No video

እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ እንደሆነ ማሳያ ሁለቱ ምልክቶች። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 130,416

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር እኛ ጋ ነው ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🤲😘♥️🌺💥 ብሩክ ነህ ተባረክ ብሩክ ሰው💥🌺♥️
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ምስገናየን ይድረሰው🙏 እረ ለመሆኑ እንዴት እድለኞች ነን፡ ለርስዎ የመሰለ መምህር የሰጠን ቀሲስ እሸናፊ ቃለ ሁወት ያሰማልን ኣሜን🙏 አግዚኣብሔር ከኔ ጋር ነው! ይሄው ኣንድ ምልኩቱ አኮ ይሄ የመሰለ ዓይነት ትምርት በጥሞና ከልብ መስማቱ ጸጋ ነው🙏
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ተመስገን ስለግዚያብሄር ቃል እኮ አዳምጨ አላቅ እራሱ መዝሙር ሳዳምጥ ምን እደሆንኩ አላቅም ቦታ አልሰጠዉም አሁን ግን አምላክ ይመስገን በደስታ ነዉ የምሰማዉ ትምርቱን ስሰማ ዉስጤ የሆነ መፈስ ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል እግዚያብሄር ይባርክክ ተመስገን አምላኬ አተኮ ቸር ነክ አይተክ እዳላየክ ሰምተክ እዳልሰማክ የምታልፈኝ ፈጣሪ ላተስ ምን ይሳንካል
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 4 жыл бұрын
Amen
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 3 жыл бұрын
Kateyebate kalu yaahewate fawese nawe senesamawe wesetachen dasetagh yaraganale
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ምስጋና ለዘለዓለሙ ለስሙ ይሁን አሜን
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጤና ፀጋው አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ አብዙቶ ይስጥት በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@msmw9519
@msmw9519 4 жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ሁለም ከእኛ ነው በራስየ ኣየሁት ስራ ልወጣ ብየ ከአስርየ ያልተስማማን ከዛ አምላኬ ሆይ ከኔ በላይ አንተ የማያስፈልገኝ ታውቃለህ እናም ስራየ ኣደራ ጠብቅልኝ ስለው በሶዎስት ቀን ሃሳቤ አስካልኝ የእውነት እግዚአብሔር ሁሉን የምንፈልገው ነገር በእምነት ስንለምነው ይስማናል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙን ከአፅፊ እስከ አፅፋን ዓለም የተመስገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን ያገልግሎትን ዘመናቾው ይባርክልን ኣባ
@lamidachassafile274
@lamidachassafile274 4 жыл бұрын
Tabarek
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
የምንለምነውን ሁሉ የሰማል እኛ ሩቅ አድርገን ሰለምናስበው አንፀለይም እንጅ እኔ በአንድ ነገር ተማረርኩ ልክ ሰው እንደምጣራ ስሙን ጠርቼ መፍትሄ ስጠኝ አልኩት የወራት ችግሬን በቀናት ፀሎት መለሰልኝ በጣም ገረመኝ ከእስትንፋሳችን ይልቅ እርሱ ቅርባችን ነው
@tsehayshawnga326
@tsehayshawnga326 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚያብሄር በያለንበት ከኛጋር ነው ጥበቃው ቸርነቱን አይለየን ላገራችን ሰላም ያስፍንልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 жыл бұрын
በኡነት በጣም ደስ የምል ነው ተመስገን አምላኬ የሀን ዮቱብ የፈጠረልን ስንቱን ቅድስቃሉ ስንሰማ ባአድ አገር ያለነው አኔ ደስታ ይሰማኛል አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን።❤❤
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 4 жыл бұрын
ትምህርትህ አባቴ ስሰማው ነብሴ እሐሴት ታገኛለች እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ አባቴ
@abayneshwakene5907
@abayneshwakene5907 3 жыл бұрын
Ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
@artistsindualie9863
@artistsindualie9863 4 жыл бұрын
Amen ሁሌም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው አላልፋቸውም ያልኩዋቸውን ቀናቶች ወራቶች አመታቶችን አሳልፎ እዚህ ያደረሰኝ ሀይል ብርታት የሆነኝ ስለ እኔ ዋጋ የከፈለልኝ አባቴ ሁሌም የማትተወኝ የማትጥለኝ እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም አመሠግንሀለሁ ቀሲስ ፀጋ ይብዛልዎት ቃላት ያጥረኛል ይሄን አገልግሎት ለመግለፅ የብዙወችን ህይወት የቀየረ ነው
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
S
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ምህር!!! በተጨማሪም እባኮ ስለ ስዕለ አድኖ እና ስለ አማላጅነት ከመፅሀፋ ቅዱስ ጋር አጣቅሰው ቢያስተምሩን የብዙወቻችንን ጥያቄ ይመልሳሉ:: እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ::
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ትንቢተ ኢሳያስን አንብቢ በተለይ ከምእራፍ 40 በሃላ ያሉ ምእራፎችን 43ኛ ምእራፍ ላይ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ ""ለተቀረፀው ምስል አትስገዱ ግኡዙንም ነገር አታምልኩ ይላል "
@user-dz8pf5mg8d
@user-dz8pf5mg8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሸናፊ ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን የዛሬው ትምህርት ለኔ የመስለኛን ጌታየ ሆይ እደልዲያ ልቤን ክፈትው ንፁህ ልብ ፍጠርልኚ እባክህ 😭 የአለማት ቤዛ ሆይ እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ማዳመጥ በጣም ጠቃሚ ነው በፆሎታችሁ እስብኝ ውድ እህት ወድሞቸ በክርስቶስ ሁላችሁም እውድሁለሁ ይቅርታና እግዚአብሔር ይመስገን እያልን እንግባ ዳዊት እግዚአብሔርን አመስግኑ ይላላ
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም ልዑል እግዚአብሔር የህን መልካም ትምህርት እንድንሰማ የፈቀደልን ክብር ምስጋና ይድረሰው
@tigisttigist5669
@tigisttigist5669 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርሰልን አባታችን 👏👏👏
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለሕይዎት ያሠማልኝ የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርሁበት ጊዜ ጀምሮ ሕይዎቴ በደስታ በሠላም እንደተሞላ ዕውቀት እና ትዕግስት እንዲኖረኝ አድርጎኘል።በአጠቃላይ ትምህርትዎ ዕለት ዕለት የሕይዎት እንቅስቃሴየን የሚያዩ እስከሚመሰለኝ ድረስ ሰሜቴ ሕይዎቴ ይነግረኛል።አባቴ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ረዥም ዕድሜ ይስጥልኝ።
@user-cn1ee9mi7x
@user-cn1ee9mi7x 4 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክ እናመሰግናለን አባታችን
@user-xy8ip3uh2d
@user-xy8ip3uh2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ አሜን፫ቃለህይወት ያሰማል
@fanossharew917
@fanossharew917 4 жыл бұрын
Amen
@gebtsawtigebysawtt1192
@gebtsawtigebysawtt1192 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@serkalemalemayeu5745
@serkalemalemayeu5745 3 жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን አባታች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እምሰማው ትምህርት በሙሉ እያለቀስኩ ነው እማዳምጠው ሁሉንም እውነት ነው አጠገባችነው ያለው እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይናገራል ያስተምራል ይመክራል ያፅናናል ይገስፀናል ሁሉም ነገር በህወቴ ሆኗል እኛ ስንጨር እግዚአብሔር ይጀምራል ብለው ነበር መምህር እውነት ነው
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ ፀጋውን ያብዛልህ ትክክል የማይተኛ የማያቀላፍ መልካም እረኛዬ በየሄድኩበት ሁሌም ከኔ ጋር ነው ስሙ እስከ አለም ፍፆሜ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 жыл бұрын
Selam kerstose yebzalk qalhywtin yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው አሜን ፈጣሪ ከኔ ጋር ስለሆን ማህበሉን ተሻግሪያለሁ ተመስገን አምላኬ
@bettybety1633
@bettybety1633 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ አምላኬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አቤቱ ንፁህ ልብ ስጠኝ እንደ ቃልህ እንድኖር እርዳኝ 😭😭😭🙇አስበኝ መመንግስትክ በዙፋንህ አተውኝም አቃለው!!!
@abdullahabdullah4209
@abdullahabdullah4209 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amlake hule negere enate abate ehit wendime gwadegnaye zemede Haile Birtate cher eregnaye. Be hunetawoch yaltewikegn.Amennnnnnnn
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
በጣም አስቤው የማላውቀውን ትምህርት ነው የተማርኩት!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾❤️
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ናልኝየሰማይ አባቴ ።እህት ማርያም እግዜአብ ሄር አመሰግንሃለው
@solomonbeyene4706
@solomonbeyene4706 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቢሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎዎት እኛንም ልባችንን ይመልስልን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@geremew8763
@geremew8763 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው እግዛቤር ጤና እና እድሜ ይስጦት በጠዋቱ ጥሩ ቁርስ ነው የመገቡኝ እግዛብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን::
@user-ps3vj3wt8n
@user-ps3vj3wt8n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ
@geremew8763
@geremew8763 4 жыл бұрын
እሺ
@geremew8763
@geremew8763 4 жыл бұрын
ለተወልደ ጎንደር ስላረምከኝ አመሰግናለው::
@user-ps3vj3wt8n
@user-ps3vj3wt8n 4 жыл бұрын
@@geremew8763 ችግር የለውም እህታለም
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መደሀኒያለም ከኔ ጋ ነው ባለፈው ደሞዝ አስጨምርልኝ ብዬ ፀለይኩ ልክ በለተቀኑ ሀምሳ ዶላር ተጨመረልኝ በጣም ደስ ብሎኛል
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 4 жыл бұрын
Esay Enkuan Des alesh Ehte💕
@hiwotgirma1145
@hiwotgirma1145 4 жыл бұрын
ሁሌም በእግዚያብሄር ደስ ይበልህ ።
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
@@hiwotgirma1145 አሜን አሜን አሜን ውዴ
@fanossharew917
@fanossharew917 4 жыл бұрын
Amen enkuanm dess Alesh
@TheJo811
@TheJo811 3 жыл бұрын
ቃለህየወት ያስማልንን ረዠም እድሜን ይስጥልን ። በጣም ልብ የሚነካ ትምህርትና ነው ይስማነውንን ቃል በልባችን ይዘራ እግዚሐብኤር ይባርክህ ወንድማችን ።
@ewnetdaniel7124
@ewnetdaniel7124 3 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባርክ
@MaryMary-qz4wc
@MaryMary-qz4wc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ቄስስ አሸናፊ ተባረክ በብዙ ።
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር አባታችን
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እሜና ጤና ይስጦት እግዝአብሔር መህራችን
@hiwotgebremeskel7693
@hiwotgebremeskel7693 4 жыл бұрын
Amelake hoyeee leben meleselen.... telot aregulen ebakachihu 🙏🙏
@zal9716
@zal9716 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያንርልን ፈጣሪ የምንናፍቃትን መንግስተ ሠመያት ያዋርስልን
@mulishteshale6649
@mulishteshale6649 4 жыл бұрын
Amen amen amen hulem yereswen sebeket sesema betam des yelgal egzbher amelak rejem edeme ketena ga yadelwet
@haylemeskelmengistu4377
@haylemeskelmengistu4377 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜ
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@etaguendere5914
@etaguendere5914 3 жыл бұрын
አሚን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያኑርልን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የልቤ ወዳጅ ሁነኝ አሜን
@user-mp6cg9ln9q
@user-mp6cg9ln9q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልዎት
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ውስጤ ነው የገባው እግዚአብሔር ተናገረ እኔም ሰማሁ ደጋግሜ ሰማሁ እጅግ የከበደ በሰውነቴ በስጋ መሸከም መሸከም የማልችለው ፈተናና ችግር ቢኖርብኝም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው አዎን እኔን ባርያ ውን መቼም አይተወኝም
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
ኦ ኣምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏 ንፁህ ልቢ ሰጥኝ💒⛪️🕊🥀🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 3 жыл бұрын
ወይ….. እንዴት ሰላም እንደሚሰማኝ በስመአብ እግዚያአብሔር ሲናገር በቃ……. ሰላም! ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባቴ!
@hamsalat1768
@hamsalat1768 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehwete yasmalen memere telote aregeleg fetneauwste new yaluwte yekrstena sema welte tensaey new 😭😭😭😭🙏
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከኔ ጋራ ነው በእውነት አንዳንዴ እንደሰው አወራለው እማይሆን ነገር ሲገጥመኝ አራሱ አምላኬ ሆይ ይህ ለኔ አይገባም እምልበት ቀን አለ ይገርማል እውነት ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋራነው፡፡
@alemsebokaalemseboka5611
@alemsebokaalemseboka5611 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen kesis
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርቶቹ በሙሉ እራስን ለማግኘት ይረዳል እመቤቴ ትጠብቅልን በእውነት ብዙ ተምሬ አለው ከጠፍውበት እየተገኘው ነው
@amaamm8236
@amaamm8236 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልህ ምምህር
@hanamariamabebe1735
@hanamariamabebe1735 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አኔማ ምን አለኝ ባዶ ናት ሂወቴ ምልደጃሽ ይደግፈኝ ድንግል አመቤቴ። አንደ ፈቃድህ ይሁልኝ ጌታየ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤💒
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
መ ምህር እድሜ ጤና ይስጦት
@tube-qp8cp
@tube-qp8cp 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው በ ትምርታቸው ሂወቴ ቀይሮልጃል አ/ር ይመሰገን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው
@michaellemma4143
@michaellemma4143 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@zinashayalew8704
@zinashayalew8704 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyiwotn yasemaln ejigi astemari timhiriti new egiziabher amlaki tsegawn yabizalwo memihirachin edime tena yistln!!!
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena egezabehere yebarkehe 🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn kalehiwot yasemalin memrachin rejim edme ke mulu xena gar yadlot
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏💜💜💜
@lidet8049
@lidet8049 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen 🙏
@selamtesfahuny8666
@selamtesfahuny8666 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
@user-wz6nd1qi3i
@user-wz6nd1qi3i 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ይሳማልን መምህራችን
@tsionderibe556
@tsionderibe556 3 жыл бұрын
Amen Kale hiywet yasemalen
@hanamariamabebe1735
@hanamariamabebe1735 4 жыл бұрын
አሜን አንሜን አሜን
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 4 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ ብሎኝ ከልቤ ነው ያዳመጥኩት መምህራችንን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዜምሎት
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Amen,amen kale hywet yasemaln
@yeashyyeashy697
@yeashyyeashy697 4 жыл бұрын
Amin amin amin
@zeinakassa806
@zeinakassa806 3 жыл бұрын
Amen egziyabeher kegna ga new kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@genigeni7963
@genigeni7963 4 жыл бұрын
ስብከት ወይም መዝሙር ስሰማ ሁለት ደቂቃ አልቆይም ድንገት እንቅልፍ ይዞኝ ድፍት እንደምን ተንገዳግጄ ልጨርስ ነው ይህን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እባካችሁ ሳሰለቹ ሳትደክሙ እኔን በምንም መንገድ ይሁን ህይወቴን ቀይሩልኝ ቁጥሬን text ላርግላቹ በውስጥ መስመር አብራቹኝ ሁኑ ይህ ሁሉ በእኔ ላይ ነው አባታችን ሆይ ብዩ የምተኛው እራኡ ኮረና መጣ ከተባለ ወድህ ነው ፊልም ና ድራማ ላይ 24 አይኔ እስከሚቀይር ከለር አያለሁ በቃ ቃሉን ለመስማትም ሆነ ለመናገር አንደበቴ ዝግ ነው አምላክ ሆይ እባክህን እርዳኝ ከእንቅልፌም አንቃኝ ፀልዩልኝ ልጆች
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 жыл бұрын
Heaven Birhanu አይዞሽ እህታች ፀልይ ማህበር ውስጥ ላሥገባሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን🙏አሜን
@tigistsiyoum5339
@tigistsiyoum5339 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@elonmera7513
@elonmera7513 4 жыл бұрын
Selam yesemagnal erson sadamet egziabher yebarkowt 😍
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
የምወዲሁየማከብርሁ፣ቀሲስ፣አሸናፊ፣ገብረማራም፣ቃለህይወትን፣ያሰማልንየአገልግሎትዘመንሁን፣እግዚአብሔርይባርክ፣አሜን ሁሌም፣የምትለቁትንእከታተላለሁ፣በጣምነውየምወዲሁ፣የኔህይወት፣ሁለተኛወቹነይ፣ሁሌምቃሉንእሰማለሁግንበተግባር፣ለመኖርአልቻልኩም፣እግዚአብሔርይርዳንበቃሉእንዲኖርአሜን
@malikaamikloo8520
@malikaamikloo8520 4 жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ትምህር ስሰማ ደስ እያለኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@hilinagessesse5927
@hilinagessesse5927 4 жыл бұрын
Amen kalhyewt yasemalen.
@bruketube6247
@bruketube6247 3 жыл бұрын
Des yemil tnhrt egziabher yimesgen amen
@hanndessalegn1467
@hanndessalegn1467 3 жыл бұрын
ቀሲስ እኔ ደካማ ነኝ ሁሌም ፀሎት እጀምርና አቋርጣለሁ አንድ ሳምንት እፀልይና በሚቀጥለው አቋርጣለሁ በፀሎት አስቡኝ መቅደሰ ማርያም ነኝ ከረፈደ ነው የ ዩቱብ ተከታይ የሆንኩት
@user-vw7bd8ss4b
@user-vw7bd8ss4b 2 жыл бұрын
ተመሥገን አምላኬ ክብር ላንተ ይሁን
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቦኝ አደራ አመተ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢ወንጌል ለመስማት በጣም ያመኝን ደሞ ወደ ጠበል እንዳልሂድ ስደተኛ ነኝ 😢😢
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
አይዞሽእቴ😭😭😭🙏🙏🙏
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር ይመሥገን ሁልግዜ በትምህርቶችህ እረካለሁ ተባረክ
@raheldabul1274
@raheldabul1274 3 жыл бұрын
Eizs6t
@raheldabul1274
@raheldabul1274 3 жыл бұрын
0 GG 690wu
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!!
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን አሜን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
Amen 🙏 ♥️ Abatachen kalehewot yasemalen geta
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia 4 жыл бұрын
KALE HIOWT YASEMALN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@rahwaghirmai1297
@rahwaghirmai1297 4 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalna amen.
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen.
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen🙏🙏🙏🙏🙏✝️
@yitbarekzewdie2888
@yitbarekzewdie2888 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን! ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ለመጀመር እጅግ አስተማሪ ነው! የግብፅ አባቶች የሰጡህን ፊልም ሊንክ ድጋሜ ጫንልን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 4 жыл бұрын
በጣም የእግዚአብሔርን መንገድ እንዳውቅ ነው ያደረጉኝ አመሰግናለሁ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይተውም አይረሳም መዳኒአለም እኛ ነን ወዳ ወድህ የምንል በህወት ዘመኔ እኒስ ድንግል ከነልጃ እግዚአብሔር ይመስገንልኝ🙏🙏ለመምህራችኔ እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏
@nahomalemnew1169
@nahomalemnew1169 4 жыл бұрын
መምህር ለኔ እግዚአብሔር የሚያደርግልኘ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ውለታው ብዙነው እግዚአብሔር ን አባቴን የበለጠ ፍቅሩ እንዲያድርብኘ በአስተማሩኘ ትምህርት ተደስቸ በልኡልእግዚአብሔር ስም አመሰግነወት አለው እስከ ቤተሰበወት እድሜና ጤና ይስጥልኘ ወስብሀት ለእግዚአብሔር
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amlake hoy ende cherinetih anuren enji endebedelachin ayhun Be negere hulu yaliteleyehegn cher eregnaye hoy ened enat yemawerah hule negere❤❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.
36:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 33 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
አትሞቱም። ይህንን የሚያጽናና ስብከት አድምጡ። ቀሲስ አሸናፊ
22:56
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 22 М.
ሃብታቸውን ለእግዚአብሔር ሰጥተው የመነኑ። ኦርቶዶክውያን እናቶች:: Emahoy Amete Mariam.
32:31
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
የመከራ ቀን የሚያልፈበት ጥበብ። Kesis Ashenafi
21:37
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 27 М.
ሁላችንንም የሚመለከት..... ከፈተና የምታመልጡበት። Kesis Ashenafi
39:42
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 109 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16