"ድምፅ አልባ ገ.ዳ.ይ በኢትዮጵያ ውስጥ" ያልተጠበቀ ሚስጥር | መምህር ደረጀ ነጋሽ | Dereje Negash | AmharicTube| Ethiopia

  Рет қаралды 80,535

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

"ድምፅ አልባ ገዳይ በኢትዮጵያ ውስጥ" ያልተጠበቀ ሚስጥር | መምህር ደረጀ ነጋሽ | Dereje Negash | AmharicTube| Ethiopia
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 310
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ፕሮግራም "ድምፅ አልባ ገ.ዳ.ይ በኢትዮጵያ ውስጥ" ያልተጠበቀ ሚስጥር | መምህር ደረጀ ነጋሽ ፕሮግራም ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yohanesfekadujohnifrankfur7868
@yohanesfekadujohnifrankfur7868 4 жыл бұрын
አርማውን በተመለከተ የነሱ መለያ መሆን የለበትም አስተምረን ይሄንን አርማ መንጠቅ አለብን ይሀፀ ድርጅት ይሄን ጉዳይ በኛ አገር ከማስከበር ጀምሮ ወደአለም አቢያተክርስቲያናት ማሳወቅ እና አርማውን የትግሉ አካል ማድረግ ይቻላል ለዚህ ሰው አሳውቁልኝ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
@@yohanesfekadujohnifrankfur7868 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Amarigna nw Mehon yalebet mot Amharic . Use Fidel text not Latin
@lulahailu
@lulahailu 4 жыл бұрын
7
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን እኔ ላንተ ቃል የለኝም እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ጥጠብቅህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 3 жыл бұрын
Amen amen
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
እቁ መምህራቺን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!!!! በዉነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@wossenizawde9913
@wossenizawde9913 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይባርክህ። ጥበቃውም አይለይህ። ለብዙ ጊዜ ልቤ የሚያዝንበትን ነገር ስላፍረጠረጥከው አመሰግናለሁ በምችልበት በጎንህ ለመቆም እመኞለሁ።
@user-rk6ek9ys4t
@user-rk6ek9ys4t 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የቅድስተ ቅዱሳን የወላዲተ አምላክ የአዛኝቷ የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ መሀት ይሰውረን አሜን!!እድሜ ይስጥልን ወንድማችን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@dagnealemayehu9992
@dagnealemayehu9992 4 жыл бұрын
@@Amharictube qq
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
ይገርማል ይህ የግብረሰዶም ተግባር ትልቅ የአጋንንት መንፈስ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅ።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ x3 ጌታሆይ ቶሎና😭😭😭
@kidistmamo2460
@kidistmamo2460 4 жыл бұрын
መምህር ደረጃ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ቃል የለኝም ብቻ የኢትዮጵያ ሕዝብ አምላክ እሱ በየሄድክበት በቆምክበት ሥፍራ ሁሉ ሞገስ ይሁን🙏🙏🙏ድንግል እመበቴ ማሪያም በመጎናፀፌዋ ከክፉ ጠላት ሁሉ ሽፍንፍን አድርጋህ ትሰውርህ አሜን(፫)🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪
@yoyoyoyord5861
@yoyoyoyord5861 4 жыл бұрын
እኔ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ ብቻ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ከጎንህ እስከመጨረሻው ይቁም ጥሩ ሰውማ የለም አልቋል
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@solomontsegaye5035
@solomontsegaye5035 4 жыл бұрын
ወንድሜ ያቀረብከው መረጃ ልብ ካልነው እጅግ ጠቃሚ ነዉ ስለዚህ ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ልንታገል ይገባናል።
@bitag.mikael42
@bitag.mikael42 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-gw1wc9xk4m
@user-gw1wc9xk4m 4 жыл бұрын
መህምር በኡነት አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም በርታልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 4 жыл бұрын
😍😍
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን🙏 ጌታዪ ኢትዮጲያዊት እና ኦርቶዶክስ አርገህ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን🙏🙏🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yasminjasmin1141
@yasminjasmin1141 4 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አዘንሁ ወገኔ ዘመዴ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ በእውነት መምህር ደረጄ ኑሩልን ዘርህን፣ፈጣሪ ያብዛው በእውነት ይህን አሳፍሪድርጊት ፈጣሪ ይቀል ልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 жыл бұрын
እውነት ነው የምጠብቅህ አይተኛም፡አምላኬቅዱሳን በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅልን ዘንድ ዘወትር በአቅማችን እንፀልይ።በእውነት የአይን ብሌናችን ነህና እግዝአብሔር ይጠብቅልን።በርታልን እግዝአብሔር ይጠብቅህ።
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ ሥዩም ትውልድን ለመታደግ እግዚአብሔር የሚወደውን እርካብ በልብ ሰሌዳ ላይ ለማስረፅ የጠፋውን ትውልድ ለመመለስ ያለውን በእውነት መንግድ ለመምራት ለዚህ ዘመን ትውልድ ድንቅ ምሳሌ ነህ!!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን የመላዕክት ጥበቃ አይልይህ 😢
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ በርታ መምህር
@mimimimi-st3xg
@mimimimi-st3xg 4 жыл бұрын
እግዛቢሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት መምህር
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
አሜን ይጠብቅህ የምታምነው አምላክ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@rabiarabia5646
@rabiarabia5646 4 жыл бұрын
መምሕር ደረጀ ሠላመዎት ይብዛ ኢንሻአላሕ ጠክሩ አይዞን💪💪💪
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ashenafibekele8929
@ashenafibekele8929 4 жыл бұрын
መቼም ዝም አንልም ዉሌም ከጎናችሁ ነን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tesfayealhegn4223
@tesfayealhegn4223 4 жыл бұрын
በርታልን መምህራችን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 4 жыл бұрын
እመብርሀን ከለላ ይሁንለዋት ።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
የስራኤል ቅዱስ ይጠብቅህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🌷🌷🌷🌷🌷
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Betame yasazenale. Wedeme. GTA Fetare. Yebareky Emebete mareyam Tebekachwu 🙏🙏🙏🙏🙏
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠቢቅልን መምህራን 💒💚💛❤
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 3 жыл бұрын
ተባረክ መምራችን
@wudawuda5323
@wudawuda5323 4 жыл бұрын
እድሜየ ይሰጥልን ምመህር 💚💛❤
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ሀሳብህን እግዚአብሄር ከጎንህ ሆኖ ያበርታህ አክባሪህ ነኝ እኔም በተቻለኝ ይክል ፀር ግብረሶዳምያዊ ሆኝ እናገራለሁ አስተምራለሁም ህገራችን እንዲህ በቀላሉ የግብረ ሶዶዉያን መጫወቻ አትሆንም!!!
@aya8710
@aya8710 4 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ።
@user-rx4lo9ll8i
@user-rx4lo9ll8i 4 жыл бұрын
Amen Amen
@yemisrachjenbere4066
@yemisrachjenbere4066 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ
@sameri424
@sameri424 4 жыл бұрын
ምምህር ደረጄ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በርታልን ወንድሜ
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
አሜን አሁንም መምህር ደረጀን እግዚአብሔር ከፊትኋላ ይጠብቅልን
@hirutdesta3001
@hirutdesta3001 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለወንድማችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን። ይህን እኩይ ተግባር ከምድረ ኢትዪጵያ ምድር ይንቀልን።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@brawa4kokob
@brawa4kokob 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ላንተ የሚገልጽ ቃል የለንም አዝጋብሄር ካንተ ጋር ይሁን ከሁሉ ፈተና ይጠብቅህ ድንቅ ነህ በርታ, 💞🙏💕
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Egiziabihar yiridahi.
@classicclassic5021
@classicclassic5021 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያልነው ለሁሉም ቀን አለው የማናቃችው ነገሮች ሁሉ የተገለፀነው በማን ሀይል በእግዚአብሔር ያይል የኢትዮጵያን ጠላቶች በሙሉ እግዚአብሔር ያጥፈችውበእውነት ያሳዝናል ለመምር ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህያሉ አስተማሬዎችንያብዛልን። አሜን አሜን አሜን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@birukegelaw9193
@birukegelaw9193 4 жыл бұрын
እባክህ ፈጣሪዬ ህፃነት ጠብቅ። ለህዝብህ የተሰወረውን ሁሉ ግለጥልን። ጠብቀን ጠብቀን ጠብቀን። እኛ ምንም ዐቅም የለንም።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዝያብሄር በኪነጥበቡ ይጠብቅህ እውነትን አውጣ ነውርን የሚሰሩትን አጋልጣቸው ትውልዱን ታደገው መምራችን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ የኢትዮጵያ አምላክ አይል ይሁን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tilahunaynalem8846
@tilahunaynalem8846 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ አንተ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ዘርህ ይባረክ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 4 жыл бұрын
ሁላችንም ይህን ማህበረ መደገፍ ና ትውልዱን ማዳን አለብን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@beckyabera7609
@beckyabera7609 4 жыл бұрын
edmena tena ystih fetari😍
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 жыл бұрын
Dereya Egzyabhare kantega yehun Berta kegone nege kedrom akalhu Endematefera tebak Egzyabhare newe 👏👏👏💒💒💒😍😍😍💯🏆🥇🥇🥇
@abayeneshmulugeta4957
@abayeneshmulugeta4957 4 жыл бұрын
ኑርልን አድሜና ጤና ይስጥልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@heyablisan1523
@heyablisan1523 4 жыл бұрын
God bless you my cristianbrother
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 жыл бұрын
We stand with u Tebarek
@tomdej5835
@tomdej5835 4 жыл бұрын
God bless you, we will be with you ! Keep up the good work
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 4 жыл бұрын
በጣም ያማል በጣም😔 ግን ለምን?? እግዚአብሔር በቀኙ ይጋርድህ ለሀገርህ ለቤተሰብህ ለወገኖችህ ታሪክ እያኖርክ ነው በርታ እኛም በፀሎት እናግዝለለን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ጌታ። የብረት ምሶሶ ያርግሕ ዘገኔ። እያየን። ዝምታን መረጥን ታመን ሑሉን በአይን በሖድ ይዘን የወገኔ ነገር ልብ ይሰብራል እናት ነኝ በሬታልን ለወገኖቼ ለሐገሬ
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 жыл бұрын
በጣም የምገርም ጉድ ነው።መምህር ደረጄ(ዘወይንዬ): መምህር ና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ፡ፍስሀ ዋዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ፃፊ፡እግዝአብሔር ይጠብቅልን።በእውነት ስለ ኢትዮጵያ የምትደክሙት ድካም ፡ስለ ኢትዮጵያውያን ህይወታችሁን ቀብድ አስይዛችሁ ስለእውነት እየጮሀችሁ ነውና ይህን አገልግሎታችሁን እግዝአብሔር በብሩህ ገፅ ይቀበልልን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@selamalemayehu9859
@selamalemayehu9859 4 жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከህ ሰዉ ነህ ይህንን ጉድ ያወጣህዉ አግዚአብሔር ይርህህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@berhan4301
@berhan4301 4 жыл бұрын
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ያበርታህ እድሜን ከጤና ይስጥህ ብቻህን እንደሻማ እራስህን እያቀለጥክ ለኢትዬጵያዊያን ትለፋለህ: እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይሄን ጉድ ለመዋጋት የምችለውን ባግዝህ ደስ ይለኛል
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-eh5iv3jq8p
@user-eh5iv3jq8p 4 жыл бұрын
እድሚና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር በሄድክበት ይከተልህ አሜን 🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@negedehaile7244
@negedehaile7244 4 жыл бұрын
መድሐኒያለም ይጠብቅህ
@abayeneshmulugeta4957
@abayeneshmulugeta4957 4 жыл бұрын
የዘራይቆብ እመቤት አሁንም ትጠብቅህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@fissehabezza8427
@fissehabezza8427 4 жыл бұрын
Great Job our brother please keep the good Job May God be with you!
@amareaklog6931
@amareaklog6931 4 жыл бұрын
ብእውነት በእውነት መምህር ደረጀ ድርሻህን ተወጥተሀል እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር አንደኛና ይቅር ሊል ያልቻላው ትልቁ የመቅስፍት ምልክት እኮ ይህው ስማይጠሬ ነው ምን አለ ፍፕጣሪ ታምሩን ቢያሳይ እልጣብቆ
@solomonalemneh6556
@solomonalemneh6556 4 жыл бұрын
ክቡር መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@muluemebetwoube8986
@muluemebetwoube8986 4 жыл бұрын
ይገርማል ሚድያዎች ይሄንን እሯኅግቡ እባካችሁ...
@mekdes2722
@mekdes2722 4 жыл бұрын
Egziabher libona ystachew
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@shimelisgetachew3011
@shimelisgetachew3011 4 жыл бұрын
Ameseginalew memihir
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 4 жыл бұрын
እረ ማረን እግዚአብሔር ክፋታችን በዛ። ምን አይነት ጉድ ነው? በርታ ወንድማችን ችግር ያለባቸው ያው በመሳደብ ችግራቸውን ለመሸፈን ይሞክራሉ።ምንም አይምሰልህ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብው።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ግንዛቤ እየስጠህ ነውሁሉንም እግዚአብሔር ያንቃው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hbtamu5332
@hbtamu5332 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የናዝሬቱ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ እመቤቴ ትሸፍንህ እንዳንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን በርታልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ይብዛ
@azmeramebrathu9972
@azmeramebrathu9972 4 жыл бұрын
Wendmachen kal hiwet yasemalen Egziabher erejem edme yadelelelin AMEN AMEN AMEN!!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abebatessema6686
@abebatessema6686 4 жыл бұрын
Ahnm EGZIABHER yitebkln 🙏🙏🙏🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
ቅዱሳን መላይክት ይከብቡህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-lc9pe8qj4b
@user-lc9pe8qj4b 4 жыл бұрын
Ye Ethopna amlak yitebkh memhrachin kalehywotn yasemaln amen
@misrakbayou4206
@misrakbayou4206 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
እናቃለን ብንናገር እናልቃለን ነዉ ነገሩ በለኛ ፃ መንፈሰ እርኩስ ተቃዉሞ መዉጣት አለብን ደሬ ከጎንህ ነን ፈጣሪ ይሰዉረን መሰልጠን ወይም መሰይጠን ተምታቶብናል ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊያኖችን እቃወማለሁ።።!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይነት አቃም ይኑረን ይህንን ስው እናግዘው እደግፈው የሚጮኸው ለእዝቤቹና ለወገኖቹ ነው ውጣቶች ሴቶች እናግዘው ህዝባችን ከዳነ ኢትዮጵያችን ትድናለች እግዛብሄር ሆይ እባክህ እርዳን
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@maLedalovely2315
@maLedalovely2315 4 жыл бұрын
Mameher Dara Egezyabher Yetbekh Abezeto Yebarek Yena Abat Yager Meketa Yaehayemanotachin Asekebari emaberhan Tetabekh
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@naomtsegaye9002
@naomtsegaye9002 4 жыл бұрын
I proud of you GOD be with you!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@lamar5988
@lamar5988 4 жыл бұрын
እመብረሀን በዘርፉ ፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ አሜን፫
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይከተልህ
@rosatesfaye6726
@rosatesfaye6726 4 жыл бұрын
Bewunet edeme Tena Yestke fetari Yetebkek bewunet Teru Temrte new😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
በእውነት ህግ የለም በእውነት መንግስት የለም ሁሉ ነገራችን ተሸጠ አሁነው ነው የተወረርነው ያሳዝናል
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
@@Amharictube እሺ እናረገዋለን
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
እውነት ግን የት ነው ያለነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ይቅር ይበለን 😥😥😥😥
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሀ !!😭😭😭
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 4 жыл бұрын
Ohhhhh ya allah men gud new emnsemaw
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ ኡፍፍፍ በጣም ያማል መስተዋሉን ያድለን መንግስት ሽፋን እየሆነ ይመሥላል ውስጥ ለውስጥ ሀገሪቷ ተወረረች 😭😢
@teffreminilik
@teffreminilik 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@zewidukereta8145
@zewidukereta8145 4 жыл бұрын
ባለስልጣናት ናቸው ለዚህ አይነት ጉዳት እግዛብሄር ቅጣቱን ይስጥልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ninjago9518
@ninjago9518 4 жыл бұрын
Ebakehen wendemschin yehone pareti meseretena enaten enemeret eseki ende enate ayenstu bet mengeset betegebulen Egzeabeher befekedena behonelen..🤲🤲🤲
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
እግዚኦ እምን አይነት ግዜላይ አደረሠን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hfhffhfnch5555
@hfhffhfnch5555 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ሰውን ከመግደል አይተናነስም ለነገሩ መንግስትና ባለስልጣኖቻችን በሙሉ ግብረሶዶማዊያን ናቸው ለዚ ነው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የሚፈልጉት ለምን ስለምታቀውም
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ትክክል ነው የሚሉት እግዚአብሔር መፍትሔ ይሰጠን ሰው አጠች ሐገሬ ጌታ ድረስልን መንግስት ዝም ብሎ ወገን አለቀ ተጠቃ።
@asasutola9141
@asasutola9141 4 жыл бұрын
Betam.yasazenale bagerachin laye yalehu gude wedemachin egzabihare tsegahun yabizalen ena. Sesema betam azeniku😭😭😭😭😭😭😭
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 жыл бұрын
Thank you .brother it is. sad to hear that Ihard to believe oh my God.
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@amanuelluel3995
@amanuelluel3995 4 жыл бұрын
Egezabihre yebareke gen tetenekeke erasehne tebekelhne
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@frehiwottedla5909
@frehiwottedla5909 4 жыл бұрын
በእውነት ውንድም እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ያሳዝናል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ከጎንህ ሊቆም ይገባል መንግስት ዝም ሊል አይገባም 🤭🤭🤭🤭
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 4 жыл бұрын
እስቲ ይሄን አራገቡ ጎበዝ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 76 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,4 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,4 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН