#Amazing

  Рет қаралды 1,353,333

SQUARE PICTURES

SQUARE PICTURES

Жыл бұрын

Check Out New Ethiopian Music
Ethiopian, amazing, best, beautiful wedding
አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥንዶች
Best Ethiopian wedding dance
Amazing Ethiopian Wedding
habesha wedding dance
Video: Square Pictures
+251 913382885
DÉCOR
DIVA DÉCOR +2519 11 62 16 07
Protocol:
Gezachew Argaw +251911426510
Photo:
Ambassel Studio +251 911624055
DJ
DJ AB +251 911418982

Пікірлер: 270
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
ስርጉን በእራሱ ሞቅ ድምቅ ያደረገ ያመቱ ምርጥ ሙሽራ ብየሀለሁ
@oumahlamyoutube1435
@oumahlamyoutube1435 Жыл бұрын
ሙሽሮች በሚል ይሻሻል
@kidstkidst2376
@kidstkidst2376 Жыл бұрын
አማረነት ውበትነው አቤላ የሰፈሪልጅ ትዳራችሁ ይባረክ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
የአመቱ አንደኛ የወንድ ሙሽራ ብየዋለው ከምር ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ሠርግ ያየውት በነዚ ልጆች ሠርግ ነው የአርቲስቶቹን ያስንቃል100% ሀገሩን ባህሉን ወዳድ ሙሽራ
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
ከነዚህ ሙሽሮች ፍቅር ይዞኛን ያመቱ ምርጥ ሰርግ ተግባብቶ መካባትን የሚያሳይ ውቦች
@genetethio979
@genetethio979 Жыл бұрын
የአርቲስቶቹን ሰርግ የሚያስንቅ የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰርግ 🥰🥰🥰 🎊
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k Жыл бұрын
ዋው የሚያምር ሰርግ ንው ልጅቷ ኮርቼባይታለሁ የኔ ባለ ማህተቧ ትዳራችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤🎉
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ዋው የምር እንደነዚህ ሙሽሮች የሚያምሩ የሉም🥰💋❤️
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 Жыл бұрын
Wow amazing እንደነዚህ ሙሽሮች ያማረኝ ሰርግ የለም የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ።
@yiwerdimelaku9815
@yiwerdimelaku9815 Жыл бұрын
የዴሴ ሸበላ ድምፃውይ አቤል ክፍሌ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ወይኔ ወሎዬ ነው እንደ
@user-zx9kn2dh9h
@user-zx9kn2dh9h 8 ай бұрын
ዋዉ እደዚህ አይነት ሠርግ አይቼ አላቅም የምር ታሥቀላችሁ
@seble4385
@seble4385 Жыл бұрын
ደሴዎች ካሉ ጨዋታው😍😍😍😍😍😍😍
@abigale2543
@abigale2543 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ በጣም እኮ ነው የምንወድሽ ልጆችሽን አየሻቸው እንዴት ውድድ እንደሚያረጉሽ ይኼ ሁሉ ፍቅር ያድንሻል እናት ዓለም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሙሽሮችም የሚጠብቃችሁ እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም🙏 ተባረኩ🙏
@mullugetachew7312
@mullugetachew7312 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Жыл бұрын
ጀግናው አማራ ይመቻችሁ ደሞቸዋ❤😘😍❤
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq Жыл бұрын
አማራ ወሎየዎች ባህልን ማክበር እንዴት ደስ ይላል
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
ስርግ ብሎ ዝም ነው ወልዳችሁ ክብር
@AliAhmed-yo2md
@AliAhmed-yo2md Жыл бұрын
❤❤ምርጥ የወሎ ሰርግ ነው በጣም ታምራላችሁ 👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 Жыл бұрын
በጣም እጂግ በጣም የሚማርክ ሰርግ ነው የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰😍😍😍
@angsetearaya8705
@angsetearaya8705 Жыл бұрын
Congratulation For your wedding. Beautiful couple🎊🎊🎊🥂🥂🥂 from🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍😍
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
እንዲ ሙሽሮች አስደማሚ ናቸው አንደኛ ናችው ኢትዮጵያዊን ስታምሩ
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
ተግባብተህ ስትጋቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@efobka5974
@efobka5974 Жыл бұрын
Wow እንደዚህ ለዛ ና style ባለው በሀገራችን ባህል ያምራል ሙሽሮችንም ቀሪው ዘመናችሁን ከእግዚአብሔር ጋር በጥበብና በመጎስ ኑሩ
@mullugetachew7312
@mullugetachew7312 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahmakonjooo6350
@rahmakonjooo6350 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሙሽሮች ሁሉን ያስደመሙ ፈጣሪ እስከወዳኛው ያድርግላቸው ጋብቻቸውን👌😘ከተጋቡ አይቀር እንደናንተ ነው የምር ሁላችንን ነው ያስደመማችሁን ከጅምሩ እስከመጨረሻው😘😘👌👌💜💜🎓🎓👑👑💟💟💟💜
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
ለነዚህ ሙሽሮች ቃል የለኝም የእውነት ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@susumohammed9985
@susumohammed9985 Жыл бұрын
ይችላሉ ብቻ አይገልፀውም ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችህ🥰🥰
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 6 ай бұрын
በሂወቴ ምርጥ ሰርግ ያየሁት ይኸን ነው ተባረኩ❤❤❤
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የሰርጉ ድምቀት ሙሽሮቹ ፈታ ያሉ በመሆናቸው ነው ፈጣሪ ጋብቻችሁን ይባርክ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ
@wondmagegnwubettadesse1504
@wondmagegnwubettadesse1504 Жыл бұрын
ሰርጉ የመቼ እና የት እንደሆነ እንኳን አላውቅም ምን አይነት ብቃት ነው ሁሉም ሲያምሩ በቃ ተደምሚያለሁ በተለይ ሙሽራው እንዴት ያምራል ኢትዮጵያ እህ ብላ የወለደችው ወንድ ነው ትዳራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ፈጣሪ እናት ሀገሩን በሚወድ ልጅ ይባካችሁ። ዋው!
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
አድስ አበባ ነው ወሎዬ ናቸው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
የደሴ ልጅ ነው ሙሽራው
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
የአገሬ Ye Wollo ሰርግ ደስ ይላል 🎉🎉🎉 Best wedding
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ውይ ሀገሬና ህዝቦችዋ ሁልግዜ ሳቃችሁን ያሳየኝ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 Жыл бұрын
እምታሳሱ ሙሽሮች ናችሁ ! የፈጣሪ ፀጋ ይትረፍረፍላችሁ ፤ መላእክትም በክንፋቸው ይሸፍኗችሁ ። እጅግ እጅግ የምታስቀኑ እና እምትወደዱ ናችሁ ። ተባረኩ ።
@chernetcyeneneh7182
@chernetcyeneneh7182 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሠርግ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
በስመአም ድንቅ ሰርግ ነው የዓመቱ ምርጥ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hanachapman3521
@hanachapman3521 Жыл бұрын
Omg what amazing weeding proud Amhara God bliss your marriage
@seadimekonnentube1718
@seadimekonnentube1718 Жыл бұрын
ሰርግ አይቻለው ብዙ ሚዜም ኮኛለው ግን በጣም በነሻጣ በሚገርም ሁኔታ ከ10 ጊዜ በላይ ደጋግሜ በማየት አልወጣልኝ አለ🙏🙏🙏
@alimaziasikana7129
@alimaziasikana7129 Жыл бұрын
ዳጌዬ እንኮን ደስ አለሽ የእኔ የሴት ጀግና ወንድምሽ ን ደስ በሜል ሁኔታ ዳርሽዋል ተጋቢዎችም መልካም ጋብቻ
@tigestalebachew3666
@tigestalebachew3666 Жыл бұрын
How beautiful is this ❣️😍 God bless your marriage guys ❤️🙏
@senaytgirma437
@senaytgirma437 Жыл бұрын
ሁሌም ሁሌም ቢታይ ደስ ይላል🇨🇬🇨🇬🇨🇬✊✊✊✊✊😘😘😘😘😘😘👈💪💪
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ ደስስስስስስ ሲሉ ተግባብቶ ሲጋቡ እንዲህ ነው
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын
የሚያምር ባህል የሚያምር ህዝብ! ይታደላሉ አንጂ አይታገሉም የሚባለው ለዚ ነው።
@tewodrosgetahun8553
@tewodrosgetahun8553 Жыл бұрын
So proud of you guys, the groom ... Thank you for reminding us that we all Ethiopians are very proud, any time let's do it again...
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
የebs ንግሰት ዳጊየ ወድምሸን ሰለዳረሸ ደረሰ ብሎኛል
@almazmekonnen9069
@almazmekonnen9069 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ለሰርጓ ማህተቧን የማትፈታ ሴት ለእኔ ልዩ ናት እመቤቴ ትባርክሽ እህቴ!!!!
@sultanaliyou
@sultanaliyou Жыл бұрын
If it is the true wedding. It is the best one ever I wIsh you the best. This is Ethiopja
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
እሄ ነገር ሱስ ሆነብኝ ስንት ግዜ እንዳየሁት😍😍😍😍
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
ፈታ ያሉ ሙሹሮች ዋው
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Congratulations, such a beautiful couple and a wonderful wedding party.
@mesaykassa7555
@mesaykassa7555 Жыл бұрын
What a beautiful couple. May God bless your union. 🎊 🎉
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
I can't stop watching this video. I love it so much. I don't know many times I have watched. omg.
@bezawittilahun1913
@bezawittilahun1913 Жыл бұрын
The most beautiful weeding with our beautiful wollo culture ❤❤❤
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
💃🏽💃🏽💃🏽🕺🕺👏🏽👏🏽👏🏽👑👑👑❤️❤️ my Beautiful Amhara people I love u 👏🏽👏🏽❤️❤️
@user-tq1od7mo1i
@user-tq1od7mo1i 5 ай бұрын
በጣም ልዮ ሰር ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@rassol6509
@rassol6509 Жыл бұрын
Proud of you One Love Ethiopia.
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
just wow !! beautiful !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@asgedomselam4314
@asgedomselam4314 Жыл бұрын
Woww betam des tlalachu tdaracu edeabrham ena sara yarglacu ❤️👌
@dindisentu7687
@dindisentu7687 Жыл бұрын
This is how brides has to enjoy their wedding, they work hard and paid for this day
@mulugojjamemu5275
@mulugojjamemu5275 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁን
@tsehaydemisse6451
@tsehaydemisse6451 Жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ሰርግ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላሉ
@user-vm3ly8gx8f
@user-vm3ly8gx8f Жыл бұрын
ከእጅግ በላይ ምረጥ ዘፈን ነው❤❤❤❤
@madeenakonju6221
@madeenakonju6221 Жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቺሁ
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Жыл бұрын
የኔ ባለቅኔ. አማራ ስትሆን. እምየን. ታፀባረቃለህ. ❤❤❤❤❤❤❤
@sofiaomer2246
@sofiaomer2246 Жыл бұрын
Wowwww amazing wedding
@solomonshimelis5031
@solomonshimelis5031 Жыл бұрын
ልዩ ነው🥰🥰🥰🥰
@FikrteHailemariam-rv2zt
@FikrteHailemariam-rv2zt 8 ай бұрын
ዋው በጣም ነዉ የምታምሩት እንኩአን ደስ አላችሁ
@Sami-uq1gm
@Sami-uq1gm Жыл бұрын
Best wedding that I ever see in my life ❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Жыл бұрын
I’m obsessed with this video
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
ሰዉየሚመስለዉን ሲገኝ እዴትደስይላል ሙሽሪትና ሙሽሪት ዘመናችሁ ይባርክ
@selamalemayehu8282
@selamalemayehu8282 Жыл бұрын
ዋው አንደኛ 😁👌
@smartraya1047
@smartraya1047 4 ай бұрын
Beutifull wedding Raya-wollo-Amhara
@fesshayeressom176
@fesshayeressom176 5 ай бұрын
WOW! It's so amazing, very beautiful👌
@svenheilborn1537
@svenheilborn1537 Жыл бұрын
Congratulations for your national holiday on 28th May Ethiopia from your friends in Germany
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
They are beautiful 🎉
@zerubabelspaxous3201
@zerubabelspaxous3201 Жыл бұрын
ወለዬዎቹ #1
@MyBurcaawi
@MyBurcaawi Жыл бұрын
God bless your marriage< from your Somaliland brother.
@emuemu9033
@emuemu9033 Жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ለየት ያለ እና ደስ የሚል
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ስርግ💋💋💋💋
@genetudegefu
@genetudegefu Жыл бұрын
wowowoowowowoww Happy Marriage !!!!!
@efratamekonen4093
@efratamekonen4093 Жыл бұрын
Seirgema welloooooo new fkrun yabzalachihu
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 5 ай бұрын
ዉይ እቺ ናት ሰርግ ያገራችን ጭፈራ ዉድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዬ ሁሉም በዚህ ጭፈራ ቢዳር ሲደምቅ ዉይ አገራ አማራ ማርእኮነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የባህል ተባረኩ
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
ደስ እሚሉ ጥንዶች
@Chulusmith
@Chulusmith 4 ай бұрын
ባየው ባየው የማልጠግበው የኔ ጀግኖች!!!
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
ፓፓ ሙሽራውማ የለየለት አሸሸባይ ነው ደሞ የወሎን ባህላዊ ልብስ የለለ ነው ያማርባችሁ ታምራላችሁ
@tenayeworkneh4262
@tenayeworkneh4262 Жыл бұрын
wooow arif serge neww👍👍👍
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 Жыл бұрын
Wow amazing
@dindisentu7687
@dindisentu7687 Жыл бұрын
Amazing 😻
@sassefak
@sassefak Жыл бұрын
Wonderfull.
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 Жыл бұрын
wow so awesome
@mekdelawitendris9652
@mekdelawitendris9652 Жыл бұрын
Wow💃
@tigestaweke3168
@tigestaweke3168 Жыл бұрын
እንዴት ነው የምታምሩት ውብ
@betyagidew7502
@betyagidew7502 Жыл бұрын
በጣም የምገርም ሰርግ
@hyati6334
@hyati6334 Жыл бұрын
በጣም.ያምራል❤
@jasmine2439
@jasmine2439 Жыл бұрын
ደስ ይላል በልጅ ይባርካችሁ የኔ ባለ ማህተብ ደስ ስትይ።
@jfjd1829
@jfjd1829 Жыл бұрын
ዋውውውው
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
Wow so amusing!
@berehanebeyene4346
@berehanebeyene4346 Жыл бұрын
ከነዚህ ሙሽሮች ፍቅር ይዞኛን ያመቱ ምርጥ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
በእውነትልዮነው፣አምላክይባርካችሁ
@EthioYared
@EthioYared Жыл бұрын
፩ኛ ምርጥ ሠርግ አንበሳ
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 Жыл бұрын
Yeametu meret ehet dagi awared yegebagnal❤️ betesebun yemewed sewu betam des yelegnal
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 Жыл бұрын
Good bless this wedding. ❤ Wollooooo💕💕💕
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 647 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 31 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 134 МЛН
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,1 МЛН
Mama Vs Tante‼️
0:13
Abil Fatan Key
Рет қаралды 18 МЛН
Они все точно издеваются #shorts #пацаны #хоумлендер
0:50
𝑴𝒐𝒗𝒊𝒆_𝒕𝒊𝒎𝒆
Рет қаралды 517 М.
Типичная МАМАША (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,6 МЛН