስላት
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
ያል ልጅ በአክስትዮ የተከዳ የት ደረስ እንጠብቃለን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ሰኒየ ደምርኝ❤❤🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
የነዛ ልጆች ነገር አደራራ ከፀበል ሲመለሱ አደራ❤❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እስዋንም በምህርት ይጎብኛት ቤተሰባንም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርካቸው።አይዞችሁ ሁሉም ያልፈል
@Ethioenate
@Ethioenate 4 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትዳብሳት እህታችንን በጣም ልብ የሚአም ነገር የደረሰባት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት የቤተሰቦቿንም ድካም ይቀበልላቸው እኔ በፀሎቴ አስባታልሁ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 5 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ልጅቷ ፀበል ትግባ ትድናለች 💯
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ቁመሽ ለመራመድ ያብቃሽ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 5 ай бұрын
መዝሙሩ ከሩቅ ይሰማል ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ❤ እግዚአብሔር ይማርላችሁ የኔ አባት ድና ለማየት ያብቃን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 ай бұрын
ጌታ ያበርታችሁ አባትየው እጅግ በጣም ያሳዝናሉ እህቴ ጌታ ይማርሽ ቆሞ ለመሄድ ያብቃሽ ጋዜጠኛው ወንድሜ ተባረክ። ❤❤❤❤❤
@HailuHabtu
@HailuHabtu 5 ай бұрын
የእውነት አምላክ እውነቱን ያወጣል።ቢዘገይም እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ይባል የለ?ጋዜጠኛው በርታ።እግዚአብሔር ይርዳህ።እውነትን ብቻ ተከተል እንጂ ምንም አትሆንም ።በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም ይሳካል ።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 5 ай бұрын
የእኔ ዉዲ አባት አላህ እረጂም እደሜ ያኖራችሁ አባቴ አላህ አፊያ ያርጋት እሷንም ወንድሜ በአላህ ስም አካውንት ቢልቀቅላችው ጥሩ ሀሳብ ነው አባትየው ከጥበቃ ይውጡ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🥺🙏💔🥺
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራትበእውነት ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃል የለኝም ለአንተ ጀግና በርታ ወንድማችን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ገኒ ደምርኝ❤
@sebleebrahimsebleseble6996
@sebleebrahimsebleseble6996 5 ай бұрын
የኔ አባት አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ መፈተን ለበጎ ነዉ እሶም አላህ ያሽራት ልትድን ትችላለች ተሰፋ አትቁረጡ
@laylalayla2599
@laylalayla2599 5 ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ደህና ወጣህ ጀግናችን ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው ነገር ቢኖር ኣንተና ኣዲስ ራዳርን ነው ኣለህ ይጠብቃቹ እና ተመልካቾች ኣይከፈልበትም ምንም ኣትጎዱም ላይክ ኣርጉት👍
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
አላህ ሙሉ ለሙሉ ያሽራት ታሪክ ያድርግላቸው ተሽሏት ያረብ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ🎉❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሺ
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
እግዚአብሂር ይማራት አባታችን ሰልካቸውን በሰጠን
@abayneshasegid8562
@abayneshasegid8562 4 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምታሳዝነው የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ እና ቤተሰብ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@mametohem7990
@mametohem7990 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ በጣም ታሳዝናለች ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ብርቱ ልጅቱንም እግዚአብሔር ይማራት የእናታቸውን ነፍስ ይማር ታክማ ምትድን ከሆነ ይዋጣላት የቤተሰቦች ህይወት ይቀየር በጣም ነው የሚያሳዝኑ 😭😭
@tgamare6745
@tgamare6745 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ጀግና ሰው ተባረክ ❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር የቤተሰቧን ጨዋነት አደንቃለሁ ብቻ እግዚአብሔር ምሯት ቆማ ብናያት በጣም ደስ ይለናል በሱ ምክንያት የመጣባቹ ሃዘንና መከራ አሁንም ማን ያውቃል ጌታ ደግ ነው በሱ ምክንያት ይፈውሳት ይሆናል 😮
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ እመልሳለው❤🎉
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 5 ай бұрын
እንረዳቸው እባክህ አባትዮው በጣም አዝነዋል ውይይይ😢😢😢😢ከባድነው
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🥺🙏😢
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 5 ай бұрын
ጋዘጠኛው ለዚህ ስራ እግዚአብሔር ብቁ አድርጎ ያመጣው ለሰው ልጅ መልካም እንድታደርግ ፈልጎህ ነው እና እነኝህ ቤተሰቦች በጣም ያሳዝናሉ ለእህታቸው ና ለልጃቸው ብዙ ዋጋ ከፍለዋል እግዚአብሔር ይህንን አይቶ ቢምርላችው የዘወትር ፀሎቴ አዟችሁ አንድ ቀን ቅን አምላክ ይምራታል ጋዜጠኛው ተግባርህ ሁሉ ውስጤን ይነከዋል በርታ ለመልካምነትህ ዋጋ ከፍተኛ ነው ድንግል ማርያም ትጎብኛት 🙏🥰👋👍
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 5 ай бұрын
እግዛቤር ይስጣቹሁ ልጃቹሁ ድና የምናያት ያድርገልን መልካም ስው ናቹሁ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@barokmirt6472
@barokmirt6472 5 ай бұрын
አባትየው ቀሪ ዘመናቸውን ደስ ቢላቸው ደስ ይለኛል ።
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን እነሱም ተጎድተዋል ገን ለጤናዋ ሲባል ልጁም ተጎድቷል ገን የእግዚያብሔር ታአምሩን እናይ ይሆናል ቤተሰቦቿ በጣም የፍቅቅር ሰዎች ናቸው
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@medinatube5989
@medinatube5989 5 ай бұрын
ብሮየ ከላይ ማርሜጣ ወይም ኮፍያ ልበስ አላህ ከሰይጣኖች ይጠብቃችሁ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🥺🙏
@lubabaseid9897
@lubabaseid9897 5 ай бұрын
ያኛው ስልኬ ኮሜንት አልሰጥ ብሎኝ ነው መላ በሉኝ በጣም ኮሜን መስጠት እፈልግ ነበር እን አለኝ የዚህ ልጅ ጀግነት እናት ወልዳለች በርታልን
@user-gp9rp6jb3e
@user-gp9rp6jb3e 5 ай бұрын
ምህረቱን ፈጣሪ ይስጣት! ጋዜጠኛው አንተ ለስጋ ሳይሆን ለነፍስ በሚመስል መልኩ አየሰራህ ነውና በርታ!!!!
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ፀሎት አድርጉ በእምነታችሁ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🙏🥺
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 3 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሺ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 ай бұрын
ወድማቼን እንኳን ደሄና መጣህ ❤❤❤ሁሉቱ ልጆቹ እዴት ሆኑ እስኪ እዴት እደሆኑ አሳየነ ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 5 ай бұрын
በሪታ ወድሜ ጀግናው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 5 ай бұрын
ጀግና ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 5 ай бұрын
ላይክ አርጉት ቪዲዋውን አይከፈልበትም ❤ ወድሜ በርታ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@winniea9803
@winniea9803 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማራት ፀበል ትጠመቅ 😢😢😢
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🙏🥺
@user-dc3qb7sz2m
@user-dc3qb7sz2m 5 ай бұрын
በጣም ታዛዝናለች እሳም ቤተሰቦቻም በጣም ያሳዝናሉ ሁላችንም ተርባርበን እናሳክማት አላህ ሙሉ ጤናዋ ይመልስላት እሻ አላህ ትድናለች
@user-ud8wt5vk5e
@user-ud8wt5vk5e 5 ай бұрын
😢😢አካዉት ስልክ ስጠን ወንድሜ ❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🙏🥺😢
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 5 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እግዚአብሄርዬ ማራት በናትክ እሱን ስታገኝ ትድን ይሆናል
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 5 ай бұрын
መንፈስ ይሆናል ፀበል ወሰደት
@samira4185
@samira4185 5 ай бұрын
ስልክ እና አካወት በዝህ አስቀምጥልን የቻልንዉን እንረዳቸዋለት የኔአባት በአላህ ማሳዘናቸዉ😢😢😢😢
@eliasmahjoub9568
@eliasmahjoub9568 5 ай бұрын
በጣም ቦርግራምህ ያአ ጡሩ ነዉ መጋናነች ጡሩ ነዉ መደሃንት ነዉ የድሮ ማስታወስ ደስታ ነዉ የደሮ ስታውስ የደሮ ሜሞሪ ይታደስ ❤❤❤❤❤❤
@debubfiker
@debubfiker 5 ай бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት ነበር የምጠብቀው ጀግና ነክ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 5 ай бұрын
ዎንድማቺን እንኩዋን በሰላም መጣክ 🙋‍♀️🙋‍♀️🥰🥰🥰
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 5 ай бұрын
እኔ መቼም አንተን የማደንቅበት ቃላት ያጥረኛል በርታ ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነው ።
@rhema89
@rhema89 5 ай бұрын
እንርዳቸዉ ወንድሜ ልጅቱ ህክምና ይደረግላት እንገዛት
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 5 ай бұрын
እባካችሁ ቤተስብ እሱ እሺ ካለ በይቅርታ ይግባ እሱም ይሻላታል እውነት ነው አባት ይላል ክብር ስለ ሁን አባቴ እባክህን ይሻላል የሱንም እን ስም ተመስገን ልቤን አሞኝ ነብር ግን እግዚአብሔር ይችላል
@user-ze2us7py8r
@user-ze2us7py8r 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እባክህ የናዛን በዘበኛቸው የሚሰቃዬት ልጆች እምን ደረሰ ?
@habtomabrha8453
@habtomabrha8453 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው። ምን ላይ ደረሱ።ወይስ ተውከው?
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@zainab8134
@zainab8134 5 ай бұрын
አላህ እድሚ እና ጤና ይሰጥህ አንተ ጀግና እዉነት ምርጥ ሰው
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 ай бұрын
የኔ ወንድም አንተ እግዝአብሔር ይጠብቅህ እንደዛ ከሆነማ ትድናለች ተባረክ ኑርልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 5 ай бұрын
አመለከሆይ አቸልጂን ማራት ልኝ ምስኪን አባት ብለህ አጅግ ያሳዝናል 😢😢😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 5 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤🎉
@JONA-tl8pi
@JONA-tl8pi 5 ай бұрын
ሰዎች ናቸው ትልቅ ቤተሰብ
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 3 ай бұрын
በጌታ ሰም ቢፀለይላት ትድናለች ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና አፀልዩላት
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳቹሁ የተወሠደባቹሁ ሠላም ጌታ አምላክ በእጥፈ ይመልስላቹሁ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳዎት ሌላ የደስታ ቀን ያምጣሎት😢😢😢
@bettyboo7783
@bettyboo7783 5 ай бұрын
ኣንበሳ ጋዜጠኛ ተባረክልኝ የወልጅ ሆድ መቼ ይችላል ግን እግዚኣብሄር በቸርነቱ ሙሉ ጤና ይስጣት እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጥሩ ሀሣብ ነው 😔
@shita276
@shita276 5 ай бұрын
የኛ አሰተታወይ ጀገና ወንድመችን በርተልን💝💪
@Bemnetmetadel-zr4tp
@Bemnetmetadel-zr4tp 5 ай бұрын
በተረፈ ጋዜጠኛው ብርታ ጥሩ ስራ ነው ❤👌
@mohamedy-rv6lx
@mohamedy-rv6lx 5 ай бұрын
አባተዬ የኔ አባት አይዞት ያልፋል ፋታና ላቦጎ ነው
@deribawako1760
@deribawako1760 5 ай бұрын
ስልክና አካውንት አስቀምጥልን ወንድማችን respect you
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 5 ай бұрын
ይህ ቤተሰብ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ለአንተ ብዙ ተከታታይ ብዙ አድናቂዎች አለነልህ ገንዘብ እንዲረዳ አድርገው እንረዳለን ከዚህ ችግር እናውጣቸው
@tgay5642
@tgay5642 5 ай бұрын
ጀግናችን አሏህ ያቆይህ
@user-ju5kq6zd7y
@user-ju5kq6zd7y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት ጤንነቷ ይመለስ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 5 ай бұрын
ተመስግን ስላይሁህ ድስ ብሎኛል ስልጠፋህ አድቤ ነብር እራስህን ጠብቅ ውንድማልሜ
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 24 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 22 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН