"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 343,896

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 412
@mussiekaleab9979
@mussiekaleab9979 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አለማየው ገላጋይ በጣም የምወደውና የማደንቀው ደራሲ ነው አይደለም መጸሐፎቹ ንግግሮቹም መጽሐፍ ናቸው ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስ ሰላም ለኤርትራና ኢትዩጵያ 🇪🇷🤝🇪🇹
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq Ай бұрын
🙏❤️
@adonijah9923
@adonijah9923 Ай бұрын
እኛ ያንተ ኤርትራነት ምናምን ምን ያገባናል? አርፈህ አስተያየትህን አትሰጥም?
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 2 жыл бұрын
የሚናገሩትን ከሚኖሩት አዋቂ ጥቂት ምርጥ የአገራችን ሠዎች ውስጥ በመሆንህ ትልቅ አክብሮት አለኝ። አለማየሁ አንተ ትለያለህ። ለጥ ብዬ እንቅልፍ ወስዶኝ እዛው ብሞት ያልካት ነገር እኔን ብዙ አስጨንቃኛለች። እኛ ለነፍሳችን ስንቅ ታስፈልገናለህ። ሌቭ ቶልስቶይ በመጨረሻ ዘመኑ ከቤቱ ወጥቶ አለም ንቆ ይኖር ነበር። ዶስታየቭስኪም ህይወቱ በውጣውረድ የተሞላች ነበረች። አሌክሳንደር ፑሽኪንም ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወት አልኖረም። እውነተኛ የጥበብ ሠው እንዲህ ነው። አለማየሁ ኑርልን። እናከብርሀለን።እንወድሀለን።
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
አሌክሶ በጣም ምወደው ደራሲ ነው ሁሌም ያስገርመኛል የነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም ተስማምቶኛል በጉጉት ነበር የጠበኩት ቪዲዬቹን ቶሎ ልቀቁልን ❤🙏
@bezawittatek5962
@bezawittatek5962 2 жыл бұрын
💭 beautiful mind...innocent soul.. on top of humility n wisdom 💓much respect sir👐long live ✍
@wondante
@wondante 2 жыл бұрын
👌👌👌
@mayema3846
@mayema3846 2 жыл бұрын
ሁሌ አሌክሱ በሚለው ማቆላመጥ ነበር የምጠራህ ከአሁን ጀምሮ ግን *አለም*አየሁ ነው የምልህ ትርጉም ስላለው ወጣቱ እንዳለው ለዘመኑ ወጣት *ጋሻ ነህ ብዙዎቹ ታዳሚዎችህ ወጣቶች ናቸው ደስ ይላል ከአንተና አንተን ከመሰሉ ሰፊ አእምሮ ካላቸው ደራሲዎች ለኢትዮጵያ #ሰው የሆነ ሰው ይወለዳል ብዬ አምናለሁ በርታልን ኑርልን እድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ አድናቂህ አክባሪህ
@mulu9206
@mulu9206 Ай бұрын
👍1 ኛ አንተ የ ኢትዮጵያ ቅርስ ነህ 1ኛ 👌👌👌👌👌👌 ንግግርህ ብቻ ትልቅ ትምህረት ነው 👍👍👍👍👍
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
ይሄ ሀሳብ መስፋት አለበት የእምነት ትርክቶች ይፈተሹ እንዳልከው ለስራ መሞት እስካልጀመርን እርስ በእርስ እየተጋደልን እርስ በእርስ ስንበላላ ልንኖር አንድ ሀሙስ ቀርቶናል ጅግና እና ደፋር ነህ !!!
@bettybetty9436
@bettybetty9436 2 жыл бұрын
አሌክስ የማይተካ ሰው ነው. እረጅም እድሜ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ውይይቱን እውነት ነው እስኪ ያለውን አንድ ባንድ ስናዳምጠው ካለንበት መለውጥ አለብን ምንም ፈቅ የማያደርገንን ይዘን እዚህ ደርሰናል እስኪ በአድስ ሃሳብ እንቀይረው ለውጥ ማለት ከተለመደው አሰራር የተለዬ ነገር አምጥቶ መሞከር ነው "ዛፍም ከሆነ ፍሬ አፍራ፣ ድንጋም ከሆንክ ግንብ ይገንባ " ማለት ለኔ ሁሌም የግሉን አስተዋፅኦ ያድርግ ነው ዝም አንበል ባለመስራት የምንራበው ፣የምንለምነው፣ የምንራቆተው የሚሰራ ብዙ አለ ግን ከመስራት ማውራት ላይ አተኩረናል💚💛❤💚💛❤💕🙏😄
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት ደራሲ የሚያበረታታ ነው ብዙውን ጊዜ እንደዚህ በዩቱይብ ሲመጣ እሰማዋለሁ he is very talented
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
እኛስ አሌክስ ከወቀሰንም የባስን ነን። ስንፍናችን አያድርስ ነው፤ ስንለግም ተወዳዳሪ የለንም። ትንሽ ምሳሌ፦ ባህር ማዶ ያሉ ወገኖቻችን የሚሉክልንን ገንዘብ ቃና ቲቪ ላይ ተኝተን ነው እኮ የምንበላው፤ ትንሽ ዕሴት (ጠለላ) ሳንጨምርበት ማለት ነው።
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ²⁴ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ ²⁵ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታን ተቀበሉና ከጥፋት አምልጡ
@nancygobena1064
@nancygobena1064 Ай бұрын
ይህንን ስርጭት ተከታታይ የሆንኩት አሌክስን ለመስማት ነው!። ከአሌክስ ጋር(ጋሼ) አንድ ቀን ለ 15 ደቂቃ ቢሆን ደግሞ የቀረው ዘመኔን የማውራት ዕድል ቢኖረኝ በውስጤ ያለው በጣም ትንሿ የስነፅሁፍ ጭላንጭል ደምቃ የምትበራ ይመስለኛል።
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 2 жыл бұрын
ዓለማየሁ እጅግ በሳል አመለካከት ነዉና በርታ ወንድሜ ለማታልፈዉ ሐገርህ የድርሻህን ትዉልድ የሚያነቃንቁ የሚገነባ አካሄድ ነዉና....❤❤❤
@salemmesfin5658
@salemmesfin5658 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክ ኢቶጵያውን ስንፍናችንን የሚነግረን አንወድም እያባበሉ ባልሰራነው ስራ። መመስገን ስለለምድን እውነቱ ንገርልኝ ከተገኘ ነው አንተን ግን እግዘብሄር መልሶ አብዝቶ ፀጋውን። ይብዛልህ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
God is a God of good deeds. He doesn't support idleness . ሊሰራ የማይወድ አይብላ የሚል ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ። የእንቅልፍ ብዛት የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሳል ይላል ። ስራችንን ይባርክልን ዘንድ ደግሞ እርሱን እንመን ።
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
እኔ እምነቴን መርምሬ መጽሀፍ ቅዱስ ያለውን አምኜ ዝም ያለውን ዝም ብዬ ማንም በደረሰበት እንዲመላለስ ፈቅጄ ከሀይማኖተኛነት ወጥቻለሁ። ሌላም የህይወት ጉዞ ለመመርመሐር ዝግጅ ነኘ
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ Becky እባክህ ብናወራ/ ሃሳብ Share ብንደራረግ ደስ ይለኛል
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 Жыл бұрын
ወይ አለማየሁ እየቆዘምክ ማር የምታፈልቅ ከመራራ ጣፋጭ የምታወጣ ጠቢብ ነህ እስካሁን አላቅህም ኖሯል ።ቁጭትህ ያተጋል አመሰግናለሁ
@ruthdesalegn1928
@ruthdesalegn1928 2 жыл бұрын
Thank you Walia Publisher!
@fitsumhibtay2118
@fitsumhibtay2118 2 жыл бұрын
I am from Eritrea, I love him so much. we are so lucky to have such incredible philosophyer in this century in the Land of Habesha. My Teachers ❤ 1,Alemayehu Gelagay 2, Michael Shferaw
@azmarino6117
@azmarino6117 2 жыл бұрын
This is belonging to Amharic literature, please be proud of your identity culture Tigrigna language is reach let's work on it.
@ethioentertainment6859
@ethioentertainment6859 2 жыл бұрын
​@@azmarino6117 🤔🤔
@benyamasfaw6001
@benyamasfaw6001 2 жыл бұрын
@@azmarino6117 You can work on upgrading Tigrigna literature...when at the same time consuming anything good written in the Amharic language. The two don't necessarily need to be mutuay exclussive, no???
@fitsumhibtay2118
@fitsumhibtay2118 2 жыл бұрын
@@azmarino6117 i don't believe in identity at all, we human are from the same source. there is no identity or nationality or something else, it's ppl create all dumb things in your head.
@azmarino6117
@azmarino6117 2 жыл бұрын
if you don't believe in identity or Nationality, why do you mansions yourself as Eritrean? It doesn't make sense. It's your right to be whatever you like to be. I just want to remind you that our language rich in vocabulary than Amharic. So let's develop on it.
@eyesuskirstos
@eyesuskirstos 2 жыл бұрын
ዕምነት እንዴት ይሻሻላል ባይሆን ስራ ና አሰራር። ባይገርምህ ከዚህ ሁሉ የሚያድነን ዕምነታችንን አጠናክረን ከጠበቅን ብቻ ነው
@queensheba2506
@queensheba2506 Ай бұрын
ትውልዱ ከአንተ ብዙ መፍትሄ እንደምናገኘ ከፍ ያለ ተስፋ ይሰማኛል🙏🏾❤️🇪🇹
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
አለማየው በጣም በጣም ነው የምወደው የለም እንጂ ቢኖር በቀን 25 ሰአት ባዳምጠውም አይሰለቸኝም ነበር ያላየሁት ኢንተርቪው የለም አንድ አንዴ አብሶ ከማዚ ጋር ያወሩትን ደግሜ እሰማዋለው ዛሬ ግን ሳዳምጠው ተሳቀኩ ካልተሳሳትኩ አሌክ ሙሉ ጤነኛ አልመስልህ አለኝ እውቀት ሲበዛ ጥሩ አይደለም የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 2 жыл бұрын
Here is the brilliant writer. Thinking beyond thinking.
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 2 жыл бұрын
So brilliant, so intesting on as usual, glad to see and hear Alemayehu. Everyone yes Everyone open your eyes. Literally he is saying clear message.
@mogestigab18
@mogestigab18 2 жыл бұрын
Thank you! The great gust ever. Long live Alex !
@nathantedla3596
@nathantedla3596 2 жыл бұрын
ባለመሳተፍ እየቆጨኝ ነገር ግን ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ እና ዶ/ር ን ሳላመሰግን አላልፍም ይበል የሚያሰኘ ነው።
@abrahamsina945
@abrahamsina945 2 жыл бұрын
አሌክሶ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና የስጥህ ተባረክ
@-orittube3328
@-orittube3328 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ነው ክፍል ሁለት ይለቀቅልን እረ????
@TseguTeketel
@TseguTeketel Ай бұрын
መልካም ዘመን ይሁንልን። መልካም!!
@mulugetafentaw1442
@mulugetafentaw1442 2 жыл бұрын
My absolute favorite author.
@indianfunnyvideos5532
@indianfunnyvideos5532 Жыл бұрын
we are lucky to have such a great thinker!!! respect Alemayehu!!
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
ግን እኮ ስራ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዕዛዝ ነው፡፡ አዳምን ሰርተህ ለፍተህ በወዝህ ብላ ተብሏል፡፡ እናም ስራ ለመኖር ዋስትና ብቻ ሳይሆን የአምላክም ትዕዛዝ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ሥሪ ከእምነታችን የሚለየን ነገር አይደለም፡፡ ሥራንና እምነታቸውን እንዴት አጣጥመው እንደሚኖሩ በገዳማት ያሉትን አባቶች ማየት በቂ ነው፡፡
@Zehabu.
@Zehabu. 2 жыл бұрын
እውነት!
@Zehabu.
@Zehabu. 2 жыл бұрын
እውነት!
@biyaruk
@biyaruk 2 жыл бұрын
Ewnet new gen.... Bezuochu degmo seran behaimanot sebeb meshewd yeflgalu enji.... The real kehonk sera tewodaleh
@masterbeater8844
@masterbeater8844 Жыл бұрын
Sibal nebersh? Fetari tegelto ene adamn sazzew ayteshal wey, bil min mels alesh?
@masterbeater8844
@masterbeater8844 Жыл бұрын
Emnet masebn yigedbal ... Yemititefa alem lay endalen eyesebeke sile akababi ena tefetro yalenin astesaseb yibeklal ..saynsawi gegnitochn ayaberetatam...etc Plus, haymanotn new yetechew...astewiyew
@betelhemkifle8039
@betelhemkifle8039 2 жыл бұрын
አሌክስ የኔ የተከበርክ የተወደድክ ሰው ሁሌም አከብርሀለው አንተን ሳይ ሁሌም ህይወት ይቀለኛል አመሠግንሀለው ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏
@eliasmarkos7579
@eliasmarkos7579 2 жыл бұрын
❤️
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ Betelhem ብናወራ ደስ ይለኛል
@dejenealemu1792
@dejenealemu1792 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የምወድህ አለማየሁ በጣም ነው መፅሐፍህን የምወዳቸው እንደአንተ ያሉ ሰዎች ይብዙ ሃይማኖትን ርቃኑን እያሰቀኸው ነው ።
@fictiontube3503
@fictiontube3503 2 жыл бұрын
He try to tell us the sad truth we must listen him Long live Alex God bless u.
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
በመጨረሻም ተለቀቀ እናመሰግናለን
@tsigegizaw1705
@tsigegizaw1705 2 жыл бұрын
አለሌክስ ድንቅ ደራሲ ኑሩልን
@berhanemeskeldawit2090
@berhanemeskeldawit2090 2 жыл бұрын
Book for all የፌስቡክ ገጽ ላይ ከሳምንታት በፊት እንዲህ ብዬ ነበር የአለማየሁ ገላጋይን አዲሱን ሥራ አነበብኩት ብዙ ነገሮችን ሀሳቦችን እይታዎችን አጭቆ የያዘ ሆነብኝ ጥቂቱን ለመጥቀስ 👉 መጽሐፍ ኢዮብ ላይ ኢዮብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያደርገውን ክርክር አለማየሁም ሲሟገት እናያለን አንዳንዱ ቃላቶች ቀጥታ ከመጽሐፍ ቅዱሱ የተወሰደ እስኪመስል ድረስ ይያያዛል 👉 የካሊል ጅብራን መጽሐፍ ነብዩ ከሚለው መጽሐፍ ጋርም የተወዳጀ የተወራረሰ መስሎ ይታየኛል ቃላቱ ሳይቀሩ 👉 ሌላው ደሞ ቅዱስ ጳውሎስ የጻፋቸውን የአዲስ ኪዳን ደብዳቤዎችን ያካተተ ይመስለኛል 👉 Social critics ያዘለ ማህበረሰባችንን የሚወቅስ አሁን ያለንበትን ውጥንቅጥ በእጃችን ያመጣነው እንደሆነ በተዘዋዋሪ ይነግረናል like ጥቁር ሽሮ 👉 Social philosophy በወሰስጡ ያመቀ የህብረተሰባችንን የኑሮ ፍልስፍና በዘወርዋራ የነገረን 👉 እንደ አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ብቻውን የቆመ ገጸ ባሕሪን በውስጡ እመለከታለሁ ወዘተ አለማየሁ በአንድ መጽሐፍ(ድንጋይ) ብዙ አዋፋትን ያረገፈ ይመስለኛል እስከ ዛሬ ካነበብኩት የአለማየሁ መጽሐፍ ይሄኛው ለኔ የተለየ ዳይሜንሽ ያሳየኝ ነው በእንግሊዝኛው NEW VERSION OF ALEMAYEHU ማለት ይቻላል ወድጄዋለሁ የኔ እይታ ነው።
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል
@berhanemeskeldawit2090
@berhanemeskeldawit2090 Жыл бұрын
@@tibebumeseret እሺ ይቻላል በውስጥ መስመር
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
@@berhanemeskeldawit2090 እሺ አመሠግናለሁ፤ ዜሮ ዘጠኝ አስር ስድሳ ሦስት ዜሮ ሰባት አምሳ ስምንት ምልክት አድርግልኝ ወይም Telegram Hi በለኝ። KZfaq ቁጥር Comment ላይ ሲፃፍ ስለማያስቀምጠው ነው ከላይ ቁጥሩን በፊደል የፃፍኩት😁
@bethsucks7712
@bethsucks7712 27 күн бұрын
Alex Thank you. You tell us the truth
@andualemdebas5556
@andualemdebas5556 2 жыл бұрын
Wow, Alex is talking about critical thinking, improvement, and change.
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
Hi Andualem I'd like to talk with you if you can
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ግሩም ድንቅ ደራሢ፣ ሸፋፍነን ዕንመፃጀቅ ለሚሉ ተምቾች ማሥገንዘቢያ።
@saedofee9014
@saedofee9014 2 жыл бұрын
መፀሀፍህን አይቼዋለው በጣም ጥሩ ነው ይሄ እንደ አረንቋ የተጫነብን የጥላቻ እና የባዶ ጉራን ለማራገፍ የሚጠቅም ነው ነገር ግን እንዲህ በቀላሉ የሚሆን አይመስለኝም አሁን ሳያቁ አለቁ ነበረ ተረቱ እያወቁ ማለቅ መጣ በሰአቱ የሚባለው አይነት ነው እና ቢረፍድም በግለፅ አለብህ እና እንዲህ ነን ብለሀል አዎ ትክክል ነህ በበኩሌ ተመችተከኛል ያንገበግባል የኛ ነገር
@afeworkkumsa5191
@afeworkkumsa5191 2 жыл бұрын
ውይ አለማየሁ ከዚህ በላይ መታደል የት ይገኛል
@bedluworku6074
@bedluworku6074 Ай бұрын
ምንአይነት አዕምሮ ነው ያለህ ተባረክ አባቴ
@user-jm1nz2fw3e
@user-jm1nz2fw3e 7 ай бұрын
Big respect Alemayehu may God bless him
@cubadebesai1356
@cubadebesai1356 Жыл бұрын
40 years ago I was leading a team of construction workers in Ethiopia. The main and big problem I had was that my team wanted to eat every two three hours. They eat full meal again and again. I have to wait inside the van. I was eating twice a day, breakfast and dinner in late afternoon. That's it. A lot of time was wasted in driving towards the city to eat again and again. At last I gave up and became hopeless. I am hopeless to this hour when it comes to Ethiopians. Some members of my team finished their money and begged me to lend them from the project money promising to pay me back on their paydays. They flatly refused to pay me back. My employers took the money from my salary. What I mean is that I totally understand why this author's characters are boring or pessimistic. Prophet Mohammed also said, " HOW LONG DO YOU HAVE TO SLEEP. MUST YOU DIE BEFORE WAKING UP! " Gelagay is a great author. I haven't read his books, but I was studying him the whole day through his interviews. He is still MISUNDERSTOOD. In one of his interviews he said, " Those old covered women waving their hands in the streets for money, those waving hands are not theirs, but ours." Nobody understood what he was saying including his interviewer.
@surafelgmillion5272
@surafelgmillion5272 10 ай бұрын
I wish you can read his books But you comment is 👏👏👏
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 жыл бұрын
የተከበርክና እንደ ነቢይ የምቆጥርህ ውድ ኣለምየ። እግዚኣብሄርን ማመንህና ማክበርህ ላለኝ ትልቅ ክብር ስገልጽ ደስ ይለኛል። እንደ ኤርትራዊ እጅግ ኣደንቃለሁ። ዩ ኣር ማይ ፓትሮን ብራዘር። ዲስኩርህን ሰምቼ ኣልጠግበውም። የሚያሳስበኝ ግን ነገር ኣለ።ስለ ጤንነትህ ነው። በቆዳህ ላይ ያለው ጉዳይ ነው። እርግጥ ለክፉ እንደማይሰጥና እንድማይተላለፍ ኣንብቤኣለሁ። ግን እየሰፋ ሲሄድ ለንደኔ ለመሰሉ መሃይም ያስጨንቃል።ፈራንጆችእንዳይስፋፋና ባለበት እንዲቆም የሚያደርግ መድሃኒት ስላለ እንደምትጠቀም ተስፋ ኣደርጋለሁ። ኣንተ የሁላችን. ብርቅ ግኝት ነህ፤ ሃብታችን የግላችን ነህ።የኣነጋገርህ ለዛ ይማርካል ያስተምራል ያንጻል። እባክህን በድፍረት ልጠይቅህ ።ስለ ቆዳህ ጉዳይ ነው።ፊትህ ነጭቶ ለማየት ኣንፈልግም። ለዚህም ካንተ መልስ እፈልጋለሁ። ምናልባት በሚድያ መጻፉ ደስ ኣይልህ ይሆናል።ካልሆነ በኢሜል በኢሜል ande.kahsay@gmail.com ብትጽፍልኝ እረፍት እንደሚሰማን ተስፋ ኣደርጋለሁ። ከኣድናቂዎችህ ኣንዱ
@titarase9999
@titarase9999 Жыл бұрын
አሌክሶ መፅሐፉን አላነበብኩትም ውይይቱ ተመችቶኛል ። አንብቤው የምልህ አለኝ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሌክስ ትልቅ ሰው
@TeslaOne-mr7tn
@TeslaOne-mr7tn 6 ай бұрын
👍👍👍
@neimman8320
@neimman8320 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤☺️
@fast2799
@fast2799 Ай бұрын
Thank you you are amazing
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
አሌክሶ የኔሰው ባለህበት ይመችክ
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 Жыл бұрын
በራሱ የሚስቅ እና የሚተርት ትውልድ ! !እግዚአብሔር የሚያውቁ ሰዎች ብርቱ ሠራተኛዎች ናቸው
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@gedionfeleke9287
@gedionfeleke9287 2 жыл бұрын
Interesting discussion!
@solomonayalew4430
@solomonayalew4430 Жыл бұрын
If I said this a new mind set up it will be a theory of Alemayehu. Let us change our mind like alemayehu theory as he can be a model of our reform!!!!
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t Ай бұрын
ይህንን ዝግጅት ላዘጋጀህ እንድሁም ለደራሲ አለማየሁ ገላጋይ መልካም ጤና ከእድሜ ጋር እመኛለሁ ።
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@enatasrate576
@enatasrate576 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው እኮ..
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
ሁሌም ተመላለስልን አሌክስ😍😍😍😍
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
'ጆሮ ያለው ይስማ!' ይልሃል ይህንን ነው!
@zelalemfiseha2645
@zelalemfiseha2645 2 жыл бұрын
Betam des yilale ketay😍😍😍😍😍😍😍
@top10newsamazingareainthew54
@top10newsamazingareainthew54 Жыл бұрын
አሌክሶ እጅግ በጣም የተለየና ስብእናው የሚአስገርም ሰው ነው ግን ዛሬ መጠየቅ የፈለኩት እዚህ ፕሮግራም ላይ መካፈል እፈልጋለው መች እና የት ነው የሚደረገው
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 жыл бұрын
The one and the first!
@TM-ut7sj
@TM-ut7sj Жыл бұрын
Thank you for inviting Alemayehu Gelagay. I get where he is coming from, even if it is a pessimist view. And of course we also need to move forward. And when we do that, reflect on what thoughts we imitate from the Western/Eastern world. Case in point, population control was seen as a remedy for poverty, but now we see that those developed countries are having population pyramid issues because of higher older generation with few youth. In Ethiopia, we have youth majority population and that is important for development. What is civilization for us- material + spiritual? Another example is the myth that Ethiopians do not work hard - you cannot judge the population by urban unemployed youth. Often rural population works hard without the corresponding outcome. Be an optimist and contribute the progress of the society at the neighborhood level.
@BelaynManaye-bf1pt
@BelaynManaye-bf1pt Ай бұрын
ከስንቱ አስመሳይ ሰው ጋ እየኖረ በነፃነት እና በድፍረት የሚኖር ድንቅ ሰው።
@muluubalcha6678
@muluubalcha6678 2 жыл бұрын
its perfect
@alemuserawit
@alemuserawit Ай бұрын
ይመችህህህ🎉🎉🎉🎉
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 2 жыл бұрын
I really admire him! It is true we are in deep sleep!!
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
Correct!
@yohanneshawaz5123
@yohanneshawaz5123 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👌 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
Thank you ❤
@yohannesendale7899
@yohannesendale7899 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 2 ай бұрын
Egziabher yimesgen enanten yeseten ❤❤❤
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity 2 жыл бұрын
ያጠፉናል!!! ድንቅ እይታ!!!
@robiha3595
@robiha3595 Жыл бұрын
Jesus is lord jesuse is live
@melakualmaw3303
@melakualmaw3303 Жыл бұрын
alex u r different I like ur speech
@amahara
@amahara Жыл бұрын
Alamayehu is a national treasure we should preserve him by any means
@nebyujohn470
@nebyujohn470 Жыл бұрын
Pure mind
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Finally, found someone who captured and expressed my deep frustrating questions I have carried in my mind. For blacks to develop, must do away with all types of religions. Thank you.please how can I get the book abroad??
@user-fn3gn5ci8z
@user-fn3gn5ci8z 2 жыл бұрын
shesh
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
@@user-fn3gn5ci8z ledoro arbi ayihonim yihè bota
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 Жыл бұрын
We need to see all polls individually , as they are the necessary blocks to build our community religion as a culture and identity and other blocks as it is so, we need to grow in all sectors, and our learning schools must be based on that !!!
@mekashkebede3463
@mekashkebede3463 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@mogiman
@mogiman 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ የሚገርም ሀሳብ ያለው ደራሲ
@haimigirma8010
@haimigirma8010 2 жыл бұрын
እርስበእርሳችን ስለማንዋደድ የሁሉነገር የሚሆነው በፍቅር ሲሆን ነው
@Joberaw
@Joberaw 2 жыл бұрын
አሌክስ በዚ ልክ ለምን ተማረረ? ለምን ብሎ መጠየቅ የተሻለ ነው ተስፋ ያስቆረጠው ምንስ ነው? እንደኔ እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለው!
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል።
@angesomjorejo2365
@angesomjorejo2365 Жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥህ !!! አነጋገርህ ለዛ አለው በጣም ነው የሚመቸኝ
@TseguTeketel
@TseguTeketel Ай бұрын
አልገነባ ያለው ድንጋይ ልገንባ ካለ ችግር ነው😢😢😢
@tedo222A
@tedo222A 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ አሌክሶ😍😍 እንዳለጌታ የልብህን ነው የሚያወራልህ አይደል 😉😕😜በእውነት የእውነት መኖር ይከብዳል በተለይ እዚህ አገር RESPECT 🙏🙏🙏
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 жыл бұрын
Part two Please!
@yaredgetachew9458
@yaredgetachew9458 2 жыл бұрын
ዋ አሌክስ♥♥♥
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስድብ ነው እውነት ነው፠ ያሳዝናል... ወደ ፊት መራመድ ቀርቶ ወደ ኋላ ነው የምንሄደው። ከብት ህዝብ እንስሳዎች።
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 10 күн бұрын
Wow.🥰🙏🙏🙏
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 Жыл бұрын
I LOVE YOU መንዙማ በቃ ❤❤❤
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
😍🙏😍🙏 አሌክሳንድሮ ...👍
@amharicmusiclyrics484
@amharicmusiclyrics484 2 жыл бұрын
Big respect .... it touches my soul ... your works are soul-stirring to me. Thank you!
@Truth-12
@Truth-12 2 жыл бұрын
good outlook
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
አክባህሪ ነኝ አሌክስ ሁሌም ሰላምህ ብዝት ይበል
@abebaasfaw614
@abebaasfaw614 2 жыл бұрын
ነፃነቱ ደሥ ሲል👌🏼🧡👏🤌🏼🖤
@user-br9ww3de9r
@user-br9ww3de9r 2 жыл бұрын
እዴት እኮ ነፍሴን እንደምታንጫጫው!! ኡፍፍፍ ጥፍጥ ያለኝ መፅሐፍ ነው!!
@aregasharew7688
@aregasharew7688 2 жыл бұрын
OOOW Alex the blessed one
@abenezeramaru7824
@abenezeramaru7824 2 жыл бұрын
Part -2 Please
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል 2
53:46
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 151 М.
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 15 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 7 МЛН
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 66 М.
"ካስተዋልን ብርሃናማው መንገድ በጃችን ላይ ነው" ከፀሀይበታች ዘነበ ወላ
18:33
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 4,1 М.
Based on true events! 😂 #shorts #family #funny y
0:14
Krys & Kareem FAM
Рет қаралды 53 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
0:30
БЕРТ
Рет қаралды 2,7 МЛН
the staff wheeled me out of the store in a cart 🙀🦄💩✨🥴
0:11
iPolina Queen of the Cringe 👑
Рет қаралды 4,3 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 2 МЛН