ሁላችንንም የሚመለከት..... ከፈተና የምታመልጡበት። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 109,010

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 516
@yeabsira4357
@yeabsira4357 4 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ መካሪ አስተማሪ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ካንተ ጋር ነው ሰው ምን እንደሚያስጨንቀው ተረድተህ የምታስተምረው ትምህርት ይገርመኛል። ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው ተባረክ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
በእውነት የውስጤን በእግዚአብሔር ነገርከኝ ትንሽ ተፅናናሁ ተስፋዬ ተነቃቃ አፅናኝ አያሳጣህ ቀስስ ወንድማችን። በዚህ ወደ እግዚአብሔር መሄዳችንን ለየት ባለው ፀጋ ስጦታህ እባክህን አበረታታን የራሳችን ማጉረምረምና የዲያብሎስ ፈተና ተጨምሮበት ሁላችንም ታመናል በብዙ። ዛሬም ከእግዚአብሔር ምግብ የሆነውን የነብስ የመንፈስ ምግብ የሂሊና ነፃነት ታላቅ እኮ ነው።አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የቅዱሳን ፀሎትና በረከት አይለየን እሱ ያስተማርከንን ያስችለን።
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
በጌታ ስም ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ከአፍህ እሳት ነው የሚወጣው እንዴት ቀኔን እንዳሳመርከው አመሰግናለሁ ተባርኬበታለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ደስ እያለኝ ነው ይሄን የምልህ፡፡ ወንድም እህቶቼ የእግዜአብሔር ቃል በሁለት በኩል እንደተሳለ ሰይፍ ነው ይለዋል ቅዱስ ቃሉ ቃሉን መዛችሁ ተዋጉበት …. ሰው እንኳን በመጥፎ ንግግር የስንፍና ወይም የከንቱ ቃል እየመዘዙ አንቺ እኮ እንዲ ነሽ አንተ እኮ እንዲህ ነው የምትሆነው እያሉ ልባችሁን ሲጐዱ….. ሊሰብሩ ሲፈልጉ የእግዚአብሔርን ቃል ተዋጉበት እግዚአብሔር ይሄን አይደለም ያለኝ እያላችሁ ተዋጉበት ያንን መጥፎ ቃል የምትመልሱበት ኃይልንና አቅምን ታገኛላችሁ ተባረኩ፡፡
@geni3131
@geni3131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመነዎች እግዚአብሔር ይባርከው እኛንም እግዚአብሔር ድንጋይውን ልብ አውጥቶ የስጋን ልብ ይስጠን 😥🙏✝️
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫👐❤🕊💒🌾🌹🌿ድቅ ትምህርት ነው እዉነት ነዉ አተ እያለህ እኔ አልወድቅም🕊💒❤🌾🌹🌿❤
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።! እግዝያብሄር መቼም ቀጥታ አይመጣ እንደዚህ በስው ተመስሎ ይናገራል ደግሜ ደግሜ አዳመጥኩት በትክክለኛው ጊዜና ስአት የሚስፈልገኝ ይህ መልእክት ነበር! ወንድማችን ላንተም የተስፉውን ቃል ያሰማህ! ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛልህ!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር እስከ መላው ቤተሰብሕ ይባርክህ መምሕር ቀሲስ
@user-yc8mq9ih8h
@user-yc8mq9ih8h 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ እሚጠቅም እሚጣፍጥ ትምህርት ነው የሚገርም አንደበት ነው ግልፅ የሆነ ፍትፍት ያለ ትምህርት ነው በእውነት ቃል የለኝም ብቻ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 4 жыл бұрын
AMEN amen TEABAREK GET ABEZETO YEBAREKEH
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khalildiego4594
@khalildiego4594 2 жыл бұрын
I guess Im asking the wrong place but does someone know a way to get back into an Instagram account?? I was stupid lost my account password. I love any tips you can offer me
@fytsfgsrtigdhk9976
@fytsfgsrtigdhk9976 2 жыл бұрын
፤፤፤፤ሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋሣሣፋፋፋፋፋፋፌሣሤሤሣሣሣሣፈሣፋፋፋፋፋፋፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሠፋፋፋፋፋፋፋፋፋሣሤሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሠሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሠሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሤሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሠፋፋፋፋሣሣሠሣሣሣሣሣሠሠሠሣሣሣሣፋፋሠፋፋፋሤነሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣፋፋፋፋፋፋፌፋፈሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፌሣሣሣሣሣሣሣሣሣሠሣፌፋፋፋፋፋፋፋፍፋፌሣሣ ሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሤሣፋፋፋፋፌፋፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣፋፈሣሣሣሣሣሣሠሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሠሠሤሣሣሣሣሣሣሣሣሠሣሣሣሣፈፈፈፋፋፋፋፋፋሠሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፋፋሣሣፌፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፋሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤፈሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋሣሣሣሣሣሣፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፋፋፋፋፋፋሠሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሤሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፋፋፋፋፋፋፋፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣፈወሣሣፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፌፋፋ ረረሣሣሣሣሣሤሣ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ትምህርት አሰጣጠወት እንዴት ደስ እንደሚል
@beryfitsum9952
@beryfitsum9952 4 жыл бұрын
Tenaedimeiyistotmemhir
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 жыл бұрын
ቃሊህይውትይስማልን
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-kz7fx8eq2f
@user-kz7fx8eq2f 3 жыл бұрын
@@zahlelebanon4514 pppppp0pppppppppppppp£
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ።የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልኝ።
@JerrySol-ml7hh
@JerrySol-ml7hh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጨነቀኝ ሰአት እሔንን መስማቴ በስመአብ ብቻ እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገኝ ቸሩ መድሐኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር🙏
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 4 жыл бұрын
የዳዊት፡መዝሙር። እግዚአብሔር፡እረኛዬ፡ነው፥የሚያሳጣኝም፡የለም። በለመለመ፡መስክ፡ያሳድረኛል፤በዕረፍት፡ውሃ፡ዘንድ፡ይመራኛል። ነፍሴን፡መለሳት፥ስለ፡ስሙም፡በጽድቅ፡መንገድ፡መራኝ። በሞት፡ጥላ፡መካከል፡እንኳ፡ብኼድ፡አንተ፡ከእኔ፡ጋራ፡ነኽና፥ክፉን፡አልፈራም፤በትርኽና፡ምርኵዝኽ፡ እነርሱ፡ያጸናኑኛል።
@selamtadesse9233
@selamtadesse9233 4 жыл бұрын
Thanks so much this one of my life.Good bless
@user-yp5wg2hj4k
@user-yp5wg2hj4k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@assefasahile6878
@assefasahile6878 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማከ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ይሁንልን! በጌታ በኢያሱስ ስም ይድረግልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልህ ::
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኡፍፍፍፍ ተመስገን ፈጣሪየ ሆይ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ።
@mulu-abebaanilay8208
@mulu-abebaanilay8208 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እራሴን እየረገምኩ የፈጠረኝን አምላከ ሳሳዝን እንደቆየሁ በአሰተምሮዎ እራሴን እንድፈትሽና ከታስርኩበት ሰንሰለተ እንድፈታ ና እንድተጋ ስለረዱኝ እግዚያብሄርን አመሰግነዋለው።
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ወይ እንዴት የሚያበረታ ትምህርት ነወ እግዚአቤሔ በዕድሜ በጤና ያኑርልን አምላካችን እግዚአቤሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ክፉ ጠላታችን ይጣልልን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን!!!
@biniyamfentaw4392
@biniyamfentaw4392 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በመጥፎ ጊዜ በዲያቢሎስ ማሰፈራራት ውሰጥ ወጣሁ አነቃክኝ ወጣሁ ከንግዲህ የልኡሉ ለጂ ሆኝ ምንም ነገር አልፈራም
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ሀሒወት ያሰማልን ልብ ሰርስሮ የሚገባ ትምህርት ነው አሜን አሜን
@user-yu3ce1kf2n
@user-yu3ce1kf2n 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@axumawitabreham4247
@axumawitabreham4247 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ህይወቴን የሚለውጥ ትልቅ ትምህርት ነው የሰማሁት የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 4 жыл бұрын
ይህንን ንድስማ የፈቀድህ የቀሲስን አንደብት የተጠቀምክ ቸሩ እግዚአብሄር ሆይ ተባረክ ከፍ በል:: አብዝተህ ይህንን ብላቴና ባርክልን ተጠቀምበት:: በናዝሬቱ በእየሱሰ ስም በእናትህ በድንግል ማሪያም አማላጅነት ክብር ፅንህ ላንተ ይገባል:: ማመን እናምናለን አለማመናችንን እርዳው:: እምላካችን ሆይ:::🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@zewdeyeheyes5186
@zewdeyeheyes5186 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ያስተማርከን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@lemmahailemichael9987
@lemmahailemichael9987 3 жыл бұрын
እመብርሃን በቤትህ፣ በህይወትህ፣ በኑሮህ፣ በሥራህ ሁሉ በበረከት ትግባ! የአሮንን አንደበት የሰጠህ አምላክ የላመ የጣመ ቃል እንደመገብከን ከነቤተሰብህ ይመግብህ! በልደቱ ከህመምህ የፈወሰህ እና ዳግም ልደቱን የምሥራቹን እንድትሰብክ ያቆመህ ቤትህ በጤና የገባ የቀራንዮ በግ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከነመላ ቤተሰብህ በደሙ ይሸፍንህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን! መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን! መልካም የገና በዓል ከነቤተሰብህ ይሁንልህ! አሜን!🙏
@astertegafaw3456
@astertegafaw3456 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጦት ለኛም ማስተዋልና ልቦና ይስጠን ከሰይጣን ስራም ይሰውረን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meazategene5632
@meazategene5632 3 жыл бұрын
ውስጤ ተስፋ እየቁረጠ ተቸግሪአለው እዚህ የሰው አገር ከመጣውኝ።የእርሱን ት/ት ስሰማ አረፍት አገኛለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን
@afomiaawudewe218
@afomiaawudewe218 4 жыл бұрын
Kesis kalehiwot yasemalen edeme zemenote yebarek hulem egezaber besew asemeselo yenagerale hulem selen benet asemeselo yengeregnale gata eyesus kresetose yebarekeke🙏🙏🙏🙏
@seblegebrehiwot6145
@seblegebrehiwot6145 4 жыл бұрын
የእግዚኣቢሄር ስም ከኣጥናፍ እስከ ኣጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
Amen!!
@user-cf5ps3pw4m
@user-cf5ps3pw4m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ሁሉ በልባችን ያሳድርልን መጨረሻችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያበቃን ለመምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም የአገልግሎት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው
@selamlegese3983
@selamlegese3983 4 жыл бұрын
አሜን ቸር በሆነው እግዚአብሔርን እንድናምን ያሰታውለን እድመና ጠና ይሰጥልን ቀሲስ
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
በእውነት እኔ ቃላት ያጥራኛል ምን እንደምልህ ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@dubaidxb1490
@dubaidxb1490 4 жыл бұрын
Kalehiyiwotnyasemaln abatachnnn
@elsabethtiku5835
@elsabethtiku5835 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@danielhagos5513
@danielhagos5513 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kaleheywot yasemal memeher❤️💛💚⛪️
@user-kl6vq3ui1j
@user-kl6vq3ui1j 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሬ በተለይ እኔ በዚህ ሁሉ ውስጥ የወደኩ ሀጥያተኛ ሸክሜ የከበደኝ እኔ ነኝ ይሄን ትምህርት ስሰማው ግን እንዴት ውስጤ ደስታ እንዳገኝ ደጋግሜ ስማሁት ውስጥን ያረሰርሳል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን !!!!
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተባረክልን አለት ተእለት ውሰጥን የሚቀይር ትምህርት
@elsamebrahtu8495
@elsamebrahtu8495 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚኣብሄር ይመስገን። ይህ ትምህርት እውነት የሰው ትዳር ኑሮ ይለያያሉ፤ ይጣላሉ ብለህ የማይገመቱ ሲጣሉና ሲፋቱ ሳይና ስሰማ በጣም ኣዝንና እኔን ኣስብ ነበር። ነገር ግን የፈራሁትን ኣገኘሁት። ነገር ግን ክርሰተናየ የፈጣሪየን ምንኛ ይደንቅ ብቻ እንኳን የዚች ኣለም ነገርና የእግዚአብሔርን ነገር ለይቼ እንዳውቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰኝ። ኣሜን አባታችን ደግሞ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን።
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ሆ ፈተና አይገልጸውም ይሄን ትምህርት እንኳን ለመጨረስ አምስ ስድስት ጊዜ እየሄድኩ እየመጣሁ ጨረስኩት እስቲ ወኔ ይኖረኛል ብዬ አስባለው ጌታ ይርዳኝ እኛም ስለትምህርቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይባረክ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ow9pq7ue8e
@user-ow9pq7ue8e 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከሲስ አሽናፌ የአገልግሎት እድሜና ዘመንሕ ይባረክ ቃለሕይወት ያሰማልን
@merryyegashelej5626
@merryyegashelej5626 3 жыл бұрын
አረ አንተ ድንቅ ነህ ጌታዬ!!! እኔ የእዉነት በጣም የሚገርመኝ ነገር እግዚአብሄር የትም ልሁን እንዴትም ልሁን በየትም ይሁን በማንም ይሁን የሚናገረኝ ነገር ሁሌም ያስገርመኛል ደሞኮ ያለሁበትን ሁኔታ እቅጩን ነዉ የሚናገረኝ ክብር ለሱ ይሁን እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b 4 жыл бұрын
ሰለም ጤነ ይስጥልን ማህምር ሆይ አባት ሆይ እግዚአብሔር ለዘለለም እስከ ፍጻሜ ይነግሣል ኦርት ዘጸአት 15:18
@henokhailu3095
@henokhailu3095 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን አባታችን
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
ቃለይውት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ በተይ በጣም በአስፈለገኝ ስአት ነው ግን ሁሌም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ድግል ማርያም ከኔጋር ጋር ናት በፀሎታችሃ አስቡኝ
@maerimadam3227
@maerimadam3227 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ እይወት ያሰማሌን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሴሌን እጂግ በምጥም አንደበት የምጥም ትምህርት አሰተማርከን ቀሳሴ አሸናፍ እዴም ይሴጥህ
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃሉ ሂወትን ይለውጣል መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ በተለይም ዮሐንስ ወንጌልን እንድናነብ መክረህናል መልካም ነው ግን ዉሃ መርጨቱ ከቃሉ ኃይል ይበልጣል መልስ ብትሰጠኝ ተባረክ
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewit yasemalen
@getahundiribsamenkre8316
@getahundiribsamenkre8316 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስትእ ያገልግሎት ዘመን እን ይባርከው ጥሩ ትምርት ነው መምራችን
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@user-xn8rl9zg1v
@user-xn8rl9zg1v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@abdullahabdullah4209
@abdullahabdullah4209 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ውድና የተከበራቹ በክርስቶስ ክርስትያኖች በወልድ ውልዳኖች በመንፈስ ቅድስ መንፈሳውያን በያላቹበት ሰላምና ፍቅር ለናን ይሁን እሜን፫ ። በፆሎታቹ እስቡኝ ይጨንቀኛል እግዚአብሔር በቡዙ እስቀይመዋለሁ እሁን ወደልቤ ተመልሻ ሳስታውሰው የሚሰማኝ ስሜት እመቤታችን ብቻ ነው ምታውቀው ምክራቹም እካፍሉኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ሰለ ቃሉ ቃልህይወት ያስማልን እሜን ፫
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክረሽ ፀልይ ትበረቻለሽ በቅርቡ እጢ አይተናል ብለው ውጤት እየጠበኩኝ ነው አንዴ ፀሎቴን አሰረክቢያለሁ በእየሱ ስም ምንም አይሆንም ብዬ ተረጋግቼ በፀሎት ፣ በመዝሙር ፣ በስብከት ውጤት እየጠበኩ ነው
@rodaswollo4256
@rodaswollo4256 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@kelembesha920
@kelembesha920 4 жыл бұрын
Amen .Amen..Amen Kalehiwot.yasemaln
@fikir217
@fikir217 2 жыл бұрын
ተመስገን!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@yordamaranatademenaelias9512
@yordamaranatademenaelias9512 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln 🙏
@Mikalshkor
@Mikalshkor 4 жыл бұрын
God bless you kesis you read my mind thank you so much.
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
Wow በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ስለ ሞት ያሉት... እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ካሁን በዋላ ፍርሃት ከኔ ጋር አይደለም ...አሜን... ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mokonnenlian1839
@mokonnenlian1839 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የእኔን ፈተና ነው የተነገሩት በእውነት ቃለ ህይዎት ያማልን
@lemlemlemlem1979
@lemlemlemlem1979 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen abatachin betam enamesgnalen
@rgatteweldemdhin203
@rgatteweldemdhin203 2 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏 🙏🙏 kale hiwet yasmaln
@user-by1ug1td7g
@user-by1ug1td7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለኔ ነው።ይህን ቃል የላከው ፡
@emebettekla9728
@emebettekla9728 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እጅግ የምያበርታ ትምህርት ነው
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egziabhier ymesgen
@moz9944
@moz9944 4 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mkkjj8407
@mkkjj8407 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት። ያሠማልን
@user-yp5wg2hj4k
@user-yp5wg2hj4k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@merrygm7549
@merrygm7549 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 жыл бұрын
መምህራችን በጸሎትህ ኣስበን የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሄር ይባርከው ወለተ ማርያም
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት ያጥረኛል የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abushanega513
@abushanega513 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር!!!
@boutruslove3403
@boutruslove3403 4 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው አሜን ፫ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከእርስዎ ብዙ ተማርኩ ።👍👍👍❤❤❤✝️✝️✝️❤❤❤☦️☦️☦️
@user-ho5hx6bc9d
@user-ho5hx6bc9d 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ngstyredae6837
@ngstyredae6837 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማል ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@looraloora2957
@looraloora2957 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ይስጥልን መንግስት ስማየትን ያውርስልን እዴሜና ጤናን ያብዛልን
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarek
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖💚💚💚💚💖💖💚💚💚💖💖💖💚💚💚💖
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 жыл бұрын
Amen Amen Egzyabhare hulam kenaga newe 🇪🇹🙏😍
@samrimera7866
@samrimera7866 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የህወትን ቃል ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋ በርክቱን ያብዛልህ እኛም በትማርነው ትምህርት ፍሬ እድናፍራ አምላክ ቅዱሳን ይርዳን
@meseretcafriker6781
@meseretcafriker6781 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማህ ወንድሜ ትምህርት ከልብ የሚገባ ነው.ባንተ ብዙ ተምራለሁ ያ ለእግዛብሄ ምንም ነገር የለም አሜን አሜን አሜኔ
@yeneworkhailu7867
@yeneworkhailu7867 3 жыл бұрын
ውይ መምህር የራሴን ህይወት ነው የሰበኩኝ እግዚያብሄር ይባርክዎ !ቃለ ህይወት ይስጥልኝ !
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
በእዉነት በእርሶ ትምኽርት በጣም ተለዉጫለዉ የሀገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የወለድቱ ልጆቾት ይባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@maryamare6411
@maryamare6411 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መቼም ቃላት ያጠረኛል ምን ያህል ልቤውስጥ እንደገባ ሀይልም ብርታትም ሆነኝ🙏🙏🙏🙏
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን, 👏👏👏🤲🤲🤲🤲
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምርት ነው ያስተማሩን በሁላችንም በስደተኞች ዉስጥ ያለውን ችግር ነው የመከሩን እግዚአብሔር ይስጥልን፡
@user-hx6li6uv8s
@user-hx6li6uv8s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማለን የእውነት ደስስስስ ብሉኝኝል
@samsonbanti6459
@samsonbanti6459 4 жыл бұрын
አሜን ለኔየትናገረው መልካም ነው ክብር ለጌታይሁን ተባረክልኝ
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዉንድሜ እንዴት እኮ መንፈሴ እንደሚታደስ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ቃሉ በሰው ሀገር ብርታት እንዳሆነኝ ስለረዳኝ አምላክ ይመስገን አንተንም እድሜ ይስጥልኝ መምህር!!
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 жыл бұрын
ኣሜን እግዚኣብሄር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samuellegase9878
@samuellegase9878 3 жыл бұрын
Amen 🙏 amen egthabeher ybarkehe
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 4 жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ ሆይ እግዚአብሄር ለኔ የላከህ ትልቅ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ በብዙ ነገር ቅስሜ ተስብሮ ነበር አሁን ግን ራሴን አተካክላለሁ ባለኝ አመስግናለሁ በእግዚአብሔር እታመናለሁ አናግረዋለሁ አንተም ቤተስብህም ትብርክ !
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon 4 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemaln
@mazaambel8807
@mazaambel8807 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤?
@m.drobit6057
@m.drobit6057 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባቴ እዉነት ነዉ የምታስተምረን ሁሉ ከጨለማ ወደ ብረሃን የምንሄድበት ነዉ ይህን እንድናዉቅ ለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@aasaa3030
@aasaa3030 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውንድሜ ይህ ጭንቀት እኔጋም አለ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ለበጎ ያርግልኝ አሜን አሜን አሜን ቃሊወትን ያሰማልን ተባረክልን ።
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አጥንት ያለመልማል የምትሰጡት ሥብከት እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@birhanegetahune6779
@birhanegetahune6779 Ай бұрын
Amen amen lhiwotachen asfelage tmherte kalehiwote yasemalen
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው። የምንለወጥበትን አቅም ጌታ እንዲሰጠን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን። እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅር የሆኑ ልጆችህን ይባርክልህ ።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልእሜንእሜንእሜንእሜንእሜንእሜን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን አሜን. አሜን. አሜን
@lemiidegefa1768
@lemiidegefa1768 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.
36:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 33 М.
ይህ ነገር ልባችሁ ውስጥ ሲገባ መለወጥ ትጀምራላችሁ Kesis Ashenafi
29:45
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 41 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
እንቀልድ ቀለል አድርገን የምንሰራቸውና ሰውን የሚያፈርሱ ኃጢአቶች። Kesis Ashenafi
29:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 48 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 11 М.
ለምን አንዲህ ሆነ? ? MENFESACHEN...KESIS ASHENAFI G/M
19:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 19 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 54 М.
🔴ዝክረ ቅዱስ ሰሎሞን ክፍል፪
1:08:40
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 2,5 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН