እናቴ ሞታ አልቀበርኳትም።ባለ ታሪክ እስከአፅናፍ ይትባረክ።ክፍል 1 ...

  Рет қаралды 38,704

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

7 ай бұрын

እናቴ ስትሞት ዝምድናችን ተረሳ። እህቴን ባላመጣኋት ብዬ እማረራለሁ!
#የልቤ እውነት#genetnigatu#የገኒ ቤተሰብ#ሪያሊቲ ቮው#geni'dfamily
እስከአፅናፍ ይትባረክን ማግኘትና ማገዝ ከፈለጉ በ
+251996863388 ላይ ይደውሉላት።

Пікірлер: 68
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 7 ай бұрын
እህቴ መስቀልሽ ሲያምር ❤ ሴት መሆን እራሱ ፈተና ነው
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 7 ай бұрын
በጣም❤❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 7 ай бұрын
የገኒ ነገር ትልቅ ትንሽ የምትል እማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤❤
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
የኔ እህት መሰቀልሸ ሲያምር❤ አይ የህይወት ፈተና ማለቂያ የሌለው😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኝታችሁ አሳምሩልን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭እዉነትሽን ነዉ እኔም አክስቴ እንደዚህ ነበር እሚፈሳት በጣም ከባድ ነዉ እና ከአመት በኋላ ነዉ የሞተችብኝ አሁን ከሞተች ብዙ አመታታት ሆናት ግን መርሳት አልቻልኩም የልጅነት ነገር በጣም ትናፍቀኝ አለች አሁን አላህ ጤናችንን ይስጠን ከእንደዚህ ያለ ከባድ በሽታ አላህ ይጠብቀን
@mimialemu4932
@mimialemu4932 7 ай бұрын
ገንዬ ሰላምሽ ብዛት ይበል!መልካም ሴት!!!!!❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
ማህተቧ ሲምር በመቤቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 6 ай бұрын
በጣም❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
ሰላም የ Ganet ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 7 ай бұрын
በርቱ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 7 ай бұрын
በርቱ ከጎናችሁ ነን አይከፈልበት ❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
@@medihingirmay1494 ጎራ በይልን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
እሽ እናበረታታለን ግን ከይቅርታ ጋር እስቲ አከፋፈቱን አሳዩኝ እኔም መክፈት እፈልጋለሁ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 7 ай бұрын
በርቱ ቤተሰብ ሆነናል
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 ай бұрын
😢አይ የኢትዮጵያ ሴት ፈተናውን ቀላል ያድርግልን ።😢ገኒ ጀግና የኢትዮጵያ እናቶች የጥሩ ተምሳሌት❤❤❤
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 6 ай бұрын
እስከአፅናፍ የተባረከ በጣም ታሪክ ያለዉ ስም ነዉ ከማህተብሽ ጋር ስሜሽ ዉብ አርጎሻል የበተሰብ መበተን ልጅ ላይ የሚፈጥረዉን ተፅኖ ብዙም አይረዱም ገጠር
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
የሠው ልጅ አይራበው የኔ ቆንጆ ፈተና ጥሩ ነው ያልፋል
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 7 ай бұрын
ገንዬ የእናቶች ተምሳሌት ሰላምሽ ብዝት ይበልልን❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 7 ай бұрын
ችግርን መፈተንን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ብቻ ነገ ሌላ ቀን ነው ነገሮች ይቀየራሉ እህቴ ጥንካሬሽ አለማድነቅ አይቻልም 👍
@asterayele0375
@asterayele0375 7 ай бұрын
😎cool
@user-qr7vn8ru8f
@user-qr7vn8ru8f 7 ай бұрын
ገኒዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ የምታቀርቢያቸው ልጆች ሁሉ ታሬካቸው ትምህርት ይሰጣል ግን ስንት ሰው ሁሉ በየቤቱ ብዙ አለ እኔ የምለው አዲስ አበባ ሥለሆንን ነው ብዙ ችግሮችን የማናውቁው አሁን ላይ ግን ብዙ ነገሮችን እንሰማለን❤❤❤❤❤
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ አይ አዱኒ ፈተና
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 7 ай бұрын
የእኔ እናት አሥለቀሽኝ😭😭😭 እኔም በስደት ሖኝ እናቴን አጣሐት ሑሌም ሥለእናት ሢወራ ሑሌም ውስጤ ይደማል ግና አድላይ ሑኖም አፈር አታልበስ ያለው አያለብስም
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኝታችሁ አሳምሩልን
@saraamane6114
@saraamane6114 7 ай бұрын
ገኒዬ ስወድሽ ፈጣሪ ይውደድሽ ፣ እረዥም እድሜ
@henoktesfaye5386
@henoktesfaye5386 7 ай бұрын
Ene desi yaleji tinkarewan eja setochi endi aynet menfesa moral tinkare akim benoren Desi yila kemir really apriciate her God bless u
@user-vu9wz7ix1x
@user-vu9wz7ix1x 7 ай бұрын
ገኒዬ በማርያም መስቀልሽ አሳይን ማተብሽ እወዳታለሁ መስቀልሽ ማየት ደግሞ ፈለኩኝ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 7 ай бұрын
ገኒዬ.የኔ.ቆንጆ በርቺልኝ.ዳይ.ወደፊት😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 ай бұрын
ማህተብሽን አይቼ ነው የመጣሁ ግን እንዴት ላዳምጥ ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ይረብሻል 😢
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
ገንዬ አለም ቡና እኮ መክሉ ሕጻን ሆና ትመጡ ነበር እኔ ካሸር ነበርኩ መክሉን ሥንወዳት ትንሽዬ ሚጢጢ ነበረች እና ዌይተር ነኝ ሥትል ለምንድነው ቲፕ ለሁሉም የሚካፈሉት እኛ ጋር ሠርቪሥ ቻርጅ ከራሣቸው ከባለቤቱ ነበር የሚታሠበው የግል ያገኙት የራሣቸው ነበር ደሞዛቸው 225 ብር ነበር በቀን 150 ብር እቁብ ይጥሉ ነበር የምሬን ነው ደሞዛቸው ትዝም አይላቸውም ነበር
@MeriMTube
@MeriMTube 7 ай бұрын
ይችንሂወትእኔብቻነበርየሚመሰለኝአለፋአልሀምዱሊላህየናትናአባትአድላይአለመኖርበጣምከባድነው።እኔደሞመጠየቅሰወድ።እጠይቅነበርአለፋአልሀምዱሊላህ።በአባቴና።በህቴየተበደኩትመቸምአረሳውአልሀምዱሊላህ።አለፋምንምአናትለአባቴፋቅርየለኝም።አባቴበሚሉእቀናለሁ
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 7 ай бұрын
ገንዬ እንወድሻለን ሁሌ እንወድሻለን እኔም እመጣለው ታሪኬን ላካፍል
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
ኦፎ ደስ የሚል መራራጋጋት በራስ መተማመን
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 7 ай бұрын
ምን አይነት እንቢተኝነት ነው ምናለ ክላሲካሉ ቢቀር በጣም ፕሮግራምሽ አስጠላኝ
@fitserecap8483
@fitserecap8483 7 ай бұрын
mn hone classicalu??
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 7 ай бұрын
@@fitserecap8483 በጣም እረበሸን ጆሮችን ደነቆረ
@Hiba-Seyfu
@Hiba-Seyfu 7 ай бұрын
የመቃወም ሱስ ካልሆነ ክላስካሉ ምንም አይረብሽም
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 7 ай бұрын
@@Hiba-Seyfu አንተ ጭፈራ ቤት ስለምታዘወትር ይሆናል ድምፁ ያነሰብህ
@teyibamifa9716
@teyibamifa9716 7 ай бұрын
Geni eski beallah awuring
@user-tu6tz2ee2b
@user-tu6tz2ee2b 7 ай бұрын
ስወድሽ ከማናጀሮችሽ
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 7 ай бұрын
Ene esike 17 amete libis enikowani atibe salaki ahuni ezi metichi tiru betesebi getimognim bichegnineti yisemagnali yikefagnali ahuni 19 amete new yemiri yelelochin tariki sima betami yekebetiku yimesilegni temesigeni ameleke bizu yasalefe alew yebelayachin sayihon yebetachachinini eniya
@user-tz4qn6po7k
@user-tz4qn6po7k 7 ай бұрын
Ayezoshe eheta😂
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 7 ай бұрын
🌹🌹🌹😘😘😘
@sosaso4562
@sosaso4562 7 ай бұрын
Article baxamii hamsaginaloo ite mifii yelamii hulumii ngarii izaberii tagen matii hulumi ye Shakira sahun Mata? ida ine mobile ligalixishi Iginla izabari ye hulumi chachanoo😢😢😢😢😢😢 wadachaloo silakafalachu dagimaloo wadaloo❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 7 ай бұрын
😢😢😢
@user-cu5vu5cx4i
@user-cu5vu5cx4i 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@madinaloba3358
@madinaloba3358 7 ай бұрын
Ine mamari falgalo
@asnakesh775
@asnakesh775 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
ለምን ደበቅሺዉ
@user-mt9fy3ss9b
@user-mt9fy3ss9b 7 ай бұрын
ግን እክ እኔም አባዬን ስሜው አላቅም 😢😢😢😢😢😢😢
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u 7 ай бұрын
ገኔ ቀሚስሽ ሲያምር❤❤❤
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
የኔ እህት መሰቀልሸ ሲያምር❤ አይ የህይወት ፈተና ማለቂያ የሌለው😢
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 64 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 50 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 64 МЛН