No video

ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 59,169

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

Ashenafi Gebremariam
1000345008105
ንግድ ባንክ

Пікірлер: 303
@mahlet2954
@mahlet2954 3 жыл бұрын
ቀሲስ እኔስ በርሶ ትምህርት ብዙነገሬ ተስተካከለልኝ መልካአባት ለልጅ እንደሚባል ሁላ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መልካም አባት አልን ፡ ፡
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያስተማረን ቸር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን🙏
@AMEN12728
@AMEN12728 3 жыл бұрын
ኢየሱስ… እንዳመንኩህ ልሙት እንደወደድኩህ የህልውናየ መሰረቷ ነህ! ኢየሱስ… የተከፈለልኝ አድርገኸኛልና ክብር ለአንተ ይሁን ይድረስህ ምስጋና ኢየሱስ… አናጢዎች የናቁት የማዕዘን ድንጋይ ለኛ ግን ሆነልን መግቢያ ወደ ሰማይ! አሜን(3)
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ዮጠብቅልን አሜን🙏
@zenebeshsertsu3297
@zenebeshsertsu3297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን እረጀም አድሜና ጠና ይሰጥልን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስውደው ይህንመዝሙር ዝማሬመላእክት ያሰማልን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigistyirga7377
@tigistyirga7377 3 жыл бұрын
ሰላም እኔ በበኩሌ ይህ ትምህርት ምግብ ሆኖኛል መምህር ዝቅ ብዬ ነው የማመሰግነው ሁሉንም ትምሀርት በደንብ ነው የምከታተለው እራሴ በደንብ እየፈተሽኩ ነው ትዳሬን እያስተካከልኩ ነው አመሰግናለሁ
@melesueniyew1927
@melesueniyew1927 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ!ሁሉም ትምህርቶችህ ልብን ይነካሉ ።ልዬ ተሰጥኦ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@user-xy8ip3uh2d
@user-xy8ip3uh2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥልን
@gechgech9290
@gechgech9290 Жыл бұрын
አባቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርና ምስጋና ለስምህ ይሁን ከነጭቅቅቴ ከነቆሻሻዬ ስመጣ የማትጠየፈኝ እኔ ትቸህ አንተ ፈለገኸኝ አገኘኸኝም ቃልህን እንድሰማ አይነልቦናዬን ክፈት አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን፫
@ddff8473
@ddff8473 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን መንፈስ የሚያድስ ትምህርት ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 2 жыл бұрын
ኢየሱስ የህይወት እንጀራ ነው ።አማላጅም አምላክም ብርሃንም ነው።
@kalb6209
@kalb6209 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ቃል ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለሌሎች መምህሮቻችንም ምሳሌ ያድርጎት እግዚአብሄር ይመስገን የሞተልን ጌታ ይክበር ይመስገን
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 12 күн бұрын
Ewnet Newe ❤Amen Amen Amen ❤️ 🙏 ❤
@erockcel8789
@erockcel8789 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MaryMary-qz4wc
@MaryMary-qz4wc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!!!
@salam6628
@salam6628 3 жыл бұрын
አሜን(፫) ዝማሬ መላእክን ያሠማልን ቀሲስ።የሚገርም ተሰጥኦ ስላተ እግዚአብሔርን አመሠግነውአለሁ😘 አባትዬ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ 💞 ሁሌም ለዘለዓለም ተመስገንለንልኝ ቸሩ ፈጣሪዬ ሆይ አሜን(፫)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀሌ ሉያ ስለ ስሙ😘
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@lovelynature3871
@lovelynature3871 3 жыл бұрын
You left me in tears. I am crying as I am writing this God is my witness , Thank you for touching my heart. Kesis Ashenafi shi amet nureglene. Egzehabhier Zerhen yebarke.
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Beyeken.semeche.yemalitegebew.sebiket.new.kesis
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን!!!
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይመስገን በአለንበት ቦታ ሆነን ወንጌልን እንድንማር ያደረገ ጌታ ያውም በኮረና ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@titibeautylifestyle5749
@titibeautylifestyle5749 3 жыл бұрын
Amen amen kalehiwet yismalen memhrachin edmehin yibarkeln keber lesmu yihon🙏🙏🙏
@AMEN12728
@AMEN12728 3 жыл бұрын
AMEN!
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
በጣም፣የተጽናናሑብሕ፣መምሕር፣ነሕ፣በኮረና፣ግዜ፣በርታ፣ቃለሕይወት፣ያሰማልን።
@user-tv4ip3kd2r
@user-tv4ip3kd2r 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚልና ለስለስ ያለ ለጆሮ ለልቦና የሚመች ትምህርት ኑርልን መምህሬ
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 2 жыл бұрын
ኢየሱስ...🥺❤ የኔ ደግ አባት ስለኔ ለከፈልከው ዋጋ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏 ድንቅ አባት ድንቅ ጌታ ነህና ስመህ ይባረክ ❤🙏
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፈጣሪየ ማንም የለኝና ካጠገቤ አትራቅ ብርታት ሰጠኝ። እንደ ሀጤያቴ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማርኝ
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እውነት ነው እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር የመልካም የሰላም የሁሉም ባለቤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@endeshawnebebew7753
@endeshawnebebew7753 3 жыл бұрын
ለነፍሴ ምግብ ያገኘውበት ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የመማፀኛችን ከተማ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጊያችን አምባችን
@genetbuli6520
@genetbuli6520 3 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንዎንይጨምርልዎ
@Saba-7
@Saba-7 12 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪💚❤💛
@emmabeth64
@emmabeth64 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አናመሰግናለን
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ በዚህዘመን እደዚህአይነትመምህር ስለሰጠከን እየሱ ስ ክርስቶስስምይክበር
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏Thank You So much ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vs8ok9hc9x
@user-vs8ok9hc9x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልክት ያሰማልን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን እየስስ ፍቅሩ የሚያበረክ እሱ ተዋርዶ እኝን የእግዚኃብር ልጅ ያስባለን የህይወት ስንቃችን ስሙ ብቻ እፎይታዬ ቃሉ መፅናዬ ስንቱ ብዬ ጌታዬ ከቃላት በላይ ነው እሱ ያላወኩበት ዘመን ይወገዝ መድህኔ እወድሃለው
@mekdesmammo1677
@mekdesmammo1677 3 жыл бұрын
Amen amen kale hiwot yasemalen geta zemenun ljwchun abzeto yebark tebarek.
@feralemyohanes3603
@feralemyohanes3603 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasamalen.
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@serkalemwelde8726
@serkalemwelde8726 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalen
@medihanealemabate9478
@medihanealemabate9478 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Kale hiwot yasemalin Abatachin.
@TheKhodrissa
@TheKhodrissa 3 жыл бұрын
አሜን ቃለይወት ያሠማልን መምህር
@asternegashe4717
@asternegashe4717 3 жыл бұрын
Amen amen amen tebarek zmarey melakt yasemaln
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ትክክል ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ልብ የሚማርክ ትምህርት ነው
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lowe9644
@lowe9644 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@bethelhemabere2313
@bethelhemabere2313 3 жыл бұрын
አሜን አሜን++Amen Amen Amen
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እየሱስ ክርስቶስ የኔ አባት ሰው መሆኔ ባንተ ነው የመንገዴ መሪ የአይኔ ብረሀን ነህ
@alambekallah7541
@alambekallah7541 3 жыл бұрын
እስከ ሞት ድረስ የወደደን አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qr3pp7sx4q
@user-qr3pp7sx4q 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🕯💜🙏
@alemayalewyegebralelijilij5617
@alemayalewyegebralelijilij5617 3 жыл бұрын
Amen amen anen kalhawet yasemalen memhrachan tegawen yabzalene
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 жыл бұрын
Amen🙏❤️⛪ Amen🙏❤️⛪ Amen🙏❤️⛪
@elsatekle1095
@elsatekle1095 3 жыл бұрын
Amen kale hiwoten yasemalen memeherachen tebarek
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 3 жыл бұрын
Really touching..... egziabhere tsegawn yabzalot memihr. 🙏🙏🙏
@lozahaile4455
@lozahaile4455 Жыл бұрын
Egezabher rejem ye agelgelot zemen ,yesetelen, !! zereh yebarek memher!
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
ሥለ ቃአሉ የቃሉ ባአለቤት የተመሠገነ ይሁን ቀሢሥ ቃህይወት ያሠማአልን
@tjmahalsinshaw3739
@tjmahalsinshaw3739 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እንዲሁ የወደደን እየሱስ ክርስቶስ ስም ይመስገን ቀሲስ ዘመነወት ይባረክ
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አናጢዎች የናቁት የማዕዘን ድንጋይ ለኛ ግን ሆነልንመግቢያ ወደ ረማይ አሜን(3)🙏🙏🙏😘😘😘😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የዘላለም አፍቃሪ ወረት የሌለበት🙏🙏🙏❤
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Kalehiwot.yasemalin Kesis.yihin.temerit Besemawe.Aletegbikutm
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
bebzu tebarek memher .....amen sle kalu
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ቃልአዋዲ ላይ ዘ/ ዘመናይ ስትዘምረው ሰምቸው በጣም ነበር የምወደው የማን መዝሙር ነው ብዬ ፈልጌ አጥቼው ነበር።መምህራችን እርስዎ ሲዘምሩ ስለሰማህዎት ደስ ብሎኛል።እባክዎ ሊንኩን ያስቀምጡልኝ።ሁሌም በስብከትዎ እና በመዝሙርዎ የምባረክ ፣የምፅናና፣ይምጠነክር ልጅዎ ነኝ።
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወደው መዝሙር ነው አውርጀ፣ነው እየሰማሁ ያለሁት ወደላይ አለ ፈልጊው; /ፈልገው
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
እውነት ነው ገፍተው ሲጥሉኝ ቸሩ አባቴ አነሳኝ ይመስገን አመስጋኝ ነኝ,,የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 4 ай бұрын
ኣሜንንንንንን❤
@munayawasalje4687
@munayawasalje4687 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ግን ዲስ ላይክ የሚያደርገው ሰው ነው ወይስ ማስተዋሉን ይስጠን
@kalkal4543
@kalkal4543 3 жыл бұрын
አሜን ቃለይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ ይላል ትምክርቱ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏
@AliAli-vk4ck
@AliAli-vk4ck 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህያችን ፀጋዉን ያብዛለወት ፈጣሪ
@maratmarat1094
@maratmarat1094 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewt yasmalen
@edentasew1322
@edentasew1322 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnn zemeneh yebareke segawe yebzaleh
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 Ай бұрын
Amennn qale hiwet yesimaelna
@genet4801
@genet4801 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃሉ እንድንሰማ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@azebt3802
@azebt3802 2 жыл бұрын
ቀሲስ ተባረክ ዘርህ ይባረክ የጌታ የሱስ ፍቅር በልቤ እንዲቀጥል ስለምታደርግ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@godadawebite2360
@godadawebite2360 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን እርጂም እድሜ ና ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏🙏
@salam6628
@salam6628 3 жыл бұрын
አሜን(፫)ቃለ ህይወትን ያሠማልን ቀሲስ በእዉነት ቃላት የለኝም ። አንደበትህ ይባረክ😘 ልጆችህን ያሳድግልህ ብርክርክ አድርጎ ጥበብና ትህትናን ሠጥቶ በጤና በፍቅር ያሳድግልህ አባቴ💞
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
ስሙ ይባረክ እናመሰግናለን ጠባቂያችን አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ
@frewkebede8703
@frewkebede8703 3 жыл бұрын
የድግል ልጅ ፀግህን ያብዛልህ ደስ የሚል የወንጌል ስብከት ነው።እ/ር ይመስገን ይችን ያህል በመስማቴ ደስ ብሎኛል በርታልን
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 3 жыл бұрын
Amen አሜን አሜን
@elsaelsa9200
@elsaelsa9200 3 жыл бұрын
Amine zemari melaacte yaemaln
@salam6628
@salam6628 3 жыл бұрын
የወደደን ያከበረን ቸሩ ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና አምልኮትና ዉዳሴ ለእርሱ ይሁን ለዘለዓለሙ 😘 አሜን(፫) 🙏🙏🙏🙏🙏💞
@aledgirmay4358
@aledgirmay4358 3 жыл бұрын
Dear brother,I believe in you and I believe in him ❤️ U just made me cry bless you 🙏🙏 thankyou.
@ayniyegirmaa4941
@ayniyegirmaa4941 2 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 3 жыл бұрын
አባታችን እኔ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን & ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን።
@loulou1668
@loulou1668 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቸሩ መዳኒያለም ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜንንንንንንን
@getealemu7589
@getealemu7589 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርተወን በሰማሁ ግዜ መንፈሰ ጠንካራነት ይሰማኛል እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
@kbromkfle7659
@kbromkfle7659 3 жыл бұрын
ኣባቴ እግዝኣብሄር እድሜና ጤናን ይሰጥልኝ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ።
@sadimak4519
@sadimak4519 10 ай бұрын
Amen amen amenn❤❤❤❤
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@etaferdemoze4654
@etaferdemoze4654 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መምሕር ሰው ይጥላል እግዛብኼር ያነሳል
@batemtkubatemtku7626
@batemtkubatemtku7626 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bj5my2lw7d
@user-bj5my2lw7d Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 23 күн бұрын
Amen kale hiwote yasemalen❤
@loulou1668
@loulou1668 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማል
@atedemeseret841
@atedemeseret841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tihitinateshome2109
@tihitinateshome2109 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meskeremgarde1074
@meskeremgarde1074 3 жыл бұрын
Amen amen amen abata akebrhalehu hulam eyesus krstos abata
@meskeremtafa8399
@meskeremtafa8399 3 жыл бұрын
እኔስ የወስጤን ጥማተት እየተወጠው ነው አሜን አሜን አሜን አሜን
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ክብር ይግባው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ አልፋና ሆሜጋ የኛ ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ብዙ ሰው የወደደው አዲስ መዝሙር። ውስጤን እያየህ ትወደኛለህ። ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ
7:22
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 642 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
የሰነፍ መጨረሻ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
11:35
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 296
እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi
30:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 149 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.
ሰው ባለጠጋ እንዴት ይሆናል? Kesis Ashenafi
25:37
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 7 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН