Alemneh Wasse ዩክሬን ዛሬ በማለዳ በከፋ የራሺያ ሩምታ የሰራ አካሏ

  Рет қаралды 37,713

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

13 күн бұрын

Пікірлер: 46
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d 11 күн бұрын
ድል ለሩሲያ💪
@felehailemariam7198
@felehailemariam7198 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዓለምን ከጦርነት ማጥ አውጣልን፣ ለሕዝብህን ሰላምን ስጠን።
@enkuselasetadesse7285
@enkuselasetadesse7285 11 күн бұрын
በዚህ አለም ሩስያን የመሰለ የወንድ አገር ስላለ ተስፋ አለን ። ምእራባዊያን ብቻ ቢሆኑ ሁላችንም ወንድአገረድ ሆነን ነበር
@teddyfuture1971
@teddyfuture1971 11 күн бұрын
ትክክል ብለሀል
@mintesinotdesalegn4726
@mintesinotdesalegn4726 5 күн бұрын
Who are you to judge?
@AbufasuaAli
@AbufasuaAli 11 күн бұрын
ዓለም፡ ግን ለምን አንድ አስር የኒዩክለር አረር በዩክሬን ላይ አትጥልባም??? በተለይ ከፖላንድ በምትዋሰንባቸው ግዛቶች ላይ። እባክህን ዓለም ይህን መልዕክት ለባለዛሩ እድሪስ
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 11 күн бұрын
ክብር ላባት አገር ድልም ላባት አገር ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@GiragnMoha
@GiragnMoha 11 күн бұрын
ዘሌ ተላላኪው ዩኩሬንን እዚህ መከራ ውስጥ የዘፈቃት በጌቶቹ ትዕዛዝ እንጂ ራሺያን ለማሸነፍ አይደለም።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 11 күн бұрын
አለምየን የምታደንቁ በኮመንት Like እንግለፅለት!
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 11 күн бұрын
አይ አለምዬ አካብዴ የአንድ ብር ታክሲ መንገድ
@esheteteramaj1527
@esheteteramaj1527 11 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ ሁሉም ተከታትዬ እሰማሃለሁ ግን አዝንብሃለሁ ሁሌም ሰለዩክረን ስታወራ ምንም ሀዘን በሌለው አንደበንት የሩሲያን ጀግንነት ታወራለህ ትንሽ የምትጠቀመውን ቃላት ለዘብ ብታደርገው እላለሁ አመሰግናለሁ
@geremewregassa
@geremewregassa 11 күн бұрын
አለምነህ መውገር ማሾጥ የትልቅ ሰው ቋንቋ አይደሉም ይታረም
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 11 күн бұрын
ምን አብሰለሰለህ አንተ😂
@saron3238
@saron3238 11 күн бұрын
Alemnehi susa metahilgn❤
@ahmedmohammed4874
@ahmedmohammed4874 11 күн бұрын
ይዘገያልጅ አህያ የኔ ናት አለ አያጅቦ ይዘገያልጅ ዩክሬን በሩሲያ እግር ስር መውደቋ አይቀሬ ነው ድል ለሩሲያ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 4 күн бұрын
10/08/2016 - 09/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@hamduali170
@hamduali170 11 күн бұрын
ድል ለራሽያ
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 11 күн бұрын
Rusia❤❤❤
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 11 күн бұрын
Great jobs
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 10 күн бұрын
አጃኢብ ነው😮😮😮😮
@kebedekassa9743
@kebedekassa9743 9 күн бұрын
😅
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 11 күн бұрын
'ምላስ የሚያስወጣ'😅😅😅😅
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 11 күн бұрын
አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ የተባለለት ለፑቲን አይነቱ ጀግና ሰው - ልትሞት ያለች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች። - የሞኝ ድፍረቱ ጥንካሬው ድፍረቱ ነው የሚልዋቸው አበባሎች አና - አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው። የሚለውን የጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ለኮምዲያን ዘለንስኪ አድርሱልኝ።
@ibsaabdella8512
@ibsaabdella8512 11 күн бұрын
Please video astekklu
@endaltam7986
@endaltam7986 11 күн бұрын
a lot of think going on in ethio but you didn’t say noting! Wow you ignore your on people but you talk about Ukraine and Russia. Think about it
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 11 күн бұрын
አለምነህ ስትዘግበው ቀፋፊው ሰው በላ ጦርነትም መዝናኛ ይሆናል:: ሁሉን ጨራሽ ጦርነት ውስጥ ብንገባ እንኳን አለምነህን እየሰማን ሳንፈራ ተዘናግተን ሽው ነው! እንደችሎታው ያልተነገረለት ምርጥ የዜና አቀናባሪ:: አድማጮች pls like & subscribe አንር::
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 11 күн бұрын
😂😂
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 11 күн бұрын
ምን ቀረ? በጣም አሳዛኝ የሰው ሕይወት እንደ ቀላል. የሕዝብ ተቋም ለምን?
@JamalNuru-lo4sj
@JamalNuru-lo4sj 11 күн бұрын
አይ ዘነለስኪ የምእራባዊን ምክር ይቅርብህ ማረኝ ፑቲን ብትል ይሻላሀል
@mohamedmakura9506
@mohamedmakura9506 11 күн бұрын
እስራኤልም በህስቦላህ ተወግራለች ብትጠቅስልን
@menelikephrem
@menelikephrem 11 күн бұрын
አብይ እና ዜሌኒስኪ የሚመሳሰሉብኝ ነገርስ?! ሩሲያ ሆይ በነካ እጅሽ...
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 10 күн бұрын
Putin 💪💪💪
@TewoldeMarie
@TewoldeMarie 11 күн бұрын
አለምነህ ትለያለህ ለሙያዉ የተሰራ ሰዉ
@MohammedJuneydi-dq2yy
@MohammedJuneydi-dq2yy 11 күн бұрын
ነቀንቅልኝ በርቱ አሸናፊዎች
@endaltam7986
@endaltam7986 11 күн бұрын
When are you talk about your county? (Ethiopia)
@wegf6808
@wegf6808 11 күн бұрын
When he become a real journalist!!!
@techilogetahu3452
@techilogetahu3452 11 күн бұрын
በጦርነት ፊት ለፊት ‏‪ ማሸነፍ ሲያቅታት ልክ እንዳሸባሪ ከተማን እና ሆስፒታል ላይ የሚወድቅ ሮኬት መተኮስ የሩሲያን ተስፋ መቁረጥ ግልጥ አድርጎ ያሳያል።
@Junior-ww7oo
@Junior-ww7oo 11 күн бұрын
እድሜ:ለኔቶ
@Zena.2271
@Zena.2271 11 күн бұрын
የሚያሳዝነው ይህ ሁሉ ወገራ እና ሞት አንድ ቀን በመሪዎች የሰላም ስምምነት ይቋጫል! እስከዛው የዩክሬን እና ራሽያ ቄሮና ፋኖ በከንቱ 😢ይሞቷሉ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 11 күн бұрын
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
@user-fp3ob7fj9k
@user-fp3ob7fj9k 11 күн бұрын
ወሸታም እየሆንክ ነው
@addisaddis6158
@addisaddis6158 11 күн бұрын
የራሽያ ደጋፊ እንደሆንክ በደንብ ያስታውቅብሃል። ዛሬ ያለቁት ህፃናቶች ናቸው እሺ። ስትዘግብ እንደጤነኛ ጋዜጠኛ ዘግብ ቡቱቶ
@gecherki1611
@gecherki1611 11 күн бұрын
am sorry alemneh. 28 ህፃናት ነው የሞቱት። ካንተ ይሄ አይጠበቅም። russia is evil.
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 11 күн бұрын
አንተ አጋሰስ የአገርህን ሰቆቃ ሳትዘግብ ባህር ማዶ ታወራለህ😅😅 ቀንህን ጠብቅ አንተ ቦርጫም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
እስይ ደግ አደርገ😅😅😅
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 11 күн бұрын
አንተ አጋሰስ የአገርህን ሰቆቃ ሳትዘግብ ባህር ማዶ ታወራለህ😅😅 ቀንህን ጠብቅ አንተ ቦርጫም
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 53 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 116 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
Trump attacked, Weight lifting for health, Making connections
30:01
VOA Learning English
Рет қаралды 6 М.
Why Outlet Malls Are Struggling In The U.S.
9:23
CNBC
Рет қаралды 460 М.
Why EV Leases Are So Cheap Right Now In The U.S.
11:49
CNBC
Рет қаралды 641 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 1,6 МЛН
А ты че проблемы раздаешь?  #фильм#сериал#кино
1:00
Pov Disgust from Inside Out 2 won't let the boy's in the pool
0:36