No video

ይህ ነገር ልባችሁ ውስጥ ሲገባ መለወጥ ትጀምራላችሁ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 41,973

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 4 жыл бұрын
❤""ለብዙ ዘመናት አልኖርኩም ነበር በሂወት ይሀው መኖር ከጀመርኩ ትንሽ ጊዚያቶች ተቆጥረዋል ❤ጌታዬን❤መድሀኒቴን አላውቀም ነበር ክብር ❤ለድንግል ማራያም ልጅ❤ ከሞት ወደሂወት ለመለሰኝ❤❤❤
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
wiyne ወለተ ተንሳኤ ተንሳኤ , eyesus ende gl adagn bekebel ygebal
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 4 жыл бұрын
@@delinatsehaye3649 ❤እየሱስ❤የሁላችን እዳኝ የአለም መድሀኒት ነው ለሁሉ የሞተየሁላችን አባት እንጅ የግሌ ብቻ አይደለም
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
wiyne ወለተ ተንሳኤ ተንሳኤ , ye alem mohonun ngerign alalkushim
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
wiyne ወለተ ተንሳኤ ተንሳኤ ,haweraw pwlos eyesusn ende gl adagn ena geta mekebel yasfelgal
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
wiyne ወለተ ተንሳኤ ተንሳኤ ,yhen sbket yesemashiw aymeslegnim amlakblachu zm ATBELU, yeras geta argut lene belu, sbkerun degagmeshsmiw yegebash aymeslegnim
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀይማኖቴን ሳልቀይር አንተን ፍለጋ ሳልባዝን በአንተ ቁስል መፈወሴን አንዳቅ ስለረዳህኝ ተመስገን
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊትጌታ መድሀኒአለም እጠበኝ ቆሽሻለሁ ለንሥሀሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭🤲🤲
@matiasyenesew4708
@matiasyenesew4708 3 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ትምህርት, the highest preaching knowing God in You. እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ቀሲስ አሸናፊ
@jannabeauty809
@jannabeauty809 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እሂን የቃልህን ምግብ እድመገብ ስለረዳከኝ ክብር ይግባህ መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መዳንያለም
@alemyyoutube7191
@alemyyoutube7191 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖን ጌታ ይባርክሎት ለኛም የሰማነውን በአደበታችን ያሳድርልን አሜን፫
@wagaywshiferaw4205
@wagaywshiferaw4205 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን::
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Heyot yasemalen❤❤❤❤❤❤
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ከሞተልን ከተሰቀለልን አምላካችን እቅፍ እንድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይንልን አቤቱ በልቤ ሰሌዳ አንተ ብቻ ነገስ
@webebeheyle7851
@webebeheyle7851 4 жыл бұрын
አደበትህ ይጣፍጣል አባታችን እድሜትን ያርዝመው አሜን ፫
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ ብሎ ይቅበለን እንደ በደለችን ሳይሆን አነደቸርነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🤲🙏🙏🙏🙏
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 4 жыл бұрын
❤"""ወንድሜ ❤እምላክ❤ይጠብቅህ ክፍ አይንካህ እንዳተ አይነት ❤የጌታን❤ መንገድ ማየት ለተሳነን እየመሩየሚያሳዩ አባቶችን ❤አምላክ❤ያብዛልን ❤❤❤
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ክርስቶስ ይባርከው አሜን
@abelfekadu6822
@abelfekadu6822 4 жыл бұрын
እንደው ይህ መምህር ምን ይሻለዋል እጅግ ድንቅ ሰው ነው :: አንተ እራስህ የማያቋርጠውን ምንጭ ሆነሃል :: እንደው እግዚአብሔር ዘወትር ከነቤተሰቦችህ በሞገስ በበረከት በፍቅር ይጠብቅህ:: ኢትዮጵያ ስመጣ ልክ እንደ ቤተሰቤ ብጠይቅህ ሁሉ ደስ ባለኝ የእውነት::
@drawwithro7793
@drawwithro7793 4 жыл бұрын
ወንድሜ አምላክ ምን አይነት ሞገስ እንደሰጠህ እኔ ፈርሼ እደገና የተሰራሁ ነዉ የሚመስለኝ ያንተን ትምርት ስሰማ። እንዳተ አይነት አሰተማሪ መካሪ ወንድም ስለሰጠን ስሙ ይባረክ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክፋ አንካህ።
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንና ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም የሚደንቅ ትምህርትነዉ ፀጋዉ ያብዛሎት
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 4 жыл бұрын
እውነት ነው እረፍት ነው ምስክር ነኝ ኢየሱስ ክርስቶስን መያዝ እረፍት ነው ክብርና ምስጋና ሞቴን ሞቶ ህይወቱን ለሰጠኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mssalamsalam8848
@mssalamsalam8848 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አንተም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ዘመናቸውን ይባርክ በረከታቸው ይደርብን በምህረቱ ይጓብኝን አሜን አሜን አሜን
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን የተማርንበት በልባችን ያሳድርልን እግዛእብሄር
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 3 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን ፫ እኔ በእምነቴ እማልግደረደር የተዋህዶ ልጅ ነኝ!! ነገር ግን አንድ የማይገባኝ ነገር አለ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታውን እየሱስ እያለ ይላል በኛ በተዋህዶ አስተምሮት ላይ ግን ብዙም አንሰማም ለምን ይሆን ይህንን ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል ለዚህ ነው የእርሶን ትምህርት እጅጉን እምወደው እምከታተለው። እኔ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ያቃጠለኝ ሰው ነኝ ነገር ግን እየሱስን ለማግኝት ግዴታ ጴንጤ መሆን የለብኝም ብዬ አስባለሁ። ካጠፋሁኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 ай бұрын
ቀሲስየኣገልግሎት ዘመንህ ከርሰቶሰ ይባርከው ከ እድሜ ጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤
@ggchris8460
@ggchris8460 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብሩ የተመሰገነ ይሁን አባታቺን ቃለ ሂወትያሰማልን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@melkamaraya8302
@melkamaraya8302 4 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ስብከተዎንና ሙዝሙረዎን መከታተተል ከጀመርኩ ወዲህ የሚሰማኝ ረፍት መጠን የለዉም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። አሁን ግን በተደጋጋሚ የተዋህዶን ቤት በአምላካችን በጌታችን በመዳህኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ማምለክ ጉዳይ በስብከተዎ ሁሌም መዉቀስ ያበዛሉ ሌላዉን ለራሱ ተዉትና ከይቅርታ ጋር እንደ ማር የሚጣጣፍጥ ትምርተዎን ይመግቡን። ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርሰዎ ያስጥልኝ።
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Megabit Addisu አሜንንን🇲🇱❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭
@user-ce8rs4xm6l
@user-ce8rs4xm6l 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጌታ ይባርክዎ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ጌታ እየሱስ በምህረት አይኑ ይየን
@samrawitgebremesqel1444
@samrawitgebremesqel1444 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@tigisthagos4157
@tigisthagos4157 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 thank you for teaching me every day. Because of you teaching I am close with my God. I call him my Father. Every day God protect me and my family. Thank you God🙏🏽
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ እባክህ ወደ ልቤ ግባ የኔ የምልው ማንነት የለኝም አነተ መራኝ በደምህ ሸፈነኝ አንተን እንድፈልግህ ሁልም የማያልቀውን ቃልህን ስለምትመግበኝ አመሰግነሃለሁ ሁልም አውነተኛውን ያተን መንገድ የሚያሳይነን ለጀህን ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቀው አሜን
@tegkistamarehawkgold8324
@tegkistamarehawkgold8324 4 жыл бұрын
ትልቅ የመንፈስ ብርታት ነው የሰጠኝ ትምህርቱ❤❤❤
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
ቀሲስ ተባርኬበታለሁ…… ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ
@freweynikahsay4947
@freweynikahsay4947 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርኮት ኣባቴ ሁሌ ስራ ቦታየ ሁኘ ደጋጊሜ እከታተላለሁ በደስታ ነው እምውለው ። የርሶ ትምህርት በጣም ይመስጠኛል በተለይ ሁሉም ስብከቶች ሂወቴ ቀይሮልኛል በተለይ ግን የዛሬ ስብከትና ትገርመኛለህ የሚለል መዝሙር አረ ኣባቴ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርኮት ። እንዳሉት ጌታየ ኣክላኬ ፈጣርየ እየሱስ ክርስቶስ ደጋግሜ ስጠራ አንቺ ልጅ ኣካሄድሽ ደስ ኣይለኝም የሚሉ ይበዛሉ ። ሰለዚ በዚህ ስብከት ብዙ ተምሬለሁ ኣመሰግናለሁ ።
@alazarfissehaye6145
@alazarfissehaye6145 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርኮት ቀሲስ ትምህርትዎ ልብን እሚቀይር ነውና ከዚህ የበለጠ ፈጣሪ ጥንካሬውንና ዕውቀቱን ያብዛልዎት።
@nasiethiopian1273
@nasiethiopian1273 4 жыл бұрын
ልክ ብለሀል!! አሜን !! አቤቱ ይቅር በለን
@senqanshi.keedubai8220
@senqanshi.keedubai8220 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@azebkasahun4341
@azebkasahun4341 3 жыл бұрын
Amen amen e/ r yestlegn
@user-sj1dk8or1o
@user-sj1dk8or1o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigesttigest7300
@tigesttigest7300 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን🙏የሰማነውን ሁሉ ልባችን ይግባ አሜን🙏 ፀጋው የብዛልን🙏 እናመሰግናለን ቀሲስ🙏
@mussiematiwos6991
@mussiematiwos6991 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meskilove5817
@meskilove5817 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehwet yasmalen
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ ቀሲስ እንደምን አደርክ አሜን ለህማማቱ በስላም ያደረስን ለብርሃነ ትንሣኤው ያድርስን ላስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የሚያስተውል ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
@ninjaraped1776
@ninjaraped1776 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወንድሜ
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Gataye merya yeunelne
@WebalemAyene
@WebalemAyene 4 сағат бұрын
.አሜን !!
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ደስ የሚል ውሳጣዊነታች የሚያበረታ ፅዕናትን የሚሰጥ ተምህርትን ነው ያስተማርከን የፀናውን ልብን ያድለን ወፍ የሆነውን ይዘነዋልናገ ጌታ ሆይ እርባንህን አብዛልን አሜን,
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወቱ ያሰማልን መምሪች አአሜ እሜን
@sababerhane3111
@sababerhane3111 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin
@user-de6ey6kl8x
@user-de6ey6kl8x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን
@kelemuatassew1466
@kelemuatassew1466 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@sarasara-yg1bs
@sarasara-yg1bs 4 жыл бұрын
አሜንንንን እውነት ነው ቀሲስ ዘበንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እኛም ያንተን ትምህርት እንድንመገብ መልካም የህማማት ሰሞን ይሁንልን አማኝ ክርስቶስ ሁሉ አሜን
@konjokonjo3345
@konjokonjo3345 4 жыл бұрын
Amen amen amennn♥️♥️♥️
@mahdergebremariam2543
@mahdergebremariam2543 3 жыл бұрын
Thank you very much Father how your preaching is changing my life every day. Please keep it up and Bless you more.
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 25 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@zenebeshsertsu3297
@zenebeshsertsu3297 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
የድንግል የአዛኝቷ የእመቤታችን ልጅ ቸሩ መዳሕኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው አይቀይረን!
@judynegus4927
@judynegus4927 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ወንድም አያለን ባደ ሆነን ቀረን። አንዳው የት ላግኝህ ከጠዎት እስከ ማታ ብሰማህ አልጠብም። አረኛ የሌላቸወ በጎች ሆንን። ለማስተማር የተመረጥክ ነዉ ። ልብ የሚነካ። ተባረክ
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen .Amen
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemuln 🙏🙏🙏💒✝️
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 26 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን(3)
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በምስጋና የተከፈተ ዘመን አስደሳች ነው በጸሎት የተከፈተ ቀን መልከም ነው በእምነት የሆነ ኑሮ ዕረፍት ነው በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘላቂ ነው ።ሁሉንም ጌታ ያድላችሁ!!!!
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@abayneshginege6231
@abayneshginege6231 4 жыл бұрын
Amen Amen
@letmehaveyourwill1552
@letmehaveyourwill1552 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ያአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ቀን እና እለት ላደረሰን ቸር አምላክ ይመስገን🙏 እብር ለሱ ለአባቴ እግዚአብሔር ለእናቴ ማርያም ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalhiot yasemalin memihrachin egzabher erejim edmena xena yesxilin Enyanim yesemanewn belibachin yasadirilin Bewnet menfes yemiyadis sibket new xegawn yabzalewet leb yesxachechew esewn yemiqawemutin sewechi Menafiq nachew timirtachewn atadimxu yemilu alu egzabher mastewalun yadilen lehulachinim timirtewen bexam new miwedew ereft yisexal
@user-iu4vr5dq7r
@user-iu4vr5dq7r 3 жыл бұрын
Wendmachn kale hiwet yasemaln yeagelglot zemenh e/r yabzaln እዉነት የምታሰተምረን ትምርት ሰስማ እምባዬ ይቀድመኛል ጭንቅላቴ ላይ ግን ኣይገባም😥 እ/ር ማሰተዋሉን ይሰጠኝ በፆሎትህ ኣሰበኝ🙏🙏🙏
@muziccloud827
@muziccloud827 2 жыл бұрын
Ur my spiritual motivator , thanks to my God
@helenahailu7300
@helenahailu7300 4 жыл бұрын
መድሐኒአለም ክርስቶስ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ይቀድስ ብዙ ነገር ስለምታስተምረኝ በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏
@jjdjdjdselam2964
@jjdjdjdselam2964 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንኩን ያርዝምሎት
@avshalomgesese2990
@avshalomgesese2990 4 жыл бұрын
ላስተማሩን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን፣ መንገስተ ሰማያት ያውርስልን፣ ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን። አዎ ልክ ነው እሱ እራሱ ፈቅዶ እንጅ ማንም ሰው ያለፈጣሪ ፈቃድ ማንም ሊሰቅለው አይደለም ቀና ብሎ ሊያየው የሚችል የለም፣ ሁሉንም ለእኛ ሲል አደረገው እንጅ።
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher
@user-gd8fi6oe4z
@user-gd8fi6oe4z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን
@zahra...9789
@zahra...9789 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምወ ይብዛ ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@emuemu8794
@emuemu8794 4 жыл бұрын
kala hiwot yasemalen tsega beraketun yadelelen getachin madehanetachn eyesus kirestos ke bedalechinm hatiyatechinm yantsen yimaren yikerem yibelan Amen Amen Amen Ethiopia hagerechinm ke yisawurelen Amen Amen Amen
@tedroslilay9115
@tedroslilay9115 4 жыл бұрын
Amenn you are right kesis like pope shenouda preaching with out the name of jesus christ is not preaching like a fish with out water !
@habtikafl1194
@habtikafl1194 4 жыл бұрын
Amen,Amen, Amen, kesis zemenih yetebareke yihun, 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yoyogo3131
@yoyogo3131 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከዮች ይህን ትምህርት በደንብ ይስሙት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እባክህን ሮሜ ፰ : ፫ ፬ ላይ የተፃፈውን የእግዚአብሔርን ቃል ግልፅ አርግልን። ጌታ እውቀቱን ያብዛልህ።
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን። ተባርክ
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ghgggghhj6449
@ghgggghhj6449 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን በእውነት ወድማችን ቃለሂወት ያሰምልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎህ ዘመንህን ይባርክልን።
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንእግዝአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን ልክ ነውመምህራችን የሁሉ ጌታ የሆነው እየሱስ በልባችን ካለ የማናልፈው ችግር የለም
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
መምህር አሜን ከፈጣሪ በታች ትምህርትህ ብርታቴ ነው
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያዋረስልን ቄሲሰ አሸናፊ በእዉነቱ ምግብ ነዉ አንተን የስማክ አምላክ ለኛም ልባችንን ለደነደነዉ ይክፈትልን ዘመንክ ይባረከሁ 👏👏👏
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen. Des Yemeiel Temhert New Egziabhear Yemesgen.
@tarekadel4906
@tarekadel4906 4 жыл бұрын
Amen amen amen wedu wendmachin e/r yetbkeh ye mehirt balbet leb yestgn esu end enga aydlmena
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 Ай бұрын
Amen ❤
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪየ ሆይ ለንሥሀ አብቃኝ እኔሥ ሀፃቴ በዛብኝ በሠው ሀገር ሀይማኖቴን ደብቄ ነው የምሠራው ግን ሁለየም አለቅሣለሁ እግዚአብሔር ሆይ ለደጆህ አብቃኝ
@user-jw5jk1rp3m
@user-jw5jk1rp3m 4 жыл бұрын
Amenn kale hiwet yasemalin memhirachin
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
እኔስ ደክሞኛል አገሬ ጠቅልዬ ገብቸ ንስሀ እገባለሁ ስል ይሄ በሽታ መጣ ሰዎቹም ይፈታተኑኛል ሁሌ አለቅሳለሁ እንኩዋን 15 አመት የሰራሁባቸው1 ቀንም የሰራሁ አያደርጉኝም መፅሀፍ ቅድስም ፀበልም ስለሌለኝ ህይወትቴን አመሰቃቅሎታሎ
@user-de6ey6kl8x
@user-de6ey6kl8x 4 жыл бұрын
አይዞን እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ ደግሞ ፀበል መልካወችን ደግመሽ ፫ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ብለኝ እፍ ብለሽ ተጠቀሚ
@bettybety1633
@bettybety1633 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አምላክ ካንቺ ይሁን የተመኝሽውን የምትወጂው የንስሃ ህይወት ይስጥሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ አይዞሽ በርቺ በሱ ችርነት ሁሉም ያልፋል☝☝🙇🙇🙇🙇🙇
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
@@bettybety1633 አሜን እህትዋ ከዚህ አይነት ህይወት እግዚያብሄር ይጠብቅሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
@@user-de6ey6kl8x እሽ እህቴ ችዬ ችዬ ሲብስብኝ ብሶቴን አደባባይ አወጣሁት ዋ የሴት ጀግና ነበርኩ አሁን እንጉርጉሮ ሆነብኝና ነው
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 4 жыл бұрын
Ayzosh ehete kirstian yifetenal esu kelay yayishal ena des yibelish
@edenkitessa8035
@edenkitessa8035 4 жыл бұрын
Kalehwet yasmalng Amen!
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
አሜን🙏🏾❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾❤️❤️❤️
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 жыл бұрын
Amen. Kale hiwet yasmalen!!!!
@fishakla6237
@fishakla6237 4 жыл бұрын
አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.
ወደ ልብ ጠልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር ማጽናናት። Kesis Ashenafi
29:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
በዚህ እንባ የማያንቀው ማን ነው? Kesis Ashenafi
27:08
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 54 М.
ፍርሃትን ከውስጣችን አጥቦ የሚያስወግድ መድኃኒት Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #ፍርሃት
19:30
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 7 М.
የሮሆቦትህን እንቅፋት ተረዳ። Kesis Ashenafi
27:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН