No video

ፈሳሽ ሳሙና እንዴት ይመረታል? | አዲስ እይታ

  Рет қаралды 35,256

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 78
@user-teoal
@user-teoal 9 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር የልብህን ቅንነት ይክፈልህ። የሙያም ብቻ ሳይሆን የቅንነትም አስተማሪም ነህ። ከግለሰብ እስከ መንግስት የተዘረጋው የክፋት መንፈስ አንተ ጋ ስላልደረስብህ ጌታን አመስግነው። ግን ያሰራር ሂደሩን እና ልኬቱን ደግሞ በትክክል ብታስቀምጠው መልካም ነበር።
@genetzeleke8921
@genetzeleke8921 6 ай бұрын
ተባረክ ሰልክህን የሱቅህን አድራሻ
@alemubekele7143
@alemubekele7143 6 ай бұрын
የስልጠና ቦታ አድራሸ የስልጠና ሰአቱን ክፍያውስ? በአከል;ኦንለን;በርቀትወዛታ.. ግልፅ አድርገው
@sarayayi6928
@sarayayi6928 22 күн бұрын
tebark.abate.edeme.yestek.tena.yestek❤❤❤
@user-mi6uk8wd5w
@user-mi6uk8wd5w 5 ай бұрын
እኔ ስልጠናውን በጣምአፈልጋለሁ የምኖረው ከአዲስ የራቀ ሀገር ነኝ አንዴት መማር እንደምችል እባክህ ንገረኝ
@MohammedAbdi-vx1ex
@MohammedAbdi-vx1ex Ай бұрын
እናንተጋ ስልጠና ወስጄ ነበር እየቀጠነ ተቸግሪያለዉ ጸሀይ ላይ ሲቀመጥ ቀለሙ ፌድ ያደርጋል ሽታ ደግሞ ስጨምር ትንሽ ቆይቶ ይተናል orignal perfume የት እንደሚገኝ ብትጠቁመኝ እባክህ መልሱን ፃፍልኝ
@birhan3282
@birhan3282 Ай бұрын
Thank you for your kindness
@teshomezewide1896
@teshomezewide1896 4 ай бұрын
ቦታችሁ(ማሰልጠኛችሁ )የት ነው የውስጥመስመራችሁን ብታስቀምጡልን?
@abrehamterefe
@abrehamterefe 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ላብሳ ሲዲ ኤስኤልስ ምን ያህል ግራም እንጠቀም ❤❤❤
@Wakjira-sc3sp
@Wakjira-sc3sp 2 ай бұрын
Ameseginalew
@abebebekele7200
@abebebekele7200 8 ай бұрын
ባለ ምጡቅ አዕምሮ ስለስጠሄን ግንዛቤ እግዚአብሔር ይባርክህ ግብአቶች የሚያቀርቡት መሽጫ ብትጥቁምልን።
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን
@tadesseshumi-dw2ip
@tadesseshumi-dw2ip 7 ай бұрын
ከትነውየሚገዙት
@user-rm6qm9oy2d
@user-rm6qm9oy2d 8 ай бұрын
አድራሻህን ላክልን ወይም ስልክህን አስቀምጥ
@etsegenetalemayehu7301
@etsegenetalemayehu7301 5 ай бұрын
Tebarek enamesgenalen
@rahmamohammedrahmamohammed8601
@rahmamohammedrahmamohammed8601 4 ай бұрын
Enameseginalen gin fornula bitaskemitulin melkam neber
@weyumafufa9041
@weyumafufa9041 4 ай бұрын
ተባረክ ! ጥሩ መረጃ ነው
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ስልክ የምንገኝ የት ነዉ
@YOHANNESKIDANU-m2z
@YOHANNESKIDANU-m2z 8 күн бұрын
እንዴት አንተን ማግኘት እንችላለን ? አድራሻ
@almazbedaso3284
@almazbedaso3284 Ай бұрын
ሰልክና ቦታህስ? አሳዉቀኝ
@user-hy6dk3pc8r
@user-hy6dk3pc8r 5 ай бұрын
Training online aysatem?
@user-zi3im7pv7k
@user-zi3im7pv7k 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፣ አነሳስተኸኛል።አንድ ቀን መሰልጠኔ አይቀርም
@tseganeshdindamo6787
@tseganeshdindamo6787 5 ай бұрын
እባክህ አድራሻህን ስልክህን ለክልኝ
@AxumawitAliula
@AxumawitAliula 6 ай бұрын
ሰልክ ቁጥር አሰቀምጥሉን
@JoshloveLidu2012
@JoshloveLidu2012 6 ай бұрын
አርትስ please አድራሻውን አሳውቁን
@KedirAbdel
@KedirAbdel 3 ай бұрын
ያመረትነው የፈሳሽ ላርጎ ሳሙና ሲቀጥንብን ምን አይነት ኬሚካሎች ያሥፈልጉናል
@user-ho2yp2mu9v
@user-ho2yp2mu9v 8 ай бұрын
ታሜ የሰፈሬ ልጅ
@user-rg1or3fh2f
@user-rg1or3fh2f 8 ай бұрын
tell procedure how to prodce liquid and bar soap and your phone num.
@user-xo2oe1bv5c
@user-xo2oe1bv5c 4 ай бұрын
ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@liliayana174
@liliayana174 9 ай бұрын
Thanks
@YourStudio2023
@YourStudio2023 4 ай бұрын
Training price?
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 10 ай бұрын
When you have a vision, Here is a Provision
@saratara4365
@saratara4365 8 ай бұрын
ሲልኪህ
@user-nx1ss8th5z
@user-nx1ss8th5z 4 ай бұрын
Selam. Adrshachu yet nw wey slkachun
@AbateAbaba
@AbateAbaba 8 ай бұрын
እናመስግናለን ስልጠናውን የት ማግኘት ይቻላል
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 7 ай бұрын
Mexico KKR building 2nd floor
@abebaesrael7786
@abebaesrael7786 7 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 7 ай бұрын
Great 👍
@user-mi6uk8wd5w
@user-mi6uk8wd5w 5 ай бұрын
እባክህ ሰልክህን አድራሽህንበትሰጠኝ
@BiseratTadesse
@BiseratTadesse 3 ай бұрын
ወንድሜ አንተን የት ማግኘት ይቻላላል ካንተ ስለሳሙናዎች ሁሉ ካንተ መማር እፈልጋለሁ እባክህን አድራሻህን በስልኬ የምትገኝበትን አሳውቀኝ አስለቅንነትክ እጅግ በጣም ሳላመሰግንክ አላልፍም አመሰግናለሁ
@YourStudio2023
@YourStudio2023 4 ай бұрын
Silyemaw sint new bemiketilew samint meselten felige neber nigeregn please
@letebrhanfitewi6171
@letebrhanfitewi6171 7 ай бұрын
Sltenaw yet new selk askemtlen
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 3 ай бұрын
addrashawe enefelgalen
@edresseid443
@edresseid443 7 ай бұрын
🙏የስልክአድራሻህን ፈልጋለው
@mimimossie8965
@mimimossie8965 8 ай бұрын
የት ነው የምታሰለጥነው?
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 8 ай бұрын
Addis Ababa Addis Eyeta business Mexico
@sarondegefu5634
@sarondegefu5634 8 ай бұрын
Wagachu sent new maseltegachu
@MareKassa
@MareKassa 4 ай бұрын
​@@aaronnigatuwoldeስልክ
@user-tl9qt7jg5s
@user-tl9qt7jg5s 7 ай бұрын
Chemical yet yiganyal adrasha lakiliny
@Wakjira-sc3sp
@Wakjira-sc3sp 2 ай бұрын
Silk kutir ebakih abate
@mesfingudeta374
@mesfingudeta374 8 ай бұрын
መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻህን ብትነግረን!
@meditube8675
@meditube8675 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ አሰልጣኞቹ እንዲህ አላስተማሩንም
@AlazarWebshet-ee5cs
@AlazarWebshet-ee5cs 8 ай бұрын
ስልጠናው የትነው የምናገኘው
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 7 ай бұрын
Mexico 2nd floor Addis Eyeta
@ማድረግ
@ማድረግ 3 ай бұрын
ወንድሜ ስልጠናችሁን ለመዉሰድ ምን ያህል ግዜ ይፈጅብኛል
@teri6870
@teri6870 7 ай бұрын
slk kuter btaskemt
@Shukrenteyb
@Shukrenteyb 7 ай бұрын
Numberhn teleklichnin alek
@MelakuTemsgen
@MelakuTemsgen Ай бұрын
አዳማ ስልጠና ይሰጣል መሠልጠን ፈልጌ
@AliAhmed-mm8ec
@AliAhmed-mm8ec 5 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ
@atnafuatnafukaro8519
@atnafuatnafukaro8519 7 ай бұрын
ግብአቶች የት ይገኛሉ?
@romanmeshesha8962
@romanmeshesha8962 7 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 7 ай бұрын
Mexico KKR building Addis Eyeta
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 6 ай бұрын
አዲራሻ አች የት ነው
@eyrusalemadane2155
@eyrusalemadane2155 6 ай бұрын
መሰልጠን እፈልጋለው ስልክህ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 22 күн бұрын
sek.quter.ayetayem.betem.ememegnw.sera.new.selku.aletay.alegn
@yordanosdesta8403
@yordanosdesta8403 8 ай бұрын
ከፎርሙላ ብትሰጠን ጥሩ ነው
@user-ck6gs9nf4n
@user-ck6gs9nf4n 3 ай бұрын
አድራሻቹ
@AnanyaDereje
@AnanyaDereje 9 ай бұрын
Selk koterhen askemet
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 6 ай бұрын
ስልጠና አሰጡም ወይ?
@AnwarMohammed-vu2rf
@AnwarMohammed-vu2rf 4 ай бұрын
ሥልጠናውን የት እንደምንወሥድ በኦላይን ካለህ ብትነግረን ክፍያምውንም ብትነግረን
@AliAhmed-mm8ec
@AliAhmed-mm8ec 5 ай бұрын
አድሬስህን አሳውቀን
@webitwebit7545
@webitwebit7545 8 ай бұрын
አረብ አገር ሰልችቶኛል
@aaronnigatuwolde
@aaronnigatuwolde 8 ай бұрын
Come and Train
@miheretdemeke7745
@miheretdemeke7745 9 ай бұрын
እባክህ ፈጥነህ ምላሽ ስጠኝ የሰራሁት ላርጎ ቀጠነብኝ
@__negattube6164
@__negattube6164 8 ай бұрын
መጀመሪያ አንድ ጆክ ከሰራሀው ላይ ቀንስና ማስታጠብያ ላይ ጨምር ከዛም ውሃ ቀስ እያረክ በመጨመር ምን ሊሆን እንደሚችል እየው እየወፈረ ከሄደ በሰራው ላርጎ ለይ እያየህ ጨምር ውሃ ማለቴ ነው ካሎነ ግን እስ ኤል ኤስ 1 ኬጂ ጨምረህ በመግዛት በደንብ ካሟሟሀው ቦሃላ የሰራሀው ላይ በመጨመር በደንብ ማደባለቅ
@user-tl9qt7jg5s
@user-tl9qt7jg5s 7 ай бұрын
Chemical yet yiganyal adrasha lakiliny
@abelyemariyamlig7317
@abelyemariyamlig7317 6 ай бұрын
ኬሚካሉ የት እንደሚገኝ ንገረኝ አዳማ ነኝ
@atnafuatnafukaro8519
@atnafuatnafukaro8519 7 ай бұрын
ግብአቶች የት ይገኛሉ?
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН
ዳንቻ ሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካ #
20:40
Ethiopian Enterprise Development
Рет қаралды 17 М.
"የላርጎ ሳሙና ጉድ.."  | CHILOT
33:34
Chilot ችሎት
Рет қаралды 72 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН