Alemneh Wasse "አበበ ጠማማው" በአትላንታ ክርከር በምሳሌነት ተነሳ!!

  Рет қаралды 19,026

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

3 күн бұрын

Пікірлер: 73
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 2 күн бұрын
ያረብ 🤲ከአበበ ጠማማው😂ከድመቱም በታች የሆኑትን 🇱🇷🇮🇱 አፍሪካን የሚያባሉ የሰው ሀገርን ወረው ንፁሀንን የሚጨፈጭፉ ንብረትን የሚዘርፉ ማን አለብን ያሉትን ወሮ በላዎች በችሎታህ አጥፋልን❤🤲🤲ትራንብን ከባይደን የባሰ ባይደንን ነተንያሆ የባሰ አሳማሚ ቅጣት ሰጥተህ አሳየን❤ያረብ❤🤲
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 2 күн бұрын
አሚን
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 2 күн бұрын
አሚን ያረብ ኢንሻ አላህ
@BbcBbc-bi3tp
@BbcBbc-bi3tp Күн бұрын
hhhhhhhhhhhhhhhhh Kkkkkkk
@soloabera960
@soloabera960 Күн бұрын
Boring what you are taking
@eluyou7103
@eluyou7103 Күн бұрын
This is evil prayer
@thomasmatiows5110
@thomasmatiows5110 2 күн бұрын
ዓለምነህ ዋሴ ምርጥ ዘጋቢያችን ተንታንያችን እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ🙏
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ከዚህ ከሚያምረው ድምፅህ ጋር አቀራረብህ በጣም ማራኪ ነው የኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ Thanks
@alexabebe9279
@alexabebe9279 Күн бұрын
Your presentations are nothing short of extraordinary. Your storytelling ability, combined with your golden voice, sets a new standard in journalism. With your long tenure in the field, you continue to be the best. Your command of the Amharic language is outstanding, adding depth and elegance to your work. It is rare to find a journalist who can engage and educate as effectively as you do. I fear that we may never see another journalist who meets the exceptional standard you have set. Thank you for your remarkable contributions to the field and for inspiring young journalists yet to come.
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Күн бұрын
Thanks a lot.appreciated.
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 12 сағат бұрын
@@AlemnehWasse Yes, That is what I feel too. I have a memory of his reporting from my childhood. Thank you Alemneh
@abdulkerimemohammed2307
@abdulkerimemohammed2307 2 күн бұрын
እኔ ራሴ እንደዚህ አይነት ድመት ነበረኝ ወጥ ሁላ ደፍቶ ነው የሚበላው ስጋ እናቴ ስትከትፍ ቀምቶ ነው የሚሮጠው በጣም የሚገርመው ደግሞ እርግብ አረባለሆ ብዬ አራት እርግብ ባልና ሚስት ገዝቼ የርግብ ቤት ሁላ ሰርቼ ገና አንድ ሳምንት አላስቀመጠልኝም
@mahatemedelenasaw
@mahatemedelenasaw 2 күн бұрын
With much love and respect please present more story like this one!
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
አይ አለምነህ እንዲህ በግጥሞችህ ተጽናና እንጂ 😂😂😂 ትራምፕ የሆነ ቦታ ክርክሩ ላይ ባሳለፍኮቸው የፖለቲካ ዘመኔ እንዳንተ አይነት ውሸታም ሰው አይቼም አላውቅም ነበር ያለው። የዛኔ ሽሜ ጉጉ ባይደን በንዴት ሲጨሱ በግልጽ ይታዩ ነበር ነብስ ይማር😂😂😂😂😂😂😂
@kebera
@kebera Күн бұрын
አረ አለምዬ የ አበበ በለዉ ታሪክ እንጂ የድመት አይመሰልም😂😂😂😂
@ZinabuZed-qz7if
@ZinabuZed-qz7if 2 күн бұрын
በጣም ግሩም አቀራረብ ነው። ስለ ኬንያ አልሠራህም ስራልን
@user-en6nr3fj4o
@user-en6nr3fj4o 2 күн бұрын
አይ አለማችን ❤❤❤❤❤❤ ምርጥየ እኮ ነህ
@user-eh3sc4im3r
@user-eh3sc4im3r 2 күн бұрын
Thanks awaze
@laatube6223
@laatube6223 Күн бұрын
ስለ ምንድነው የምታርካው አልጋባኝም ? ስለ አሜርካ ፕሬዚዳንት ክርክር ? ወይስ ፈጣራ? ግልፅ አርገው ለማንኛውም
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Күн бұрын
ወደ ትምህርት ቤት እሡ ግልፅልፅ ያለ ነገር ነው የተናገረው።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
ባይደን ከዚህ በዋላ ደፍረው ሚዲያ ላይ ሚወጡም አይመስለኝ መሳቂያ መሳለቂያ ነው የሆኑት እኮ ። ቭላድሚር ፑቲን እራሱ በባይደን እንደዚህ ተዝናንቶባቸው አያውቅም ነብስህ አይማርም ትራምፕ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 Күн бұрын
አቤ ጠማማው ተመችቶኛል ፈን አለው ጆባይደን ሚያሸንፉ ይመስለኛል እርጅናቸው ሳይሆን ስራቸውና አሳባቸው ነው ሚጠቅመን 😊
@hamza-qt3zi
@hamza-qt3zi 2 күн бұрын
እባክህ አባቴ ስወድህ ወቅታዊ የዓለም ሁኔታ ካንተ ውጪ አልሰማም አደራህን ተቸገርልን እሺ::
@Zena.2271
@Zena.2271 Күн бұрын
አይ አገላለፅ! የቋንቋ ትምህርት ክፍል ያለው እስኪመስለኝ ተመስጬ ተምሬያለሁ!!!!! ክበርልኝ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 күн бұрын
በፍቅርኮነው የምሰማህ !!! እዚያው የታሪኩ ቦታ ያለሁ እስኪመስለኝ ድምምምም ሂድድድድትትትት ❤
@jonnyjones2350
@jonnyjones2350 2 күн бұрын
አለምነህ አድናቂህ ነኝ ወደፊትም በዚሁ ቀጥላለሁ ነገር ግን የዛሬው ዘገባህ አላስፈላጊ ዝብዘባ ነው የሆነብኝ። ከዚህ ይልቅ የክርክሩን ሙሉ ዘገባ ከክርክሩ በፊት እንደሰራሀው ብትሰራወ የተሻለ ነበር።
@revenant6910
@revenant6910 Күн бұрын
RIP Abebe. Really sad. All Abe did is survive.
@MiliyonTadesse
@MiliyonTadesse 2 күн бұрын
ማኛው አለም እድሜ ይስጥህ........
@gemoraw6705
@gemoraw6705 Күн бұрын
Expressively entertaining
@user-cz5sr8nh3c
@user-cz5sr8nh3c 2 күн бұрын
ገና ሳልሰማህ " alley cat" ልትል እንደሆነ ጠረጠርኩ 😂
@user-zx9ps4hn7t
@user-zx9ps4hn7t 2 күн бұрын
ስወድህ እኮ አለም
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 Күн бұрын
ጆንያ ወጥመድ ከነቀሉሙ(color )ስሜት ሰጭነው ዓለም እናመሠግናለን መሻትን እስክንጨብጥ ሁሉምነገርይቀጥላል
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 күн бұрын
ያረጁ ያፈጁ፣ ለሥልጣን የማይበጁ፣ መጡ ዓለምን ሊያስፈጁ።
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 Күн бұрын
እናመሰግናለን 🤣
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Күн бұрын
ዋሴ ተራምፕን ልትለኝ ነው ብዬ እምጠብቅህ
@legessehailu8690
@legessehailu8690 Күн бұрын
ዶሮ ወጥ አምሮት ነው ዶሮውን ይዘው የጠፋው 😂😂😂 ያረጁና ያፈጁ ለስልጣን የማይበጁ 😂😂😂
@mt.8.familymuler624
@mt.8.familymuler624 2 күн бұрын
Alemya ❤❤😂😂😂
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Күн бұрын
መልካም ዕለተ ሰንበት😅😅😅
@tedizeinu8312
@tedizeinu8312 2 күн бұрын
WORK ON KENYA CIRRENT SITUATION
@ThomasAEBEBE
@ThomasAEBEBE 2 күн бұрын
😂😂😂👍
@user-ks6od5my7s
@user-ks6od5my7s 2 күн бұрын
ስለ ጎረቤት ሀገር ኬንያ እስካሁን አልዘገብክም ዜናውን አድርሰን አለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 2 күн бұрын
አለምና ይገርማል ትኒታኔዉ😂😂😂
@Amenberuk-tn1md
@Amenberuk-tn1md Күн бұрын
እንደኛ ሰፈር ድመት። 🐈🐈🐱🐟ከእኛ ሰፈር ልዩ የሚያደርገው በጣም የሚገርመውም ትናንሽ ድመቶችን ይገል ነበር በጣም የሚወድው ግን አሳ ነው እኛ ሰፈር ታዋቂ አሳ ቤት አለ በጣም ምትሐታዊ ሌብነቱ የአሳ ቤት ባለቤቱን እና ሰራተኞቹን አሰልችቷቸው ነበር የዚህ ግን አሟሟቱ አልታወቀም ግን የሰፈር ልጆች አስፓልት ዳር ሞቶ አይተውት መኪና ሳይገለው አይቀርም ብለው ግምታቸውን አስቀምጠዋል ሆኖም በየሰፈሩ በየሐገሩ እንደዚህ አይነት ዱርዬ ድመት እና ለአንተ የሳቅ ምንጭ የሆኑ😂😂😂😂 ትራምፕ እና ባይደን በየሰፈሩ አይጠፉም አበበ ጠማማውን ያስታወሰክ🐱። የእኛ ሰፈር ድመትስ ማን እንበለው😂😂😂😂🐱🐟
@glorybusiness8895
@glorybusiness8895 2 күн бұрын
Lol😂😂😂😂
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 2 күн бұрын
እውነትም አለምነህ ትለያለህ እኮ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Күн бұрын
አይ አቤ
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 Күн бұрын
😂
@kukukuku6168
@kukukuku6168 2 күн бұрын
He cut he is not cut not ours business We love Trump.💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾 t😜
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye Күн бұрын
ዱርዬ ነው ፊቱ የዋህ ውስጡ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Күн бұрын
🔥🤣🤣🤣
@alem5097
@alem5097 2 күн бұрын
ባይደን. ዱርየ. ድመት. ትራፕን. አሉ. እንጂ. አበበ. ነው. ዱርዬ. ድሠት
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Күн бұрын
ድመት ውሻ በጣም ቼግር አለብኝ
@nahusenayalemayehu3582
@nahusenayalemayehu3582 2 күн бұрын
😂😂😂
@abel1682
@abel1682 2 күн бұрын
😅😅😅😅
@michealyilma3082
@michealyilma3082 2 күн бұрын
Wushawi sayhone dimetawi bahri new wushama miskin new
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Күн бұрын
አለም አንተ ብቻ አውራ የምር
@behailukebede2257
@behailukebede2257 2 күн бұрын
Abebe beso bela neber😂abebe xemamaw doro bela 😂demo tilku abebe trump mehonu 😂yaskal
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Күн бұрын
አረ ጌታ ይባርክህ መቼሥ ያንተ ዜናትንተነ መችት ይላል እየሣቅን መረጃናእዉነት እየተረዳን ሃሃሃሃ😂😂😂😂😂
@tibebwaawgichew2139
@tibebwaawgichew2139 Күн бұрын
You miss the point.
@yenebeteseb-3147
@yenebeteseb-3147 Күн бұрын
ዱርዬ ድመት 😄😄😄😄😛😛😛
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 күн бұрын
ሽርጣም አረቦቹን ይመስላል ይሔ ድመት ሞት ለፍልስጤማውያንና ለኢራን በጠቅላላው ለአሸባሪዎች ድል ለእስራኤልና ጁሽ እኔም እስራኤላዊ ነኝ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 2 күн бұрын
አንቺ ፈላሻ መሀይም ጥገኛ ሀጠራው ቶርቶራ የሰው ጥገኛ ውሻ
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Күн бұрын
@@user-di5vn3xs9r ኡዱ ሐረጌቲ ይልማ ሐጠራው
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r Күн бұрын
@@Mekonnenbelay-rf2pf እየሱስን በ30 ዲናር የሸጣቹ አይሁዳሆች የጦርነት ማገዶዎች ናቹ እናተ የሰው መሬት ወራቹ በጥገኝነት የተቀመጣቹ ጦርነት ሲነሳ ማገዶ ናቹ እናተ ፈላሻ
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Күн бұрын
😅እውነተኛ ጋዜጠኝነት ምን ያህል ጣፋጭ፤ እንዴት ያለ አስደሳች እንደሆነ ባንተ በተደጋጋሚ አይቻለው። የጋዜጠኝነት ኦርጅናል ካለ ሳልጠራጠር ዓለምነህ ዋሴ (ጋዜጠኛ) ብዬ የምጠራው ስም ነው ያለህ። ግሩም ትዝታ፣ ድንቅ ትውስታ፤ ማለፍያ አጻጻፍ። አጃኢበኛ አቀራረብ!!! የትረካ "ሰልሄ መልሄ እንዲያው ነህንሄ" ማለት ይህንን ነው። ፐ.....!!!
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Күн бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 күн бұрын
ጋሽ አለምነህ፡ አንተን ለሰአታት ያሳቀህና ምናልባትም ለቀናት ፈገግ ሊያሰኝህ የሚችለውን የፕረዚደንት ባይደን "አንተ ዱርዬ ድመት" ሽሙጥ ይልቅ ይበልጥ እኔን ከልቤ ያሳቀኝ እና በአይነ ህሊና ልክ እንደቪዲዮ የታየኝ የዚያ 'ማን ደፍሮኝ' አይነት የፉከራ ድምጽ ለማውጣት አይኑን የጨፈነው ግን የጨፈነውን አይኑን ሳይገልጥ በአበበ ጠማማው የተመነተፈው ጎምላላ አውራ ዶሮ ነው። ጎምላላው አውራ ዶሮው አይኑን ጨፍኖ የነበረው ከፍ ያለና ለሁሉም የሚሰማ ድምጽ ለማውጣት እንደሆነ እገምታለሁ፡ ሳይጨፍን አነስ ያለች ድምጽ ቢያወጣም በገመድ ታስሮ ስለነበር ከአቤ ጠማማው 😂 አብዮታዊ ጥቃት የማምለጥ ዕድሉ አነስተኛ ሆኖ ይሰማኛል። በእውነቱ አበበ ጠማማው ለራሱ የሚታትር ታሪካዊ ቆፍጣና ነበር፡ በጆንያ ታፍኖ ባይገደል ኖሮ ስንትና ስንት ታሪክ ይሰራ ነበር፡ 😂😂😂😂
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Күн бұрын
ሃሃሃሃሃ አሪፍ አስተያየት።
@lakomelzaa
@lakomelzaa Күн бұрын
@@AlemnehWasse አመሰግናለሁ።
@MooCool-h5x
@MooCool-h5x 2 күн бұрын
አለምነህ ሆዳም ዘረኛ ነህ ፤ ማፈሪያ!!!
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Күн бұрын
😂😂😂😂😂
Alemneh Wasse ጆ ባይደን #እምቢኝ እያሉ ነው!!
32:30
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 83 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 11 МЛН
Alemneh Wasse ኦ!አሜሪካ!
12:20
Alemneh Wasse
Рет қаралды 32 М.
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 430 М.
СБОРНАЯ КАВКАЗА ВЫИГРАЛА ЧЕМПИОНАТ МИРА!
0:30
Русский Футбик 2.0
Рет қаралды 3,8 МЛН
СБОРНАЯ КАВКАЗА ВЫИГРАЛА ЧЕМПИОНАТ МИРА!
0:30
Русский Футбик 2.0
Рет қаралды 3,8 МЛН
СЁМА БОЕЦ
1:00
LavrenSem
Рет қаралды 1,4 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 1-бөлім | Қашан туады?
19:02
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 156 М.