ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው ከ20ቀን በኋላ የሚጀምረው የአይሁድ ፋሲካ ምን ጉድ ይዞ ይመጣ ይሆን? ወቅታዊ_17

  Рет қаралды 11,072

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

3 ай бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.com/forms/d/1m-Ee...

Пікірлер: 59
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 2 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 3 ай бұрын
በትክክል ነው
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይመጣል!!!❤❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
ወንድማችን ያሪድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!❤
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይመጣል !!!❤❤❤❤
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 3 ай бұрын
Maranata geta tolo Na❤️
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 3 ай бұрын
አሜን እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw 3 ай бұрын
ጠፍተሀል ወንድማችን በሰላም ነው በጣም ነው የምከታተልህ እናመሰግናለን
@jesuslove8714
@jesuslove8714 3 ай бұрын
Amen amen halleluja ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asneyade-iz8pt
@asneyade-iz8pt 3 ай бұрын
Getayehoy irdayn
@gadotase
@gadotase 3 ай бұрын
I was egerely waiting for your narrative in this current issue.
@gadotase
@gadotase 3 ай бұрын
Thank you, brother.
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
Thank you
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 3 ай бұрын
❤❤❤
@habtamuabdisa3244
@habtamuabdisa3244 3 ай бұрын
ወንድሜ አገልጋይ ያሬድ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ:: በጣም ነው የሚወድህክ ተባረክ:: እንዳውም ከጐግ ማጐግ ጋር በተያያዘው በሰፊው እንደገና ብታስተምረንስ?
@user-ht1hv6lb5b
@user-ht1hv6lb5b 3 ай бұрын
Beruk neh wendemachin yegata Agelgayi ❤❤❤
@AbrhamAsefa-hg4th
@AbrhamAsefa-hg4th 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 3 ай бұрын
በኮሜት አሜን ያላችሁ ሁሉ በደንብ አብቡት የት ላይ ነው ስለመሳውት የሚያወራው በናታችው አብዝታችሁ ሞኝ አትሁኑ
@OunarAl
@OunarAl 3 ай бұрын
Nabi eisa (Aliyhi selam)bante lay yalah selam yewrad baqrbu yemtal ewntangunm manged islaman yastmeral satzgayu eslmanan taqblu
@yalewboriso596
@yalewboriso596 3 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ !!
@konjitkifle7613
@konjitkifle7613 3 ай бұрын
Amen. Maranatha!!!!!!!!!!!!!!
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 3 ай бұрын
Amen geta Jesus hoi tolo na 🙏🙏🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 ай бұрын
Bless you bro
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 3 ай бұрын
እኔ የምፅአቱ ነኝ
@desta9900
@desta9900 3 ай бұрын
ያሬዶ❤❤❤
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 3 ай бұрын
Eyesus le muslimim motoal JESUS is coming soon
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ወንድማችን ያሬዶ በነገር ሁሉ ይባርክልን
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 3 ай бұрын
እኔም ሚፂዋት ድምፅ ነኝ
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 3 ай бұрын
ማራናታ
@user-ev3fz1pl9n
@user-ev3fz1pl9n 3 ай бұрын
Eyesus geta new geta hoy tolo na
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 3 ай бұрын
❤ያሬድዬ እንዴት ነህልኝ.....? እባክህ ያሬዶ የሰባቱን የመከራ ዓመታት በዝርዝር ብታስተምረን ማለትም በጊዜው ዓለም ምን እንደምትመስል ምን ምን አለማቀፋዊ ክስተቶች እንደሚስተዋሉ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን...?ተባረክልኝ....!
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
መልካም
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 3 ай бұрын
@@dinkfitsametube-6633 አመሰግናለሁ ያሬድዬ
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 3 ай бұрын
እንሽአለ እነዚህ እርክሶች ጀሀናም በቅያችሆ ናት
@user-gq1ib2nz8z
@user-gq1ib2nz8z 3 ай бұрын
እርሱ እኮ ከሰፈር ዉጪ ተሰቅሎ ከምድራዊቷ ኢየሩሳሌም አዉጥቶናል፤ሁሉም በርሱ ብቻ ነጽቷል በሚበልጠዉ መስዋእት።
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 3 ай бұрын
አንድ ሰው ሲረክስ ከርክስናው ለመጽዳትና መቀደስ ይለያያል
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 3 ай бұрын
ይች ጉደር መጸውት አድርጎ ብሎ የዘዝው መነው ምዕራባውያን ናችው 😂
@adanegetu7356
@adanegetu7356 3 ай бұрын
😅😅😅😅 አይ እነ ፃድቃኖች እንዴት ናችሁ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
እኔም ከእናንተ ጋ የምፅአቱ ድምፅ ነኝ
@user-vt3us9po4l
@user-vt3us9po4l 3 ай бұрын
7ቀን ብቻ የቀረ የመስለኛል ወዳጄ
@user-gq1ib2nz8z
@user-gq1ib2nz8z 3 ай бұрын
የቀይዋ ጊደር ጥላነት በክርሰሰቶስ ፍጹም መታዘዝና መስዋእት በመሆኑ ተፈጽሟል።
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 ай бұрын
2022 ወይስ 2024 አልገባኝም
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 3 ай бұрын
ካንተ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነኝ የባንክ አካውንትህን አሳውቀኝ
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ። ደውልልኝ። ስልኬ ዩቲዩቡ ላይ አለ። የሚኒስትሪው አካውንትም እዛው አለ
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 3 ай бұрын
ያሬዶ 9ጊዜ ጊደር የተሳወው ከአድስ ኪዳን በፍት ነው ወይስ ቦሃላ ነው?
@abenima6885
@abenima6885 3 ай бұрын
befit
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
በፊት ንው
@user-mx7nk2wj6h
@user-mx7nk2wj6h 3 ай бұрын
የአውሬው ምልክት የእሁድ ሰንበት ነው የምትናገረው ውሸት ነው
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 3 ай бұрын
ኧረ ዝብለህ አትዘብዝብ አልገባህም ንባቡን አነበብኸው ግን አልተ ረዳኸውም
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
የፕሮቴስታን ብልፅግና ተከታዮች የጌታ መምጣት እሳቱን የምትሞቁት እናንተ ናችሁ
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 3 ай бұрын
😂አሜን k አየሱስ ጋር እሳት ልቃጠል ❤
@samuelteklay7369
@samuelteklay7369 3 ай бұрын
አረ ተሳስተሀል አርማ ጌዳዮን ነው
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 3 ай бұрын
ኧረ ቤጤዎች ለኳን የውቀት ድሀ ናቸው ቀያ ጊደር ለመሳውት አትቀርብም ስለመሳውትም አያወራም አሁንን እስራኤሎች መሳውት ማቅረብ አይችሉም 3ተኛው ቤተ መቅደስ ካልተገነባ በስተቀር መሳውት ማቅረብ አይቻልም እና ዝብላችሁ አውሩ የሚከራከራችሁ ስለለ
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 3 ай бұрын
ወንድሜ አለማወቅ ክፉ ነው አንብብ ወይም ተማር ለመቃወምም ማወቅ አለብህ ።ጭፍን አስተያየት ትተህ በመሰጃ ተቃወም
@user-pr9pg3wn7q
@user-pr9pg3wn7q 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 3 ай бұрын
እኔም ሚፂዋት ድምፅ ነኝ
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН