Ethiopia | የምድር ገነት የተባለው ሚስጥራዊ ስፍራ | ዓለምን ያስደመመው የጎጃሙ መንደር

  Рет қаралды 75,970

Ethio Addis

Ethio Addis

3 ай бұрын

ኢትዮ አዲስ

Пікірлер: 102
@solomonmesfin8179
@solomonmesfin8179 3 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ, ሙያ ይባርክ, በዚህ ጊዜ ይህን መሠል ስለአካባቢው ገፅታ መሥማት ተስፋ ይፈነጥቃል::
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
አሁን ይሄንን መነገሪያው ሰዓት ነው አይደለም ለጠላት ሂዱና አጥፉ ማለት ካልሆነ ለሁሉም ግዜ አለው
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 3 ай бұрын
እውነት ነው ጌዜው አይደለም እባክህ ወንድም
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 2 ай бұрын
ጠላትማ፣ቀድሞ፣ገባ፣
@user-we5ns3bc3k
@user-we5ns3bc3k 3 ай бұрын
ሀገራችን ሚስጢር ናት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ናት ለዛም ነው ሊያጠፏት የተነሱት ያሳዝናል 😢
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 ай бұрын
ምርጥ ግሩም አቀራረብ ነው ምንያረጋል ይህንን ሁሉ ሀብታችንን ስለሚያዩት እኮ ነው እርስበርስ እያናቁሩን ምድራችንን በእጅአዙር ቅኝ ሊይዙ የሚያናክሱን እግዚአብሔር ህዝባችንን ከጥላቻ ፓለቲካ አውጥቶን በፉቅር በመተሳሰብ በመቻቻል ጥላትና ወዳጅን ለይተን እንድናውቅ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ይብቃን ግድየላችሁም ለልጆቻችን ቂምና ረሀብ ጦርነት ስደትን አውርሰን የታሪክ ተወቃሽ ሆነን እንዳናልፉ ❤❤❤❤❤❤❤
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 3 ай бұрын
በጣም መሳጭ ቆንጆ ውብ ቦታ እዛ በሆንኩ ያሰኛል የፈጠራት አምላክ ይክበር ይመስገን ክፉ አይን ከምድራችን ይነቀል የወንድማማች ደም መፋሰስ ይቁም ደም አፋሳሹን ከምድር ንቀልልን አሜን በሉ
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 2 ай бұрын
Amen medhanialem yihenen yemider genet yesetenen kemikegnoch ayin itebikilin
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰይጣንንና ልጆቹን ከእግራችን በታች ይጠይቃል ልልንና ሰላምን ይስጠን 😢😢😢 ፍትህ ለተገፋዉ አማራ ወገኔ እግዚአብሔር ምህረትን ያዉርድልን
@Gojamhagera
@Gojamhagera 3 ай бұрын
አይቸዋለሁ እውነትም ገነት ❤❤❤
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 3 ай бұрын
ጎጃም ❤ ሲባል ልቤ ይሞቃል😂❤
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 3 ай бұрын
ያለአግባብ ደም ባይፈሥበት ምድርሥ ነበረ,,በግፍ መጋደል ይብቃ ይበለን አላህ,, ኣሚን, በሉ
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
እህህህ አገሬ ጎጃም እትብቴ የተቀበረብሽ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልሽ❤❤❤❤❤
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 3 ай бұрын
እኛኮ የተበላነው ቤተክርስያናችን የገቡብን ቀን ነው
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 3 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 3 ай бұрын
So beautiful Amazing nature Amazing landscape
@onlymine4294
@onlymine4294 3 ай бұрын
የሚያዋጉት ቦታው ለመውሰድ የነጮች አላማ ለማሳካት የሚሰራው
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 3 ай бұрын
❤ውብ ሀገር❤❤❤
@Sebat24
@Sebat24 3 ай бұрын
Thanks ethio adisd👍❤🙏👍❤
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
Ay Ethiopiayo selam lanchi ❤
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 ай бұрын
እንደ ኢትዮጲያ አለም ላይ ዉብ ተፈጥሮ ማራኪ የአየር ንበረት ያላት በተፈጥሮ ያደላት ከአላህ ሱ ወ የተሰጣት ሚስጢር የሆነ ትእይት አላት ነገር ግን
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 3 ай бұрын
ተፈጥሮ ብቻውን ምን ዋጋ አለው ነዋሪው ቶሎ ካልነቃና ካልተማረ?? ይባስ ብሎ ሰላም ሲጠፋ ደግሞ በንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው ጉዳዩ። ጮቄን ከዚህ በፊት በደክመንተሪ አይቸዋለሁ የምድር ገነት ነው የሚመስለው
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if 3 ай бұрын
ህዝቡ ነቅቶ ሊያጠፋው የመጣውን ጠላት ውጦ እያስቀረው ነው ትላንትም በጣሊያን ጊዜ በመርዝ ጋዝ ሁሉ እየተደበደበ አልገብርም ብሎ ለ5 አመታት የተዋጋና በአሸናፊንተ የተወጣ ህዝብ ነው:: ዛሬም በጥጋብ ተወጥሮ ጎጃምን ሊያጠፋው የገባው ዩጨቅላውና መሃይሙ አብይ አህመድ ሰራዊት ጦርነት ቢከፍትበትም በፍፁም በአሽናፊንት ይወጣዋል
@yeshialula3203
@yeshialula3203 3 ай бұрын
እውነትም ገነት ያስብላል እግዚአብሔር ይመስገን ።
@bethlehemsahle7521
@bethlehemsahle7521 3 ай бұрын
የአባይን መነሻ ሲፈልጉ ነበር:: ምን አስፈጓቸው ነው እዛ ድረስ ሄደው ሆቴል የከፈቱት? መቼም ጎጃሜን ለመጥቀም ነው አንልም
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o 3 ай бұрын
ጎጃም ኬኛ በላይ ኬኛ የሚሉ ለዚህ ነው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 3 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YEZA SEWE YEBELEN AMEN 🙏
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
ሀገሬ😢😢😢😢
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 ай бұрын
የአያቶቼ አገር ነው ጮቄ
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 2 ай бұрын
ከቻልክ ስለ ታሪካዊው ቦታ ሶማ በርሀ ስራልን
@dst1684
@dst1684 2 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤ thanks 🙏
@user-jo5su4wj6z
@user-jo5su4wj6z 3 ай бұрын
ሁሉንም የያዘ አገር
@realeagent
@realeagent 3 ай бұрын
ጎጃም የስራ የጥንካሬ የጀግንነት ምድር። ጎጃሜ የትም ሄዶ በስራ ታታሪ ቀና ህዝብ ነው ።በሄደበት ያለማል። ጤፍ የሚያመርተው ለጠንካሮች ብቻ የተሰጠች ናት ጤፍ አምራች የሆኑ አካባቢዎች ብትሄዱ ጠንካሮች ናቸው ስራው ጠንካሬን ይጠይቃል።
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 3 ай бұрын
Thank you brother, you described Gojam in many ways possible. Jojam is the heaven on earth
@elda554
@elda554 3 ай бұрын
ገነት በምድር ናት ገነት ጎጃም መሆኑን እናውቃለን እናንተ ናችሁ አሁን ያወቃቹት አማራን የማጥፋት ዘመቻ ለምን እንደተከፈተ እናውቃለን
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
በነገርህ ላይ ጮቄ ማለት ቀዝቃዛ እና ደግሞ በረዶ ማለት ነው::
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Aydelem ❌❌
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 3 ай бұрын
እነዚህ ፈረንጆች ለጤና ነው እዚያ የተቀጡት? ጅላጅል አትሁኑ።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 ай бұрын
In peace time ALL #Amhara's and 🇪🇹NS #VISITING will #HELP the RESIDENTS #Amhara's to #LIVE #BETTER.
@user-wl4zc5hd1d
@user-wl4zc5hd1d 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስገራሚ ነገር ነው።እሴዬው ያስብላል ።ከዚህ በኋላ ምርጡን ሱፍ ኮትና ሱሪያቸው ለብሰው ጅማና አጋሮ ቡና ለቀማ መምጣት አከተመ ማለት ነው።
@asegedechtiringo5128
@asegedechtiringo5128 3 ай бұрын
ጦርነት ይብቃን !!
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 ай бұрын
ባህረነት ይሻላካል ?
@Thenew5087
@Thenew5087 2 ай бұрын
ሃገሩማ እኮ የተቀደሰ ነበር ግን ምን ያረጋል መተቱ ጥንቆላና ሥር ማሱና ቅጠል መበጠሱ መስተፋቅሩ ደብተራ ጽልመቱ እስካለቀረ ድረስ ህዝቡ (ወደ አምላክ እስከ አልተመለሰ)ሁሉም ይጠፋል ይጠፋል ለወሬ ነጋሪም ኣይቀርም፨ ምንዋጋ አለው ሰው ጠማማማ ከሆነ፨ ለእግዚአብሔር ያለተገዛ ህዝብ ይጠፋል። ፈጣሪ ከፈለገ አሕዛብን አስነስቶ ባለ እርስት ያደርጋል የኢትዮጵያ አምላክ ከፈለገ። ሁሉም ሕዝብ ባይወቀስ ጥቂቶች የዋሆች ቢቀሩ!
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 ай бұрын
Fatare salamuni ftareleni
@muluTam7471
@muluTam7471 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤.Great explanation. Whites are also living in the Sega Damot.
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 3 ай бұрын
ወንድሜ ስተት ሰርተሀል እንኮነግራሀቸው እነሱም እየፈለፈሉ ነው እበክ አጥፋው
@Gdsshitf
@Gdsshitf 2 ай бұрын
i am proud to be gojjam
@haymanotaddis4890
@haymanotaddis4890 3 ай бұрын
Mesach akerareb thank you bro
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 3 ай бұрын
ኧውነት ነው
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 2 ай бұрын
መን ዋጋ አለዉ እረሰበረሰ ይገዶደላሉ እግዚያብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🙏💚💛❤️🕊
@ethioheran
@ethioheran 3 ай бұрын
አማራን መሬት ሀገር ለማሳጣት ነው የሚሰራው
@emawayshtiruneh3807
@emawayshtiruneh3807 3 ай бұрын
Selam LEthiopia yehun
@user-bc2hl3cr4z
@user-bc2hl3cr4z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shalom5131
@shalom5131 3 ай бұрын
አብየ ለዚ ነዋ ከጎጃም ምድር አልፋታ ያለወ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 3 ай бұрын
❤❤
@Dingra_geosciences
@Dingra_geosciences 3 ай бұрын
የዝናብ መጠን 900-1400ሜ ያልከው ስህተት ነው መታረም አለበት፡፡
@EeEe-gg1vs
@EeEe-gg1vs 3 ай бұрын
አተማ ሴራ አለብህ ለምድነው የጎጃምን ምድር የምፈትሸው
@S-G.19
@S-G.19 3 ай бұрын
Ye Belayeye nesh!
@ayub_sword
@ayub_sword 2 ай бұрын
Oromia Oromia Oromia
@user-oq5vx2pm3z
@user-oq5vx2pm3z 2 ай бұрын
ጎጃም እድሻለሁ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
የሚገርመኝ ፈረንጆች እንዴት አወቁት ይገርማል እነሱ የነኩት,,,,,,,
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 3 ай бұрын
Natural resource every where all. Of the world
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Enantem alachew kote derkoch lemagnoch hulgeze yesew yemetemegnu kelawach sedetegnoch
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 ай бұрын
እኛ ተኝተን ያለንን ባግባብ ሳናቀዉ እንኳን ልንጠቀምበት በነጮች ተወሮ ነዉ የምናየዉ እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ብቻ የክፍወችን ሴራ ሁሉ ያክሽፍልን
@elda554
@elda554 3 ай бұрын
​@@melber7957ግም በገዛ ሀገራችን መጣቹብን እንጂ አልመጣንም ወራሪ ሰፋሪ ጭሰኛ አይናቹ እንደቀላ ነው በአማራ ታሪክና ሀገር ነቀርሳዎች አለምአቀፍ ለማኞች
@temutemu-bj9dn
@temutemu-bj9dn 3 ай бұрын
ጊዎንስ
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 3 ай бұрын
ለላም ሙዚቃ ምን ትርጉም ይሰጣታል
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
በርሃነ መዋ?
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 3 ай бұрын
ምን ሊያደርጉ ነው እነዚህ ነጫጭባዎች ጎጃም የሚሄዱት? ህዝቡን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መንገር ነው
@user-qx9uo2gg2z
@user-qx9uo2gg2z 3 ай бұрын
ቦታውን ማስተዋወቅህ መልካም ነው። ግን 360 ዲግሪ በላይ የሚባል ሒሳብ አለ ወይ?
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 3 ай бұрын
ማለት የፈለገው 360 ዲግሪ ይዞራል ያለው አንድ ክብ ጨርሶ ሁለተኛ ዙር ሊጀምር ሲል ነው አባይ የሚፈሰው
@user-xm5ef8ts7r
@user-xm5ef8ts7r 3 ай бұрын
300 new yalew bedenb smaw
@beyadgalemendawoke6846
@beyadgalemendawoke6846 3 ай бұрын
Say west GOjjam dear!
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n 3 ай бұрын
10Q
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 2 ай бұрын
ጠንቋዮቹንም፣ነው፣ምትጠራው?
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 3 ай бұрын
አባይ ጎጃም አንድ ዙር ዞሮ ሁለተኛ ሲጀምር አባይ ይፈሳል የህም 360 ዞሮ ሁለተኛ ሲጀምር
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Atafrem choke gojam new setel????haha really???
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 3 ай бұрын
Abiy Ahmed ye gogamen hez atefeto ye areib hezben ye mezenaja bota lemereg eyesera yale telek banda new 😢
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 3 ай бұрын
ከፋፋያችንን፣በጉያችን፣ይዘን፣እኛ፣እንጫረሳለን፣፣ካልጠፋ፣ሪዞርት፣መስሪያ፣ለመባጃ፣የጠላይ፣ገዳዩ፣አብይ፣ጠንቋይ፣መሳረሪያ፣ካልሰራህ፣እገልሀለው፣ስላለው፣ይኸው፣፣የሰው፣ደምም፣እየጠጣም፣ጨበራ፣ጩርጩራ፣የቱሪስት፣መንደር፣ምናምን፣እያለ፣ዝሙቱን፣እያስፋፋ፣ነው፣፣👹
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 2 ай бұрын
ቀዳዳ😂😂
@birhanudemeke3384
@birhanudemeke3384 3 ай бұрын
ቱልቱላ ፀረ_አማራ ፈታዴይሊ?
@tarekegnbirhanu8372
@tarekegnbirhanu8372 3 ай бұрын
ፐ !! ከልብህ ጸሐፊ ነኽ ። በጣም ። እጅግ በጣም ። በ------ጣ-------ም..... ጮቄን ብዙ ጊዜ በዚያ ቀዝቃዛ ውርጩ... በዚያ በሚያኰሰምን ውሽንፍሩ መኻል ሠንጥቄው ነበር .ደበሎ ለብሼ..አኩፋዳ ተሸክሜ..ቅኔ ፍለጋ...ትርጓሜ ፍለጋ...አንተም እንዳልኸው እንትን ፍለጋ...እንትን ፍለጋ... ..........ምን ዋጋ አለው አኽ.....
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Yedegamewoch ager??? Yetenkeayoch ager???😂😂😂😂
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 3 ай бұрын
Gura bicha
@realeagent
@realeagent 3 ай бұрын
መጥተህ እይ
@realeagent
@realeagent 3 ай бұрын
ጎጃም የስራ ህዝብ ሙሉ ኢትዮጵያ ያለ ባለሃብት ማነው ጠይቅ። ሰርቆ በፖለቲካ ሴራ ሳይሆን ሰርቶ ነው እሺ ጫካ መንጥሮነው ሚያርሰው
@ethioheran
@ethioheran 3 ай бұрын
ጅል ፋራ አንብብ 😂
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Ere yesew ager new yenesu aydelem sejemer
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
​@@realeagentyesew ager zerfo ya!
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 179 М.
Amazing Ethiopia! | The Beautiful & Green Choke Mountains, the Cozy Ecolodge, and Ecotourism
14:58
Green Sustainable Ethiopia Network
Рет қаралды 14 М.
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05