"የባለስላጣናት ፊልም መረጃ አለኝ አጋልጣችዋለሁ" ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ | Dereji Negash | Ethiopia

  Рет қаралды 142,185

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 1 000
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ገብረሶዶም በኢትየጵያ ለማስፋፋት የተያዘ 75 ሚሊዪን ብር ፕሮጀክት የባለስላጣናት ፊልም መረጃ አለኝ አጋልጣችዋለሁ ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 4 жыл бұрын
Magaletchew teru naw gin endayegedluwachu hager lekachu wetu b.c baleseltanatu beber ayenu tawurowal
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
AmharicTube @ እሱ የሚያየውን ቪድዬ ለምን ለህዝቡም አታሳዩንም ለጥንቃቄ ለህዝብ በሙሉ መታየት አለበት
@birukabate5455
@birukabate5455 4 жыл бұрын
YOU ARE TOP MAN AND OUR HERO AND GO A HEAD ...
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
Debre zeytim ale??? Hagere debre zeyit new hagere si geba bemichilew agizachewalew kuturun situgn 😢😢😢😢
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደረጀ ዘ ወይንዬ 1የኔ ጀግና ነህ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥህ
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
Tirhas Dirar @ ይሄ እኮ እስላም ክርስቲያን አይልም መፀሃፍ ቅዱስም ቁረአንም የሚያወግዘው ነው በሁሉ ነገር እኔ እንዲህ ነኝ እንዲህ ነኝ አይባልም መቅሰፍቱ ቁጣው መአቱ ሲሚጣ ለሁላችንም ነው
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ ይሙላልህ በርታ አይዞህ እውነት ሁሌም አሸና ፊናት አተ የኔ ዘመን ጀግና ነህ እደ አተ አይ ነት ሰዉ ፈጣሪ ስለ አቆመልን ክብሩ ይስፋ ጀግና ሁሌም ግባሩን እጂ ጀር ባዉን አይ ሰጥም ፈጣሪ እረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-ib3fu3hp8x
@user-ib3fu3hp8x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
@@bethelehematamir2848 ትክክል
@mesefanu3513
@mesefanu3513 4 жыл бұрын
አስር ቢወለድ አስር ነው ጉዱ የተዋሕዶ ልጅ ይበቃል አንዱ ሊቀ ትጉሀን ደረጄ ዘ ወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kalbr8454
@kalbr8454 4 жыл бұрын
አባቶ በሸለለ አይደለም እግዜአብሔር እዴጠብቀው መፀለይ ነው ኦርቶዶክስ ጼንጤ ሞስሌም የሜባል አጥር አትፍጠር ይሄ የጨለማ ስራነው ሁሉም እደሶአቆም እዴኖረው አንድይን መለመን ነው ይሄ ...
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እግዛብሂር አምላክ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ወይ ሃገሪምነው መከራሽ በዛ አቤቱ አረ ይቅርበለን እደኛ ሣይሆንእደምረትህ
@damenechfantu.temsesgn.hme2772
@damenechfantu.temsesgn.hme2772 4 жыл бұрын
Amen kojo sewdke 😍 easy
@jhhj2522
@jhhj2522 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addisalemendge8378
@addisalemendge8378 4 жыл бұрын
@@kalbr8454 አየናቸውእኮ ግብረ ሠዶማዊ ያን እንመጣለን ሲሉ ከተዋህዶ ውጪ የተቃወመ የለም ነበር
@comceil2799
@comceil2799 4 жыл бұрын
እውነትም የ አርበኛ ልጅ አርበኛ ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏👏
@senaitgebrekrstos979
@senaitgebrekrstos979 4 жыл бұрын
Embti raswa tetbki
@senaitgebrekrstos979
@senaitgebrekrstos979 4 жыл бұрын
Berta kegoneh nen
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም እኮ እራስህን ጠብቅ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል eyesusi be wonigeli layi """yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini tabotini gebirielini ::"""" geta adirigo yetegeza gehanemi new menoriyawuu!!! geneti megibati yefelege 1 yefeterewuni geta yigeza bilo asitemiruwali
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
Muslim kerestiya kemayelew ley Eni muselim eni kerestiyan nege yemetelu gen lemeneden new?😎
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ብርታ ልጆችንን የምታስመልጥ ጌታ ካተጋር ነው እኛም ካተ ጋር ነን
@user-tf7xy9jl7g
@user-tf7xy9jl7g 4 жыл бұрын
44ቱ የጎንደር ታቦት ይጠብቅህ የኛ ጋሻ እመቤቴ ትጠብቅህ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
የፍቅርህ እስርኛዋ ነኝ eyesusi be wonigeli layi " yefeterewuni geta kedito getawuni taboti mariyami eyesusi gebirieli " yaderege menoriyawuu gehanemi new eyesusi be wonigeli layi he geneti megibiyawuu 1 yefetereni geta megezati bicha new bilo asitemiruwali!! eyesusina mariyami tabotini alamelekumi 1 yefeterachewuni geta bicha enji
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 4 жыл бұрын
አሜን እመቤታችን ትተብቀው
@betezegeyemmikedemehyelem1477
@betezegeyemmikedemehyelem1477 4 жыл бұрын
እኛም የማሀበሩ አባል ለመሆን እንፈልጋለን በሁሉም ነገር ከጎንህ ነን እኔና ባለቤቴ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-wb3ri2up1m
@user-wb3ri2up1m 4 жыл бұрын
ይርዳችሁ በርቱ ከቅርቡ ያላችሁ በርቱ አገርየሁላችነው
@sewasewyemer7153
@sewasewyemer7153 4 жыл бұрын
I want help pls give me his contact information
@abebafentaw5184
@abebafentaw5184 4 жыл бұрын
ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ተጠንቀቅ ራስህን ጠብቅ ! ወላዲተ አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን !
@paradisetube1473
@paradisetube1473 4 жыл бұрын
Amen
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ብቻ ፈጣሪ የልፋትህ ዋጋ እሱ ይክፈልክ ምን እዳለ እዳተ ቢበዛ ቅን አሳቢ ቢኖ አልቀናል በማወቅም ባለማወቅ ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን አሜን።
@abdosomaly651
@abdosomaly651 4 жыл бұрын
መምራችን ቃላት የለኝ ምንእደምል አላውቅም የእኛ ጀግና የዘመናችን አፂ ደርጀ ነጋሽ እናቴ ኪዳነምህርት ትጠብቀወት
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 4 жыл бұрын
ውድ መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ በሁሉም ነገር ይርዳህ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቅህ እይዞህ ።
@serkalemdj5007
@serkalemdj5007 4 жыл бұрын
እግዞ ማህረነ ክርስቶስ(፩፪) በእንተ ማርያም ማረነ ክርስቶስ(፩፪) አቤቱ ጌታሆይ ልንጠፋነው አድነን በቃ ያው የፍርድ ቀን ደረሰ ዋዜማውላይ ነን አምላኬ ከስደት መልሰህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከዛስ ብዙ እድሜ ስጠኝብየ አላስቸግርክም መኖሬ ምን ሊያስደስተኝ መውለድስ ለምኔ ባልወልደው ይሻለዋል ይሄን ዘመን ባይቀላቀለው
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 4 жыл бұрын
አሜን እግዚኦ በምህረትህ ማህረነ መድሀኒያለም ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን
@maryizovagi3573
@maryizovagi3573 4 жыл бұрын
Amen amen 😭😭😭
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ብዙ እየለፋህ ያልህ ምርጥ ኢትዮጵያዌ ሰው የኔ አባት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን
@NoNo-nv7sb
@NoNo-nv7sb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርበኛ የኦርቶዶክስ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
ሊቀ ትጉሀን ደረጀ ዘወይንየ በርታ ከጎንህ ነን እነዚህን አሳፍሪዎች እናጋልጣለን ።
@getekidani8465
@getekidani8465 4 жыл бұрын
እራስክን ጠብቅ መልካም ሰው እውነት ሲነገር የማይወድ
@ama7624
@ama7624 4 жыл бұрын
የዘመኑ አርበኛ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነቱን ታለምልም ከእኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑሄል
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
I STAND WITH YOU BROTHER, GOD BLESS YOU ✅💚💛❤️
@eliasteferi2762
@eliasteferi2762 4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን ሁሉንም ሀይማኖቶች ያካተተ ይሁን
@lidacall4552
@lidacall4552 4 жыл бұрын
😭😭😭እግዚኦ ማሀረ ክርስቶስ ምኑን ኖርንነው ሰአሊነ ቅድስት አቤቱ ማረን😭😭😭
@raskassa139
@raskassa139 4 жыл бұрын
ፈጣር ይባርክክ ወንድሜ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን ❤💛💚
@aster0542
@aster0542 4 жыл бұрын
E/r edemena tena yestke💚💛❤
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንዴው ጸጋውን ያብዛልዎት
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ተባረክ ንቁ የኢትዬጱያ ህዝብ መረዳት ያለበት መምህር ።
@kedistsamuel8814
@kedistsamuel8814 4 жыл бұрын
Jegena aferikawi edemena tena yesethke FTARI AMLAKE
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ💚💛❤
@noahk9359
@noahk9359 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እምላክ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን መድሀኒአለም እርሱ ከክፍ ነገር ይሰውርህ
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
መድሀኒአለም ይጠብቅህ አቤቱ ድንግል እቅፍ ድግፍ ታድርግ ኡፍ ንጉስሽን ውለጂ በቃ ደከመን በቃ ቀፈፈን 😢😢😢
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም enatiwa eyesusi be wonugeli layi yasitemarewuni atawukimi?! " yefeterewuni geta kedito eyesusini mariyamini tabotini gebirielini":" enide geta yameleke yetegeza menoriyawuu hehanemi new!!! yegeneti megibiyawuu 1 yefetereni geta bicha mamileki megezati new bilo wonugeli layi asitemiruwali
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ያሳዝናል
@faraway2750
@faraway2750 4 жыл бұрын
I completely agree with you. God bless!!!
@asnakechteklu8710
@asnakechteklu8710 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@habtamungussebekele8055
@habtamungussebekele8055 4 жыл бұрын
ኢትዪጵያ ዉስጥ አስር ሰዉ ቢኖር ይህ አሳፋሪ ነገር አገራችን ዉስጥ ባልኖረ ነበር እግዛብሄር ይባርክ እባክህ በየትምርት ቤት ሂደህ አስተምር ትዉልድን አድን
@hiwatfikadu2669
@hiwatfikadu2669 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@teklubekele8367
@teklubekele8367 4 жыл бұрын
መምህር ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ከፊቶ ይቅደም ለዚ የተቀደሰ አላማ የማይተባበር መንግስት መንግስት ብሎ መጥራት አያስፈልግም እርሶ እራሶን እየጠበቁ በጀመሩት ትግል ይቀጥሉ እኛም ከጎኖት ነን በርቱልን ..
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ደረጄ እድሜ ይስጥህ
@hasenhasun3038
@hasenhasun3038 4 жыл бұрын
አረ እንዳይገድሉህ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@omadeedworko9078
@omadeedworko9078 4 жыл бұрын
አንተ እንቁ ሰው ሽአመት ኑርልን ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !! ትውልድን ለማትረፍ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በትጋት መነሳት ግድ ይላል !! እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንት ቢሆን
@kbuzuk2387
@kbuzuk2387 4 жыл бұрын
Lord please protect our land ethiopia
@eduhaile5853
@eduhaile5853 4 жыл бұрын
AMEN amen amen
@marthamartha1899
@marthamartha1899 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ድረስልን እኛስ በበደል በሀጢያት ተጨማልቀናል
@om.maherjamila9579
@om.maherjamila9579 4 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግናም ያስብሀል ያሰብከው ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ ከጎንህ ነን በርታ ከንቅፈት ይጠብቅህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እኛም ካንተ ጋር ነን የማህበሩ አባል መሆን እንፈልጋለን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እውነት ምን ልበልክ እግዚአብሔር በመውጣት በመግባትክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን በአላማክ እግዚአብሔር ይጨመርበት ይሳካል እኛም በስደት ያለነው እንደግፍካለን
@tesfaye5190
@tesfaye5190 4 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም ደረጀ ነጋሽ ከጐንህ አለን አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያጥፋቸው እነዚህ ሸይጣኖችን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
የእውነት እዳተ አይነቱን ያለ ያብዝናልን አሜን
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 4 жыл бұрын
ሊቀ ልቃዉንት ደረጀ እማምላክ ትጠብቅህ እንደ አንተ አይነት 10 ቢኖር ኢትዮጲያ የት ትደርስ ነበር
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ eyesusi be wonugeli layi """ yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini tabotini gebirieelini""" enide geta yetegeza gehanemi new menoriyawuu bilo asitemiruwali!!! mariyamimi be wonigeli layi "" ene amalaji neyi ene tebaki neyi""/ yalechibeti anidi bota alitegelesemi!!! esuwa tabotini eyrsusini gebirielini yalamelekchi fetariwani bicha yamelekechi yegeneti sewu nechi!!
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 4 жыл бұрын
@@sherifali3676 አንተ ቆሮቆንዳ ስለ እምነት አይመለከትህም ዉጣ እሱን ለኛ ለኦርቶዶክስ ተወዉ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር አህዛብ እና መናፍቅ ነዉ ስለዚህ ዉጣ የሆንክ ድንጋይ እራስ ማርያም ታማልድም አታማልድም እኛ የእምነቱ ተከታዮች ነን ምናቀዉ አህዛብ እኛን አያርምም
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 4 жыл бұрын
@@sherifali3676 Years
@afomiyagetachew1320
@afomiyagetachew1320 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንዳንተ ምናለ መቶ ሺ ወንድሞች ቢፈጠሩ !!!አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት!!! ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ አንተን ጥላ ከለላ ያድርግልን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 жыл бұрын
እግዚኦ ቸሩ መዳህኒ ዓለም ሆይ ይሄን ቆሻሻ ነገር ከሐገራችን አጥፋልን አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደሐጢያታችን አይተህ ዝም አትበለን!!!
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቀን ከዲዛአይነት ነገር
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 жыл бұрын
እግዜር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏 አስፈሪ ጊዜ ላይ ነው ያለነው😢Unlike የምታረጉ እራሳቹ ግብረሰዶማዊያን ናቹ 😠😠😡
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
እንድ ኢራን ስቅላት መፍረድ ነው ግን ወንድማችን አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@fasikaaynawfasika3469
@fasikaaynawfasika3469 4 жыл бұрын
ሁሌም ከጉንህ ነኝ! አንተ ማለት የትውልድ ጠባቂ ነህ! ነገ በትልቁ ሀውልት እደሚቆምልህ እምነቴነው! እናከብርሀለን!!!
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
ክርስትያን ማለት እደዚህ ነው ለእውነት መሞት
@michaelb1021
@michaelb1021 4 жыл бұрын
ትምህርት ሚኒስቴር ሳይሆን የጉድ ሚኒስቴር ነው አገሪቷን የሚያወድመው ትልቁ ዋናው ትምህርት ሚኒስቴር ተቡሎ የሚጠራው አኮል ስቡስቡ ነው
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Belen Born in Addis tikikili!!
@yoditasmerom9385
@yoditasmerom9385 4 жыл бұрын
Ebakacu yazeh sawe selk setug
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
ደረጄ ነጋሺ ዘይወይንዬ እጅግ እግግ ከምልህ በላይ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ በጣም እርኩስ አይምሮዬ አልቻለም መሸከም ስሙ እራሱ ያስታዉካል።
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ብርክ ያድርግህ እንደ አንተ አይነትን ምሱጉን ሰው አያሳጣን ፈጣሪ መሸለም የሚገባው ሰው ቢኖር አንተ ነበርክ ትውልዱ ከአፀያፊ ጥፋት ለማዳን የተነሳ ፈጣሪ ሥራን ይባርክ ሌላ ቃል የለኝም
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
በቃ ፈጣሪ ይጠብቅልን ከክፉ አይን ይጠብቅልን ተመስገን አንተን የስጠን ጌታ።
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
ይህንን ክፉ ስራ የሚደግፉ የሚተባበር በእሱ ላይ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሄር ይፉርድ ኢትዮጵያንና ትውልዱን እግዚአብሄር ይጠብቀን😭
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 4 жыл бұрын
መምህር እነዚህ ፈሪሐ እግዚአብሒርን የማይፈሩ ሠዎች እንዳይተናኩሉህ ።እራሥህን ጠብቅ አደራ
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 4 жыл бұрын
ንስሀ አባት ያዙ እና ንስሀ ግቡ የመጀመሪያ ህክምና እሱ ነው ።እኔ የዝሙት መንፈስ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ።እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎኛል ።ንስሀሃ ግቡ።ከዛ ሃሳባቹህን እና ስሜታቹህን ምን እደሚሰማቹህ የሚያዳምጣቹህ መልካም ሰው ያስፈልጋቹሃል።ደሞ ቆም ብላቹህ ብታስቡት ክርስቶስ ነገ ቢመጣ ምን ይዘን ነው ከፊቱ እምንቀርበው ስትሉ ያኔ እዴት ወደ ፈጣሪ መቅረብ እዳለብን መንገድ ትፈልጋላቹህ።
@christiantadesse3685
@christiantadesse3685 2 жыл бұрын
Yeredah Egzabher yimesgen. gobez berta/berchi.
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
በእውነት እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ እንዳንተ እውነቱን ተናግሮ አንድ ግዜ ቀርቶ ሺ ግዜ ቢሞትም አይቆጭም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ አባቴ ሁላችንም ከጎኑ መቆም አለበን ሀገራችንን እንታደግ በሐይማኖታችን እንፅና
@faraway2750
@faraway2750 4 жыл бұрын
May God protect you brother.
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 4 жыл бұрын
Well done brother hopefully nation will pay attention about this ssues, this is real and serious
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ በእቅፏ ትጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮ አይን ነህ ከከፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ዝም ቢሉኳን! የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አይልም! ይፈርድባችዋለ! መምህር እኛ ከጎንህ ነን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ አምበሳችን!!ይቅናህ መልካም ቆራጥ መሪ እግዚአብሔር ይስጠን::
@KD-jd3qd
@KD-jd3qd 4 жыл бұрын
ይሄን ሰው እናግዘው እባካችሁ ፈጣሪ ይርዳህ.... ሚዲያው በተለይ ደጋግማቹ ሳትሰላቹ ህዝቡን አንቁት........
@anbessawjima1549
@anbessawjima1549 4 жыл бұрын
አንበሳ ትንቢቱ ቀርቧል አባ አምኃኢየሱስ እንዳሉት በርታ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
ደርጄ ዘ ወይንይ እንዴት እንደማከብርዎት እኮ የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅዎ ሌላ ምን ልበል!!🙏🙏
@user-eh6he1ly4r
@user-eh6he1ly4r 4 жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ በድሜና በጼና ይጠብቅልን አሜን፫እራስህን ጠብቅ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ሌላ ምን ይባላል ።
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 4 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ግብር ይሳካልህ።
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናል እግዚአብሔር ለዚህ ትልቅ ስራ መርጦሀል እና እሱ ይጠብቅህ ማህበሩ ሲቋቋም በምን ሁኔታ እንደምንረዳ በደንብ አስተዋውቁ እይዞህ ከሰማን ብዙዎቻችን ማህበሩን እንቀላቀላለን ሁላችንም የከፋ ጊዜ ላይ ነውና ያለነው የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ
@ewnetuasfaw561
@ewnetuasfaw561 4 жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር እኔም አጥብቄ እቃወማለዉ አንተን ግን የአለም መድሐኒት ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ጨለማዉ ሊበራሊት ነዉ መአበርዉስጥ እኔም እመዘገባለዉ አድራሻችሁን ለማግኘት ፍላጎት አለኝ ።
@nuooraikaabi2762
@nuooraikaabi2762 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን ያንተ አይነቱን ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ደረጃ እዳተአነት ይብዛልን አረ እግዚአብሔር አንተ እርዳን
@geremechgetach
@geremechgetach 4 жыл бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ አው ኢትዮጵያ ጀግና ታፈራለች
@tewabchhanah4905
@tewabchhanah4905 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃምህን ያስምርልህ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ አንተነህ አሁንም ድንግል ማርያም ፍፅምህን ታስምርልን
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ወይን አምላክ ልጆችን አንተ ጠበቅልኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@seadakedir3234
@seadakedir3234 4 жыл бұрын
god blisse you 💚💛❤👏👏👏👍
@wesengarii7180
@wesengarii7180 4 жыл бұрын
ቅዱሶች በሙሉ ይጠብቁህ ፍፁምየሆነው አምላክ ይርዳህ አንተን እድሜናጤና ሰቶህ ሁሉንም ለማየትያብቃን
@marthamartha1899
@marthamartha1899 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቁ ችግራችን እኔ ምን አገባኝነት ነው። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ ባምላክሽ ታዛ
@user-gd2nd4gz2v
@user-gd2nd4gz2v 4 жыл бұрын
እኛም እናግዛለን በብር ይህ እርካሽ ተግባር ካገራችን መጥፋት አለበት
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጅሽን ወደሰማይ አንሺ አምላከ ቅዱሳን ትውልዱን ይታደገው
@toybahassen2045
@toybahassen2045 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር.ጨምሮ.ጨማምሮ.ጸጋውን.ያብዛልህ.ከክፉ.ሁሉ.ይጠብቅልን.
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
😢😢😢😢እግዚኦ ተሰሃለነ። የኔ ጀግና እናት ወልዳለች። እድህ ነው የተማረ ሙህር ማለት።👌ለህዝቡ ለአድት ኢትዮጵያ ልሙት የሙል ጀግና ጀግና የወለደችው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከውሾች። ይህ አፀያፊ ሀጥያት ነው። እኔም እቃወማለሁ ከጉንህ ነኝ በርታልን።👏 እስኪ ኮሜቶች ይህን ግብረ ሰዶም እቃወማለሁ የሚ።?
@yaredethiopians3790
@yaredethiopians3790 4 жыл бұрын
ከጎንህ ነን በርታ። ቀሪውን ደግሞ ፈጣሪ ያከናውንልናል ማህበሩ በጣም ጠቃሚ ነው አባል ለመሆን ዝግጁ ነኝ።
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 жыл бұрын
እግዞ ማህርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ብቻ አተ የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hy5981
@hy5981 4 жыл бұрын
ተባረክ እዲሜ ከጤና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ክፉ አይካህ ጀግናው ዴረጀነ ጋሽ
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 4 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳፍራል በ10 ሀገር ስለሌለን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 4 жыл бұрын
እውነት እንዳንተያለሽህ ይወለድሽህህ
@mekde5068
@mekde5068 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን በኤድክበት ሁሉ እውነት የሚናገረ አይወደድም
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 4 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ አባቴ በእውነት በጣም ነው የማደንቅህ የአርበኞች ልጅ አርበኛ ነህ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ክርስቶስ ፍቅር ነዉ የድንግል ልጅ eyesusi be wonigeli layi " yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini gebirielini" tabotini enide getawuu yetegeza menoriyawuu gehanemi new!! geneti megibiyawuu 1 yefetereni geta bicha megezati new bilo be wonugeli asitemiruwali
@user-hi5zb8pb7r
@user-hi5zb8pb7r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበትታህ ወንድማችን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊታችሁ ይቅደም ከጎንህ ነን ማህበሩን መርዳት የምንችልበት ነገር ቢመቻች ደስ ይለናል ጉዟችን እስከ ቀራንዬ ነው የአባቶቻችንን እርስት አንሰጥም አማራ ቲቭ በርቱልን የምታስተላልፍት መልእክት ትውልድን ይቀይራል እናመሰግናል
@user-hg4gg2id2d
@user-hg4gg2id2d 4 жыл бұрын
ምን አይነት ካሜራ ነው ምንም አይታይም እኮ??? ለማንኛውም ግን ለመረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን???
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 4 жыл бұрын
አውቀው ይመስለኛል የደበቁት ለሚድያ ሽፋን እዳይውል ምክንያቱም እየነገሩነው ዶክመተሪው ፊልም ላይ ያየናቸው የሉም ዛሬ መዘዋእት ሁነው ሞቱ እየነገሩን ነው መምህር በስልጣን ላይ ያሉ ግብረሰዶም ጉዳቸው እዳይወጣ ሚስኪኖቹን ይገድላሉ ስለዚህ ባይታዩ ይመረጣል
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 4 жыл бұрын
እግዚኦ ብለን የምናለቅስበት ሰዓት አሁን ነው።እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@ghebarrezene3934
@ghebarrezene3934 4 жыл бұрын
(እኔ ኤርትራዊ ነኝ ) ሊቀ ቱጉሃን መምህር ደረጀ የኢትዮጵያ ጅግና እድሜና ጤና ይስጠው እዝጊኣቢሄር እባካቹ ኢትዮጵያውያንች ኣግዙቱ ሶዶምና ጎሞራ እዳትሆኑ ኣምሰግናለው።
@hhazems_
@hhazems_ 4 жыл бұрын
አመቤቴ ማርያም ከፊት ትቅደምል ከኦላ ትከተል
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 4 жыл бұрын
እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ከፍት ትቅደምልህ
@salamchocola2507
@salamchocola2507 4 жыл бұрын
@@talalalazemi7195 አሜን አሜን አሜን
@saras9696
@saras9696 4 жыл бұрын
Amen
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
የጌታዬ አናት ለአኔ ያደረግሸልኝ ልዩ ነዉ eyesusi be wonugeli layi " yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini tabotini gebirielini" enide geta yetegeza menoriyawuu gehanemi new!! yegeneti megibiyawuu 1 yefetereni geta bicha mamileki new bilo be wonigeli asitemiruwali
@netsinetsi5772
@netsinetsi5772 4 жыл бұрын
እ/ር ይስጥህ እውነት የሚናገር አይወደድም
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 4 жыл бұрын
በጣም የጎበዝ ነህ እላሃ ይረዳሃ እኛም ከእንትህ ነን ይህ መፃፍ እንኴን የሚድብር ነግር እላሃ ከእግራችን ሙልጭ እርጎ ያጥፋችው ያልገቡበት ቦታ የልም የትርግሙ እርጉሞች እላሃ የስራችሁን ይስጣችዋል በዚህ ምስኪን ህዝብ እነንት በርቱ እነመስግነልን
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቀወት አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@mekdinegash9905
@mekdinegash9905 4 жыл бұрын
እመብርሀን ካንተጋ ትሁን ወንድማችን ከጎንህ ነኝኝኝኝኝ!!!!!!!!!
@jacobteshome4424
@jacobteshome4424 4 жыл бұрын
Ante asekabach bebeda bekita bebeda bekulay menageba !!!!!
@mekdinegash9905
@mekdinegash9905 4 жыл бұрын
@@jacobteshome4424 ማፈሪያ ነህ ነህ መሰለኝ ገሞራውን ያውርድብህ ፈጣሪ
@jacobteshome4424
@jacobteshome4424 4 жыл бұрын
Anchinu yawerdebesh selesew kite metechneki anchi kote mesh nesh eshi dabo megeja felegu eshi
@mekdinegash9905
@mekdinegash9905 4 жыл бұрын
@@jacobteshome4424 maferya Nehiiiiiiiiiiiiiiii
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Mekdi Negash eyesusi be wonigeli layi " yefeterewuni geta kedito mariyamini amalaji tebaki yaderege eyesusini geta yale tabotini yetegeza" menoriyawuu gehanemi new!! yegeneti megibiyawuu 1 yefetereni geta bicha mamileki new bilo wonigeli layi asitemiruwali
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 4 жыл бұрын
እባክህን አባቴ አትደፉፈራቸው ስለ መረጃው መናገሩ ጥሩ አይደለም ይሄን ያህል መረጃ አለ ስትል ለማጥፋት ሲሉ አደጋ ውስጥ እዳያስገቡህ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 120 МЛН
🛑የገዳማት ታሪክ ቁጥር 8 // በሊቀ ትጉኃን ደረጀ ዘወይንዬ
40:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,8 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 30 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН