Rediet Tafese & Rahel Alemayehu @Kingdom sound worship Night 2023 "Na Na Mushiraye & Mengiste Semay"

  Рет қаралды 278,993

Kingdom Sound

Kingdom Sound

5 ай бұрын

Rediel Tafese & Rahel Alemayehu @ Kingdom sound worship Night 2023 "Na Na Mushiraye & Mengiste Semay" Original Song by Selam Desta Meskerem Getu

Пікірлер: 215
@marti1861
@marti1861 5 ай бұрын
ጽኑነዉ ተስፋችን ስንጠብቅህ ልናይህ እንደገና ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ዉሰደን ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ጓጉተናል ማራናታ አሜን መንግስትሕ ትምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢አሜንን ኢየሱስ አባት ሆይ ናልንንንን😢😢😢😢😢😢አሜን አሜንንንንንን🙏❤❤ፀጋ ይብዛላቹ
@yonathanabuhay4843
@yonathanabuhay4843 2 ай бұрын
you are good singe r
@yonathanabuhay4843
@yonathanabuhay4843 2 ай бұрын
you are good singer❤❤😮😊😊🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yonathanabuhay4843
@yonathanabuhay4843 2 ай бұрын
we love you god blessed you❤❤❤ 😂😂🎉😮😢😅😊😊🎉🎉 😮😮
@user-si5ui6tl1v
@user-si5ui6tl1v 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-no3we2xz8b
@user-no3we2xz8b 5 ай бұрын
አሜን ...የቤተ ክርስቲያን ናፍቆት የሆንክ ጌታችን መድኅናችን ኢየሱስ ሆይ እባክህ ናልን!! ተባረኩ ይህ ናፍቆት አይወሰድብን!!🎸
@azebasegedom6425
@azebasegedom6425 5 ай бұрын
ውዴ ናፍቆህ እንጂ ተስፋ ቆርጦ አይደለም ይሄ ትውልድ ናናናና የሚል 😢😢😢😢😢😢 እየሱስ ሆይ ናልንንንንንንን
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h 5 ай бұрын
ጌታ ፊት ያለው ነው የሚመስለኝ ተባረኩልኝ የሰው ልጆች ተስፋ
@Biruk34
@Biruk34 5 ай бұрын
Hallelujah! ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን.....አሜን ማራናታ ኢየሱስ አባት ሆይ ቶሎ ና! 🔥🔥🔥❤❤❤🙌. God bless you more and more with an abundant grace. Amazing Worship 🙏.
@samuelgebremedhin3168
@samuelgebremedhin3168 5 ай бұрын
ሁሌም በህይወታችን የክርስቶስ መገኘት ይታይ እንበርከክ ህልውናውን እንፈልግ 10qqqq preyyy❤❤❤ Jesus Yeshuaaaa
@kalebzekariyas1730
@kalebzekariyas1730 5 ай бұрын
እንደምን ናፍቀናል መዳኒታችንን ባይናችን ልናይ 😇😇😇😇
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 5 ай бұрын
ሁሉንም ትተን ሙሽራችንን ናልን የምንልበት የምንነቃበት ጌዜ ይሁንልን!!! እውነት ተባረኩልኝ እህቶችና ወንድሞች ጸጋ ይብዛላችሁ በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴን ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ በሬን ልክፈት ልነሳና ማልጄ ናና ናና ሙሽራዬ 3 ናና ኢየሱስ ጌታዬ ❤❤❤❤❤
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 4 ай бұрын
King 👑 Dom Yene unique ochee sewadachuu nurelegn Egezabeher yebarekachuuuu❤❤❤❤❤❤
@benrue1561
@benrue1561 5 ай бұрын
😭😭😭 ቃላት የለኝም እንዴት ደስ አንደሚል ተባረኩልን
@MinyahilAssefa
@MinyahilAssefa 5 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ በዘዚህ መሀል ተገኝቼ አብሬ ባመልክ በጣም እደሰት ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@destayeg
@destayeg 5 ай бұрын
Amen Maranata Geta Eyesus hoy tolo na!💗💗💗💗 Enanite gin endet endemitamiru!! Tebareku !! May God bless each and everyone of you abundantly!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@johnabel7752
@johnabel7752 5 ай бұрын
ewnet betam des yemil worship new ,may our god jesus christ blesses you and i believe one day we will see jesus christ face to face ,nafkotachin
@tigistdalake5747
@tigistdalake5747 5 ай бұрын
Amen maranata rihabachin tolo nalin ❤❤❤❤❤ zemenachihu bebetu yileq tebareku birikrik belu yeabate birukan
@assefaamanuel
@assefaamanuel 5 ай бұрын
አሜን ማራናታ ናፍቆታችን ቶሎ ናልን❤❤❤Rich&Redi ዘመናችሁ ይባረክ
@ewunettaye8536
@ewunettaye8536 5 ай бұрын
WOW!!! No words 🙌🙌🙌🙌🙌all glory and honor to Jesus heaven is open Keep shining for Jesus many Blessing to you all❤
@asmaraasmara5769
@asmaraasmara5769 4 ай бұрын
❤Geta ybarkachu enzegaj geta ymetal. Beykenun ye Eyesus memtat kasebn new mezegajet yemnchel enji yhen alem yesun memtat resten bemaytekem en bemayreba gziachen ena hiwetachen endnasalfew sewoch eyegefach nat ena enzegaje ende 5tu yetezegaju denagloch. ❤God.b.a❤❤❤
@chuchumedsh9765
@chuchumedsh9765 4 ай бұрын
I wish one day to worship with you guys ❤
@tarikutemuari
@tarikutemuari 5 ай бұрын
ትመጣልናለህ አለኝታችንበክብር በደመና!!!!!!!!!አሜን ማራናታ
@yordanosmehratte9298
@yordanosmehratte9298 5 ай бұрын
All of you are a gift for Christ Jesus Kingdom keep shining for His glory ❤❤❤❤
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg 2 ай бұрын
ይሆን መዝሙር እውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነው የዘመርኩት እና ዉስጥን ይነካል፡፡ ተባርኬበታለሁ ሀሌሉያ!!!!!ናናናናናናና እየሱስ!!
@ebisetolosa8622
@ebisetolosa8622 2 ай бұрын
wow it's amazing song God bless you
@HewanBeyene-lg6ts
@HewanBeyene-lg6ts 5 ай бұрын
Haleluga🙏 geta yebarkachu
@KDforGod
@KDforGod 5 ай бұрын
Amazing Worship 🔥🔥🔥🔥🔥 God bless you all!!!!!
@abenezerassefa7874
@abenezerassefa7874 5 ай бұрын
የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል፡፡
@edentamirat4964
@edentamirat4964 5 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው ''እየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ውሰደን🙌🙌❤❤
@elltasolomon1275
@elltasolomon1275 5 ай бұрын
May the Lord bless u all.........I wish to worship the Almeighty God with u guys ❤❤❤
@alemayehudejene9778
@alemayehudejene9778 5 ай бұрын
what a blessing....wow Maranatha we need you Jesus amen amen amen
@yummy_be2669
@yummy_be2669 5 ай бұрын
I love the worship, thank you God for me to listen the worship
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 5 ай бұрын
ናፍቆቱ በርትቶብናል 😂😂😂.ብቸኝነቱ ሰለቸን .😢😢😢❤❤❤❤አንተ ያለህበት ይጣፍጣል ናናናናና❤❤❤❤❤ የኛ ውድ ናፍቆት ❤❤❤❤የእውነት በጣም ናፍቀኸናል (በተለይ ለእኔ ረሀቤ❤❤ ናፍቆቴ ናልኝ) ጌታ ይባርካችሁ
@alemseifu1556
@alemseifu1556 4 ай бұрын
አሜን ማራናታ ቶሎ ና ብርክ በሉ ❤❤❤🎉
@michaelkebede5889
@michaelkebede5889 5 ай бұрын
Amazing song, can’t stop listening!!! Tebareku !!! Kingdom Sounds!!!
@user-bc7xm9tl4o
@user-bc7xm9tl4o 5 ай бұрын
አባ ፣እየሱስ፣ የኔ ፣ወዳጅ ናልን እእእየየየሱሱሱስስስ✝️✝️✝️✝️😢😢😢ናልኝ
@Bekibekelez
@Bekibekelez 3 ай бұрын
Abat hoy be ewnet mengisth tmta entebkhalen dkamu saybereta tolo naln. Ene yetewegahlgnn medaf lemayet nafkeyalew.❤
@mihretshim782
@mihretshim782 5 ай бұрын
Beautiful worship 🥰🥰🥰
@netsuharage8279
@netsuharage8279 5 ай бұрын
😭😭😭😭አሜን አዎ ማራናታ ኢየሱስ ከዚህ አለም ገላግለን ዉዱ ኢየሱስ ናፍቆታችን አገራችን ወሰደን በዚያ ሀዘን የለም መከፋት የለም ለቅሶ የለም ውዱ ኢየሱስ ልናይህ ናፍቆናል
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
ናና ሙሽራዬ ናና ኢየሱሴ ጌታዬ አሁንስ ናፍቅንሀል ደስም የሚል ነገር የለምና እጅጉን ናፍቀናልና። ጌታ ይባርካችሁ🙏👏🙌 ❤️
@Ab.T
@Ab.T 4 ай бұрын
Amazing worship team 🔥🔥🔥 stay blessed y’all
@SolW.
@SolW. 5 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተስፋችን ቶሎ ና
@MaranataJesus64
@MaranataJesus64 5 ай бұрын
Wed yegita denke wetatoche nachu tebareku /lemen ande confreres azegajitachu ye hawassa kedusane betame new yemiwedachu be hawassa adisu betmerkew enat yhiwot berhane church betazegaju desyilenal enbarkebachualen church chachenm lezem kefte nachew tebarkulgn❤❤❤❤❤❤❤😊😊🎉🎉
@sena_oro
@sena_oro 5 ай бұрын
I can’t 😭😭😭 bless yall ❤❤❤❤
@AmanuelBeyene-xw2yd
@AmanuelBeyene-xw2yd 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ሆይ ናልን የህይወት ትርጉማችን ኢየሱስ መጥተህ ገለግለን ነፍቀነል
@leulhabte8824
@leulhabte8824 5 ай бұрын
አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ😢😢😢
@biruktytube2468
@biruktytube2468 5 ай бұрын
Mn aynet mezmur new😭😭😭😍
@jackgudetaofficial
@jackgudetaofficial 5 ай бұрын
Ufffff eyesus eyesus eyesus 😭🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@mosesyirga539
@mosesyirga539 Ай бұрын
This is sooooooo beautiful my goshhhhh God bless u guys 😭😭😭😭😭😭😭
@lishanalemayehu6740
@lishanalemayehu6740 5 ай бұрын
አሜን ..እየሱስ ሆይ ናልን
@biniamhailu2234
@biniamhailu2234 5 ай бұрын
አንዳንድ የምግብ አይነት በጣም ያታግላል በብርቱ ጥንቃቄ ካልተወሰደ አደጋው ከፍ ያለ መዘዙም ብዙ ነው፤ሰላም ያለው የነፍስ ምግብ ዝም ብሎ ጸጥ ዝግ ብሎ ውስጥን በሀሴት የሚሞላ ውዳችንን ከሁሉ የተሻለውን ተስፋችንን የሚያስታውስ ዝማሪ ይሄው አንዴ አይደለም እልፍ ጊዜ እንዲሰሙት ምክሬ ነው፡፡
@tsiontegegn1300
@tsiontegegn1300 5 ай бұрын
አሜን መንግስቱን ያሰየን
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ በርቱ!
@Jesusislord526
@Jesusislord526 5 ай бұрын
This is amazing worship words can't explain❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cl8ks2og1y
@user-cl8ks2og1y 5 ай бұрын
Maranatha amen geta hoy tolo nalnnn😭😭😭😭
@zoelife777
@zoelife777 3 ай бұрын
You so blessed!
@mikiyasjenbere1743
@mikiyasjenbere1743 5 ай бұрын
❤wow❤ it’s really blessing to have you guys. Keep shining!
@Somewhereaf
@Somewhereaf 5 ай бұрын
ሰፊው ሜዳ ተጠናቆ የጅረት ጉዞ ተገባዶ በባከነ ሰዓት እንዳለሁ ዘመኑ ይነግራል የሚሆነው አስረግጦ በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴ ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ ናና ሙሽራዬ ናና ኢየሱስ ጌታዬ በህብረት ሲጠብቊ ቆነጃጂቶች በናፍቆት ከልባቸው አንተን ሊያዩ ፈላጊዎች ይሁን እንጂ በአምስቱ ስንፍና ይታያል ከመቅረዛቸው ዘይት ጎሎ ማብራያቸው ጨልሟል አንድ ቀን ተነፋ መለከት የጠበቁት ከሰፈር ገባ ድንገት ሊሸምቱ በወጡበት ገባና አላውቅም አለ ደጁንም ዘጋና በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴን ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ በሩን ልክፈት ልነሳና ማልጄ ናና ሙሽራዬ ናና ኢየሱሱ ጌታዬ ሚታየው ሚሰማው ሚሆነው በአለም መምጣቱን ያሳያል አርጅቷል ይህ አለም ፍጥረታት በሙሉ በእርኩስት ተሞልቷል እግዚአብሔር የለም ባይ ቁጥር እጅግ በዝቷል የአለምን ለምን ልሻ እርሷም ዝጋለች የሰማዩን መንግሥት ነብሴም ናፍቃለች የአለምን ለምን ልመኝ እርሷም ዝጋለች የሰማዩን መንግሥት ነብሴም ናፍቃለች ናና ሙሽራዬ ናና ኢየሱስ ጌታዬ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ እንደምን ናፍቀናል መዳኒታችንን በአይናችን ልናይ ፊት ለፊት ልናይ አሁንስ ጓጉተናል ከሞት ያዳንከንን ባይናችን ልናይ ፊት ለፊት ልናይ 1. በዚያ ሀዘን የለም መከራና ለቅሶ መከፋት መጨነቅ ያበቃል ጨርሶ አዎን እንሄዳለን ወደ እየሩሳሌም በደስታ በሐሴት ልንኖር ዘላለም 2. ያልበቃን ስንሆን ብቁ ሆነ ታይተን ሕይወት ያለበስከን ሞታችንን ሞተህ ዳግመኛ ምትመጣ ታጅበሕ በመላዕክት መቼ ይሆን ቀኑ አንተን ምናይበት ጽኑነዉ ተስፋችን ስንጠብቅህ ልናይህ እንደገና ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ዉሰደን ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ጓጉተናል ማራናታ አሜን መንግስትሕ ትምጣልን
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 5 ай бұрын
4:25 you sound angelic ❤
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 5 ай бұрын
ህያዉ ተስፋችን ኢየሱስ❤😘😍 በጉጉት እጠብቃለሁ ፊትህን ላይ!
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 ай бұрын
እንዲህ ለመንግስቱ ናፍቆት የሚያቀጣጥል በፀጋ የሆነ መዝሙር ውድድድ ነው ያረኳችሁ ተባረኩ
@user-ev4lh9jm3w
@user-ev4lh9jm3w 4 ай бұрын
አሜን ማራናታ ቶሎ ና
@user-jf9sr9xy8h
@user-jf9sr9xy8h 4 ай бұрын
Adi qeni be dingeti in nexeqaleni wode getachini
@sebsibeasefa348
@sebsibeasefa348 2 ай бұрын
አሜን :ጌታችን :ኢየሱስ:ክርስቶስ:ሆይ:ቶሎ: ና🎉🎉🎉
@amentessema1362
@amentessema1362 5 ай бұрын
Yemir new na na telalech nefese na na Amen MARANATA NA GETA
@fevenwoldyohans7202
@fevenwoldyohans7202 5 ай бұрын
❤❤amen Jesus is coming soon
@mamoidosa1316
@mamoidosa1316 3 ай бұрын
Thank you! God bless you!
@mathewosmagane-kh4lu
@mathewosmagane-kh4lu Ай бұрын
egzer yibarikachu tebareku,
@user-gt8pb5og6h
@user-gt8pb5og6h 4 ай бұрын
ameeeeeeeeen haleluya maranata geta hoy
@YahweGospel
@YahweGospel 4 ай бұрын
Linayih Nafqenal Hagerachn Wiseden Ahuns Nafqenal Kemot Yadenken Fitlefit Linay
@gedihope
@gedihope 5 ай бұрын
Eebbifamaa ❤
@abinetmena7237
@abinetmena7237 5 ай бұрын
Amen nafkotachn neh yegna geta❤ tebareku
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 5 ай бұрын
ጌታችን ሆይ ና 😢
@user-nj7hg6mt6h
@user-nj7hg6mt6h 5 ай бұрын
God bless you Jesus will come ❤❤😂😂
@yaredbezuayehu7081
@yaredbezuayehu7081 4 ай бұрын
I am surprised to see a youngster worship God bless you more
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 4 ай бұрын
ማራናታ ሆይ ናናናናናናናናናናና
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@GoodHeartedSoul
@GoodHeartedSoul Ай бұрын
What a beautiful worship 😭😭
@iyubaba
@iyubaba 5 ай бұрын
tebareku kmr .... musherachn esu iyesus liwesden yimexal
@danieldebebe3850
@danieldebebe3850 5 ай бұрын
Ewnetm Kingdom Sound♥️♥️
@amarechamarech
@amarechamarech 5 ай бұрын
Amen a🎉men eyesusi hoyi Nalingn 😢🙏❤️🤲🤲🤲
@haymihaymi6782
@haymihaymi6782 13 сағат бұрын
P
@halgeyojillominde751
@halgeyojillominde751 5 ай бұрын
Maranata ❤❤❤
@user-jd4yy7ss9f
@user-jd4yy7ss9f 5 ай бұрын
uffffffffff lebe tergaga
@user-ob5dp3bv2k
@user-ob5dp3bv2k 5 ай бұрын
Amen!!!!!!! O Jesus came soon
@MultiAmene
@MultiAmene 3 ай бұрын
God bless all
@tsionsolomon9496
@tsionsolomon9496 4 ай бұрын
Amen Maranta ❤️❤️❤️❤️
@belayneshweldemariam2557
@belayneshweldemariam2557 4 ай бұрын
I ❤you guys and I will come
@KabuSolomon
@KabuSolomon 5 ай бұрын
I LIKE YOU SING IN THE SAME TOPIC❤❤❤❤❤❤
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 3 ай бұрын
@Dawit Getachew God bless you!
@user-fu8sy3zs3t
@user-fu8sy3zs3t 3 ай бұрын
Amen maranata eyesus nalen ❤❤🙏🙏😭
@mathewostilahuntilahun
@mathewostilahuntilahun 28 күн бұрын
i don't know what im say.mnegna yetebarekachu sewoch nachu minale inanten mehal bihon❤❤god bless you all
@user-di7mj8yr5j
@user-di7mj8yr5j 2 ай бұрын
Amen maranatha
@Redox-Tube-with-Bikila
@Redox-Tube-with-Bikila 5 ай бұрын
Hallelujah 🙏🙏🙏
@DlnesewWelde-tl4tv
@DlnesewWelde-tl4tv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@ruthasfaha2726
@ruthasfaha2726 5 ай бұрын
Uplifting worship God bless you all
@zekariassolomon8458
@zekariassolomon8458 5 ай бұрын
🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌 Tebareku 🙏
@dagemargaw8586
@dagemargaw8586 5 ай бұрын
Bichengaw nafkote ❤❤❤ naling eyesus
@user-es2fz1qy3i
@user-es2fz1qy3i 9 күн бұрын
amazing worship
@hiwotw8076
@hiwotw8076 5 ай бұрын
Amen Maranta 🙌🏽 🔥
@dawitelias1383
@dawitelias1383 5 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeen Ameeeeeeeen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-zk8tr2qx1f
@user-zk8tr2qx1f 3 ай бұрын
Amennnn tebareku❤❤❤❤
@user-cl8ks2og1y
@user-cl8ks2og1y 5 ай бұрын
Eseyyyy keber yehunlet🤲😭
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 194 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 31 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,2 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 540 М.
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 475 М.
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 455 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,2 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,3 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,1 МЛН
Turar | Zhaman unayd | 2024
3:29
TURAR YDYRYS
Рет қаралды 57 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 226 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН