ልጄን በዝናብ ጣሉት።ባሌ ከቤት ወጥቶ ከውሽማው ጋ ቤት ተከራይቶ መኖር ጀመረ።ባለ ታሪክ ብርቱካን ሞገስ...

  Рет қаралды 66,325

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
ባሌን መቀማቷ ሳያንሳት የልጃችንን ፎቶግራፍ የፌስቡክ ፕሮፋይሏ አደረገችው።
ባለታሪካችን ብርቱካን ሞገስን በስልክ ማናገር ከፈለጉ በ0987978742 የስልክ መስሠሯ ላይ ያገኟታል።

Пікірлер: 296
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 8 ай бұрын
ባለታሪካችን ብርቱካን ሞገስን በስልክ ማናገር ከፈለጉ በ0987978742 የስልክ መስመሯ ላይ ያገኟታል።
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 8 ай бұрын
:-D :-D :-! ጴጴጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ ጰጰጰ ጰ;; 😅😅;;;😅😅;😅😅😅
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
ገኒየ በማርያም የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ብላ ትግባና ባሏን ትመልስ እባክሽ ንገሪያት እኔ ስልክ ስለማይፈቀድልኝ ነው እዛውስጥ የራሷን ህይወት ታገኘዋለች ልጆንም ታድናለች ዮቱብ የመምህር ተስፋዮን ገጠመኝ ትከታተል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እባካችሁ የምታነቡ ሰወች ንገሩልኝ
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 8 ай бұрын
የእዉነት ትዳር እንዳላቸዉ እያወቃችሁ የሰዉን ትዳር የምታመሰቃቅሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በናተ ምክንያት የተጨናገፈዉ ፅንስ በአምላኩ ፊት ይጮሀል😢😢😢
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 8 ай бұрын
ገንየ በሠላም ነው ፍቅር
@bebyalex4235
@bebyalex4235 8 ай бұрын
በማርያም ስታሳዝን ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ውስጧ በጣም ተጎድቷል እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ በሰው ትዳር የገባሽው ከንቱ ነገ አንቺም ላይ የሷ እጣ ነው ሚደርስሽ የሚቀርልሽ መስሎሻል
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 8 ай бұрын
እኮ አላህ በላእ ያውርድባት 😢😢😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
ወላሂ ማትችለውን በላ ያውርድባት
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
እስኪ ማን ይሙት የማርያምን ስም ጠርተሽ ሳይካትሪስት ትያለሽ እራሱ እምነቷ መዳኒት እኮነው ብታቅበት
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
​@@user-nt7wi5rj9b🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 8 ай бұрын
መናገር አትችልም እንጂ ውስጥዋ በጣም አሟታል አላህ የስራውን ይስጠው 😢😢😢
@Mesi-1221
@Mesi-1221 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ እኔም አንድ ወንድልጅ እናት ነኝ ልጄን ካባቱ ተለያይተን የሁለት ልጆች አባት ሆናል እኔ ግን እግዚያብሄር ይመስገን ልጄን ቅብርር አርጌ እያሳደኩ እያስተማርኩ እገኛለሁ አሁን ልጄ 11አመት ሞላዉ በስደት ላይ ሆኜ እያሳደኩ ነዉ አንቺ አጠገቡ ነሽ ጠንክረሽ ልጅሸን አሳድጊ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አርቀሽ አስቢ ለልጅሽ ኑሪለት ጀግና እናት ሁኚ እህቴ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
በሰዉ፣ትዳር ፣የምትገቦ፣ሴቶች ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጣችሁ 😢😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
Yetergemu. nachew. Kimer😮 baletidar mehal. Megebat
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 8 ай бұрын
ፈጣሪ ዘር ይሳቸዉ ቆሻሾች ልጁን ሚስቱን ጥሎ የመጣ ባል ሊሆን ነዉ 😢😢
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ ባሎቻችሁ ወይም ፍቅረኛችሁ ሌላ ግንኙነት እንደጀመሩ ካወቃችሁ ምንም ይቅርታ የሚደረግ ነገር አይደለም ወዲያው መለካየት ነው ያለበችሁ ይህን ስል ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ይቅርታም ጥሩ እንደሆነ አውቃለሁ ግን አንዴ ይቅር ካልሺው ሁሌም ደጋግሞ ያረገዋል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 ай бұрын
ትክክክል እህቴ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንደዚህ እያለቀሰችባችሁ እውነት እየኖራችሁ ነው
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 8 ай бұрын
የኔ ማርርር ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነዉ 😢😢😢😢 የሴት ልብ የምትሰብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ሂወታቹ ያመሰቃቅለዉ😢😢😢😢
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f 8 ай бұрын
አሜን
@mahiletgizachew4162
@mahiletgizachew4162 8 ай бұрын
አሜን
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አይዞሽ ውዴ ህይወት እዲህ ናት የማያልፍ የለም😢😢ወዶች ግን የሴቶችን ህይወት የምታመሳቀሉ እግዚአብሔር በላ ያውርድባችሁ😢
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የብዙ ሰው ታሪክ ነው እንባሺን ዋጥ አርገሺ ብርትት በይ ማንም እዳለቀሰ አይቀርም ታሪክይቀየራል የሳቅ ዘመን ይመጣል ትዳር እያለው የሰው ባል የቀማሺ እሳት ይሁን ብሺ ቤትሺ ካልጠፍ ወንድ ባለትዳር ላይ የምትጠላጠሉ 😡
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 8 ай бұрын
ወይ እንደው የስው ባል ምትመኙ ስዎች 😢😢😢😢 የደረስበት ብቻ ነው ሚስማው የኔ እህት በርቺ ጠንክሪ በልጠሽ ተገኝ እንባሽን አታሳዬ ለማንም እመብርሃን ብርታት ትሁንሽ
@16Titi
@16Titi 7 ай бұрын
ችግሩ የህዝቡ አስተሳሰብ ነው ወዶቹ ቤታቸውን በትነው ልጃቸውን ሜዳ ላይ ጥለው ሚስታቸውን ትተው እደቀላል ሌላ ሴት ጋር ሄደው ህዝቡ ግን ያችኛዋ ሴት አታላው አማላው አሳስታው ይልላቸዋል ልክ ምንም ማሰብ እደማይችል ዝም ብሎ እደእቃ ብድግ አርጋ እደወሰደችው ቀማች ነው የሚባልለት ይሄ አስተሳሰብ ለወዶቹ ለመዘላዘል ተመቻቸው በተዘዋዋሪ ሜዳ ላይ የሚበተኑት ሚስቶች እና ልጆች እዲበዙ የሚያገረው ይሄ አስተሳሰብ ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 8 ай бұрын
የወሰደችዋም ይወሰድባታል ህመምሸን ትቀምሰዋለች አይዞሸ አንጀት የሚያቃጥል ነገር ነዉ ግን ያልፋል አይዞሸ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሃይልና ብርታት ይስጥሽ 😢😢
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 8 ай бұрын
በቀበቶው አንገቱን ማነቅ ነበር ባለጌ ቆሻሻ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ከሴት ተፈጥሮ ሴትን የሚያስለቅስ ፈጣሪ ይፍረድባችው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
ጊዜ ይፍታው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
ሰላምዬ አንቃው የማትጠይቅ ይመስልሻል የማትጠየቅ ቢሆን እኔም አንቄ በቀበቶው ባነኩት
@sabalule7915
@sabalule7915 8 ай бұрын
የተሻለ ሁነሽ ተገኚ ምክንያቱም እግዚአብሔር ይክሳል ነገ ሌላዋን ደግሞ ያይና እሷን ይረሳታል ቅዱስ ገብርኤል ይፈርድበታል አይዞሽ
@yashidata7934
@yashidata7934 8 ай бұрын
የሴት ልጅን የምታሰለቀሱ ወንዶች መቺም እግዛብሔር ይቅር አይላቹሁም ምክኒያቱም ሚሰትህ ሰታለቀሰ ሀገር ታለቀሳለች እናትክ ታለቀሳለች እህትክ ታለቀሳለች አንተ ሚሰትህ ሰታሰለቀሰ እህትህ ድግሞ ሌላ ዉንድ ያሰለቅሳታል የዘራከዎን ዘር ነዉ የምታጨደዉ😢😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 ай бұрын
ልጄ አርግዛችሁ ልታስውልርዱ አስወርዲ ያላችሁ ወንድ እንዴት ተመልሻችሁ ከእሱ ጋር ግንኙነት ታረጋላችሁ ታምናላችሁ አራ እህቶች መቼም
@raheltadese8983
@raheltadese8983 8 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ይካስሽ የሰው ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ😢
@16Titi
@16Titi 7 ай бұрын
ችግሩ የህዝቡ አስተሳሰብ ነው ወዶቹ ቤታቸውን በትነው ልጃቸውን ሜዳ ላይ ጥለው ሚስታቸውን ትተው እደቀላል ሌላ ሴት ጋር ሄደው ህዝቡ ግን ያችኛዋ ሴት አታላው አማላው አሳስታው ይልላቸዋል ልክ ምንም ማሰብ እደማይችል ዝም ብሎ እደእቃ ብድግ አርጋ እደወሰደችው ቀማች ነው የሚባልለት ይሄ አስተሳሰብ ለወዶቹ ለመዘላዘል ተመቻቸው በተዘዋዋሪ ሜዳ ላይ የሚበተኑት ሚስቶች እና ልጆች እዲበዙ የሚያገረው ይሄ አስተሳሰብ ነው
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 8 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ታሪክሽ ታሪኬ ነው የደረሰብሽ ደርሶብኛል ለጊዜው ይመስላቸዋል እንጂ መቼም አይደላቸውም እና በርቺ ጠንክሪ ልጅሽ በሰላም ይደግልሽ ❤❤❤❤❤እኔ እህትሽ ውድሻለው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
ገና ደም እንባ ያለቅሳል የጊዜ ጉዳይ ነው
@liyademeke6073
@liyademeke6073 8 ай бұрын
የዘራውን ማጨዱ አይቀርም
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
አይዞሽ ሴቶች እኛም አንረባም ደካማ ነን የነሱ መቀለጃ ሆነን ቀረን
@alzemtube5249
@alzemtube5249 8 ай бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ነገር ግን እኔ ካሳለፍኩት ህይወት ያንቺ በእጅጉ የተሻለ ነው ምክንያቱም ያንቺ ባለቤት ተብዬው ቢያንስ የቤት ኪራይና የልጅሽን የት/ት ወጭ ይሸፍናል ። ተመስገን ነው እህቴ የባሰም አለ ልጁን በአፉ ብቻ የሚድ ለስራ ምንም ተነሳሽነት የሌለው ስንት ተዝረክርኮ የሚያዝረከርክ ወንድ አለ እናም ጠንክሪ ስሪ በልጠሽው ተገኚ።።
@user-yf6wi3sr8h
@user-yf6wi3sr8h 8 ай бұрын
አይዞሽ ቀረሽበት እንጂ ለአንች እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያዘጋጃል ዘሙቶብሽ ነው እንጂ አልዘሞትሽም
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 8 ай бұрын
አቤት የወንዶችህ ፀባይ ልክ እንደ እስስት ነው ብቻ እግዚአብሔር አይጥልም
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 8 ай бұрын
የእኔ ታሪክ 😭😭😭😭😭😭ይገርማል የዎንድ ቤተሰቦች ዎንድአይደል እንዴ የሚሉት ነገር ስ 😭😭 ሽማግሌ ስጠይቅ ያሙላልሽ ካልቸ ገርሽ ምን አገባሽ ማለት ስጀ ምሩ ከሱእራሴን አገለልኩ ቆረጥ ኩ ነገር ግን ህመሙ እስከአሁን አለቀቀ ኝ ም 😭😭😭😭
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ቢመጣም አትቀበዪው እውነት አንቺ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ ህይወት ይቀጥላል
@user-sy6bp5mp9j
@user-sy6bp5mp9j 8 ай бұрын
እረ ሴቱ ለየለት እረ እመብርሀን ወደ ልቦናችን መልሽን የጇን ይስጣት😢😢😢😢😢
@16Titi
@16Titi 7 ай бұрын
ችግሩ የህዝቡ አስተሳሰብ ነው ወዶቹ ቤታቸውን በትነው ልጃቸውን ሜዳ ላይ ጥለው ሚስታቸውን ትተው እደቀላል ሌላ ሴት ጋር ሄደው ህዝቡ ግን ያችኛዋ ሴት አታላው አማላው አሳስታው ይልላቸዋል ልክ ምንም ማሰብ እደማይችል ዝም ብሎ እደእቃ ብድግ አርጋ እደወሰደችው ቀማች ነው የሚባልለት ይሄ አስተሳሰብ ለወዶቹ ለመዘላዘል ተመቻቸው በተዘዋዋሪ ሜዳ ላይ የሚበተኑት ሚስቶች እና ልጆች እዲበዙ የሚያገረው ይሄ አስተሳሰብ ነው
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሻል ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ጠንካራ ነሽ ያልፍል ያማያልፍ የለም
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 8 ай бұрын
እናቴ ለልጁ ስትይ ጠንካራ ሁኚ ንሰሀ ግቢ ጸልይ እልጁ ፌት አታልቅሺ ለልጅሽ ስትይ ዋጋ ክፈይ አለሁልህ በይው
@ARBICI-
@ARBICI- 2 ай бұрын
እኔ ልጨነቅልሽ የኔ እህት የታመቀ ስሜት አለሽ እማምላክ ታጠንክርሽ ጠንካራ ሁኝ ሂወት ይቀጥላል😢
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
የተሻለውን ይሰጥሻል አታልቅሺ ይለቀስለት ካንች የበለጠ ደርሶብኛል በገዛ ጎረቤቴ ሁለት ልጆች ይዤ ብዙ ስቃይ አሳልፌለሁ ቢያንስ አንች ለልጁ ይሰጥሻል እኔ ለሁት ልጆች አይደለም መርዳት ማየት እንኳን አይፈልግም እኔ ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ብቻዬን ማሳደግ ከጀመርኩ 8 ዓመቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናትነት ማለት እስከ ሞት መታመን ነው ለልጅ አንች እንደውም ጥሩ ነው በኔ አይን ግን ልንገርሽ ነገ የሥራውን ያገኛል የኔ የሥራውን አሁን ከፈጣሪ አግኝቷል 😢 ጠንካራ ሁኝ ልጅ ነሽ ሕይወት ይቀጥላል ለልጅሽ የትኛውንም ዋጋ ክፈይ
@user-fh5qw8sn7p
@user-fh5qw8sn7p 2 ай бұрын
እዳታለቅሽ ልጆችሽ አብት ናቸው እሱ እሷንም ትቷት ይኤዳል የኔ ማር ተለውጠሽ አሳይው ጀግና ውኚ
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተና😢😢ሴት ሆና በሴት ትዳር የምትገባ እግዚአብሔር የስራዎን ይስጣት የባል ቤተሰበሰ ጣልቃ ገብነት😏😏ገኒ ሳይካስትሪት ያስፈልጋታል😢😢😢😢ተጎድታለች አይገልፀውም😢😢😢😢አይ ወንዶች ልቦና ይስጣቹ
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx 5 ай бұрын
ለልጂሺ ስትይ ጠካራ ሴት መሆን አለብሺ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔቆንጆ እግዚያብሄር ይርዳን ጠንካራ ሁኚ እራስሽን ጠብቂ እግዚያብሄር ይርዳሽ😢😢😢😢
@zemzem9136
@zemzem9136 8 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ።ያቺንም ጥሏት በሌላ ይቀይራታል ።
@saqw662
@saqw662 8 ай бұрын
የኔ ሂወት ያወራሽልኝ አላህ ጠንካራ ያድርገን እኛ ሴቶች.
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
😢የኔ እህት የተሻለ ይሰጥሻል እንዲህ አይነት ትዳር ትዳር አይሆንሽም እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል ለጊዜው ነው
@makdessming8187
@makdessming8187 8 ай бұрын
እሕቴ ወደ እራሥሽ ተመለሽ ንስሐ ግቤ ፀበል ተጠመቂ አባቶች ጋ ምክር ተቀበይ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 8 ай бұрын
ፈረሁ በዚህ ምድር ለይ መኖር 😢😢😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም ዉዴ በጣም ያስፈራል እርስን መዉደድና ልጅ ካለን ነው ተስፋችን ባሌ ብሎ ለሱ ደፋ ቀና ስንል ሌላ ያምረዋል በስደት ያለን በፍቅር በሽታ ማጥቃት የለብንም መልካም ሴት ተበዳይ የሆነችበት ዘመን
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 8 ай бұрын
ለኔ ባል መሆኑ ይቅርታ ምርጥ የልጆች አባት እሚሆነውን ሰጠኝ ያረብ😢
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 8 ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ከዚህ በኋላ በሌሎች ወንዶች እንዳትታለዪ ልጅሽ ሲያድግ ዝም ብለሽ ስታይው በራሱ ምን ያህል ጠንካራ ስነ ልቦና እንዳለሽ ምስክር ነው። አምበሲት 💪 ኮርቼብሻለሁ።
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 8 ай бұрын
ጠከር በይ አታልቅሺ አንድ ልጅ ነው ወገብሽን ጠከር አርገሽ ሰርተሽ አሳድጊ በልጅሽ አታልቅሺ ውንድ ቢሄድ እዳ ቀለለ ጥርግ ይበል እኔ ቡና ለቅሜ 2 ልጅ አሳድጌለው ኮሰተር ብለሽ አሳድጊ ባልሽን እርሽው አትከታተይው አለቀ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
ትክክል
@yared7699
@yared7699 8 ай бұрын
ጀግና
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
እኔ ልክ እዳንች ነኝ ውድ አይዞሽ ልጅሽ ፍት ደካማ ሁነሽ አትታይ አታልቅሽ ጠንካራ ሁኝ አልሀምድሊላህ በይ በሀይማኖትሽ የባሰም አለና
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 8 ай бұрын
ጠንካራ ሁኚ የኔ ቆንጅ አታልቅሺ በጣም ልጅ ነሽ መበርታት አለብሽ በርቺ ይዞ ሽ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 8 ай бұрын
ለልጅሽ እያዳዷን ባልሽ ያደረገሽን ንገሪዉ አፈር ይብላና ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥረዉ 😢😢😢😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የሄድ ይሂድ እግዚአብሔር ላንቺ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ጠንክሪ አይዞኝ በርቺ
@emaema2263
@emaema2263 8 ай бұрын
ጠንካራ ሁኚ ለበጎ ነው በይ አይዞሽ እኔ ከሁሉ የተለየው ድንቅ ፍጡር ነኝ በይ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
የተረገመች እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ነገ እሷንም dump ነው የሚያደርጋት አንቺም self esteem ይኑርሽ ስራ ስሪ forget him
@16Titi
@16Titi 7 ай бұрын
ችግሩ የህዝቡ አስተሳሰብ ነው ወዶቹ ቤታቸውን በትነው ልጃቸውን ሜዳ ላይ ጥለው ሚስታቸውን ትተው እደቀላል ሌላ ሴት ጋር ሄደው ህዝቡ ግን ያችኛዋ ሴት አታላው አማላው አሳስታው ይልላቸዋል ልክ ምንም ማሰብ እደማይችል ዝም ብሎ እደእቃ ብድግ አርጋ እደወሰደችው ቀማች ነው የሚባልለት ይሄ አስተሳሰብ ለወዶቹ ለመዘላዘል ተመቻቸው በተዘዋዋሪ ሜዳ ላይ የሚበተኑት ሚስቶች እና ልጆች እዲበዙ የሚያገረው ይሄ አስተሳሰብ ነው
@genetteshom6266
@genetteshom6266 8 ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ቆንጆ ሴት ነሽ የተሻለ እንጂ የባሰ አይመጣም አይዞሽ በርቺ
@promobile1638
@promobile1638 7 ай бұрын
አይዞሽህ እማ አንቺ በአገርሽህ እኔ በሰው አገር ተከድቼ ልጄን ይዤ አለው.ቢያንስ 1ደቂቃ ልጄን የሚይዝልኝ የለም አንዳንዴ ልጄን ይዤ እሰራለው ግን እመብርሀንን ጠንክሬ.ቤት አገሬ ላይ ገዛው ልጄም 5 አመት ሊሞላት ነው እየው አልፎ ጎረምሳ.ልጅ ይዤ አገሬ ልመለስ ነው ልጄ አለሜ ናት እንካንም እሱ ከእይወቴ ሄደ ተመስገን።
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 8 ай бұрын
አይዞሺ ለልጁ የሚመቸው ከሆነና እናትሺ ልጂ ከሆነች ልጂሺን ለቤተሰቦችሺ ሰተሺ እራስሺን ለውጪከተቻለ አይዞሺ።
@user-bv2xr2kq3n
@user-bv2xr2kq3n 8 ай бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርቺ እግዝያብሄር ይርዳሽ
@speedcall2696
@speedcall2696 8 ай бұрын
ያልታደለ ነው ይችን የመሰለች ልጅ የኔ ማር አች ጎበዝ ሁኝ ጠክሪ ግን ትወደዋለይ በዛላይ ቆጆ ነሽ አይዞሽ
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 8 ай бұрын
ተደግሶል ግን አልተፈራረምንም ምንማለት እረሴቶቹ አስተዉሉ
@user-wz2ui7sj6o
@user-wz2ui7sj6o 8 ай бұрын
ውይ እግዚእብሄር የምታምሪ ቆንጆ አታልቅሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ይፍረድበት
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 7 ай бұрын
አይዙሽ እህቴ ካቺጋነው ያለቀስኩት እግዚያብሄር የበለጠ ኑሮ ይስጥሻል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 8 ай бұрын
በአላህ እምነትሽን አጠክረሽ ባታስወርጂ ጥሩ ነበር።ነፍስ ማጥፋት ሀጢያት ነው ።ልጅቷን ክብር አትስጫት ዝግት አርጋት።በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም።
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ 😊እፍፍፍ አታልቅሽ አሏህ የተስተካከለ ነሮ ይስጥሽ አብሽሪልኝ
@matub4261
@matub4261 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ሰላም ፍቅር ያብዛልን የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው
@girumyaye5374
@girumyaye5374 7 ай бұрын
ሀይዞሽ የኔ እናት አንቺጋ በጣም መልካም ህሊና አለ በርቺ ህይወት ይቀጥላል❤
@fikerfiker8767
@fikerfiker8767 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ እኔም አንድ ልጅ እናት ነኝ አውን ፈጣሪ አጠንክርኝ እያሳደኩ ነው አንቺ ጠንካራ ውኚ ፈጣሪ ይርዳሽ❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ እኔም እመምሽን አልፌበት አለው ለኛም ቀን ፀአይ ይወጣል ጠክር በርች ያማል ግን መጠከር ነው የኔ እህት 😢😢😢😢😢😢😢
@ethiojago7171
@ethiojago7171 7 ай бұрын
የእኔ ጥያቄ የመጀመሪያ ቀን ከሌላ ሴት ስታዩት ለምን አትወስኑም አትርቁም? 😢😢😢😢
@seadamohammedtube
@seadamohammedtube 8 ай бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ስራስሪ ለልጅሽ ስትይ ኑሪ ማማዬ አላህ ያግዝሽ
@hayumekuye
@hayumekuye 8 ай бұрын
ጠካራኁነሽ ለልጅሽ ኑሪ እህት እኔም ልጀን1 ከአምስት ወር ሲሆናት ነው ጥያት የተሰደድኩት አሁን ላይ alhamdulila betam destga negi agetun asdefaw ahulayi yeseraw sra
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
ገኒየ በእዉነት ቃልየለኝም የብዙወችን እንባ ታብሻለሺ እግዚአቢሔር ይባርክሺ ዉድ እህቴ 🍀🌻🌹
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 ай бұрын
እግዚወ እህቴ በእምነትሽ ጠክሪ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል ቀማኛወች ልብ ይስጣቹህ የሆነ ነገር አርጋበት ነው ፀልይ እማ ደሞ ልጅ ነሽ አትናደጅ😭😭😭😭😭
@user-ke6rd4sc6h
@user-ke6rd4sc6h 8 ай бұрын
አይዞሽ እማ እማምላክ ሁሌም አትለይሽ መገፋት ጥሩ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል ግን ንሰሃ ግቢ እስካሁን ገብተሻል ብዬ አስባለሁ ያይምሮ እረፍት ይኖርሻል
@Mubetube2
@Mubetube2 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ቀረሽበት አላህ የጻፈዉ ነዉ የሆነዉ አንች ገና ልጅ ነሽ ደግሞ ቆንጅየ ነሽ በርትተሽ ተለዉጠሽ አሳይዉ አላህ ጥሩ የትዳር አጋር ይስጥሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ❤
@moviegallery4757
@moviegallery4757 8 ай бұрын
አይዝዮሽ እማ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉሞ ያልፋል እሱም እግዚያብሔር የእጁን ይሰጠዋል አዮዞሽ
@hdjid988
@hdjid988 8 ай бұрын
የኔ ጀግና አች ጀግና ነሽ አታልቅሽ የሚጠብቅሽ እጥፍ ደሥታ ነዉ አታልቅሽ ❤❤❤❤❤
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አይዞሽ ጠንካራ ጀግና ውኝ እና አሳያቸው እርግጥ ከባድ ነው ነገር ግን ያለሽ አማራጭ በልጠሽ መገኘት ነው ጠንካራ ውኝ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የሰው እንጂ የቀን መጥፎ የለውም
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
በርችዉዴ ከእግዚአቢሔር ታገኝዋለሺ ተገፊ ሰዉ ግን አትግፊ ማሰወረድ የለብሺምነበር ንሰሀ ግቢና ተጠመቂ ጥሩንሮ ትኖሪያለሺ በርች❤❤❤ ለልጂሺ ኑሪለት
@Dendi_D7
@Dendi_D7 8 ай бұрын
እግዚአብሄር የፈጠረው ሰው ተገደለ!😭😭😭😭😭
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 8 ай бұрын
አይዞሸ ለበጎ ነው እግዚአብሄር ልብ ይሰጠው ልጁን ይርዳ
@almazwoldegbriel829
@almazwoldegbriel829 8 ай бұрын
ገኒ ፕሮግራሞችሽን በጣም ነው የምወደው ሁሌ ነው የምከታተለው ነገር ግን ክላስካሉ ማለት ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ገኒ ከይቅርታ ጋር ❤❤❤
@romitatube5605
@romitatube5605 8 ай бұрын
ሚስትተብዬዋን ግደያት ልጅሽ የእስትረስ መድሃኒት እስኪወስድ ድረስ መጠበቅሽ በተቻለሽ መጠን አያቶቹ ጋር አትውሰጂው አባትየውንም እንዳያያይ አድርጊና የልጅሽን ሒወት መልሽ ያለበለዚያ ልጅሽንም የምትጎጂው አንቺ ጭምር ነሽ፡፡
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
የኔ እህት እንደምንም ብለሺ ልጂሺን ይዘሺ እሱን የማታይበት ቦታ ኑሪ ካለዚያ ከዚህ ህመም አትወጭም
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 8 ай бұрын
አብሽሪ ሁቢ እዚህ ደርሰሻል ጠንካራ ሁነሽ አሳይው አመኘኒኝ ተመልሶ እግርሽ ላይ ይወድቃል የዛን ጊዜ ግን አንች መንቃት አለብሽ ይህ ዘልዛላ
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 8 ай бұрын
ፈጣሪ ልብ ይስጠን 😢😢😢እህቴ ተፅናኚ ቆንጆና ገና ነሽ አትዘኚ ያልፋል😢😢😢
@rahimahussen192
@rahimahussen192 8 ай бұрын
እህህህ እኔሥ በስንቱ ላልቅስ 😥 ገና ወጣትነሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ፈጣሪይደግፍሽ እህት አብሽሪ
@user-wb1uy1yc8d
@user-wb1uy1yc8d 7 ай бұрын
Ayzosh yene wud yenem taric endezih new egziabher hulunm yasalfal eshi
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 8 ай бұрын
ጠንካራ ነው መሆን ያለብሽ የተሻለ ነው የምታገኝው
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 8 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ቆንጅዬ ነሽ ያለፈው አለፈ አንቺ ጀግና ሁኚ
@AyneBiruk-vb4lr
@AyneBiruk-vb4lr 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ልጅሽ ብርታትሽነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ጸሎት እና ስግደት አብዢ ፀበል ይጂ ልጅሽን አትጉጁው አባቱን አሳይው በተረፈ ገና ልጅ ነሽ ያገባሺው ሴት ነገ ታገኚዋልሽ በእውነቱ
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
ለምን አነጫትም እች እበት አይዞሺ ሁሉም ያልፈል ከሀዲ ወዶች ሁሌ አልቅሱ አትሳቁ
@wubitmamo8481
@wubitmamo8481 8 ай бұрын
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ልጅሽን በሰላም አሳድጊው
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንየም እንዳች ተታልቸ አስወርጅ እምብይ ብየ እምታምር ልጅ ሆነች እሚገርምሽ ነርስ ነው አሁን በታም ነው እሚለምነይ ያንተ አይደለችም አልኩት
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 8 ай бұрын
ተከረሽ ስሪ ለልጅሽ ጥሩ እናት ሁኚ እና በልጠሽ ተገኚ መስሎት ነዉ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 ай бұрын
የአላህ ከሁሉም ንግግሮችሺ ልቤን የሰበረው የልጁ መውረድና በዘጠኝ ወሩ ያጋጠመሺ የኔ ቆንጆ አብሺሪ ሁሉም ያልፋል
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
በጣም ስቃይ ነው
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 8 ай бұрын
እኔም ማርያምን ልቤ ነዉ የተሰበረዉ😢😢😢😢
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
በጣም ከባዲ ነዉ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 8 ай бұрын
ያቺ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደጋት እና ይሄ ወንድ አይሉት ሴት ድንጋይ ይውለድ አንቺም ደሞ በጣም ጥንካሬ ይጎልሻል መጀመሪያ በጸሎት እና ውሳኔሽን አጠንክረሽ ውሳኔ መሆን የነበረብሽ አድሮ ሲመጣ ነበር።
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አለሽ ሁሉም አልፎ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ። ያቺኛዋ ሴት ግን የምርሽን ነው ምን አይነት ህይወት ትጠብቂያለሽ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ያው እሱን መናገር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው መቼም
@jerrytese451
@jerrytese451 8 ай бұрын
ላንች የተሻለ ቀን አለ እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
ለምን አነጫትም እች እበት አይዞሺ ሁሉም ያልፈል ከሀዲ ወዶች ሁሌ አልቅሱ አትሳቁ ሴች ደምአደየ ከተበደልን ሁለተኛ እዲል አንስጥ ሌላቁስል ማምጣት ነዉ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
Yene konjo. ,Ayizosh. ❤❤😢 Egziabher. Yasibesh. Sitasazin 😢😢
@user-gx4wc3iw4f
@user-gx4wc3iw4f 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ
@tecnopova1384
@tecnopova1384 7 ай бұрын
Woyne Betami Tagashi neshi Ine Bihon Andken Keset Gar Biyadri Bet Alasgebawum😢😢😢
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
እሷ ነች የእኔ አስታማሚ።ባለ ታሪክ  ጠበቃ አዲሱ ነጋሳ...
51:11
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 30 М.
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 50 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН