ዓለሜ 26 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 26 2019

  Рет қаралды 201,609

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 232
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
በወንጌሉ ላመናቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የመስቀሉ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 4 жыл бұрын
አሜን
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
አሜን
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
Amennn Enkan Abro Aderesn
@aminezeidan363
@aminezeidan363 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 4 жыл бұрын
የጋሽ ቃኜ አድናቂ ነኝ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አየረሰን
@tsehayyemaryamlej9228
@tsehayyemaryamlej9228 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦቼ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዝትዝት ይበልላቹ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ውይ የመጅምሪያ ኮመንት ስጭ እኔ ነኝ እንኳን አድርሳችሁ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሎ ለመስቀል ኃይላችን መስቀል ቤዞችን ለአምቱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በአግራችን ለማ ክብር ጌታ ይርዳን አሜን ዊል ካም አሜንየ !*
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen inkwan abro aderesn🙏🙏🌻🌻
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አሜን
@yoalapp
@yoalapp 4 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ በስደትም ለምታከብሩት በቀጣይ መስቀል ሀገራችሁ ገብታችሁ እንድታከብሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 እስኪ ለእኔንም መልካም ምኞታችሁን በሰብስክራይብ ግለፁልኝ
@solbel3904
@solbel3904 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰብ ካደረኩህ ቆየሁ በርታ ወንድሜ
@hlinatom7314
@hlinatom7314 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በርታ
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
አሜን
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
አሜን
@adonayadina5172
@adonayadina5172 4 жыл бұрын
Ameen
@Temimtube
@Temimtube 4 жыл бұрын
አለሜወች እንኳን ደህና መጣችሁልን እስኪ እንደኔ የሞኬ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ወይኔ አባባ ቃኜው እድሜ ይስጥዎት 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 жыл бұрын
#ወዳጀ___ሆይ ...,,,,,,,! 🌷ሰው ሄደ ብለህ አትሂድ 🌷የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅህ ÷ ♨ያጨበጨበልህ ሁሉ አድናቂህ ÷ 🌻የሳመህ ሁሉ ዘመድህ ከመሠለህ ... ፤ 🌻ስትናገር ከንፈር መጦ ÷ ስትሄድ በጬኸት አምቧርቆ የሸኘህ ሁሉ ወዳጅህ ከመሰለህ ተሳስተሀል።። so........ ሁሌም ቢሆን በራስህ ተማመን አዳዲስ መፃፅፎች በየ ሰአቱ ከፈለጉ ፔጁን ሼር ላይክ ያድርጉ .....🌺
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ 🙏🙏❤
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
አሜን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ጋሽ ቃኝው ትክክል የምትለዋን ንግግር ስወድሎት
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 4 жыл бұрын
አለሜ እንኮን ደና መጣቹህ አንኮን አደረሳቹህ ለመስቀል ባሀል ይገሬ ልጆች
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
መኩዬ ስወድህ እኮ ❤ የኢትዮጵያ የዳቦ አምላክ ወድጄዋለሁ 😂😂😂😂
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 жыл бұрын
ውድ ኋደኞቸ እንዴት ናችሁ ለዚህ ቀን ላደረሰን አምላክ ክብር ይግባው 🙏🙏🙏 ጓደኞቸ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ ፀሎት እናድርግ አለምን የማያሸንፈው እምነታችን ነው ባለን አቅም እንፀልይ ስል እማፀናለሁ ። ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤
@aalambogala1281
@aalambogala1281 4 жыл бұрын
ዜድ የራያ ልጅ ክክክክ
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 жыл бұрын
@@aalambogala1281 አሁን እዚህ ውስጥ የቱ አሳቀህ🙄ግልፍጥ
@user-ut9ey9it4r
@user-ut9ey9it4r 4 жыл бұрын
አዎጅ አለሜ መቶላችኋል ዛሬ ቀስቃሽ ሆንኩ wow
@ncel4967
@ncel4967 4 жыл бұрын
ውይ ቃኜ አድክም እኮ ነው እሄን ሰውዬ ከካሜራ ውጪ ባየው ደስ ይለኛል
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
I Kuan beselam metachewu gashi moke 🌹🌹🌹🌹
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ቃኘ ዉስጤ ነው
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመሥቀል በዓል በሠላም አደረሳቹሁ መሥቀል ሀይለነ መሥቀል ፅለነ መሥቀል ቤዛነ ።በቀራኒዮ የዋለው ቤዛችን ነው ልዩ ምስጋና ልዩ ፀጋ ከድንግል ልጅ ጋር
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
በሰደትም በጋርም ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች እንካን ለብርሃነ መስቀሉ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ለአገሬ ህዝብ ይሁንልኝ ጋሽ መኩዬ ጋሽ ጫኔ ውስጤ ናችሁ ዓለሜዎች ስወዳችሁ
@Temimtube
@Temimtube 4 жыл бұрын
ውይ የቃኘን ካራክተር ስወደው የኔ የዋህ
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 жыл бұрын
እህህህ ቆይ ዲስ ላይክ ያረገው ሰው ግን ከድራማው ጋር ሌላ ጠብ አለው እንጂ አይቶት አይደለም አ ሆሆሆ በዚህ ፍጥነት
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
እኔም ግራ ግብት የሚለኝ ዲስ ላይኩ ነው
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የ አለም ቤተሰብቸ እወዳቸዋለሁ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 4 жыл бұрын
wowwww telekeke Sewdachihu eko ende eni begugut yemitebchachewu bcha like👍
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁ የአለሜ ልጅ ደስ ትላለች
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
አረ ቃኘው በሳቅ ገደልከኝ
@hadiyaseid7449
@hadiyaseid7449 4 жыл бұрын
የገሸ ቃኘው አድናቂ ነኝ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ቃኘ ዉስጤ ነዉ
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
ዋው ውይል ብለናል የመኮይ አድናቂ ነኝ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ምርጦች መጣችሁ ሰላም ሰላም ኢትዮጲያየ ለዘላለም ትኑር እስከህዝቦቿ ዘርኞችን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 4 жыл бұрын
እንኮን አደረሳቹው ለመስቀል በአሀል
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
መጣችሁልን አለሜወች አንደኛ ነኝ ታድዬ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ወይኔ ቃኚ እንዴት እንደ ምወደው የሰው ጥርስ እየነቀለ በድዳቸው አስቀሯቸው እኮ
@ebrahimali2912
@ebrahimali2912 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠችሁ ደም በእል እንኳን አደርስችሁ ለአርቶደክስ እምነት ተከታዩች
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
ክክክክ ዉይ ቃኜ በሳቅ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
አለሜና ቃኝ ፍቅራችሁ እንዴት ደስ ይላል ዋው በጣም ነው እምታምሩት
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አለሜ ዉስጤ መጣችሁ በለጠ ለምን ጠፋ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
አለሜን የምትወዱ ሠላም ናችው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ እንከን አደረሳችሁ ለመስቀል በዓል መልካም በዓል ሃገርም ከሃገርም ውጭ ያላችሁ
@bayetekile3066
@bayetekile3066 4 жыл бұрын
aleme my number one drama because of moke is my favorite artist.
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
አይ አለሜ ሀሀሀሀ አህያ ይርግጥከ
@user-yo9ko4nu4o
@user-yo9ko4nu4o 4 жыл бұрын
አይ ቃኜ የኢትዮጲያን ሠላም የሚያደፈርሠውን ነቅለህ ጣልልን
@user-kb7kf5ny4s
@user-kb7kf5ny4s 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ፈነደሁ ቃኝየ ክክክክክ
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሥወዳችሁ እድሜና ጤና ይሥጣችሁዘረኞችንም ልብ ይሥጣቸሁ አገራችን ሠላም ያርግልን
@sifaanhailebpower7248
@sifaanhailebpower7248 4 жыл бұрын
yene mirtoch
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 4 жыл бұрын
አይ ቃኘዉ የኔ መሠስኪን እደት ፈታ እደሚያደርጉኝኮ
@samssams7837
@samssams7837 4 жыл бұрын
ወይ ጋሽ መኩነን። ስውደው እኮ እሱ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቃኘው ዛሬ በድብደባ አለቀ
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
💒መሰቀል/፪/ ኃይላችን ጠላትን ማጥፊያችን 💒በመሰቀል እንመካለን እንድንበታል የክርሰቲያን ጋሻ መሰቀል ኃይላችን የክርሰቲያን ጦር መሰቀል ኃይላችን መሰቀል ኃይላችን ነው መሰቀል ኃይላችን የማይደፈር መሰቀል ኃይላችን በመላው ዓለም የምትገኙ የኦርቶዶክሰ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ የሰደት እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከሰደት መልሶን የዛሬ አመት በሀገራችን ላይ ለማክበር ያብቃን🙏💒🙏💚💛❤💒👈
@medinalove4823
@medinalove4823 4 жыл бұрын
Alema yena meret
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
Hayi alme
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ አለሜዎች❤❤❤❤
@user-gm2hi3vg5e
@user-gm2hi3vg5e 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እድሜ ይስጣችሁ
@getukebede9144
@getukebede9144 4 жыл бұрын
ቃኘው እግዜር ይይልህ በሳቅ አፈረስከኝ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትለላችሁ ተመችቶኛል በርቱልን
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
ሀለሜ ኑርልን
@elidukonjo201
@elidukonjo201 4 жыл бұрын
ወይኔ ቃኜ በሳቅ ልገለኝ ነው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ልጅህ ናት በለህ ያሳክው በጣም ትመችኝ ክክክክክክሹገር ዳድ ክክክክክክክህ
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 4 жыл бұрын
እረ ዉው ዉ kkkkkkkkk በሳቅ ገደላችሁኝ 😍😍😍😍😍
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
Enkuwan aderesachu
@uvdufr867
@uvdufr867 4 жыл бұрын
ምርጦች
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@masrathmasrath604
@masrathmasrath604 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
አለሜ እኳን ደህና መጣችሁ
@ebrahimali2912
@ebrahimali2912 4 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ ጠስዘናልሽ
@user-ys7ql5vj5l
@user-ys7ql5vj5l 4 жыл бұрын
በርቱ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ቃኘ ስወዶት
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውምርጥድርማነው
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
😀😀😀😁😁😁😂😂ስወዳቹ እንደው ታዝናኑኛላቹ በሳቅ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁ
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 4 жыл бұрын
Gosh
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 4 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁልን አለሜወች
@user-vf3np6uu8i
@user-vf3np6uu8i 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ILove you Ethiopian ወይ ዘባርቄ ከከከከከከከከከከከከከከከከ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ዌል እኳን ደና መጣችሁ አለሜና ቀኘ እደው በሳቅ ፍርፍር አበላችሁኝ 😜😜😃
@HuaweiY-ot6si
@HuaweiY-ot6si 4 жыл бұрын
ስታምሩ
@hanansultan2114
@hanansultan2114 4 жыл бұрын
መጣቹልኝ ፈገግታዎቼ
@mahimar7683
@mahimar7683 4 жыл бұрын
አለሚ 1 ኛናቹ
@lidyahenock7121
@lidyahenock7121 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂one of the best I ever since for real ❤️❤️❤️❤️
@user-cg6kr9cg5m
@user-cg6kr9cg5m 4 жыл бұрын
ቃኝዬ የኔአባት
@terefebelay8621
@terefebelay8621 4 жыл бұрын
ere qagne yimechih benatih,iwunet akereziken iko!!!!
@agmasmedia
@agmasmedia 4 жыл бұрын
Enante batinoru man yasiqen neber.....Edimie yistachihu !
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 4 жыл бұрын
ውይይ መኩዬ አዎ ልክ ነህ የኢትዩ ወሮ በላ ቢቀጡ ጥሩ ነው እኔንም mobile ወሮ በላ በላኝ በጠራራ ፀሐይ
@user-ok8lk2ex4w
@user-ok8lk2ex4w 4 жыл бұрын
ሚስኪን
@peterabayneh1644
@peterabayneh1644 4 жыл бұрын
Wowowo yimachachu das yilal kkkkkkkk
@asteryoutube2584
@asteryoutube2584 4 жыл бұрын
well come 😙😙😙😙😙
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ወልካም አለሜ አስተማርም አዝናኚም ነው ቀጥሉበትትት
@saadaa6249
@saadaa6249 4 жыл бұрын
እኔ ቃኝ ነው ዘና እሚያረገኝ
@getnetdegu958
@getnetdegu958 4 жыл бұрын
እንኮ ለመስቀል ባህል አደረሳቹህ።
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
ወይ ቃኛ ባለቤቴ ናት ነው ያለው
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 жыл бұрын
Alema na yena kberara
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣችሁ ዉዶቸ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😆😅😆😂😅😅
@kedijaabeda1298
@kedijaabeda1298 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚሥቀኝ ቃኝ
@haymanotj7426
@haymanotj7426 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@lubabaemer6938
@lubabaemer6938 4 жыл бұрын
መቸነዉ፡ቃኝየ፡ልብየምትገዛዉ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አለሜዎች የኔ ውዶች
@etubintedesta684
@etubintedesta684 4 жыл бұрын
Welcome
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
በጣምነው እምወዳችሁ
@shewa2351
@shewa2351 4 жыл бұрын
Fetari ytebkachihu
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk የዳቦ ቤሔር
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ትክክል 😜
ዓለሜ 27 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 27 2019
21:43
Arada Movies
Рет қаралды 192 М.
ዓለሜ 19 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 19 2019
27:55
Arada Movies
Рет қаралды 216 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
ኮሮና ተክራይ corona tekeray Ethiopian comedy
37:11
Sewasew Tube
Рет қаралды 278 М.
Kibebew Geda - Shibiru (ሽብሩ) Ethiopian Comedy - DireTube
18:49
News ET Social
Рет қаралды 560 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 994 М.
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 767 М.
ዓለሜ 15 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 15  2019
29:30
Arada Movies
Рет қаралды 197 М.
PLAYER DESERVED IT??? 🤔😱, video parody of @oulyn
0:15
YOU and ME
Рет қаралды 6 МЛН
Prank pengantin baru😂
0:19
Muksin Bin Juhri
Рет қаралды 15 МЛН