Alemneh Wasse የኢራን አደጋ

  Рет қаралды 96,260

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

26 күн бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 257
@yisihakf5585
@yisihakf5585 24 күн бұрын
አለም እንዴት ፈትፍትህ እንደምታጎርሰን ታውቃለህ❓ከልጅነት እስከ አሁን ልባችን ውስጥ ያለህ ብቁ ጋዜጠኛና ተንታኝ ኑርልኝ ❗❗❗
@melakugirmay6533
@melakugirmay6533 24 күн бұрын
አለምዬ ስለ ማለዢያ የጠፋዉ ፕሌን ስለመገኘቱ ንገረን እዉነት ከሆነ
@DanielLelisho-zg2qh
@DanielLelisho-zg2qh 24 күн бұрын
Alatolla agari nugusuu heroo
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 күн бұрын
Ye Israel amelak yemesgen
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 24 күн бұрын
god job❤️🇪🇷
@zebidartube
@zebidartube 24 күн бұрын
ለመከስከሱ ማስረጃ ሳታቀርብ በአደጋ ሞቱ ስትል ምን ማለት ነው?
@user-mp6jx6sj8u
@user-mp6jx6sj8u 24 күн бұрын
Hero
@harmeeharmee-qb2xn
@harmeeharmee-qb2xn 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 24 күн бұрын
It's a helicopter it can land anywhere?
@miftahhassenshandow984
@miftahhassenshandow984 24 күн бұрын
Alem 100% Mosad ነው ከ3ቱ ሄሊኮፕተር ተመርጦ የፕሬዚደንቱ እንዴት አደጋ አስተናገደ አዘርባጃን ላይ ሞሳድ ገብተው ሀይጃክ ተደርግ ነው
@AbNol-vz8ex
@AbNol-vz8ex 21 күн бұрын
Menagebak weregha nek yeh emnet new ok
@DanielAbreham-ro6zr
@DanielAbreham-ro6zr 24 күн бұрын
አዋዜ እየጠበኩ ነበር
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 24 күн бұрын
🎤🎤🎤🎤
@Seadetyhas6456
@Seadetyhas6456 21 күн бұрын
የቱንም ያህል ኢስላምን እና ሙስሊምን ብጠላም እኛ እዚህ ምድር ለፈተና ነው የመጣነው ከፈተናዎቻችንም ውስጥ አንዱ እንደ አንተ እይነት ሰዎች ናቸው. እኛ ለድሎት አልመጣንም . የምንኖረውም ልክ እንደ ተጏዥ መንገደኛ ነው . አልምነህ በዚህ መጠን ጥላቻ ጠፍሮ ያሰረህ አትመስለኝም ነበር እንደው ለመያህ ክብር ቢኖርህ ተመኘሁ ከሁሉም በላይ ግን ኢትዮጵያውያዊነቴ ከምንም ጊዜ በላይ ኮርቼበታለሁ ኢትዮጵያ ፍልስጤን ሀገር ሆና መቆም አለባት ብላ ስለመረጠች ምርጧ ምድር የነጃሺ ልጅ አብይ ከተበዳይ እንደቆመው አላህ ለሱ ይቁምለት አየህ አላህ እንዲህ ነው ስራው አንተ ላይ የሾመው ለተበዳዯቹ የቆመ ነው , አልሀምዱሊላህ አል ቁድስን በቪድዯው ማስታወቂያ ስላስቀመጥክ እናመሰግናለን ላስተዋሉ ሙስሊሞች ብዙ መልእክት አለው ስራና አላማህን እንዲሁ ጥላቻህን ስለገለፅክልን እናመሰግናለን ሁሌ አታውራ አምብብ በማንበብህ አለምን ሰዎችን እንዲሁም እውነትና ውሸቶችን እንድታውቅ ይረዳሃል በሆነ መንገድ ከዚህ የጭፍን እይታ ወጥተህ ጋዜጠኛ ሆነህ እንደማይህ ተስፍ አደርጋለው
@muridkaf7750
@muridkaf7750 24 күн бұрын
Ke Terara gar tegachto new????? Be men ergetenya honk? Talalaki/MOSAD
@LoveSubaru622
@LoveSubaru622 24 күн бұрын
No sound
@mohammedawol3101
@mohammedawol3101 24 күн бұрын
እባብ ከጭቅላቱ ነው ሚመታው ፡ያለችው አደረገችው።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 24 күн бұрын
ምነዉ የኛወቹን አህያወች ፈጣሪ ዝም አላቸዉ አረ ፈጣሪ ቶሎ ብለህ ከሀገራችን ላይ እነዚህን ዘረኞች ነቀርሳዎች አንሳል
@selamselam1836
@selamselam1836 24 күн бұрын
ወይ ሞሳድ 😂😂😂😂
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 24 күн бұрын
ድምፅ የሌለው ለኔ ብቻ ነው?
@Khahirunagashijimma
@Khahirunagashijimma 24 күн бұрын
Marilinya
@tajuredi5146
@tajuredi5146 24 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ትችላለህ
@user-pu2uw1sc8r
@user-pu2uw1sc8r 24 күн бұрын
ሀያላን እንዴት አለቁ ፈጣሪን ፍሩ
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 24 күн бұрын
Endet y 1ሀገር መሪ በአረጀ ሂሊኮፐር ይሄዳል ለዛውም 50 አመት
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 24 күн бұрын
እስራኤልን ሲያብጠለጥል ስንብቶ ነው የፈረደበት🎉🎉🎉
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 24 күн бұрын
ምትሰሩት ቪዲዮ ረዥም ሰአት እንዲታይ ትንተባተባላቹህ
@wm3959
@wm3959 21 күн бұрын
አለም ነህ በጣም አክባሪህ ነኝ ፣ ነገር ግን በንግግርህ ውስጥ ገብቶሃል ፣ ገብቶሃል ፣ ስትል የመንደር ወሬ ባታስመስለው መልካም ነው ፣ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛም እንደሆንክ በጣም አውቃለሁ ፣
@King-tm9yu
@King-tm9yu 24 күн бұрын
አልጀዚራ ላይ ብቻ ስታፈጡ እኮ ነው ዜናው የዘገያችሁ!!!
@abdinasri4157
@abdinasri4157 24 күн бұрын
Endzi sewya laba ena ye isrel chfn degafi yelem
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አ.ና.
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
ፓይለቱ ግን ምርት ተቀጣሪ ነው አላማቸውን አሳካላቸው እንደት 2 ቱ አጃቢዎች በሰላም አርፈው ?
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Abo..eseyyy..isral..kedus
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 24 күн бұрын
ያቺ የ22 ዓመት ልጅ መች ነበር የሞተችው?አልተሸፈነችም ብለው ነበር የገደሉዋት፤ይህን ስሰማ እሷ ነች ትዝ ያለችኝ።​@@vijvjccuu2842
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 24 күн бұрын
እስራኤል አነጣጥራ መተኮስ ታውቃለቺ ምክንያቱም የታጠቁት ጥብቅ ያለ ሱሪ ነው እደዘመዶችሺ ዎሸላቸውን እሚያዘላዝል ቀሚስ አይደለም🎉🎉🎉🎉🎉
@hibratradai8446
@hibratradai8446 24 күн бұрын
Kobe Bright Plane crash the same kind accident.2020 January
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 24 күн бұрын
Lelochu limen alwedekum yehe israel ej alebet hilicoopteru dem y America new
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ተስፋተስፋ
@amereaufe7169
@amereaufe7169 24 күн бұрын
ዛሬ ደስታህ እፊትህ ላይ ያስታውቃል
@misganawmoges
@misganawmoges 24 күн бұрын
ፍጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ምን ይሳንሀል ስለነቀልህልን ፈጣሪ እናመስግናለን የፍጣሪ ስራ ድንቅ ነው ❤❤❤
@mubarekbedru1636
@mubarekbedru1636 24 күн бұрын
በአሜሪካ ሰራሽ ኤሊኮፕተር ትጉዘው ከ ሶስቱ ደግሞ ሌሎቹ ሰላም ሲደርሱ እነሱ የነበሩበት ተከስክሶ መሞታቸው ሞሳድ እና ሲአይኤን አለመጠራጠር ሞኝነት አይሆንም
@hamedkader4979
@hamedkader4979 24 күн бұрын
በፈጣሪ ሥራ አትግባ ፈጣሪ የፈለገውን ይወስዳል የፈለገውን ይተዋል
@teddyfuture1971
@teddyfuture1971 24 күн бұрын
ማንም ምንም አይነት አስተያየት ሊሰጥ ይችላል እውነታው ያለው ግን ሚስጥረኞቹ ጋ ነው። አለም ሁሌም በቤት ሥራ ውስጥ ነው ያለቾው😂😂😂
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 24 күн бұрын
ችሎታህ ይመቸኛል
@selamabebe7552
@selamabebe7552 24 күн бұрын
❤😂😂😂
@workugebissa8365
@workugebissa8365 24 күн бұрын
ጠቅላይሚኒስትር???
@abdinasri4157
@abdinasri4157 24 күн бұрын
ye iran poltica chnklathn yazoral betam kebad nachw isrel and america ashngulit siflgu ashngult nw migdlut
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አ.ና.
@user-on4eq1zp5v
@user-on4eq1zp5v 23 күн бұрын
Fidelu ye inante aydelem ye 🇾🇪 Yemen new
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይፃፍ ፦ @@user-on4eq1zp5v
@meronbelay1576
@meronbelay1576 24 күн бұрын
ድምፁ የለውም
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 24 күн бұрын
ቆይ ለምንድን ነው ያረጀ ሂሊኮፕተር ላይ በዚህ level ያሉ ኃላፊዎችን ይዞ መንቀሳቀስ።እኔ የምለው የራሺያን ወይ የቻይናን ሂሊኮፕተር መጠቀም ያልቻለችው ወይስ ከነሱም መጎዛት አልቻለችም?
@user-gp3qq3zo8q
@user-gp3qq3zo8q 24 күн бұрын
የቀድሞው የፍልጥየሙ መሪ ያሲን አራፋት ባንድ ወቅ ት ክራሽ ላድ ገጥሟቸው በህይወት ተርፈዋል
@ke3086
@ke3086 24 күн бұрын
እሰከ ዛሬ ኢራን ሀያል መስላኝ ነበር። ግን አይደለችም ምከንያቱም የሀገር መሪ የሚያክል ደህንነት ሳይጣራ እንደ ተራ ሰው መሄድ፥ ሶሪያ ውሰጥ ያለቁት ከፋተኛ አዛዦች እንድሁም ሳይንትስቶች በአገራቸው መገድል ምን ማለት ነው?
@user-vm2xg9dn7p
@user-vm2xg9dn7p 24 күн бұрын
ብሮ ዋናው የሀገር መሪው አደለም የሞተው ዋናው የኢራን መሪ አያቶላህ ይባላሉ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 24 күн бұрын
ሀያል ሀያሉ አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ማንም ከሞት አይቀርም ግን የጋዛ ህፃናትስ ደም፣ስቃይ፣ራሀብ እነሱ መንገድ፣ግድብ የሰራሉ ሰው እያለቀ
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 23 күн бұрын
ትክክል
@YarukaTube
@YarukaTube 24 күн бұрын
ድምፅ የለዉም
@tenad7309
@tenad7309 24 күн бұрын
እውነት ነው: እንክዋን የአንድ ሀገር መሪ ቀርቶ? ማንኛውም የአየር በረራ? የአየሩ ሁኔታ ወይም weather ጥሩ ካልሆነ? Deally or cancell, የሚባል ነገር አለ::
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Ke..fetare..new
@AbdulfetaSalman
@AbdulfetaSalman 24 күн бұрын
Derom metefo saw ayemotem damo kenu dareso naw esral enkan yen ula saw gelo alemotam
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አ.ሳ.
@sintayheuferede3975
@sintayheuferede3975 24 күн бұрын
የቱርክ ድሮን ነዉ ያገኘዉ የወደቀበትን ቦታ እንዴት ሊሆን ቻለ😮
@LjiMame___7
@LjiMame___7 23 күн бұрын
ቱርክ ብዙ ድሮንችን በፍጥነት ለፍለጋ አሰማርታ ስለነበረ ነው
@user-qm1wq3rj5g
@user-qm1wq3rj5g 24 күн бұрын
ምነው ዘገየችሁ?
@Josi560
@Josi560 24 күн бұрын
የእስራኤል የስለላ ድርጅት በየትም ቦታ የትኛውም ምድር ላይ ምንም ነገር ማድረግ ይችላሉ ሞሳድ በዚ የተካነ ነው
@mebrhatu1
@mebrhatu1 24 күн бұрын
avrariw sem: Ali koptorovich yibalal; Yemosad selay 😂😂😂
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 24 күн бұрын
አልምነዋሴ፡ስለፖሎቲካ፡ይለውምልከታ፡እሱንየሚመጥን፡አይደለም፡እኳንስለውጭይቀረቶ፡ሰለአገሩፖሎቲካእኳን፡የማወራው፡አይኑየማይዪ፡ጆሮውየማይሰማ፡ይመስላል፡ለህሌናውቢኖር፡ጥሩነው።
@user-tz6qs3dy2p
@user-tz6qs3dy2p 24 күн бұрын
አንተ ፀረ ሙሰሊም ጋዘጤኝ ተብዬ እንኳን ደሰ አለህ ነውረኝ ጋዜጠኝ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 күн бұрын
Ante ye Arab telalaki
@emuyali9863
@emuyali9863 24 күн бұрын
እንኳን እብሮ ደስስስስስስስስስ አለም እባባ መሀመድ
@senaithagos8687
@senaithagos8687 24 күн бұрын
ምን አገባው የኢራን ከግማሽ በላይ ህዝብ በመሞቱ ደስታቸውን እየገለፁ ነው ሰውዬው በፊት ዳኛ ነበር ብዙ ሰው አስፈርዶ አሰቅሏል ብለው ለምርጫ እራሱ ብዙ ሰው ያልመረጣቸው ሰው እንደሆኑ እየሰማን አለምዋሴ ምን ያድርግሽ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 22 күн бұрын
Yazare 35 amate yezageb nabara Erake ena Erine cercityanena muselem selahunu nawe?
@UsmanSeid-zh6el
@UsmanSeid-zh6el 24 күн бұрын
Dasi alek adel ate asema
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኡ.ሰ.
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 24 күн бұрын
አቤቱ ሰውረነ ከመአቱ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ እውነት እስራኤልን ካላጠፋን እያሉ ሲውተረተሩ እነሱው አረሩ እግዚኦ አድነን አምላክ ሆይ ቃድህ ብኛ ላይ ይፈፀም ።
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t 24 күн бұрын
Ye american c 17 liyu teliko fetsami Altiplan be sifraw tayituwal
@asmara3973
@asmara3973 24 күн бұрын
ሁሌኩብቱራ 50 አመት ሁናታል ከምትገዛ አልጀዚራ ነው እዲህ ያለው
@amareezra
@amareezra 24 күн бұрын
አይሰማም
@AbduYasin-eo7vb
@AbduYasin-eo7vb 24 күн бұрын
አለምነህ ደስተኛ ትመስላለህ አይሁድ አገልጋይ መሆኒህን በደንብ እናውቃለን በተለይ ስትዘግብ ።
@user-yj6xm5kn6n
@user-yj6xm5kn6n 24 күн бұрын
ናዚ አስራኤልን ስቸፈችፋቸው የስራኤል አምላክ ተኝቶ ነበር???? መልሱ የስራኤል አምላክ ምናምን ለምትሉት, ደሞ የስራኤል አምላክ ለ ኢትዮጵያ ምን ያደርጋል, ቃሉ ራሱ የሚለው "የስራኤል አምላክ "
@abdumobile568
@abdumobile568 24 күн бұрын
የአንድ ሀገር ጠቅላይ ሚኒስቴር ይህን ያክል የትኛውም በሚያደርገው እንቅስቃሴ በተራ ነገር ጉዳት እስክደርሰው ደህንነቱን አስቀድሞ አለመጠበቅ ምን የሚሉት ነገር ነው????
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 24 күн бұрын
የ50 አመት አየር እና ኤልኮፍተር እየተጠቀሙ ሰለጥነናን ይላሉ እነዚህ ደነዞች😂😂😂😂😂😂
@seadesalih8344
@seadesalih8344 24 күн бұрын
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለሃይማኖታችሁ ክብር የለላችሁ በኢስላም ፎቢያ የሰከራችሁ ናቸዉ እስራኤልዊያን ኦርቶዶክስ የላቸዉም እየሱስ ክርስቶስ አመላካችን መደሃኒታችን ትላላችሁ እኞ ሙስሊሞች ኢሳ ዐ ሰ ነብይ ነዉ የምንለዉ ነገር ግን እስራኤሎች ነብዮ ኢሳ ዐ ሰላምን ዲቃላ የዝሙት ልጅ ነዉ የሚሉት ታዲያ አናተ የሙስሊም ጥላቻ የሰከራችሁ ሰለሆናችሁ እስራኤል ንፁሃን ፈለስጢን ሰትጨፈጭፍ የስራኤል ገዳፊ ናችሁ አሁን ደግሞ የኢራን ፕሬዝዳንት ስለሞቱ እስራኤልን የነካ ምናምን እያላችሁ ነዉ እየዉላችሁ ፍትሃዊነት ሚዘናዊነት ሃቀኝነት ታማኝነት የኢስላም ዋናዉ አካል ነዉ ምሳሌ አንድ ሙስሊም እና ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ለዳኝነት ቢቀርቡ መዳኘት ያለበት ሃቅ ለያዘዉ ነዉ እንደ ኢስላም ሲቀጥል ሃቀኝነት ታማኝነት ሚዛናዊነት ፍትሃዊ መሆን የተፈጥሮ ፀጋ ነዉ ለዚያም ነዉ ለፈለስጢን ቅርብ ከሆኑት ሙስሊም አረቦች ሩቅ ያለችዉ ደቡብ አፍሪካ ለፈለስጢን ድምፅ የሆነችዉ ሲቀጥል ፍትሃዊ ባትሆኑ እንኳን በንፁሃን ሞት አትደሰቱ ሞት እያያችሁት ነዉ ለበለስልጣንም ለሚኒየሩም ለሃያሉም ለደሃዉም ያዚች የቀኗ እለት አንድ ስዝር ማለፍ እንደ ማይችል ነዉ
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q 24 күн бұрын
ለማን ነው ማታስረጂው በቁም ለሞቱት ካፍሮች ሁሉም ነብስ ሞት ቀማሽ ናት አላህ ይርኸማቸው ለሞቾቹ ሁሉም
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n 24 күн бұрын
ለወለጋ ሙስሊም አማራዎች ሳትጮሁ እንዴት ለፍልስጥኤም
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 24 күн бұрын
​@@user-kb6hm6hv4qአርቶዶክስ ምን ያርጋችሁ እኛ ለቀቅ ምን አገባን😡😡😡
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 24 күн бұрын
​@@user-kb6hm6hv4qእኮ የራሳቸውን ትተው ባህር ማዶ ያለቅሳል ምድር አስመሳይ ማለት ሀበሻ ነው🤔🤔
@maresketaf4308
@maresketaf4308 24 күн бұрын
ወሬ እኛ እግዚአብሔር የመረጣችው ሕዝቦች እደሆኑ ነግሮናል ምንም ቢያጠፉ ከአባቶቻቸው ጋር ቃልኪዳን አድርጌአለው አለ ።አሕዛብ አይገባውም እግዚአብሔር እስራኤልን መርጫቸዋለው አለ ።አረብን አላለም
@user-sz7iv4kz6s
@user-sz7iv4kz6s 24 күн бұрын
Ante wesha
@zeynuslih
@zeynuslih 24 күн бұрын
አለምነህ መጀመርያ አዳምቀህ የድረሱልን ጥሪ ነበር ብለህ ተናግረህ ከአደጋው በፊት የድረሱልን ጥሪ ነበር አደጋው ሌላ ጥርጣሬ አይፈጥርም ወይ ተብሎ ለተነሳልህ ጥያቄ ለመመለስ ተኖተባተብክ
@fistumalayou9659
@fistumalayou9659 24 күн бұрын
Menalbat american serit slehone elikofter ezaw american hona magayet yemetchlbet mister binores men yetawekal
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 күн бұрын
Endet awek ye America endehone 😅kadiya yerasua helicopter mesrat satechil new American lematfat metemegnew
@fistumalayou9659
@fistumalayou9659 24 күн бұрын
yaw eranena esrael kalachew tenkosana america demo yaw le esrael kalat kerebeta gemet new
@user-rq5se5ct6f
@user-rq5se5ct6f 24 күн бұрын
የስልክ ልውውጡ ኤሊኮፍተር ውስጥ ነው ስትሉ አታፍሩም !የአንፑላንስ ድምፅ ይሰማኛል ያሉት ኢሊኮፍተር ውስጥ ነው?የሚመስል ወሬ አውሩ!
@user-sz7iv4kz6s
@user-sz7iv4kz6s 24 күн бұрын
Israël becha neche yetekelaklechew??????
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 24 күн бұрын
አትመቹም
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 24 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ስንላችሁ አትሰሙ ገና ስንት ይቀራሉ እንኳን የደፈሯት እና የዛቱባት በልባቸው ክፉ ያሰቡ ሁሉ ይለቀማሉ ጠብቁ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 24 күн бұрын
❤️
@jafertalegin5830
@jafertalegin5830 24 күн бұрын
ይሄ የተፈጥሮ ክስተት ነው። ሁሉም ሰው ይሞታል። 😂😂😂😂 በሰው ሞት አጉል ስብከትና ቅዠት ውስጥ አትግቡ። ጅላጅል ሁላ
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 24 күн бұрын
እና ድሮስ ፎርጅድ ሞት አለ አታስቀኝ ባክህ​@@jafertalegin5830
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 24 күн бұрын
ገና ሰንት ይቀራሉ አልክ አንዱ አንተ ነህ ከሚጠፉት ከአይሁድ ህም ጭምር ትጠፋላችሁ ።
@Abdulhaq5353
@Abdulhaq5353 24 күн бұрын
እንዳንተ አባባል፦ እግዛብሄር እስራኤልን በመጠበቅ የማያንቀላፋ ከሆነ፣ Hitler 6 ሚ አይሁዳን ሲጨፈጭፍ October 7 ሀማስ ያንን ያህል ጥቃት ሲያደርስ እግዛብሄር እስራኤል መጠበቁን ትቶ ከማንቀላፋትመ‍እ አልፎ ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ወስዶት ነበር ማለት እኮ ነው።
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 24 күн бұрын
ፍሬ ነገር አታወሩም ትንተባተባላቹህ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 24 күн бұрын
እሰይ እልልልልልል ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን አሁን አዩት የጌታን እጅ
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g 23 күн бұрын
ምነው ተንተባተብ
@saved1580
@saved1580 24 күн бұрын
1ኛ ተሰሎንቄ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ስለ ዘመናትና ስለ ወራት ምንም እንዲጻፍላችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ² የጌታ ቀን፥ ሌባ በሌሊት እንደሚመጣ፥ እንዲሁ ይመጣ ዘንድ ራሳችሁ አጥብቃችሁ አውቃችኋልና። ³ ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም። ⁴ እናንተ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ቀኑ እንደ ሌባ ይደርስባችሁ ዘንድ በጨለማ አይደላችሁም፥ ⁵ ሁላችሁ የብርሃን ልጆች የቀንም ልጆች ናችሁና። እኛ ከሌሊት ወይም ከጨለማ አይደለንም፤ ⁶ እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ። ⁷ የሚያንቀላፉ በሌሊት ያንቀላፋሉና፥ የሚሰክሩም በሌሊት ይሰክራሉና፤ ⁸ እኛ ግን ከቀን ስለ ሆንን፥ የእምነትንና የፍቅርን ጥሩር የመዳንንም ተስፋ እንደ ራስ ቁር እየለበስን በመጠን እንኑር፤ ⁹ እግዚአብሔር ለቍጣ አልመረጠንምና፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ።
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
3አመት ገዝቶ እንደዚህ የሆኑ ከዚህ በላይ ቢገዛ ምን ሊሆኑ ነበር ለማንኛውም 63አመት ደሆና ኑረዋል ሀገራቸውን በማገልገል።
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Abo...enarfalen..ashebare..nachew
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 24 күн бұрын
እዴው ምትፅፊው ግራ ገባሺ😂😂😂😂😂
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 23 күн бұрын
@@user-py5yb9xi7q አንች ነሽጅ ግራ የገባሽ ኡፍፍፍ ጀግንነትማ በሙስሊሞች አበቃ እንደው በሆነ ባልሆነው ስትንቦቀቦቁ ማየት😂😂😂😂
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
20:20ሰከንድ ክክ የሆነ ነገር ልትል ነበር ቀየስከው አለምነህ 😅 የምር
@Fasilllo
@Fasilllo 24 күн бұрын
ምን ሊል ነበር?
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
@@Fasilllo የሞሳድንና የ ሲ አይ ኤን ተንኮል ከሱ በላይ የሚያውቅ የለም የነሱ እጅ አለበት ላለማለት ተፍጨረጨረ እኛ ግን ገብቶናል 2በሰላም አርፈው የነሱ ብቻ ሲጠፋ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 24 күн бұрын
​@@user-wz5xp8vv9zበፈጣሪ ሰራ አትግባ የት አየህ በነሱ እጅ መሆኑ 🤔🤔
@user-vm2xg9dn7p
@user-vm2xg9dn7p 24 күн бұрын
እውነትሽ ነው😂😂😂
@user-vm2xg9dn7p
@user-vm2xg9dn7p 24 күн бұрын
20gniaw dekika lay edit
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 күн бұрын
አለም አቀፍ የጦር ፍርድቤት በመጨረሻ ወስኖል ኔታናሁ በዘር ማጥፋት ና ንጹሀንን በመጨፍጨፍ ወንጀል የእስር ትዛዝ ወቶባቸዋል በቅርብ እናየዋለን በሽቦ ቤት ውስጥ ተከርችሞ።
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Kkkkk..attebik😂
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 24 күн бұрын
ንፍጥ ቀሚሰ ለባሸ እነወደሰውም ሱሪ በለበሳችሁ እንደወንዶች
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 24 күн бұрын
ሰያምርህ ይቀራል ይህን አይተህ ተማር አንተ ዶማ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 күн бұрын
@@zerthunabay6955 አቺ ዲቃላ ፈላሻ ጥገኛ የሰው ባርያ አሁዶቹ ባርያ እያሉ እየተፉብሽ አደል እንዴ ምኖሪው የሰው ልጣጭ።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 күн бұрын
@@zerthunabay6955 አቺ የእይሁድ ገረድ አዞሽ አንድ ቀን ሰው ትሆኛለሽ ቆሻሻ
@abdiabdi8836
@abdiabdi8836 24 күн бұрын
አንተ ጥቁር አሳማ ደስ አለክ አይደል መንደር ነህ ዋሴ የአይሁድ አር
@Ibrahim-xd1vx
@Ibrahim-xd1vx 24 күн бұрын
Un believable or false news
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
ዘገያችሁ ደና በይሁዳ ርዝራዦች ጋር ዘና እያልኩ ነበር የጠበኳችሁ
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 24 күн бұрын
ለካ አይሁዶቹን እምትጠሉዋቸው መሃመድን እንደ ውሻ በመርዝ ስለገደሉት ነው😂😂😂
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
@@michaelmicky7865 ችግሩ ይሁዳ አልነበረችም በኋላም ሰልማ አግብተዋታል ሶ የሞቱት ደሞ በመርዙ አይደለም። እደውም እሳቸው አልበሉትም
@rahelligedion8045
@rahelligedion8045 4 күн бұрын
Tank God He was a killer and backward
@umersied6249
@umersied6249 24 күн бұрын
ናዚ እስራኤልን ፣ሲጨፈጭፍ ፣አምላክ ተኝቶ ነበረ እንዴ ፣እስራኤልን የነካ ይጉዳል ፣ስትሉ አታፍሩም እንዴ
@sumeyahabib2010
@sumeyahabib2010 24 күн бұрын
ዝንጀሮዉ (alemwase) ስለ ኢራን መሪ ስተነትን 🥷
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 24 күн бұрын
ያለ አሜሪካ እስራኤል ምንም ናት
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 24 күн бұрын
አሜሪካ የቆመችው በእስራኤል ነው ኒኩለር አሜሪካን አልሰራችካትም እኮ
@Deziafrica
@Deziafrica 24 күн бұрын
ጎበዝ፥የአሜርካን ጦር ቴክኖሎጂ የሚታፋፍመው /ዘመናዊ ያደረገችሁ/እራሷ ጁሽ(ኤስራኤሎች) ናቸው፤
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 күн бұрын
እሰይ አያቶላህ አሊ ሆሚኒ አለ 😂 ክክ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Yiha..chgofa..shemagla...tin..bilot..yimotal😄😄
@jfhd9882
@jfhd9882 24 күн бұрын
እስራል ደገፊዎች ደስ አይበላቹ ኢራን ኢራስዋን ችላ የቆመች ወታደሩም ማሳሪያውም በቦታው አለ እስራልና መሰሎቹ የጠፉ ይመስላቸዋል ቀደርነው አውሮፓና አይሁዶች ትንፍሽ ብሉ እሳት ይዘንብባቸዋል አይደለም ተራ እስራኤል አማሪካ እንኳን በጣም ትፈራታለች ኢራን ብቸኛው የአለም መሪ አስፈሪዋ እንደሷ አይነት ሀገር ያብዛልን ጀግና ሀገር የአውሮፓዎች መድሃኒት እስራኤል ጋዛ ለመዋጋት ከአሜሪካ ቦምብ ምትለምን ሀገር ኤስራኤል አትበል የቁርስ ማትሆን ሀገር
@rahelligedion8045
@rahelligedion8045 4 күн бұрын
Iran can't fight with Israel The God of Israel is great Israeli is great countery with great people Iran is backward countery Israel is strong and civilized country Well done natanyahu
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 24 күн бұрын
🇮🇱🇮🇱Israel is imprisoned in the international court 🇵🇸🇸🇸💪💪💪
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 24 күн бұрын
አያቶላው አስገደሉት ልትለን ነው የፈለገ መጠን እውቀት ቢኖረው የትኛውም ሀገር ተፈጥሮን መቃወም አይችል
@Muhamed-cm9rb
@Muhamed-cm9rb 24 күн бұрын
ባዳዎች አሁድ ቀድሞስ ምን ጤናለው የኢራኑ ጀግና መቼም ይወደሳል ሞት ለእስራኢል
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 24 күн бұрын
የስራኤል አምላ ከሰከሰው በሰገራ ተጨማልቆ ነው የተገኘ
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 24 күн бұрын
መሀመድ ቂጥክን እጠብ አረብ ቂጥህን ይብዳህ
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
ለአራጁ አብይ ያርገዉ
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 24 күн бұрын
ለአንተና ለቤተሰቦችህ ያድርገው
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 24 күн бұрын
​@@temsgenkeneny8291ለአራጅ ለአውሬው አብይ ያድርገው በአደጋ ይሞት 😡😡👎👎
@abdulalimohammed7001
@abdulalimohammed7001 24 күн бұрын
😂😂😂 atasqen bakh Israel mlash mestet slematchil new...
@TikTokreaction3550
@TikTokreaction3550 24 күн бұрын
ጠላትህ ሲወድቅ አትደሰት ቢባልም የእስራኤል ጠላት የምታጠፋ አምላክ ክብር ይመስገን🙏🔯🔯🇮🇱🇮🇱
@mahamedali-in6ir
@mahamedali-in6ir 24 күн бұрын
ጅል ካፊር😂
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 24 күн бұрын
አይጉራ እስራኡል ናት ልትሉ ነበርኩም እደረጋችሁ እንጅ ቤተ እስራኤል ቤተ አማራ ተቀምጣ ማውራት እንጅ ምንምፈይዳ የሌለውዘር ቢኖር ሁለቱ ዘሮች ናቸው😂😂😂😂
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 24 күн бұрын
ቂጥሽን ገልባ እየገረፍችሽ ነው እስልምና ዘረኛ ነው እራሳችሁን ነው እሚያጠፍችሁ
@hundetafa4450
@hundetafa4450 24 күн бұрын
የ እስራኤል አምላክ :ልክ እንደ ኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም !!!
@mebratupaulos4075
@mebratupaulos4075 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ የትኛው ነው? ስም አለዉ?
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 24 күн бұрын
ሞት ለአራጅ ጭፍጨፋ ሰው በላ አብይ ይሁን አሜን በሉ☝️☝️
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 24 күн бұрын
እልል እሰራኤልን የነካ መጨርሻው ይህ ነው ይህ ሰይጣን የተመርጠን ህዝብ አጠፉለሁ እያለ ሰንጣጣ እራሱ ጠፉ አቤት አንተ አንዱየ ሌሎችም ተማሩበት
@hamedkader4979
@hamedkader4979 24 күн бұрын
አንቺ የሁዳ
@mahamedali-in6ir
@mahamedali-in6ir 24 күн бұрын
😂ጅል ጥገኛ ካፊር አሀሪቱኮ አልወደመችም
@maresketaf4308
@maresketaf4308 24 күн бұрын
እርፍ ካልተቀመጠች አገሪታም ትወድማለች።እስራኤልን ካጠፋች እሱ አምላካ ብቻ ነው ሚቀጣት አረብ ቢደራረብ አፈር ታስግጠዋለች ።አሕዛብ አርፋቹ ተቀመጡና ሀቁን ዋጡት
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 23 күн бұрын
@@mahamedali-in6ir እኛ መቼ ትውደም አልን ምክኒያቱም ልዩነታችን እኛ እንደ ሰው ሰነሰብ እናንተ ግን እርኩሰ መንፈሰ የያዛችሁ ፀር አሸባሪወች በአለም ላይ ነችሁ የህን እወቁ እሱ አንድ የሀገር መሪ ሁኖ እሰራኤልን አጠፉለሁ እያለ አንዱ አምልክ ወሰዶ አለክሞ አሟሟቱን አሰከፍቶ ገደለው እሰራኤልን የሚርግም የሚጠላ የዚህ ሰው በርከት ይድርሰው
@workugebissa8365
@workugebissa8365 24 күн бұрын
"bucther of tehran"is dead.
@Mengst420
@Mengst420 24 күн бұрын
ምነው የኛዋቹን ጉም ማጉጎች እንደዚህ ድፍት ቢሉና አገሬ ኢትዮጺያ በተገላገለች
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 күн бұрын
ጭጋጋማ ነበር ደመና ነበር ሂሊኮፕተሩ ያረጀ ነው ምናምን ምንም ብትሉ እውነታው በግልጽ የታወቀ ነው የነዚህ አይሁዶች ሴራና ደባ ነው 100%። አሁን ኢራን ሙሉ ትኩረቷን ማድረግ ያለባት ሊውክሬሉዋ ቶሎ ማድረስ ነው ያለባቸው ዘላለማዊ የሆነ በቀል ነው ሚያስፈልገው 🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪💪💪
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 24 күн бұрын
Minim..atametam.yatefoatal..
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 күн бұрын
😂😂😂 ante ket atabi
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 24 күн бұрын
አይ ሀበሻ አምዋማቴን አሣምር ብቻ ነው ቀን ነው ሥንቱ ወገናችን እያለቀ እንቀባጥራለን
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 күн бұрын
​@@MrChuchu4lifeሙስሊም ብቻ ነው እንዴ ስለ ኢራን ሚያወራብ ብለህ ነው ምታስበው ጠባብ ። ስለ እውነት እንመሰክራለን ።እናንተ በነዛ ቀያይ ጊደሮች ደም ሰክራቹዋ ገዳዬች
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 күн бұрын
​@@eyobyonas880ante doma zembel. Ye Arab tenkol ena sera ateredawem
@norad999
@norad999 24 күн бұрын
ይሄንን ገለምሶ ጨቅ አርጋችሁ ቅማችሁ መዘባረቅ ነው ምን አባቱ ጠያቂ የለ
@jeremiah2516
@jeremiah2516 24 күн бұрын
The enemy of Israel they never survive
@user-jo4bt3iw2u
@user-jo4bt3iw2u 24 күн бұрын
የአርመኒያ አምላክ ከሰማይ ፈጠፈጣቸዉ
@Trure7Love
@Trure7Love 24 күн бұрын
መቼ ይሆን ስለሀገርህ ህዝብ ግፍ የምትዘግበው⁉️⁉️🙄🫣🙄መቼም አለሜ ለአንተ ዜና ዘገባ ሲባል አለም ድብልቅልቋ ቢወጣ ጮቤ ትረግጣለህ ለነገሩ መተዳደሪያህም አይደል⁉️⁉️😃🤣😀
Alemneh Wasse  የኒኩለር አደጋ!!!  ያሁኑ ይባስ ...
59:46
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay with Meaza Birru @ShegerFM1021Radio
46:58
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 9 М.
Beatbox in the toilet!
0:18
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32
Mom VS Сockroach🤭🪳 Who'll eat the noodles faster? #food
0:23