No video

ለሴቶች .....ወንዶች ለምን ይሸሻሉ...????? ahadupodcast

  Рет қаралды 49,992

ahadu podcast

ahadu podcast

7 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 500
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 7 ай бұрын
ሰላም አንደኛ ነኝ 💪💪💪💪💪
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
😁🙏🙏🙏
@sarahphone6531
@sarahphone6531 7 ай бұрын
ለትንሽ ቀዴምሽኝ😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 7 ай бұрын
@@sarahphone6531 አኮ በጣም ፈጣኝ ነኝ 😂😂😂😂💪💪💪
@erhamtmohd1676
@erhamtmohd1676 7 ай бұрын
​@@ahadupodcast19 እረ ወንድሜ በፈጠረህ ምከረኝ የምወዴው ልጅ ነበር እሱም እንዴሚያፈቅረኝ ምሎ ተገዝቶ ይነግረኛል ግን እኔ ውጭነኝ እሱው የመንግስት ሰራተኛነው 2አመት ሆነን ግን ገንዘብነው አብዛሃኛውን ጊዜ ይጠይቀኛል ሁሌ አሞኛ ቤተሰብ አሞብኝ ብር እርጅኝ ስልኬ ጠፍቶ ስበቡ ብዛቱ አዴከመኝ እንለያይ ብለውም እንቢ አለኝ ምን ላድርግ እንለያይ ብየ ብዙጊዜ ነገርኩት ከሰወስትወር ቡሀላ ከቀናቶች ቡሀላ ተመልሶ ይመጣል እድሜየ 29 ነው አሁንም ስለችግር ካወራ ምን ማድረግ አለብኝ በፈጣሪ ምከሩኝ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
​@@ahadupodcast19broኧረ እንግሊዘኛ ቀንስ ፕሊዝ እንግሊዘኛ በሄደበት ያልዞርን ብዙ ልጆች መኖራችንን አትዘንጋ የምር አንዳንድ ነገሮችን ለመረዳት አፌን ከፍቸ ስጠብቅህ በእንግሊዘኛ አፈር ድሜ አብልተከው ላሽ ትላለህ ይደብራል😢😢😢😢
@zebu4271
@zebu4271 7 ай бұрын
ኢሄ ልጅ በደንብ ሊበረታታ ይገባዋል ለይኩ ሼር አርጉ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 7 ай бұрын
በትክክል የእኔም የዘወትን ሀሳቤ ነው።
@user-sr4gx1co2t
@user-sr4gx1co2t 7 ай бұрын
አይ ወንዶች ምንም ቢያደርጉላቸው የሴትን ልጅ ልብ መስበሩ አይቀሬ ነው ወድማችን ግን ለምክርህ እናመሰግናለን
@jerryeyu8596
@jerryeyu8596 7 ай бұрын
በጣም ይገረምኛል ምንም ሳይጎልበት እራሱ ምን እደሚያስቡ ግራ ያገባል
@Semira945
@Semira945 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@AAa-lm5fv
@AAa-lm5fv 7 ай бұрын
ትክክል😢😢
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 7 ай бұрын
እረ ለዚ ጀግና መቶ ሺ እንናሰገባው ቅድሚየ ላይክ አድርጉ ወቀት ቀስሞ ውልቅ ይደብራል
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
Thank u
@yousera6014
@yousera6014 7 ай бұрын
💯ይገባዋልልልልል
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 Ай бұрын
እዉነት ነው ይገባዋል❤❤
@bintaby1099
@bintaby1099 7 ай бұрын
ለምድነው ስለፍቅር ግኑኙነት ሳስብ የሚደክመኝ ኡፍ 😥
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 7 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ወር ይሆናል ስፅፍልኝ እመልስለታለሁ ሲደውል ኣላነሳለትም በዚ ኣካሄድ ከቀጠልኩ መሄዱ ኣይቀርም ።
@user-rl5jk1bs7h
@user-rl5jk1bs7h 7 ай бұрын
Enda ene
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
ምን አሳሰበሽ አንች ደሞ ቀላልኮ ነው ከሆነ ሆነ ካልሆነ ደግሞ እንደ ሰነፍ አህያ መቀየር ነውኮ
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 7 ай бұрын
Me to
@habiba588
@habiba588 7 ай бұрын
​@@user-ej3yq3eu8pእኔም
@user-st9jk9ke6m
@user-st9jk9ke6m 7 ай бұрын
እስኪ ስደት ላይ ላለነዉ ስለ ርቀት ፍቅር አንዳንድ ምክሮች ንገረን አብዛሃኛቻችን ስደት ላይ ያለን ሴቶች ነን የምንከታተልህ ብዬ አስባለሁ በተረፈ በርታ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ 🥰🥰🥰
@zakiail9186
@zakiail9186 7 ай бұрын
ከንግግርህ ፍጥነት ለዛ እማይሰለች አንደበት ነው ያለህ በርታልን ❤
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 7 ай бұрын
የዚህን ልጅ ንግግር እሚወደው ማነው ነጭ ነጯን ነው እሚናገረው ደግሞ ዪቶቡን ስፈልግ ነበር አገኘሁት በርታ ወንድማችን ❤❤❤
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 7 ай бұрын
ከኒካ በኋላ ነው ፍቅር ያለው ከኒኳ ወዲህ ፍቅር የለም አላህም በመካከላችሁ መዋደድን አደረግን ብሏል አላህ እርዝቃችንን ያስፋልን እናም ዝብለህ ፍቅር ፍቅር አትበል ሀይማኖታችን ግልፅ አርጎልናል ሀደስ እና ቁርአን ላይ ፍትው ብሎ አለ
@amm4537
@amm4537 7 ай бұрын
ሙስሊም ነው እንዴ?
@zainabalma1071
@zainabalma1071 7 ай бұрын
እነ ለምን መጠሽ ሆ
@afhafhfdcj9595
@afhafhfdcj9595 7 ай бұрын
صح❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@hayuti7346
@hayuti7346 Ай бұрын
እሱ ሙስሊም አይደለምኮ ካልተመቸሽ አትስሚ ሀላል ትዳር ይስጠን
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እውቀትህ:ይጨምርልህ :እውነት ነው ትክክለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሰው ለህይወታችን የምሆን ለሁላችን ይስጠን ፈጣሪ ።
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 7 ай бұрын
ቅርብ ጊዜ ነዉ የምከታተልህ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
ዋውውው ግን እስከዛሬ የት ነበርክ ምነው ከአመት በፊት በኖርክ ቢሆንም አልረፈደም ለመጪውም ትውልድ የሚጠቅም ትምህርት ነው ያቀረብከው ኑርልን ይመችህ 👍👍❤❤❤❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 7 ай бұрын
Bzu sewu yitadeg neber
@menberemenbi8053
@menberemenbi8053 7 ай бұрын
ውስጤ በጣም ተስብሯል 😢ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥልበት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለለጥያቄዬ ለራሴ ከመለስኩት መልስ በተጨማሪ ጥሩ ማረጋገጭና ትምህርትን አግኝቼበታለሁ ።በእውነት ያማል በትክክል ሳይረዱን ለነሱ በሚገባቸው መልኩ ያልሆነ ትርጉም ሰጥተው ልባችንን ሰብረው መኖር እስኪያደክመን ድረስ ልባችንን ለሰበሩ ሰወች እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቸው አልልም ይቅናቸው። እውነት የሰውን ልጅ በግዴታ ማቆየት አይቻልም ፍቅርም በልመና አይሆንም። ብቻ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው። ግማሹን ዕድሜዬን ሁሉ ነገሬን 13 ዓመት ሙሉ ስለ አንድን ሰው ማሰብና ሄዶም ማፍቀር በጣም ያደክማል አስቡት ለዚያውም በሴት ልጅ እድሜ😢 ሌላ ሰው ማሰብ ደግሞ የበለጠ ያደክመኛል 😢😢😢
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ በርቺ
@mekdesmelkam7585
@mekdesmelkam7585 7 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie 6 ай бұрын
ያንቺነትሽ ሁሉ መጀመሪያው እግዚአብሄር ነው በሱ ተፅናኚ
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 7 ай бұрын
አህህ ከሰው ልብ ገብተህ የወጣህ ነውኮ የምትመስለው አገላለፅህ እረጅም እድሜ ከእውቀትጋ ይስጥልን
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 7 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ ። እንደውም relationship keep ለማረግ እስኪጋቡ ብቻ ሳይሆን ከተጋቡም በኋላ የሚቀጥል ስራ አለ ሁለቱም ጋ ። በቃ ሰው ከሰወ ጋር እስከኖረ ድረስ ለሌላው ሰው ምቹ መሆን አለበት
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትስጠው ግልጾ የሆነ ትምህርት ነው እናመስግናለን ኣዎ ልክ ነህ ወንድ ልጅ ትንሽ ግዜ የፈልጋል ኣትጭቅጭቁት እንደ ማኒትግ ተስቦ ይመልሳል ናይ ብሓቂ ንፉዕ ቀፅሎ
@aprime9998
@aprime9998 7 ай бұрын
ባሌ በጣም ቢዚ ነው በጣም ነው የምወዴው በዬ ቀኑ ባዋራው ዴሥ ይለኝ ነበር ነገር ግን ጊዜን ለማክበርና እሡን ላለማጨናነቅ ሥል ናፍቆቴን ቻል አድርጌ ሲመቸው እራሡ እንድዴውል እድሉን እሠጠዋለሁ ግን መጠበቅ ቀላል አይምሠላችሁ በጣም ነው የሚያቁነጠንጠው😂😂 😂ቢሆንም ጥሩው አማራጨ ይሄ ሁኖ አገኘሁት ሥለዚህ አንዳንድ ጊዜ ጠንከራ መሆን ያሥፈልጋል የኔ ካልነው ሠው ጋ ለመኖር ።
@sarahphone6531
@sarahphone6531 7 ай бұрын
ወላሂ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ😢❤
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 7 ай бұрын
ግንኮ ደገት የሚሆን ነገር። ሴት ልጅ ከልቧ ቀርባው አለች😢 ልቧ ይስበራል የውሽት መኖር አይከብደም ግን ይህ ራስን መጥላት ነው የኔው ጋ ያወራህ ነው የመስለኝ አሁንስ ይሁን። እስኪ። ልስጠው። ጊዜ ልክ ነው። በግዴታ ፍቅር የለም። ገብቶኛል👍
@yeshawgetyeshawget7498
@yeshawgetyeshawget7498 7 ай бұрын
ወንድሜ እምታወራው በጣም አስተማሪ ነው እኔ ሪሌሽን ጀምሬ ግን የትም ቦታ ሄድኩኝ ይጠረጥራል እና ላስረዳው ስሞክር ደግሞ አይቀበልም እና ዝም ስል ደግሞ ስለተፈቀርሽ ነው የዘጋሽኝ ይላል እና መፍትሄ ካለህ ምን ላድርግ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት🙏❤️👌
@jihgyh9645
@jihgyh9645 7 ай бұрын
የምር በጣም በጉገት የምጠብቅህ ብዙ ነገር እያተረፍኩ ነው ካንተ
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 6 ай бұрын
በጣም
@aprime9998
@aprime9998 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ይሄ ትምህርትህ ለብዙወች ሠበብ እንዴሚሆን አልጠራጠርም በርታልን በዚሁ ቀጥልበት ❤❤
@user-hg5lf1dx8w
@user-hg5lf1dx8w 6 ай бұрын
ይሄልጅ ደስይለኛቶ ቶሎ ወደገደለው ነውሚገባው ይመችክ😂❤❤❤
@user-rl3rq7ug7h
@user-rl3rq7ug7h 7 ай бұрын
❤ኪሩ በርታልኝ ቀዝቃዛ ውሃ ከሚያነቃቃኝ በላይ ነው የምታነቃቃኝ🎉
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@family-nj7eq
@family-nj7eq 7 ай бұрын
ስራዎችህ ምርጥ ናቸው በርታ ወንድሜ
@user-kq1uk1qv2s
@user-kq1uk1qv2s 5 ай бұрын
አረ በጌታ ምትገረም ነኪ ታባርክል በርታ ❤ ግን ለእኔ ብቻ ነዉ ወንድ ሁሉ ከአንድ እናት የወጡት ምመስለኝ 😌🤣
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv 7 ай бұрын
ማርያምን ልጁ ግን ጥበቡን ሠርቶበታል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ለወደፊቴ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን በገንዘብ የማይገኝ ጥቅም ነው ያገኘሁት ❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
የኔ ታላቅ ወድም እኮ ነህ ክሩ የምር ነጭነቿን 🤭😍ኑርልኝ
@fikr9286
@fikr9286 7 ай бұрын
እውነት ጉበዝ አስተዋይ ነህ ቀጥልበት❤ ኮሜንት ለመጀመሪያዬ ነው ብዙ ግዜ እካተትልሀለሁ ከይቅርታ ጋ ወንድም በመሀል English ምትወራው ማለቴ ብዙ ሰው ስለማያውቅ ብዬ ነው ላይገባን ይችላል እና በድንቂ አማርኛችን...😊
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 7 ай бұрын
love honey becha naw mitwkaw limde fraw
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 7 ай бұрын
thank you Kira! I learn important thing from this video ...
@Selamgaltigray
@Selamgaltigray 7 ай бұрын
ወይኔ ስወድህ እኮ የኣንተን ቪድዮዎች ሱሱኛ ሁኛለው በርታልን❤
@semrtetsfay6754
@semrtetsfay6754 7 ай бұрын
የምታቀርበው በሙሉ ትምህርት ይሰጣል ስለ እርቀት ፍቅር ሀሳብህን እድታካፍለኝ እፈልጋለሁ እባክክ
@mamashows7815
@mamashows7815 7 ай бұрын
እኔም ገጥሞኛል 1 አመት ቆይተናል ግን የመራቅ በአሪውን ያመጣው ሴት ይዞብኝ ሆኖ ደረስኩበት።
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ👍😍
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
በያድ አዱ ንግግርህ ሳላመሰግንህ አላልፍም ውነት ነው ፍቅር በልመና የማሆን ነገር ነው እኛን ከማፈልጉን ወዶች ሙጭጭ ማለት አያስፈልክም ምክንያቱም መሄጃ የሌለን ይመስላቸዋል ስለደረሰብኝ ነው
@user-sr4gx1co2t
@user-sr4gx1co2t 7 ай бұрын
@mimitadesse7408
@mimitadesse7408 7 ай бұрын
አቦ በርታ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክሮች ሂወቴ ተለውጣል ተባረክ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 7 ай бұрын
ዛሬ ተቀደምኩ እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን❤❤❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
Thank u
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 7 ай бұрын
I Love how you talk and wish I had learned this before because I missed him anyway thank you handsome😊
@user-bf9cz7ms5p
@user-bf9cz7ms5p 7 ай бұрын
ደስ ሲል እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t 7 ай бұрын
Thank u kira bezu temralehu hulem genbina astemari hasabochin new yemtseten
@zebu4271
@zebu4271 7 ай бұрын
አህለንንንንን ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምክርህ እግዚአብሔር የፈቀደው ትዳር ይስጠን ትዳር ከባድ ነው ወይ ወንዶች ከባድ ናቸው ሲቀርቧቸዉ መራቅ ሲርቁት መቅረብ ስጦታ ከፈጣሪ ብቻ ነው!!
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 7 ай бұрын
ጥሩ መለክት ነዉ የምታቀርበዉ እናመሰግናለን
@user-jc2oq5qd7o
@user-jc2oq5qd7o 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 7 ай бұрын
እኔ ችክ ማለት እወዳለሁ😂😂😂😂 እደራሴነው የማስበው እሱም ችሎነው ያለው😂
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
😂😂😂😂ግድ ይላል ከወደደሽ
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 ай бұрын
woooow yene jegina yibzalkh betam konjo tmhrt new nurilign❤❤❤❤❤
@user-eh4vl5oe1k
@user-eh4vl5oe1k 6 ай бұрын
of course .....you right ....amazing bro
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o 2 ай бұрын
የሚገርም ገለፃ ነው ፋክት።
@ymenash
@ymenash 7 ай бұрын
እስኪ ቪዶው እረዘም ይደረግልን የምትሉ ለእኛው ትምህርት ነው ይጠቅመናል 👍
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 ай бұрын
እኔ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ከከከ እኔ ወላሂ ሥትግዜ እዳዳመጥኩውት አጠይቂኝ ሥራሥጨረሰ እሡውቤትነው እምገባው
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 7 ай бұрын
ትምሕርትህ በጣም መሳጭ ናቸው😍😍😍
@user-ln7bu1lh3e
@user-ln7bu1lh3e 7 ай бұрын
በትዳራቸዉ ላይ የደረቡህ ወንዶች ን እንደት ነው ማወቅ የምትችለው
@habiba3933
@habiba3933 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ወዲም እባክህ ሥለእርቀት ፍቅር ሥራልን በፈጠረህ❤❤❤❤ ተቃጥለን ሞትን እኮ
@Gunners12589
@Gunners12589 7 ай бұрын
Wellahi betam new yemiwedeh timechegnal specially yemetanesachew hasaboch betam asfelagi ena tekami nachew berta wendeme
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 7 ай бұрын
በትክክል ነው፣ዋዊዊዊ፣ደሰየምል፣የማይሰለች አንደበትና ትምህርት መረዳዳት መተሳሰብ በሁለቱም በኩል በጣም፣የተማርኩት ትምህርት ተበርክ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@lulaadem6916
@lulaadem6916 7 ай бұрын
Thank you wendime 🥰🙏 life ዉስጥ ግራ የገባኚን ማልስ ሰጠኝ 🙏
@user-sr4gx1co2t
@user-sr4gx1co2t 7 ай бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ ግን የህይወት ታሪክ ወይም ፍቅር የሚባለው ነገር ሳስበው ያደክማል ወድማችን ምክርህ ብዙ ትምህርት ወሰድንበት
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
እሸ በሠላም እንኮዋን መጣህ ወድም አለምየ ሥጠብቅህ ነበረ ሢረቀኝ ለምን ምነምን ብየ አልጨቃጨቅም ግን የተወሠነ እታገሥነ እጠይቃለሁ ምድነውአላማህ ብየ ቁረጥያለ ነገረ ሢነግረኝ ድረሸ አልልም አጠገቡው ግን ከወደድኩው ልጥፍነው እምለው 😂ግን ጢባራም ለመሆን ከሞከረ በሪን ዘግቸአለቅሣለሁ እጅ ለሡው አላሣይም
@aberashkassa3056
@aberashkassa3056 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንም ቃል የለኝም አንተን ቀድሜ አውቄህ ቢሆንና ሰምቼህ ቢሆን ብየ ተመኛው 100% ትክክል ነህ እኛ ሴቶች ችግራችን ይሀ ነው አንድ ሰው ካሰብን እምንደብቀውም እምንሸሽገውም የለ
@user-dn9mb8go5l
@user-dn9mb8go5l 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜእዉነትነዉ
@SelamB711
@SelamB711 7 ай бұрын
You are so amazing person 💗 thank you 😊
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
Thank u
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ ነጭ ነጮን ነው እምታወራው እግዚአብሔር አብዝቶ የምታወራውን በተግባር እንድትኖረው ይርዳህ። እውነት ነው ፍቅር ነፃነት መስጠት ነው ለሚወዱት ሰው ብዬ አምናለሁ እኔ Block unBolok እያረኩ ብዙ ጊዜ አጠፋ ነበር ግን ለካ ፍቅር ነፃነት መስጠት ነው እንዲተውም እንዲፈልግም እንጂ ግዴታ አደለም አመሰግናለሁ።
@ummehathem4979
@ummehathem4979 5 ай бұрын
በጣም ጀግናነህ በርታ
@user-su9of3zt5c
@user-su9of3zt5c 2 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር ሲሉ ስቀልድባቸው ነበር 😢😢ማይደርስ ነገር የለም እኔ ላይ ደረሰ ደከመኝ ከምር
@betselotadgo2230
@betselotadgo2230 7 ай бұрын
Selam kira it's first time comment sareg gn betammmmm lamsgne eflgalw yemer lemisemak sw or legha lewtatochu mert ngrn nw eysrakln yalkew betam betam thanks bertaln tenker enamsgnaln. I hope metlatn demo ewdlhlw😊 me to i hope kezi behewala lemsrachew videowochk commente endmtsef
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
Thank u, it means alot
@user-kz9un7du1s
@user-kz9un7du1s 2 ай бұрын
Wuy zare yene video newu ene kaledewole aledewulem .enkibukabe betam eflegalehu
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማቸን ❤🙏
@CellPhonica-ky6vy
@CellPhonica-ky6vy 2 ай бұрын
Thenk you bro❤❤❤
@ayidaali9309
@ayidaali9309 7 ай бұрын
Thank you so much 😊
@ziyadaethio4773
@ziyadaethio4773 Ай бұрын
ትለያለህ በርታ ቃላት ያጥርኛል ወንድሜችን
@Sofia-yu7xn
@Sofia-yu7xn 7 ай бұрын
እንግሊዘኛውን እየተረጎምክ በተረፈ በርታ ጥሩ ነው
@bellatafara7821
@bellatafara7821 7 ай бұрын
ጥሩ ትምህረት ነዉ❤❤👌
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
ብሮ😂😂😂😂ወሬህ ቅመምነዉ ወላሂ በርታ ብር ለሚጠይቁትወንዶች ምክርጣልአዲርግ መቸምመስሚያላቸዉ 😂😢
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 3 ай бұрын
ወድኮ ደነዝ ነው መልካም ህልም ስታልሚራሱ በፍራት ተቦቃብቆ ላሽ ይላል አይይይይ😂😂😂😂😂
@user-tc9br2vs5x
@user-tc9br2vs5x Ай бұрын
😂😂😂
@user-we4mt4eg8k
@user-we4mt4eg8k 7 ай бұрын
Woww Thank you 👍👍👍👌👌
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ❤❤
@SaronGudisa
@SaronGudisa 3 ай бұрын
betam yemigerm nw yemetestew hasab ye ewenet yemetenagerew hasab sel ene yemetawera nw yemimeselegn berta kira
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ የልብ ተናጋሪ ✅✅✅✅
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 7 ай бұрын
Setam late yehun wodemachen Legna laseda tagnochi..bexam arife temert new enamsegn alen yane Ase tew fetari...ye tabeki🙏😍💙❤️❤️❤️
@yesewneger950
@yesewneger950 7 ай бұрын
ማርያምን ምክርህን ብሰማው አልጠግበውም ቀጥልበት በጣም ነው የምኖድህ
@intertainment2048
@intertainment2048 7 ай бұрын
ራሴን ያገኘሁበት ቪድዮ ነው። ከአመታት በፊት በቤተሰብ ስር ስኖር ነፃነቴ ከፍተኛ ነበር ኢኮኖሚያዊ ጫና አልነበረብኝም ። የጓደኝነት ኮንፊደንስ ጥግ ላይ ነበርኩ ። አሁን አእምሮዬ በስሎ የገንዘብ እርካታ ሲጠፋ ኮንፊደንሴም ትኩረትም ፍላጎቴም አሽቆለቆለ።
@eimanlove
@eimanlove 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤ የኛ ጀግና
@aziቲ
@aziቲ 7 ай бұрын
እናመሰግናለን !ወንድሜ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 7 ай бұрын
የኔም ተው ብዬ ብዙ ተለማመጥኩት ጭራሽ ተራራ አክሎ ቁጭ ከዛም እኔ እንኴን ተራራ እና ጩጫንም እደማያህል አሳይቼው ላሽ እሄ ወናፍ
@minagirl6447
@minagirl6447 7 ай бұрын
ከልቤ ነው የሳኩት ወናፍ😂😂😂
@Semira945
@Semira945 7 ай бұрын
አረ አታስቂኝ ተቀባረረ አደለ😂😂😂😂😂😂
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር ❤
@yeabkal4416
@yeabkal4416 7 ай бұрын
well said bro❤❤❤❤❤
@mestawet438
@mestawet438 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮየ
@kebernsh208
@kebernsh208 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤ወንድማችን
@UserUser-jx6cx
@UserUser-jx6cx 7 ай бұрын
Betam thank you bro❤❤❤
@ZhainabMohammad
@ZhainabMohammad 7 ай бұрын
ወንድልጂ ወንድሜ ብዙ መስዋት ከፍለህለትም ልብን ከመስበር ወደሗላ አይልም
@Jerryandkal
@Jerryandkal 7 ай бұрын
betam new yemwedh egziabher ytebkeh kezihm belay kef belelgn wendme
@barkilavieofficial847
@barkilavieofficial847 7 ай бұрын
Relationship ገና ሳስበው ስሰማው ሁላ ይደክመኛል 🥱😴 ያው ነው የማይድን ህመም ኣትግዙ ይቅርባቹ ሴቶች ድኛለው ብላቹ ግን ኣትድኑም ወንድ ግን ወንድ ነው ጉዳዩም ኣደለም ይጎዳቹሃል Sorry Kiraye I should have to say it bro
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
እኔስ ጥሎኝ የሚሄ ጥየው የምሄደውም የለኝ ልተኛበት😊😊😊😊
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
🤣🤣🤣
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 7 ай бұрын
Ilove bcheyinet
@medna5856
@medna5856 7 ай бұрын
ተው ግን ወንድሜ የሚወዱትን ሰው እዴት ነው መርሳት የሚቻለው እዳታልፈኝ😢
@JcyfHch
@JcyfHch 7 ай бұрын
ስራልልን❤❤❤
@user-qu5eu7zn8p
@user-qu5eu7zn8p 9 күн бұрын
እራስን ቢዚ ማድረግ በቃ ለራስ ማሳመን
@pcsoft06integrators65
@pcsoft06integrators65 7 ай бұрын
ፍትህ ለርቀት ፍቅር ስራልን 🙏🙏🙏
@zufangaltewahado7247
@zufangaltewahado7247 7 ай бұрын
እኔም ስንት ግዜ ነው የፃፍኩት
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv 7 ай бұрын
በራስሽ መርምሪው ግዴታ መነገር የለብንምኮ ሩቅ ለሩቅ አያዋጣም አይረዳሽም ይቅርብሽና ሠላምሽን አግኚ ነፃነቴን እወዳታለሁ 💃😂
@sarahphone6531
@sarahphone6531 7 ай бұрын
@@Netsanet-hn5bv እኮ My ብቸኝነት🤗
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv 7 ай бұрын
​@@sarahphone6531ጎሽ የኔ አንበሳ 😂❤❤
@yeroo730
@yeroo730 7 ай бұрын
Betam arif mekr nw enameseginalen ❤❤be English yalekwu ene ayigebagnm wayi be engeligna yalewun degime be amergna tenagerin ke ekrta gar 😒😒😥😥
@hyathyat5145
@hyathyat5145 7 ай бұрын
ምርጥ ሠው. አላህ ይጠብቅህ. ወንድማችን❤❤❤
@maazaberhane9741
@maazaberhane9741 2 ай бұрын
True ❤
@Sabli-vp8rz
@Sabli-vp8rz 7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በኔ ህይወት ው ሰጥ የገጠመኝ ነው
@yididyaabate77
@yididyaabate77 7 ай бұрын
ጎበዝ
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 7 ай бұрын
አይ ፍቅር 😂 አተ በርታ ወድማችን ❤ ዉይ ለኬ አተ የኔ ፎቃ ነህ እ😅
@hadiyahadiya3549
@hadiyahadiya3549 Ай бұрын
ስወድህ እኮ ❤
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ስትወድህ እንደዚህ ትሆናለች......ahadu podcast
18:38
ጉረኛ ካስባለ....ጉረኛ ነን ....kira ahadu
11:08
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 16 М.
ወንድ ልጅ ሆይ ዘመንህ ብዙ ነው ተጠቀምበት!
26:46
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН