ስትወጂው ይርቃል ስትርቂው ይወድሻል......ለሁለታችሁም ነው..ahadu podcast

  Рет қаралды 49,677

ahadu media

ahadu media

6 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 676
@menbilome.3221
@menbilome.3221 4 ай бұрын
ይሄንን ሚዲያ ማሳደግ አለብን ለየአዳዳችን ይጠቅመናል ወድሜ አንተን ስሰማ አስተሳሰቤ ይሰፋብኛል መዳኒአለም ይጠብቅ ጥበቡን ይጨምርልክ
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p 6 ай бұрын
ዋው ማነው እዴኔ የዚህልጅ ትምርት የሚመቸው 👌👍
@eimanlove
@eimanlove 6 ай бұрын
እኔ ሙትትትብዬዬዬ
@keyamesha7411
@keyamesha7411 6 ай бұрын
እኔም❤
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 6 ай бұрын
እኔም❤
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 6 ай бұрын
እኔም❤
@roham8166
@roham8166 6 ай бұрын
እኔም በጣም ነው yemimachagn🫶🙏
@merrymerryta
@merrymerryta 6 ай бұрын
ማርያምን በቃ በዚ ዘመን ያለው ነገር የገባህ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልኝ 😍
@burte8255
@burte8255 6 ай бұрын
ይሄን ሚዲያ ማሳደግ አለብን❤❤❤❤
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r 6 ай бұрын
አወ በጣም ምርጥ ሚድያ ነው
@selamselam2754
@selamselam2754 6 ай бұрын
አዎ በጣም ማሳደግ አለብን። አስመሳይ ሰዎች ሰለቹን❗️ እንደዚህ ልጅ እንቅጩን ነጭነጭዋን ነዉ መስማት የምንፈልገዉ።
@NinaKetema-yd6wy
@NinaKetema-yd6wy 6 ай бұрын
👍👍
@BanduMekonen
@BanduMekonen 6 ай бұрын
አዉ
@ahadumedia
@ahadumedia 6 ай бұрын
Thank u
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 6 ай бұрын
ፍቅር ግን አሰቸጋሪ😢 የምንወደው ሌላ😢 የሚወደን ሌላ😢 ሳይወዱን የሚወዱን እያሠመሰሉ መኖር አይ ሂወት ግን ከባድ ነች
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 6 ай бұрын
ትክክክክክክክክል❤
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 6 ай бұрын
የምንወዴዉን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን 😢
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 6 ай бұрын
እህቴ ትክክል
@menbilome.3221
@menbilome.3221 4 ай бұрын
የተቸገርነው ይሄ ነው
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 4 ай бұрын
ብዙጊዜ ፍቅርና አፍሪቃ አይገናኙም😢
@ymenash
@ymenash 6 ай бұрын
አብዛኛው ሰው ያለበት ሁኔታ ባሁኑ ሰአት የልቤን ነው የተናገርህልኝ ጌታን እስኪ ቪዶህ እረዘም ይበልልን የምትሉ🥺💔
@betyayele582
@betyayele582 6 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ብዙ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ይማራል የሰውን ህመም ነው የምትናገረው በርታ👏
@seadaassen2826
@seadaassen2826 6 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት ያለምንም ክፍያ ማዳመጥ መቻል መታደል አይደል ከልብ እናመሰግናለን
@narty46
@narty46 6 ай бұрын
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ።እሡም እንደሚወደኝ አዉቃለሁ ግን በሆነ ምክንያት ተለያየን ብቻ ከባድ ነበር ።ግን አመት ሙሉ ሥሠቃይ አንድ ቀን ሣይጠይቀኝ ባመቱ መጣ ።በቃኝ ብየ ወሠንኩ ምክንያቱም በስቃየ ጊዜ ሣይጠይቀኝ ዛሬ ሥቆም መምጣቱ አናደደኝ ።አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ምንም መሥሎ አይታየኝ ።እኔም ሌላ ፍቅር ምናምን የሚለዉን ትቸ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ በነጻነት አልሃምዱሊላህ ♥️♥️♥️♥️♥️
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 6 ай бұрын
Same life after 2yr mato salme nasagan myedwlwe silke yalme silka baka busy naw beten yawkale hasabe honbigne silke endalkayer yasira silke naw Mala balugne.
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
❤❤❤❤
@Weynshet226
@Weynshet226 6 ай бұрын
ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ራሴንም አይቸበታለሁ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም! ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናመሰግናለን🙏👌
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ስጠብቅ ነበር የአብዛኞቻችን ህይወት ነው እኔም ያለፍኩበት ነው እውነት ላንተ ቃል የለኝም በርታልን ❤
@eldanaelda6462
@eldanaelda6462 6 ай бұрын
የኔን life ነው የተናገርከው አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እየተቀየርኩ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@YegileTagese-ds9le
@YegileTagese-ds9le 4 ай бұрын
Awo.batkkil.wunet.naw
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
❤goodlife
@bintbesher
@bintbesher 6 ай бұрын
ለአንተ ቃል የለኚም የወለደችህ እናት እድሜዋ ይርዘም አንተም መጨረሻህን ያሳምርልህ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው
@KENZ___ENTERTAINMENT1
@KENZ___ENTERTAINMENT1 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: ተረድተኸኛል አይደለም ተረድተኸኛል አይደለም የሚለውን መደጋገም የንግግርህን ውበትና ለዛ ይቀንሰዋል ብትችል ብትተወው (ከይቅርታ ጋር)
@enenegn5719
@enenegn5719 6 ай бұрын
ታዳሚዎችችኮ አሉ ሲያወራ ለነሱ ነዉ የሚያወራዉ
@user-hb4xm3ks9g
@user-hb4xm3ks9g 6 ай бұрын
@@enenegn5719 you are Right
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 6 ай бұрын
ትክክል እንዲህ አይነት የሂወት ካርታ እናፕላን የጠፋባቸው አጓጉል የሆኑ ሰወች አሉ እኔ ግን ዝም ብዬ ሳስበው የቤት ጣጣ ያለባቸው ይመስለኛል😂😂 ብሮ በርታ በጣም ጎበዝ ነው👌
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
ሚሚሻ 😂😂😍
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
@omrmobile2678
@omrmobile2678 6 ай бұрын
የሚገርምህ 8አመት በሂወቴ ጢባጥቤ ከተጫወተ ቡሀላ ቆረጠልኝና የዛሬ አንድ አመት ተኩል ተውኩት ፈታሁት አሁን ከአመት ከ ስድስት ወር ቡሀላ መቶ እኔንም ቤተሰቤንም እያስቸገረ ይገኛል ኡኡኡኡ እያለ ነው እኔ ግን እደሞተ ሰው ቀብሬዋለሁ በውስጥ አብሬው የኖርኩ ራሱ አይመስለኝም ሂወት ይቀጥላል ደስተኛ ሆኘ እየኖርኩ ባለሁበት ይበጠብጠኝ ይዟል እናማ አዳዶች የምንጠላቸው አይመስላቸውም ግን የወደደ ከጠላ ጠላ ነው በቃ ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው
@hawaendris9844
@hawaendris9844 6 ай бұрын
ማነው ይህን ልጂ እንዴ እኔ ዬሚወዴው ምርጥ ቅጭላት አለህ ወንዶች ሁሉ አንተን ቢሆኑ ብዬ ተመኜሁ ተባረክ✅
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙወቻችን ያለንበትን ሂወት ነው ያወራህልን በግሌ እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ግን ያንተን ትምርት እዬሰመሁ በጣም ተለውጫለሁ ሄድ መጣ እያለ በጣም ጎድቶኝ ነበር ግን አሁን መቼም አልቀበለውም በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f 6 ай бұрын
ውይይይ አንዳኔዴ የኔን ታሪክ እያወራህ ይመስለኛል ይገርማል እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤❤❤
@user-eu2lh9ri6q
@user-eu2lh9ri6q 6 ай бұрын
እውነት ነው ሰበበራውንም አየበቀቸውም
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 4 ай бұрын
ውይ ኪራዬ🎉 የልቤን ነው 🎉እየነገርክልኝ ያለከው እሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ🎉 ተባረክ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 ай бұрын
እመቤቴን አንተብቻ ተናገር ስት ሰው ተከታትያለሁ እዳንተ አለየሁም የኔነው የተናገርክ ተመስጫ ነው የምሰማ በጉጉት የምጠብቅ አቤት ጭቅላት የምታወራው ሁሉ እውነትነው ገራሚ ልጅ❤❤❤❤እናመሰግናለን
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 6 ай бұрын
ከልቡው ሥለሆነኮነውነ ቆፍጠንብሎ ሥለሚነገረ ነው ጀግነ ወልዳለች እነቱው አቦ
@nawamawa2323
@nawamawa2323 6 ай бұрын
የኔን ህይወትነወ ያወራሀወ ወንድም ወይ አይለቀኝ ወይ አይመጣ ዝምብሎ ከባድ ሂወት ወሰጥ ነኝ ዲአ አድረጉልኝ
@fikertfiker8806
@fikertfiker8806 6 ай бұрын
ቤተሰብ ይሄ ትውልድ እንደዚህ አይነት Podcast ነው የሚያስፈልገው። ስለዚህ እባካችሁ እናሳድገው 🙏 bro i hope so… አንድ ቀን እንግዳህ እሆናለሁ! ✌
@mesilove9815
@mesilove9815 6 ай бұрын
ማርያምን ነው የምልህ እንዳንተ የገባው ወንድ ሺ አመት ይወለድ እና ደግሞ በሰወች ላይ መጫወት ማርያምን የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ደርሶብኛል አጭጃለው እስኪ በቃኝ እውነት ትክክል ነው ያለው በሰው ስሜት እንዳትጫወቱ አደራ 💝
@dontmiss53787
@dontmiss53787 6 ай бұрын
እውነት ይመስላል ግን ልብ ወለድ ይበዛዋል። በሳይንሳዊ ጥናት ላይ የተመሰረተ ቢሆን በጣም ይመረጣል። ሰው ልኮልኝ ነው። አይመጥነኝም ብያለሁ። ማስረጃና ምንጭ የሌለው የሰፈር ወሬ ስለማይጥመኝ ነው። ከየት አወቅህ? ጥናትህ መቼት አለው?
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
@user-yn5it1lq8s
@user-yn5it1lq8s 6 ай бұрын
Thank you!❤ እባክህ የርቀቱን… አያስፈልገም ከሚሉት ውስጥ ነኝ ግን የሆነ ነገር ብትል መልካም ነው ወንድም❤❤❤
@akiyamulu9423
@akiyamulu9423 6 ай бұрын
ይሄማ የእኔ Life ነዉ ሲፈልግ እንዴት ዋልሽ ሳይፈልግ ሲቀር ዝም እኔ ደሞ ከሱ ብሸ እርፍ አልኩ😊
@user-yt6hx8br1i
@user-yt6hx8br1i 6 ай бұрын
ደግ አርግሺ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
እኔም
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
ይመቺሽተራውን ያልቅስ
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 6 ай бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ህይወት በዚህ ውስጥ ነው
@user-rl4gk8oc6y
@user-rl4gk8oc6y 6 ай бұрын
የሰዉ ህመም በደንብ ነዉ ምትገልፀዉ በንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ thank you
@abc12452
@abc12452 6 ай бұрын
አዎ ማሪያምን እኔም የምጠላዉ ነገር ቢኖር ይህ ነዉ የምር እኔ ያልወደድኩትን አጉል ተስፋ አልሰጥም መለየት ከፈለኩ በግልፅ ተናግሬ እሸኘዋለዉ ሰዉም እንደዚ እንዳያደርጉብኝ አስቀድሜ ነዉ የምናገር እና ልቦና ይስጠን እንጂ ለሰዉ ልጅ ያልሆነ ተስፋ መስጠት እግዚአብሔር አይወደዉም ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልኝ
@RaditeAyele
@RaditeAyele 10 күн бұрын
የሚገርምክ ቀኑን ሙሉ ሥራ ላይ ሆኜ እንደሙዚቃ ነው ሥሠማክ የምውለው እያንዳንዱዋ ቁሥል የራሤ ነው ግን አንዳንዴ መውደድ ድብን ያለ እውር ነው እና እኔ10አመት ነው አብረን እያለን ወደውጪ ሄዶ እንደዚ በአመት በሥድሥት ወር ይደውልና ለወር ፍቅር ከዛ ይጠፋል ከዛ ይመጣል ወልደናል ሁሉ እኔ ብዙ ነገር ሆኛለውና ሁሌ ሢመጣ ግን ሠበቡ በኔ እንደዚ ሆነሽ ታሣዝኝኛለሽ ነው ግን የኔን እድሜና ግዜ ነው የጨረሠው ባንተ ቪድዬ ግን እራሤን እየገዛው ነው አሁን በርታ
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 11 күн бұрын
ኪሩ እናመሠግናለን አከብርሀለው በዚህ ሰአት እንደዚህ የሚመክር ሰው ማግኘት ነገሮች ን ማስተካከል ከባድ ስለ ሆነ❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 6 ай бұрын
ልክ ልካችንንን ንገርንማ 😊 ግን እኮ በተለይ የመዳም ቀሞሞችን መደበርያ እሜአርጉን 😢😢😢
@Eyou653
@Eyou653 6 ай бұрын
ማርያምን ትለያለክ የውስጤን ነው ያወራከው broye🥰 ግን እውነተኛውን ሰው ለማወቅ በጣም ከባድ ነው😢 ቢቀር ነው የሚሻለው
@sarahphone6531
@sarahphone6531 6 ай бұрын
ሁሌም ስለኔ እምታወራ ነው እሚመስለኝ 😢❤
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 6 ай бұрын
Betam
@selamzemedkun
@selamzemedkun 3 ай бұрын
በቅርቡ ነው ጓደኝነት የጀመርነው ባላሰብኩት አጋጣሚ ጓደኛም ሆነ ሪሌሽን ሽፕ መጀመር ባላሰብኩት ሰአት ፕሮግራሜም ባሎነበት ጊዜ እውነቴን ነው የምልህ አሁን ላይ በጣም ግራ የተጋባሁበት ነገር ውስጥ ነው ያለሁት ቀረብ ስለው ለመራቅ ይሞክራል ራቅ ስለው ልመናው ለቅሶ ይሆንብኛል የኡነት ግራ ገባኝ ጓደኛው በፊት እንደሚወደኝ ይነግረዋል በእሱ በጣም ይቀናል ከእሱጋ የምሆን ይመስለዋል ግን ለእሱ ግልጹን እንደነገርኩት በአሁን ሰአት ምንም አይነት ሪሌሽን እንደማልፈልግን እንደነገርኩትም ያውቃል ነግሮታልም ግን አላቅም ለመራቅ ግን እፈልጋለሁ ከእሱ ጋር አብሬ የምኖር አይመስለኝም ለማቆም እየወሰንኩ ነው እውነት አቦፈጣሪ ያስተካክል ብቻ ግራ ያጋባሉ ወንዶች
@favibeyene4085
@favibeyene4085 5 күн бұрын
የኔን ታሪክ ነው ያወራህው ሲደብረው ይደውልልኛል ከፍቅረኛው ሲጣላ ይመጣል ይደበርብኛል ከሷጋር ሲታረቅ ይዘጋኛል
@tigistkebede9939
@tigistkebede9939 6 ай бұрын
አዎ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ ተወዛግቤ ነበር ያለፍኩት። ብቻ የሚደብር ነገር አለው በሰዓቱ እስኪፈታ ብቻ ተመስገን አለፈ🙏 ጀግናዬ በርታ
@messymeesy4350
@messymeesy4350 6 ай бұрын
በትክክል እኔ አሁን ላይ የማዎራው ልጅ እንዲህ ነው የሚያረገው ግን በቃ ስለምወደው ሊቀየር ይችላል በሚል አብሬው አለሁ እየደወልኩ አዎራዋለሁ 😢❤
@alemhailay2423
@alemhailay2423 6 ай бұрын
ይቅረብሽ ከእኔ ተማሪ ከ4ዓመት በላይ እንደዚህ ያሳቃየኝ ልጅ ነበር የቀየር ይሆናል ብየ ግን ቀንት ነው የጨመረብኝ ኣሁን ተወኝ በየው ዝም ብሎዋ ተደዋውለን ኣናውቅም
@alemhailay2423
@alemhailay2423 6 ай бұрын
ይቅረብሽ ከእኔ ተማሪ ከ4ዓመት በላይ እንደዚህ ያሳቃየኝ ልጅ ነበር የቀየር ይሆናል ብየ ግን ቀንት ነው የጨመረብኝ ኣሁን ተወኝ በየው ዝም ብሎዋ ተደዋውለን ኣናውቅም
@alemhailay2423
@alemhailay2423 6 ай бұрын
ይቅረብሽ ከእኔ ተማሪ ከ4ዓመት በላይ እንደዚህ ያሳቃየኝ ልጅ ነበር የቀየር ይሆናል ብየ ግን ቀንት ነው የጨመረብኝ ኣሁን ተወኝ በየው ዝም ብሎዋ ተደዋውለን ኣናውቅም
@messymeesy4350
@messymeesy4350 6 ай бұрын
@@alemhailay2423 ሁሉም አንድ ላይሆን ይችላል ግን እኔ በግምት ነው ሊሆንም ይችላል ላይሆንም ይችላል እስከ ጥግ ድረስ እሞክራለሁ ካልሆነም እተወዋለሁ ውዴ
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰወች አላህ ያዘነለት ሲቀርወልደሽም አይቀየሩ መጨረሻው ልፋት ብቻ
@MissZahara
@MissZahara Ай бұрын
ቃል የለኚም እኔን የውሥጤን ኡፍፍ ተባረክ
@hebshawit
@hebshawit 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክልነህ ይሄ የኔታርክ የኔነው 😢 አሁንስ ቆሰልኩ ወይ አይያዝ ወይ አይጨበጥ ❤ ትምርትህ ቆጆነው በርታልን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
የብዙወቻችን ይህወት ነው ይሔን ህይወት እኔም አሳልፌዋለው ብሮ አስተምረህኛል በርታ እግዚአብሔር ከዚሀ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@user-xi2ip8ed1n
@user-xi2ip8ed1n 4 күн бұрын
አንተበምትናገረውነገሮቸ በጣም ከምሰቃይበት ፍቅር ወጥቻለው ውለታህ አለብኝ❤❤❤
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 6 ай бұрын
ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነው አረ ታመናል ወዮ እህቶቼ 😢😢
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 6 ай бұрын
አብዘሀኛው የተሰበረልብ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 6 ай бұрын
በጣም😢😢
@FhgdFhh
@FhgdFhh 6 ай бұрын
እኔኮ ስትናገር የኔን ታሪክ ይመስላል እደነግጣለሁ ይኸ አዝግ ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይወጣጠራል አሁን ከተውኩት አንድ ወር ከወር በሀላ ምንም እንዳልተፈጠረ ይደውላል እኔ ግን አስጠልቶኝ ትቸዋለሁ በጥሩ ስሜት ላይ ነው ያለሁት
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 Ай бұрын
በትክክል እኔ ብዙ ጌዜ አጋጥሞኛል አሁንም አልተወኛም ሄደ ብየ ስቆርጤ ለመልሶ ይመጣል መጣ ስል ይሄዳል😢😢😢😢😢
@alemzegeye-ws4cd
@alemzegeye-ws4cd 6 ай бұрын
የዚህ ጌም ተጠቂ. ነኝ እስቲል እስካሁን መላ በሉኝ
@user-yg1js8hk8t
@user-yg1js8hk8t 4 күн бұрын
Betam Des ylal video wededkut fetari mechereshaHn yasamrewu
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 6 ай бұрын
እንዴት አስተዋይ ልጅ ነክ የምር በጣም ግሩም ልጅ ወስጤ ብዬሀለሁ ምን አይነት ምርጥዬ ልጅ ነክ ምን ብዬ ልግለፀክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤
@djgdurhgd948
@djgdurhgd948 6 күн бұрын
ውይ ኪሩ ምን አይነት ቅጪላት ነው እድሜ ከጤና ጋ ይህ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ውይ ወይ ውይ❤❤❤❤❤
@user-jb4qs1fs6j
@user-jb4qs1fs6j 6 ай бұрын
አይ ወድም እዲያው የኔ ህይወት በአሁን ሰአት እዲህ ነው ግራ ያጋባኝ ሄደ ስለው ይመጣል መጣስለው ይሄዳል አሁን ገባኝ ወድም እዲህ አይነት የኑሮ ዶግተር ነህ በጣም ነው የዘመኑ ሰው የገባህ ፈጣሪ ትልቅ ያርግህ ትምህርትህ ን የምወደው።
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 6 ай бұрын
😢😢😢
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl 5 ай бұрын
አዎ በትክክል ማሪያምን እናበጣም ትምህርትህን ወድጀልሀለሁእሺ በጣም ትክክለኛ ነው የምታወራው ሁሉ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሺ ወድማችንንንን❤❤❤
@fikertegirma554
@fikertegirma554 3 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ የልቤ ነዉ የተናገርከዉ ብቸኝነቴ ይሻላል
@OMUYOUTUBE78
@OMUYOUTUBE78 4 ай бұрын
ወድሜ በርታ ባለህበት ፋጣሪ ይጠብቅብ የተቃጠለ ልብን ❤ ታቀዘቅዛለህ ማለቴ ንግግርህ ግልፅ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x Ай бұрын
የኔ ህይወት 😪 ነው ይሄ
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r 6 ай бұрын
በእውነት ትችላለህ እናመሰግናለን ዛሬ ግን ፈገግ ያደርጋልም
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ሰወች የሚወዳቸዉ አይወዱም በተለይ ስለእሱ አስበህ ስጠይቀዉ ተጨንበህም በየዋህነት በበጎህሊና ሊሆን ይችላል ምላሹ ግን ከባድነዉ ችላተኛ መሆነ የመኮራት በሚፊት የሚጠይቅህ ሰዉ የእግዚአብሔር ሰላም እኳን ይነፍጋል!!!! ፍቅር እኮ ሀያልነዉ የፍቅር ልብ ከለለዉሰዉ ይሰዉረን ስለጊዜ የተናገርከዉ ትክክል በጣም የሚወደኝ ልጅነበር መጀመሪያ ስአት ይደዉልኝ ነበር ትሁትነበሮ በስሜ እንኳን አይጠራኝ ነበር ከጊዜ በኋላ ተገልብጦ ተቀይሮ መጣ በስሜ ሲጠራኝ ልቤ ደነገጠ ማርያም😢😢😢😢 እኔ ኮ አስብ ነበር ስለእሱ ዘወትር እግዚአብሔር ከኛአይራቅ ልቤ ምንም ከሰዉ እምነት መጣሉ እንደፍቃ እግዚአብሔር ያዉቃል እኔ ቶሎ አልወስንምቶሎ አልሄድም ከወሰንኩ ግን ቆራጥነኝ አልመለሰም ቂምአሊዝም ግን መተዉ መርሳት እችላሉ!!!?
@EkuFano
@EkuFano 6 ай бұрын
አንተብቻ አወራ እኔ አይን አይንክን ልይ🥺የሚናገረውነገር ስህተት የሚባልነገር የለምእኮ🥺 ግን ቢኒን መቼነው የምታሳየን 😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 6 ай бұрын
አይይይ ፈቅር አንዳይዚሺ 😂😂😂😂😂😂😂
@EkuFano
@EkuFano 6 ай бұрын
@@jeddahruwais6286 እሽ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂አንዲምዉቅየለዉ የሴትልብአለዉእንዴ
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 6 ай бұрын
ይመችህ ብሮየ❤❤❤የምር የልብነውየምታወራው አይይይይ ይሄ አስገራሚ ዘመንምድረ አስመሣይ ሁላ ሰው ማልቶ ሰው ጠፋነው ዘመናችን የማይወዴንን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን😢😢😢😢😢😢love youብቸንነት
@user-sp1qf3ld6v
@user-sp1qf3ld6v 6 ай бұрын
በጣምነውየወደድኩት እኔወደውነበረእና
@ktagrofarmandindustryplc
@ktagrofarmandindustryplc 6 ай бұрын
በንፁህልብ እየሰማንህ የዉነት እኔ ባተትምርትነዉ እየተፅናናሁ ያለሁት አሁንያለሁበት ሒዎቴነዉ የአስተማርኸኝ በሰላም እንለያይ ተወኝበቃ ሒድ እኔም የራሴንሒዎት ልኑርስለዎ እግሬላይ ወድቆ እያነባ አስተካክላለሁ ይለኛል ግንእሽብየ ስቀመጥ ምንም እሚቀየርነገር የለም እናዝምብየ እራሴን እየጎዳሁ አለሁምላርግ በጣምትልቅ ጉዳትዉስጥነኝ ግንአተን እየሰማሁ እየተፅናናሁ አለሁ ኑርልኝ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥህ
@etet3552
@etet3552 5 ай бұрын
😢😢😢wow አንድኛ ነህ አምትዉሯው ሆሎ ተክክል ነው የድርስበት የቅል አሉ አኔ ደሮሶኝለ ፈጣሪ አውንተኝ ፍቅር የሰጠን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@kebernsh208
@kebernsh208 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ትምህርቶቸ በጣም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግንሃለን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 ай бұрын
መልስ ያላገኘሁለት ጥያቄ እንዴት የማይፈልጋቸውን ሰው ያፈቅራሉ ወደ ትዳር ከገቡ በኋላ ልጆች ከተወለዱ በኋላ ፀባዩ ተቀይሮ ወይም ተቀይራ ከሆነ ለልጆች ሲባል ፍቅር ባይኖርባቸውም የተወሰነ ግዜ ሊታገሱ ይችላሉ ከዛ ውጪ ግን ምንም የሚያስተሳስረን ነገር ከሌለ ከማይወደን ሰው ፍቅር ጤነኝነት አይመስለኝም
@zainabaa3397
@zainabaa3397 6 ай бұрын
የምር በጣም ትክክል አገላለፁነው በርታልን ወንድማችን❤❤
@fikertegirma554
@fikertegirma554 3 күн бұрын
እውነት ነዉ woww
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 6 ай бұрын
Hey 👋 the explanation is absolutely perfect Thanks a lot ❤
@KalkidanAyana-tu7lk
@KalkidanAyana-tu7lk 2 ай бұрын
Hulem lebe west yalewn teyake nw metmelslgn lemangnawm thank you for everything
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ተጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነውየሴትልጂን ስሜት የምትረዳ💔😭
@user-lh2mi3pc1l
@user-lh2mi3pc1l 6 ай бұрын
ሌላ ቃላት የለኝም መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ወላሂ ትምህርቱ ሁሉም ትክክል ነው 👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 4 күн бұрын
እኔ ጥሩ ልብ ነበረኝ ደጋግመው ጎድተው ክፉ አድርገውኛል አሁን በ ብዙ ወንዶች ጌም እየተጫወትኩ ነው ከምር
@sadamulla5208
@sadamulla5208 2 ай бұрын
እዉነት ነው የተናገርከዉ
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 6 ай бұрын
በትክክል ገልጸህዋል በተለይ ወንዶች በሴቶች ላይ የሚጫወቱት ነገር ይበዛል በርታልን
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 21 күн бұрын
በትክክል እውነት ነዉ ❤❤
@user-en3ub3pf5m
@user-en3ub3pf5m 6 ай бұрын
ዋው ስለእውነት ስለ እኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ❤❤❤❤❤እንዲህ የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸው።አንተ ትለያለህ
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 3 ай бұрын
በእውነት ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ እይታክን አረዳድክን ፐ👌thank you ገራሚ ሰው ነክ ፈጣሪን
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im 15 күн бұрын
እንዲህ አይነት ሰዉ በምን ይገለፃል እድሜህን ያርዝመው አቢኒ (ሱሴ)
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራዬ በጣም ጠቃሚ እና ሊነሳ የሚገባው ሀሳብ ነው
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 6 ай бұрын
በጣም እውነት ነው ሠልፍሺነት ነው ተምረው እንዳልተማሩ የሚአሥቡ። ልክነህ ወንድማችን በጣም አሥቸጋሪ ነው እናዳምጣለን ሥለ ዲሥታንሥ ሥራልን ። ማወቁ ጥሩ ሥለሆነ
@user-yg1js8hk8t
@user-yg1js8hk8t 4 күн бұрын
Betam Arif video newu
@Hannah-s833
@Hannah-s833 6 ай бұрын
Thank you for the video it was excellent well said.About the long distance relationship even though it is a hard thing to swallow I think you should do the video we need that. Thanks and much respect dude 👍
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 7 күн бұрын
በትክክልወድሜአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 6 ай бұрын
አይ ወንድሜ ምን ልበልህ አላህ ይጠብቅህ የሴትንም የወንድንም የህመም ስሜት የሚረዳ ሰዉ አንተን አየሁ እኔ ስገፍኝ ስከተለዉ ስደክመኝ ሰብርኝ ሰብርኝ ሂደ አሁን ግን መልሶ የኔ ህመም እሱም ደረሰዉ በሌላ ለሠዉ መልካም መስራት ይሻላል ተገፍ እንጂ መግፍት ዋጋ ያስከፍላል የማይቀር ነዉ ወንድሜ እናመሠግናለን ✅✅✅✅
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩህ ተባረክ ወንድሜ🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምር ከባድ ህመም ነው በዚ መንገድ ያለፈ ሰው ብቻ ያዉቀዋል ይህን ስሜት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏❤
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 10 күн бұрын
ትክክል😊
@user-cp6jt7hh4l
@user-cp6jt7hh4l 4 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ ወንድሜ እናመሰግናለን
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 3 ай бұрын
ትክክል
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 6 ай бұрын
Yemanke Tawadaje Kuru😂 Tnxss for Advising us from insta💗Mahetabek Seyamer My Wandem ❤Alu Enji Ba Manenatachaw Yemyaferu 😔
@meseret9632
@meseret9632 6 ай бұрын
የሚገርም ነው በጣም የሚገርም ትምህርት ካንተ ተማርኩ የእኔ ሒይወት ነው ይገርማል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ
@metu-gt9me
@metu-gt9me 6 ай бұрын
አሀዱ ሚዲያ የእዉነት ከምልህ በላይ ቃላቶችህ አይጠገቡም ከልቤ ያለዉን ነዉ የተናገርከዉ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን ፃድቅ ብትባልስ ምን ይጎልሀል አለም በእነዚህ አይነት አስመሳይ ሰወች ነዉ የተሞላችዉ
@user-yt3iq7lw4z
@user-yt3iq7lw4z 23 күн бұрын
Thank you
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 ай бұрын
በእውነት የእኔን ህይወት ነው የተናገርከው በረጅም ገመድ አሰሮ መጫወቻ አደረገኝ ያዝ ለቀቀ አሁን ወሰኜ ተውኩት ሰላሜን አገኘው
@user-ii9oo3wg9t
@user-ii9oo3wg9t 4 ай бұрын
ወላሂ ሰፊ አእምሮ አላህ ሰቶሀል እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dp7fb6yo7g
@user-dp7fb6yo7g 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ሀንተ ብዙ ተምሬአለሁ.
@user-qd8zu1jg2j
@user-qd8zu1jg2j 6 ай бұрын
የተናገረው በጣም ልክ ነው በተለይ ሴት ላይ ከባድ ነው
@hatem8797
@hatem8797 5 ай бұрын
እያለቀስኩነው በእውነት የሰማውት ያለፈው ህይወቴ ነበር ተባረክ
@user-lp8ij9mk8q
@user-lp8ij9mk8q 2 ай бұрын
በአላህ ምከሩኝ እኔያለሁበት ህይወት ነው እወደዋለሁ ግን ብዙጊዜ እንጣላለን ሥቀርበው ይርቀኛል ሥርቀው ይቀርበኛል ምን ልሁን በቃኝ ልተወው እልና ሥቆርጥ መጥቶ ያባብለኛል 😢😢😢😢 በአላህ ምከሩኝ በናተ ምክር እለወጣለሁ እቆርጣለሁ
@user-or9cu8iy8e
@user-or9cu8iy8e Ай бұрын
ይህን መተዉ ነዉ
@user-fh6ni9xv8x
@user-fh6ni9xv8x 2 ай бұрын
በትክክል ኡነት ነው
@anaetiopia5044
@anaetiopia5044 2 ай бұрын
wedime tikikili neki yene iyotii new iyee ineni shni biren new mifeligew liki kenee yee mifeligew sageni hdee gini inee betami wedewalew hni isuu hdali mini largii idiwedeni buzuu wagaa kefelku gini alchalkum atilefeni ibakiki😢😢😢😢💔💔💔💔💔hni menori feligalew iraseni latefaa neberee gini inatee asebkatii mini largii💔💔💔😭😭😭
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
በውነት በጣም ሼጋ ምክር ነው ኧረ የማቃት ሴት ሰወስቱንም አፈቅራችሗለሁ ትላቼዋለች መጨረሻላይ አዱን አገባች የሚገርም ነው ከባድ ነው በርታልን ኪሩ ኪሩ❤🎉🎉
@user-xq8rm9mb2j
@user-xq8rm9mb2j Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሕ ቀጥልበት
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 97 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
ፍቅረኛ የለኝም | FITRET PODCAST EP12
37:44
ፍጥረት | Fitret Podcast
Рет қаралды 13 М.
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 3,3 МЛН