No video

Ahadu TV :ልዩ የበዓል ዝግጅት ከ ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ እና ስሜነህ ባይፈርስ Betelhem Tafese Simeneh bayfers Full interview

  Рет қаралды 142,157

AHADU TV

AHADU TV

Күн бұрын

#Ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ #Betelhem_Tafese #Simeneh_Bayfers
AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world.
On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.

Пікірлер: 223
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
በጣም የምትወደድ ነች ቤቲ ጎበዝ ታማኛ የማታስመስል ግልፅ ደፋር ነሽ በዚሁ ቀጥይ ኘሮግራምሽን እከታተላለሁ ደስ ይላል በተለይ ደፋር ነሸ አድናቂሽ ነኛ በርቺ ለኔ አንደኛ ነሸ ቤቲ
@sojubaee
@sojubaee 2 жыл бұрын
Ewnet new
@mulusemere9304
@mulusemere9304 2 жыл бұрын
betam
@kbromganenya8177
@kbromganenya8177 2 жыл бұрын
ስሜነህ ባይደፍርስ ለኔ ተክክለኛ ገዜጠኛ። እወደሀለው በርታ።
@arond.g1120
@arond.g1120 2 жыл бұрын
ዋልታ ሚድያ ላይ ሰዉ ኣለ ማለት እንኳን ይከብዳል፡ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች ናችው።
@au2988
@au2988 2 жыл бұрын
Thanks for this joint interview. I like much the integrity's between Bete and semeneh.
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 жыл бұрын
Mude attityd gendekorkur
@workinehmulisa5140
@workinehmulisa5140 2 жыл бұрын
The power full and discipliner journalist I love 💘both so much 😍❤ especially both have their own talent 👏 they teach us many things in our life!!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
ቤቲን አስቀያሚ ናት የሚል ሰዉ ካለ በእውነት የሴት ልጅ ውበት ምን ማለት እንደሆነ አልገባዉም ማለት ነዉ!! ለብዙ ግዜ በምእራቡ አለም ነዋሪ ነኝ ውበትን በተለይ ቅጥነትን ቢመኙትም ሊያገኙት ስለማይችሉ በጭንቀት የሚሰቃዩ ብዙ ናቸዉ!!! ቅጥነት ከዉበትም አልፎ ይመለካል። ቤቲዬ በጣም በጣም ታምሪያለሽ!!!
@alemeshet587
@alemeshet587 2 жыл бұрын
ቤቲን ብዙ ግዜ ብዙ ሰዎች ዘረኛ ያደርጓታል በግሌ ትሁን አትሁን ባላውቅም እወዳታለሁ ለየት ብላ ስለመጣች ተመችታኛለች ። ስሜነህ አጠያየቁ ከሌሎች ጋዜጠኞች ይለይብኛል ጥቅመኛ ያልሆነ ምርጥ ሰው ነው ።
@user-sp8hx3hv2h
@user-sp8hx3hv2h 2 жыл бұрын
ላይክ ያረኩት ለስሜነህ ነው
@tesfayohanneshaile252
@tesfayohanneshaile252 2 жыл бұрын
ቤቲ አንድ ነገር ብቻ አላት ድፍረት አላት። ስሜነህ ግን ትክክለኛ የሙግት ጋዜጠኛ ነው እንደውም investigative journalism ላይ ብዙ መስራት የሚችል ይመስለኛል።በተለይ ደህና ነፃነት የሚሰጥ ሚድያ ቢያገኝ።
@syumyohannes
@syumyohannes 2 жыл бұрын
Simeneh is #one journalist; who is trying to introduce the hard talk show in our country. I always appreciate interviews he did with most prominents and controversials individuals.
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
ቤቲሻ ከሁሉም ፕሮግራሞችሽ የዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የጋበዝሽበት ለኔ ይለይብኛል🙏🙏🙏
@vxivs1023
@vxivs1023 2 жыл бұрын
ከዚ የተማርኩት ቡዙ ኣለ ግን የበለጠ የተረዳሁት ጋዜጠኛ መጠየቅ እንጂ ቡዙ መመለስ ኣይችልም
@tlemlem
@tlemlem 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጏደኝነት ነው ያላችሁ:: ይህ ነው እውነተኛ ጏደኝነት ማለት:: የሀይማኖትም የሀሳብ ልዬነት ኖሯችሁ ተከባብራችሁ ተዋዳችሁ ማየት በጣም ደስ ይላል:: እናንተን እንዲህ ማየት ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው:: ቤት በጠም ነው የምወዳትም የምናደድባትም:: ምክንያቱም በጣም ተደማጭና ጠንካራ አቋም ያላት ጎበዝ ሴት ነች:: ግን ከልዬነት አንድነት ላይ ብትስራ ብዙ ስው ያከብራታል ይከተላታል:: ቤቲ እንደ ኦሮሞ እና እንደ ኢትዮጵያውያን መሆን ይጠበቅብሻል:: 🟢🟡🔴
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
ዋው ገና አልሰማሁትም ነገር ግን በጣም ድስ ብሎኛል እነኚህ አንድላይ ስለቀረቡ😘👌
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 жыл бұрын
ስሜነህ እና ቤተልሔም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።አሁን የአገራችን ትልቅ ችግር ሙስና ስለሆነ መርማር ጋዜጠኝነትን ሥራ ብትሠሩ ለእኛ ትልቅ ውለታ እንደዋላችሁ እቆጥራለሁ ።
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 жыл бұрын
Betty is so special. Confident enough to speak her strengths and weaknesses as well as respectfully about others.
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 жыл бұрын
The interviewer is really rising amazing questions! Keep going!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
Beti wusxe neshe. A very strong and confident woman. I am impressed by her incredible strength to grieve her mother by locking herself in her house. This is a unique strength for a woman. Few men are capable of doing that leave alone a woman. A truly strong lady beyond belief. Keep on with your amazing interviews; I enjoy listing to them always.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ለማለት የፈለጉት አንድ አይነት ሆኖ በቀላሉ መረዳት ሰው ሲያቅተው ያስጠላኛል:: ለምሳሌ በቤቲ የእናት ሞት ግዜ ስሜነህ ለቀብር እንዳይሄድ ቤቲ ያልፈለገችው በነበረው ግርግር ሌላ ዋጋ በስሜነህ ላይ ደርሶ እንዳያስከፍላት ነበር:: ስሜነህም የተናገረው በብጥብጡ አደጋ እንዳይደርስብኝ ነበር ነው ያለው:: በዚህ በተመሳሳይ ሀሳብ ሲገታገቱ መስማት ያስጠላል:: ይቺ ጥንጥዬ ነገር አገር ልታበጣብጥ እንደምትችል እኝኝ ሲባባሉ በዚህ ላይ ሳይ አክተመቸኝም:: በተረፈ ግን ደስ የሚል ቅርርብ ያላቸው ይመስላሉ:: ምንም ነገርን ከመባባል ወደኃላ አላሉም:: ይህ የሚያመላክተው ንፁህ የጏደንኝነት ቅርርብ እንዳላቸው ነው:: ይህ ደግሞ ትልቅ ብስለትና አንድ ደረጃ ከፍ ያለ ነው::💚💛❤️
@jasminadam6601
@jasminadam6601 2 жыл бұрын
Bety is very special one of a kind person! I love you Betiye keep shining!
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Beta is Denkoro Gimel fit kkkkkkk
@jasminadam6601
@jasminadam6601 2 жыл бұрын
@@abebe7532 angebegebechish ayidel? Taneki! Digami bitifeteri kezih melkina ewuket, beras metemamen gar atifeterim! 😂😂😂😂
@tilahunbrehanu3975
@tilahunbrehanu3975 2 жыл бұрын
ቤቲ ከሚዲያ መራቅ የለባትም እንደውም በጣም አጠንክራው መቀጠል ነው ያለባት ስለዚህ በጋዜጠኝነትም ሆነ በሚዲያው ዓለም ትልቅ አስተዋፆ ስላላት ሁል ጊዜ እውነትን አስተምሮ ወይም ተናግሮ ማለፍ ስለምትችል she is the real Icon Bety keep it up.
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
ቤቲ ለአገር የሚያስብ ሲጠፋ ለአገር መንገብገብሽ ያስመሠግንሻል። * አገራችን ግን ውስብስብ ከእውቀት ማነስ የመጣ ብዙ ችግር ያለባት መሆኑን ባገናዘበ መልኩ ለመፍትሄው ብዙ ረጅም ጉዞ እንደሚፈልግ ባሰበ መልኩ ከስሜታዊነት በጣጣጣም ! በሰከነ respect በጣም በጣም ባለ አጠያየቅ ጠይቂ። ለምን 100ሚሊዬን ህዝብ አይፈጅም። respect ስሜትን መቆጣጠር። ሲመልሱ አለማቻኮል አለማቋረጥ አለመቅለብለብ። ከፎቅ ላይ የተከሰከሰ ሰው በ3ወር እንዴት ብድግ አይልም ኡኡ አይባልም long year ሊወስድ ይችላል። ኢትዪጲያ ሚሊዬን ህዝብ ብቻ የያዘች ሳትሆን ሚላሊዬን ችግር / የእውቀት ክፍተት/ ያለባት ናት። አካሄድሽ በጣም አደጋ አለው አስተውዬ አትሸወጂ። ከነዶ/ር አብይ ከህህዋት ጋር እንዴት በአንድ ፓርቲ ኖረው ወደ ላይ እንደወጡ ተመልከቺ አ ስ ተ ው ዪ ። ስሜነህ በጣም ማቹርድ ጋዜጠኛ በርታ ቀጥል በጥበብ ጠንካራ ሞጋች ነህ!!።
@nebilmohammed1810
@nebilmohammed1810 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ለኔ የህይወት ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም በጣም
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
አረ በስማም አረ ቤቲ ወሳኝ ሴት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቆንጆ ነጻ ሴት ስወድሽ ማርያምን👍👌
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 2 жыл бұрын
#ስሜነህ ለህወሓቶች ከፍተኛ ባለስልጣናት እስካሁን ያለህን አድናቆትና ክብር የገለጽክባቸው ሁኔታ አደንቅለሃለሁ። ያበሉህን እጆች ስላላነከስክ አመሰግናለው።👌
@elias_tube2115
@elias_tube2115 2 жыл бұрын
አንተም ደርሶሃል ማለት ነዉ!😏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
Racist
@genetn366
@genetn366 2 жыл бұрын
Hm yaltenka gilgl yawkal. Hiwhat endenante ayinetochun yizo new 27 amete 4 kilo qitit yalew
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 2 жыл бұрын
@@genetn366 Yanema man tedeb'ko senor enda neber yetaweke new. felfel.
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
Kenasa Jaleta Is this compliment ?? Or ?
@tgmi2169
@tgmi2169 2 жыл бұрын
ሁለቱም የራሳቸው የጋዜጠኛ ባህሪ አላቸው እወዳቸዋለሁ
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 2 жыл бұрын
ተጋቡ🥰🥰
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ከሱ 😁
@quaafseid4475
@quaafseid4475 2 жыл бұрын
አሪፍ ጋዜጠኞች ናቸው
@user-og1bv3cn8e
@user-og1bv3cn8e 2 жыл бұрын
የቤቲ ሞራል ደስ ይላል
@milla5737
@milla5737 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ቤቲ በጣም ጨዋ ሆናለች ወይም በፊት አልተረዳዋትም ግን ሰውን በመልኩ መተቸት አግባብ አይደለም ነገር ግን ሰው ትችት ያደረሰባት ይመስለኛል በብዙሃኑ ዘንድ የተጠላ ሃሳብ የማህበረሰቡን እሴት የሚነጣጥል ስለምታነሳ ይመስለኛል:: አሁን ላይ ግን በጣም ደስ ይላል::
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቸው አንድ ላይ በመቅረባቸም ደስ ይላል።
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 2 жыл бұрын
ይገርማል አቅራቢዉ ሁለቱን ተመሳሳይ ጋዜጠኞች ከየት አገጣጠምካቸዉ ሁለቱም ያላቸዉ በራስ መተማመን ይደነቃል እኔ በፍቅር ከምወዳቸዉ ጋዜጠኞች ዉስጥ ናቸዉ እናመሰግናለን፡፡
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
ቤቲ በወቅቱ የጋዜጠኝነት ስነምግበርና ብስለት ስላልነበረሽ የማንያህሎኝነትና የኦሮሞ ብሔርተኝነት ስሜት ታሣይ ስለነበረ እንጅ መልክሽ በኔ እይታ ለአንዲት ሴት በቂ ነዉ ብዬ አምናለሁ ሆኖም አሁን ብዙ መሻሻል እያየሁብሽ ነዉ በርቺ
@daniboy6325
@daniboy6325 2 жыл бұрын
Betty we love u
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 Жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉ ደሰስ ብሎናል
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
I think betty in love with this guy 😂😂 happy to see you bettysha
@sojubaee
@sojubaee 2 жыл бұрын
Betam new yemwedish betiye. Betam motivate new mitaregign.
@natynahu625
@natynahu625 2 жыл бұрын
ስሜነህ የነ በረከት የነ ጌታቸው ተማሪ ከሆንክ ደውለህ እግድነት እዳጠራኝ አፍህን ሞልተህ የነሱ ተማሪነኝ ትላለህ ጅብ አገጭ ብዬካለው
@samsonbeyane5039
@samsonbeyane5039 2 жыл бұрын
I really appreciate these two Bold journalists. They both are professional and have their own Beutifull color. BTW, the session was very short compared to what I personally want to hear about them. Thanks Ahadu!!!
@selamnamaga5327
@selamnamaga5327 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የእውነት ጀግና እና ደፋር ነሽ በርቺ
@abgettube2866
@abgettube2866 2 жыл бұрын
የስሜነህ Interview አይመቸኝም። ግን እንደዚህ ተቀራርባችሁ መነጋገራችሁ እና መከባበራችሁ ደስ ይላል።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
Me too
@abualemu8488
@abualemu8488 Жыл бұрын
የምራል በጣም በርቱ። ብትገቡ ደስ ይልኝአል
@mintesinotbedaso1723
@mintesinotbedaso1723 2 жыл бұрын
both of you are best of best among Ethiopian journalists and i need to what are you doing now i expect a lot of work from you with out any afraid
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 2 жыл бұрын
I am happy about the joint interview.
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
በቃ እኔ ወጣ ያለ በቃ እንደዚህ ፖለቲከኞችን የማንይበት መድረክ ደስ ሲል በርቱ
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 жыл бұрын
I enjoy this interview
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ቤቲ ቅጥነትሽ እና ቁመትሽ ውበት እንደሆነ ባገኘሺው አጋጣሚ ሁሉ መናገር ትፈልጊያለሽ እንዳልሽው በአለም የውበት መለኪያ ቆንጆ ልትባይ ትችያለሽ አንቺም እንደተናገርሽው ያፍሪካ የውበት መለኪያ ደሞ ይሄ አደለም ስለዚ እኛም አፍሪካውያን ስለሆንን በኛ የውበት መለኪያ አንቺ አስቀያሚ እንጂ ቆንጆ አደለሽም ስለዚ በራሳችን የውበት መለኪያ ስላየንሽ ነው ቤቲዬ አንቺ ግን ሀይማኖትሽን ጨምሮ አኗኗርሽ ባጠቃላይ እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ነጮቹ ነው አሁን ስትናገሪም እንደሰማሁሽ እድር ምናምን አትፈልጊም ለማንኛውም ቤቲሻ ጎበዝ ጋዜጠኛ ስለሆንሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 2 жыл бұрын
ስሜነህ በሬዲዬ የብዙዎችን ችግር በሃቀኝነት ሲሟገትና ሲመልስ ሰምቼ ደወልኩለት እኔም በደል ያልኩትን ስነግረው በሚገርም ሁኔታ ስልኩን ሰቶኝ እንደ እድል ከጣቢያው ስራ ለቀቀ እና ፓለቲካዊ ወሬዎች ላይ አተኮረ እድለኛ አልነበርኩም እባክህ ስሜነህ ዛሬም የህዝብም ህምባ የምታብስ ከሆነ አግኝኝ እባክህን
@liyuworkmitiku478
@liyuworkmitiku478 2 жыл бұрын
I am admire of Betty- what a brave person she is.
@tekleseiko372
@tekleseiko372 2 жыл бұрын
What's such wonderful things intrevew I ever heard Band S
@henokmiressa3345
@henokmiressa3345 2 жыл бұрын
behind this confidence there's some power Betisha keep on.Simeneh you too .
@elsakassa1088
@elsakassa1088 2 жыл бұрын
ቤቲ ቆንጆ ዛሬ ደሞ ስታምሪ በራስ መተማመንሽን ስወደው ክበሩልኝ 2ታችሁም ስወዳችሁ
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
#እጅግ_ክበሩልን_ዕንቁዎቻችን!!!በተለይ #ስሜነሕ!!!ዋው!!! #ቤቲዬ በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ !!! "ቁጠኛ"የሚመሥሉን ፥ ሰዎች እኮ ነጭ ነጯን ስለሚናገሩ ነው፥ረግጠው ስለሚነጋገሩ፥ይቺ ባሕሪይ እኛ ውስጥም አለችና ፥ብዙ ያልተረዷችሑ ሰዎች ቢኖሩ እንኳን መረዳታቸው አዝግመው ስለሆነ ነው!!!
@arsii54
@arsii54 2 жыл бұрын
Betesha jegena set nesh ewnat ❤👸
@girmanesibu3044
@girmanesibu3044 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አንደኛ ነው ተመችቶኛል
@aschalewlemma1377
@aschalewlemma1377 2 жыл бұрын
አሐዱ television በርቱ ማለት ነው እምፈልገው። ሲቀጥል ስለ ቤቲ ትላንት ከነበረችበት emotional ነገር ለውጥ ነው ነገ ደግሞ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን። ለዚ ለውጥ ምክንያት እድሜ ብዙ ያስተምራል። ስለሱ ምንም comment የለኝም። ሰው ጠንካራ እንዴሆን ወይም ደግሞ ፈጣሪ ለትልቅ ነገር ሲያስበው ነው ብዙ ውጣ ውረድ እሚያሳልፈወ። አሐዱዎች በርቱ በዚህ ወሸት እንደ እውነት በሚያናፍሱ media በሞሉበት እውነተኛ ለመሆን በመቻላቹ እድለኛ ናቹ
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
ጎበዝ ለመምሰል ትሞክራለች ግን ውስጧና አመለካከቷ ጥሩ አይደለም በዚህ እድሜ ለብቻዋን መኖርዋ እራሱ ትክክል አይደለም እኔ እንደሚመስለኝ እድል ስለቀናት እንጂ የጋዜጠኝነት ብቃት አይታየኝም ለማንኛውም ከብዙ ችግር ውስጥ ወታ ኑሮዋን ማሸነፍ ትልቅ ነገር ነው በርቺ
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ቤቲ አሁንስ አሳዘነችኝ ደፋር ጋዜጠኛ ነች እውነቷን ነው ስለመልክሽ ማንም አያገባውም መብትሽ ነው
@mekonenabebe4187
@mekonenabebe4187 2 жыл бұрын
Semaneh Bayferse you are amazing
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
#ቤቲዬ እጅግ ውብ ነሽ እኮ!!! #ውበት_እንደተመልካቹ_አይደል??!"ስለዚሕ መመልከቻ መነጽራቸውን ነው መጠየቅ ያለባቸው!!!በተረፈ ማንም ፥ምንም ውብ ነው!!!" የፈጣሪ ስራ ሑሉ ውብ አይደል??!!
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 2 жыл бұрын
ውሽት
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም መልክሽ ይመቸኛል ለምን ለሌላ እንዳልታያቸው አላውቅም ግን ለኔ ውብ ነሽ
@user-yr1cv2bp2d
@user-yr1cv2bp2d 2 жыл бұрын
ስሜነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ውድ አከብርሀለሁ በጣም🙏🙏❤❤❤
@ellenimulat2602
@ellenimulat2602 2 жыл бұрын
I love this’s too …. Always they are stand for the truth .. I wish if I see them one day
@lensa3719
@lensa3719 2 жыл бұрын
ቤት በጣም ቆንጆ በራሳ የምተማመን ሴት ነች።
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Betiye Ye Habesha Qamisish yamral konjit ❤❤❤👍👍💕💕💞
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
ስሜነህ የእውነት ሰው
@mamegelila
@mamegelila 3 ай бұрын
ቤቲዬ ቆንጆ በርቺ ምድረ ምቀኛ ይንጫጫ
@adanedessie1972
@adanedessie1972 2 жыл бұрын
Betty love your dress hope it’s made in Ethiopia
@hamdiamen1010
@hamdiamen1010 2 жыл бұрын
Betty biutyfull
@goodhop8614
@goodhop8614 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ስወድሽኮ ስሜነህም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ዉብ ነሸ ስራፈት ብዙ ያወራል ቦታ አትስጭ ወደ ስራሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ ሰነፍ ሰው ትችት ያበዛል
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 2 жыл бұрын
ቤቲ የምትባል ፍጹም ባለጌና ስድ ደደብ ሤተዮ ግን ባታሣየን መልካም ነው፡፡
@solomonchane6366
@solomonchane6366 2 жыл бұрын
ቤቲ ዛሬ ደግሞ ቁንጅናሽ ደምቆል በርቺ !!!
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 2 жыл бұрын
BETTY YOU are very strong woman
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
አንዳንድ እንግዶቿን ዝም ብላ አስፈላጊ ባልሆነና ባልተገራ አንደበት ጥያቄ መደንጎሯን ማፋጠጥ እና ነፃ ሀሳብ አርገኸው ነው ይህንን ያህል የምታካብዳት? አሁን እንኳ " ሲግተለተሉ" ማለት የጨዋ ቋንቋ አይደለም። የራሷን ኮከቦች ፈጥራ የምትንቀሳቀስ ሰው መሆኗን ነው ያየሁት።
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
betikikil
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 2 жыл бұрын
የመልክ አስቀያሚ የለም !! አስቀያሚ የአስተሳሰብ የአነጋገርና የባህሪ እንጂ!!!
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 жыл бұрын
I think Betty is an Ethiopian independent woman. She believes in freedom of speech. She challenges by asking a question not comfortable for others. I don't know the other journalist. Right now, Ethiopia need unity no matter what our point of view is. Please let's not judge with outside looks this and that. We all have outside and inner beauty and to add to that, our content of character is more important.
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
ቤቲ ምንም እንከን የማይወጣልሽ ብሩህ አይምሮ ያለሽ በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ
@alemu672
@alemu672 2 жыл бұрын
ምጢጢዬ ጭንቅላቶች ኢትዮጵያ በምትባል ባክስ ውስጥ ሲንጫጩና እኛ ነን አዋቂ ሲሉ እንደማየት ሚገርም ነገር የለም። የስሜነህ የብልግና ጥግ የጠ/ሚሩን ድጋፍ ሰጪዎችን "እኔ ድጋፍ አልሰጠሁም" በሚል ቁጭት እንዲህ አርጎ መወረፍ፣ ስሜነህ የእውቀቱን መስፈርት በብልሹ ማንነቶች ከዛድግ ውጭ (በነበረከት፣ በነጌታቸው፣ በነሽመልስ) መግለጹ፣ በስውር ሸላሚዎቹ መነጽር ኢትዮጵያን ለማየት መሞከሩ ጭንቅላት አልባ owl መሆኑን ያመላክታል።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Bifers verses buayalew yegetemalu .amazing.
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በርቱ!!
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
የስምነህ አድናቂ ነኝ
@werkishanal5630
@werkishanal5630 2 жыл бұрын
ስሚነህ ሀሪፍ ነው።
@yusufkedir5427
@yusufkedir5427 2 жыл бұрын
ደፋርን ማን ያከብረዋል ቢሉ ፈሪ; ማን ይወደዋል ቢሉ ልላኛው ደፋር። እድለኛ ናቹህ
@basscliff7599
@basscliff7599 2 жыл бұрын
ሁለቱም ጥሩ ፕሮግራም አቅራቢዎች ናቸው ግን በቤቲ በኩል ትንሽ አክራሪነትና አድልዎ ይታይባት ነበር:: አሁን ግን በዚህ መልኩ መቅረባቸው የሚመሰገንና የሚበረታታ ነው:: ስሜነህ የዋዛ ስላልሆነ የኛ አገር ፓለቲከኞችን ብቃት የሚፈታተን ጋዜጠኛ ነው::
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 2 жыл бұрын
አክራሪነት በጋዜጠኞቹ ሳይሆን በአድማጭ አእምሮ ውስጥ ነው፤ ወንድም/እህት አክራሪነት ከአስተሳሰብ አውጥቶ መጣል ነው።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አዲስ ስንሆን ያው ትንሽ ሆይ ሆይ ሊያጠቃን ይችላል:: እየቆየን ግን እየበሰልን ስንመጣ አንዳንድ ነገሮቻችን ትክክል እንዳልነበሩ በራሳችን እንኳን እንረዳቸዋለን:: ቤቲም ከትላንቱ ዛሬ በስላለች:: እራስዋን update እያደረገች ነው:: የምታስተካክለውን አስተካክላ ማሳደግ የሚገባትን ደግሞ አሳድጋ ስለሆነ ነው ዛሬ ትንሽ በሳል ሆና ያየሀት:: ሰው ነንና ያው እንሻሻላለን::
@yismaamerga9851
@yismaamerga9851 2 жыл бұрын
ሼም ሼም !!! ከማ ወጣች ከማን ወረደች ! ስራ ያውጣት !! የጃዋር የ አህመዲን ጀበል ተላላኪ ርካሽ ብሄርተኛ መሆኑዋን ለማስረሳት የተዘጋጀ ርካሽ ፕሮግራም
@maeregassuyohann6677
@maeregassuyohann6677 2 жыл бұрын
Beti,konjom gobezim Tenkaram nesh ..Berchiln..
@andayaman4097
@andayaman4097 2 жыл бұрын
እኔ እርግጠኛ ነኝ ቤቲ ታፈሰ በመቶ ሺ ሚቆጠሩ በፍቅር ኣይን ሚያዩዋት ኣሉ።ምነው ሁሉም ሴት የቤቲ ቁመና ቢኖራቸዉ! ቤቲ እንከን ማይወጣት ዉብ ናት።ታድለዋል ኣጠገብዋ ኑሮው ሁሌ ሚያዩዋት።
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 2 жыл бұрын
betty sweetheart
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
ሲጀመር አንች ግብረገብ አለሽ ቀዳዳ
@temesgenendrias530
@temesgenendrias530 2 жыл бұрын
GREAT beti
@tigihacee6933
@tigihacee6933 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💖💖💖
@kirucake5798
@kirucake5798 2 жыл бұрын
እቺ ሰላልተመቻት እንጂ ዋና የእነ ጃዋር ጋዝ አርከፍካፊ ዘረኛ በበኩሏ ኢትዮጵያን ስታምስ የነበረች ቀሺም!
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 2 жыл бұрын
Honestly, you are gorgeous and smart.
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 2 жыл бұрын
But, you and the notorious woman didn't challenge each other. Can you make it, if you are a good tolerant?
@yismaamerga9851
@yismaamerga9851 2 жыл бұрын
ስንት ምስኪን አናቶች ህፃናት ባንቺ ቀላዋጭነት የሞት ወሬ አሳዳጅነት ተገለዋል ! ሻሸመኔ የ ተገደሉት ዘጎች ባንቺና በ ነጃዋር OMNET አሳባቂነት የዘር ፍጅት በ አማርኛ ተናጋሪው ላይ በምት ሰሪው ፕሮግራምች አይደል የተፈጁት ! አቦ ተ ው ና !!
@2010bolte
@2010bolte 2 жыл бұрын
ቱባ የወያኔ ወኪል እና ቤቲ...።
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Competition gzx Bety Terese
@arsii54
@arsii54 2 жыл бұрын
Simen seta sete neh ensesa betesha jegna nesh ewnat I'm proud of you ❤
@elias_tube2115
@elias_tube2115 2 жыл бұрын
ሲሸና አይተሺዉ!!!🤣
@fitsumteshome4638
@fitsumteshome4638 2 жыл бұрын
Galo endate enedeza aleshew?
@kalmama9990
@kalmama9990 2 жыл бұрын
2 betam makebrachewna mewedachewen sewoch selegabezachulegn thank u
@meseretalemante8069
@meseretalemante8069 2 жыл бұрын
Anchin blo balemuya
@kalmama9990
@kalmama9990 2 жыл бұрын
@@meseretalemante8069 mataki kehone tset malet tru nw esoa eko biyans beserachw sera tawka nw yetegabezechw lenem lememarew tmrt endet mesrat enadalebegn role modele nat anchi alesha adelem lesw leraseshm methogni aymeslegnm rasachenen mejemeria benay tru nw eshi
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ቤተልሄም ተቀየረች ልበል
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 11 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 353 М.
LTV WORLD  LTV SHOW   Getachew Reda Interview Part One
25:41
Ethiopian Breaking News
Рет қаралды 29 М.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН