ከድህነት መውጫ 5 መንገዶች - ፍራሽ አዳሽ 12 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep2_5 @Arts Tv World

  Рет қаралды 2,017,929

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የሰራኸው ግፍ ሁሉ እያዳለጠ ይጥልሃል - ፍራሽ አዳሽ 12 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep2_5
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 593
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
የሚገርም ተስጦ ያለው ቀኔ የሆነ ልጅ አቅራቢዋ እራሷ ♥️ ኢትዮጵያ ♥️ ትመስለኝለች በጣም ነው የምታምሪው
@mekdieta9680
@mekdieta9680 3 жыл бұрын
Bexam
@adamali9184
@adamali9184 3 жыл бұрын
Sudanawi nat kkkkkkkkkk
@Effoy
@Effoy 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው የምትሉ እስቲ ገባ ገባ በሉ እና ቡና አብራችሁኝ ጠጡ
@molladesalegn3865
@molladesalegn3865 3 жыл бұрын
Ewinet bilekal
@fikregebre9200
@fikregebre9200 3 жыл бұрын
@@molladesalegn3865 à
@zakihabtay8866
@zakihabtay8866 3 жыл бұрын
@@molladesalegn3865 I u too tf forget me ffs ffs ffs ffs ff ffsuser diffuser
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የኪነ ጥበብ መድረክ ማህበረሰብን የመቀየር ሀይሉ ታላቅ ነው ። በርቱልን ። ተስፍሽ በርታልን እናከብርሃለን እንወድሃለን ።
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
አዋ አንወደዋለን እናከብረዋለን የሰፈራችን ነገር ቁጭ ነዉ የሚያደርጋት ጎበዝ ልጅ ነዉ መልካሙን እንመኘለታለን ሰላም ሁንልን ወንድማችን
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 3 жыл бұрын
I am from Eritrea but I like him more than film 😍😍🤙🇪🇷
@gerageru1388
@gerageru1388 3 жыл бұрын
ኤጭ ጉራችሁ ሰለቸን የመሬካቶ ኪስአውላቂ ሁላ አምቸ ኤርትራ ምን ይጠበስ ኤርትራ ኢትዮጲያ ነች ።
@abrhamtesfay697
@abrhamtesfay697 3 жыл бұрын
@@gerageru1388 ሹጣም አቅምህን አታወራም ደደብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 жыл бұрын
@@gerageru1388 ምነው መብቱ ነው 😠😠አንተ የፍቅር መቀስ ምነው ባፍህ ተፀዳዳህ 😤😤😤😏😏😏😏😏
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 3 жыл бұрын
@@gerageru1388 ምነው በወጉ ምላሽ ብትሰጠው።በጎነት ለራስህ ነው።
@tilahunejigu1146
@tilahunejigu1146 3 жыл бұрын
love Eritrea
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ።ክብር ይስጥልኝ ።
@user-jv6pj3kk2m
@user-jv6pj3kk2m 3 жыл бұрын
ምረጡችዬ መጣችሁልን ተመሰገን መፍሲ ይታድሳል እናትን ሰሰማ ሰላማችሁ ይብዛልን የኛ እቆውች ❤❤❤❤❤
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
አንተ ሊቅ የልብ አድራሽ እንኳን ብቅ አልክ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ አንድ ቀን ታዳሚህ ብሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ እብዝቶ ይጠብቅህ🙏🏽
@genettube8943
@genettube8943 3 жыл бұрын
ቅድስቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kidusyewenet3353
@kidusyewenet3353 3 жыл бұрын
hi
@laketana7060
@laketana7060 3 жыл бұрын
የሚሰማ የለም እንጅ: ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነውን ሁሉ አስቀድመህ በቅኔ ተናግረህ ነበር :: እግዚአብሔር ይባርክህ::💚💛❤️
@samimtku1547
@samimtku1547 3 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ባለሙያ ነህ በማዝናናት ውስጥ የሚኮረኩር ወቅቱን የጠበቀ መልክት ስለምታስተላልፍ ይሁን ይበለ እድሜ ይስጥ ብለናል !
@ephiratayenew6229
@ephiratayenew6229 3 жыл бұрын
፨፨፨፧፧((((((((፨
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ከኮረና ቡሀላ እንኳን በሰላም መጣህ የልብ የልባችንን ትነግርልናለህ ነገራችን ለያዥ ለገናዥ አስቸግሯል ልክ ብለሀን ልብ ይስጠን የኛ ፈላስፍ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 жыл бұрын
የዚህ ብልሕ ሰው መልዕክት ባግባቡ ሲስተዋል ከአንድ የፖለተካ ሊቅ የተሻለ ትምህርት ላገራችን ሕዘብ ይሰጣል። እያሣቀ ሓቅ ሓቁ ነግኖራል። ጌታ ከክፉዎች ተንኮል ይጠቀው።
@mathetes2862
@mathetes2862 3 жыл бұрын
fact!!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ዋው በምን ቃል ልግለፅህ የእውነቴ ነው አንተ የምትናገረው ወንጌል ምትስብክ ነው የሚመስለኝ
@abduhussen3933
@abduhussen3933 3 жыл бұрын
Hi
@yeabsirakidan6719
@yeabsirakidan6719 3 жыл бұрын
፩ኛ // አንተን አለማድነቅ አይቻልም እንደ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን!
@gelilaali1933
@gelilaali1933 3 жыл бұрын
.
@wrdamlm5747
@wrdamlm5747 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ለሚገባው ይግባው
@merkatotemutube4341
@merkatotemutube4341 3 жыл бұрын
ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የዝምታ ሀይል ለኛ ዝም ለምንለው ነው ሚገባን ይመችክ ብሮ
@meleseyilma6974
@meleseyilma6974 3 жыл бұрын
Zim aynekzim
@fevenetefa5776
@fevenetefa5776 3 жыл бұрын
@@meleseyilma6974 Sźiaioo7 ' p
@yonashailegebrael6376
@yonashailegebrael6376 3 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪም፣ መካሪም እንዲሁም ገሳጭ መልእክት ያለው ነው፡፡ እንማርበት እንለወጠጥበት ከዘረኝነት አስተሳሰብ እንውጣ መስማት ብቻ ሳይሆን ማስተዋልም እንጨምርበት ፡፡ተባረክ !!!
@yihunebaye2956
@yihunebaye2956 3 жыл бұрын
አንተ ትለያለህ እያዝናናህ ታስተምረናለህ የእውነት ምርጥ ሰው ምርጥ አምሮ አለህ፣you are idealist
@blennegn8574
@blennegn8574 3 жыл бұрын
" የማታቅ ከሆነ ለምን ዝም አትልም " ለህዝባችን የሚገባ ምርጥ አባባል ተባረክ ወንድሜ 👍
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አንተ የምርጦች ምርጥ ነህ
@ibano8040
@ibano8040 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ደጋግሜ ብሰማው ያንተን ስራ አልሰለችም አላህ ይጨምርልህ
@kiflewasihun3113
@kiflewasihun3113 3 жыл бұрын
Me too; I wonder
@magictricks3735
@magictricks3735 3 жыл бұрын
የማይሰለች ክርስቶስ ብቻ ነው!!!
@asfawblideya9356
@asfawblideya9356 3 жыл бұрын
በዝምታና በሞታችን መሀል እናሸንፋለን!💪💪💪💪 የሰራኸው ግፍ ሁሉ እያዳለጠ ይጥልሃል !!! ምን አለ በለኝ 🙏🙏🙏እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
Semta Yalsemachew weyane be tebite tewtera yehew tedfach.
@yashiberihun22
@yashiberihun22 3 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ምናለ ሁሌም ብትመጣ ምርጥ አቀራረብ ወድጀህ ልሞት ነው
@juglasbonbos
@juglasbonbos 3 жыл бұрын
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ እናመሰግናለን ተስፍሽ
@luchia686
@luchia686 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🙏👍👍💚💛❤️👍👍👍💕💕💕💕💕💕 ትልቅ ትምህርት ነው!! ነገን አለማወቅ !!!!💚💛❤️💚💛❤️
@mohammadhabassi3788
@mohammadhabassi3788 3 жыл бұрын
ከትወና ችሎታው በላይ የሚደንቀኝ ይሄንን ሁሉ ንግግር ሸምድዶ መያዙ በጣም ጎበዝ ቃላት የለኝም የማደንቅበት ስለ ሁሉም ችሎታው።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው !!!! I love his play
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የወጣለት ጥበበኛ ነው በርታልን
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 жыл бұрын
ዛሬ ስመኘው የነበረው ነገር ደረሰልኝ እስኪ እናንተንም እንደኔ የልባችሁ መልካም ነገር ምትሉት ሁሉ ይድረስላችሁ ደሞ ሰብስክራይብ አድረጉልኝ 1ኬ ልግባበት
@selamdire6522
@selamdire6522 3 жыл бұрын
360:'
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 жыл бұрын
@@selamdire6522 min wde
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ተስፉዬ የኔ ወድ የትንሽ ትልቅ ስወድህኮ 💚💛❤️😘😘😘💪💪
@Alfa1M
@Alfa1M 3 жыл бұрын
"....አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡....." (Qur'an Chapter 13 verse 11)
@tibebusolomonteklhyemnote1700
@tibebusolomonteklhyemnote1700 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሂይ እንደዚ በቅኔ የሚያስተምረን ሰዉ ሰከሰጠህን አመሰግናከሁ።
@selmankemal2929
@selmankemal2929 3 жыл бұрын
ተስፋሁን ፍራሽ አደሽ አባቴ ሃሪፍ ስራ ነው አይዞኝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
I love this guy. please bring him out more often. we are in terrible sad moment. he can make us a bit of smile in these scary time.
@kahsaygared9756
@kahsaygared9756 3 жыл бұрын
Bit smile አንጂ bit lesson አልታየህም!!
@keepright5232
@keepright5232 3 жыл бұрын
Wey gud funny style of dressing@10:11
@ethioaddis154
@ethioaddis154 3 жыл бұрын
Subscribe 🙏
@alexalemu8112
@alexalemu8112 3 жыл бұрын
@@keepright5232 z , B. S ,
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
@@kahsaygared9756 ጥሩ እይታ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ተስፍሽ እረ በጣም ተናፍቃቹሀል ።
@welelawmarie2001
@welelawmarie2001 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ የጥበብ ባለሙያ ነህ ደግሞ እሚገርመው የሚያቀርባቸው ተውኔቶች የሚደርሳቸው ግጥሞች የሀገርን ሰላም ለመጠበቅና ሁሉም ለመልካም ተግባር የሚያነሳሳ ነውና በርታልን
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ዋው እውነትም ደስታ አስመላሽ እያዋዛህ ቁምነገር ያለህ በርታ እናመሰግናለን
@fikerteatlabacwe356
@fikerteatlabacwe356 3 жыл бұрын
ጎበዝ፡ነክ፡ይመችክ
@zerhunqatar7068
@zerhunqatar7068 3 жыл бұрын
የሰራከው ግፍ አዳልጦ ይጥልካል ምን አለ በለኝ። ድንቅ ነው ተስፍሽ በርታ የሁልጊዜ ምልከታ ይገርማል።
@-negattubeethiopia1014
@-negattubeethiopia1014 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ይህንብቃትይዘህ ለመቆየት እንድትችል እራስህን ከተለያዩ ሱሶች የመጠበቅ ትልቅ ሃላፊነት አለብህ እባክህ ራስህን ጠብቅ 🤙 🤙
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
እና ብርሌውን ማን ይቀምቅመው
@abiyuabbay5364
@abiyuabbay5364 3 жыл бұрын
ሀይለኛ የቡና ሱስ አለበት ሱስ ከተባለ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተናግርክው ተስፋሽ እስከ መቼ ነው የድም ገብራች የሚቆምው 💛💚❤️
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ እንኳን ደና መጣህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ስወድህ ምርጥ ነህ እንኳን ደህና መጣህ💚💛♥️💚💛♥️👏👏👏👏👏
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
በሂወቴ እንዳንተ አይነት ጎበዝ አላየሁም ፈጣሪ ይርዳህ
@user-dk7bv8bl5k
@user-dk7bv8bl5k 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ከምር ትመስጠኛለህ አቦ ይመችህ ግን አትጥፋ በየ ሳምንቱ ብቅ ብትል ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ ይመችህ
@hielaagama
@hielaagama 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ናፍቆኝ ነበረ
@abeallksa4299
@abeallksa4299 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😳😳😳💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😳
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
ስም አስመላሽ ኮሚቴ 😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ዕውነትህን ነው
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ምርጥ መጣህልኝ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ንገርልኝ ለነዚ ደናቁርች መቼም አይገባቸው
@YonasBerhaneKeleta
@YonasBerhaneKeleta 3 жыл бұрын
You are one of the best stand-up comedians and satirists Ethiopia ever had. Keep it up and speak your mind in such artistic approach.
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ይሄንን ሁሉ በቃሉ መቻሉ ነው ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ተሠጦ ያለህ ልጅ ነህ ዋውውውው በረታ ናይሰ ለሚገባው👌👌👍👍
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ ደስ እደሚለኝ !
@yohannesaradom8656
@yohannesaradom8656 3 жыл бұрын
I don't know what to say this gentleman is super santairust. You don't have to go for Political Science classes 101, 102 and 201. Take a good seat at the back have a good Capuchino and Mekomkom Isay Desta Asmelash Belo Besak Mezerr New! Genius and what a talented person God Bless him. I have come to find him accidentally on KZfaq 6 months ago and watch him 2 or 3 times per week before I go to bed and make me laugh and sleep very well and peacefull. I can't wait to see him to come to the USA! Good Luck and Keep Working Hard until the Victory.
@hiwotaddise
@hiwotaddise 3 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው
@agmasmedia
@agmasmedia 3 жыл бұрын
ግሩም እይታና ትዝብት ነው በርታልን !!!
@melabetsfa7018
@melabetsfa7018 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ።ምርጥ የሆነ የቅኔ አነጋግር ችሎታ ያልክ.በግልፅ ወቅቱን የጠበቀ ጉዳይ የምታስረዳ ምርጥ ሰው ነክ።
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 3 жыл бұрын
ፍራሸ አዳሸን የምትወዱ wowow gobz eko new ❤💛💚
@KunaVenue
@KunaVenue 3 жыл бұрын
ይህ ሰው እያዋዛ እያሳሳቀ በደንብ አርጎ ለአገራችን ፖለቲከኞች ያስገባላቸዋል, ደግ አረክ🙏🏽👏🏽
@etsubdinkandy07etsubdink90
@etsubdinkandy07etsubdink90 Жыл бұрын
የኔ ቅመም የሁላችንም አንደበት ለኔ የምንግዜም ምርጥ እይታዉ ልዩ ባለ ንስር አይን ...!!!!!!!
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
ትክክል የሰራኸው ግፍ እያዳለጠ ይጥልሀል ትልቅ መልክት!!!
@eskinderhailemariam4162
@eskinderhailemariam4162 3 жыл бұрын
I always enjoy watching your show, it’s informative, in lighting, I admit that you are mature & a close observant although very funny, thank you 🙏
@yonasnegash5796
@yonasnegash5796 3 жыл бұрын
ወንድሜ የምታነሳቸው እውነት እና እውነታው ግሩም ነው ሁሉም እንዲረዳልክ ፈጣሪ አስተዋይ እና ቅን ልብ ይስጠን
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
ተስፍሽ የሚስራቸውን ስራ በጣም ነው የማደንቀው ምክንያቱም ወቅታዊና የህዝቡ ትንፋሽ ስለሆኑ
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
የጠፍ ሰው እንኳን ደና መጣክ እደዚ ልካቸውን ንገርልን እናመሰግናለን👏👏👏👏
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ውይ የለበሺው የባህል ልብስ በጣም ያምራል በእውነት ተውበሻል
@yoni9733
@yoni9733 3 жыл бұрын
ተስፋሁን ምርጥ ሰው ስራዎችህ ሁሉ ያስደስቱኛል ። በርታ ከዚህም በላይ ምርጥ ስራዎች ይዘህ እንደምትመጣ አምናለሁ።።።
@amytufer7472
@amytufer7472 3 жыл бұрын
ሰወድህ ስትመቸኝ ሁሌ ቁምነገር ነው የምታወራው በጉጉት የምጠብቅህ የኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልን ❤❤❤❤
@haileab33
@haileab33 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ቅኑ ሰው ነህ እግዝኣብሄር ያግዝህ
@ayelechalem7622
@ayelechalem7622 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ግጥም እያንዳንዳችን ቁሰል ይነካል ብቻ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebatefera1234
@abebatefera1234 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው 🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏😍
@user-dk5wd7ri5n
@user-dk5wd7ri5n 3 жыл бұрын
ጎበዝ❗️❗️❗️ ያማል ቅኔው
@kingamani1775
@kingamani1775 3 жыл бұрын
Betam enji kebad sew nw nigigiru
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
He’s my favorite 😍
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
You are an amazing person and that is a gift. Long life for our brother!!!
@erozaseid5861
@erozaseid5861 3 жыл бұрын
ወይኔ ፍራሽ እዳሽ ሲያልቅብኝ እንዴት እናደዳለው መሰላቹ ምን እንደምለው አላቅም ካይን ያውጣክ ወንድሜ ብደጋግመው ሁላ ማይሰለቸኝ ባካቹ ቶሎ ቶሎ እቅርቡልን በሱ እንኩዋን ፈገግ እንበል
@ermiashabtamu2148
@ermiashabtamu2148 2 жыл бұрын
እውነት እለሀለሁ እንዴት እንደምት መቸኝ እ/ር የደስታ ዘመን ያርግልህ ትመቸኛለህ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
የኔ ጀግናናናናናናና
@jemberutesfaw1136
@jemberutesfaw1136 3 жыл бұрын
You are so greatfull Man really Ii aprciate you
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እስይ እስኪ እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ የኛ ነገር እንዲህ ሆኖ ቀረ ግራ መጋባት ዝም ብለን ግር ማለት ብቻ ሆነናል እሱ ፈጣሪ ይድረስልን 🙏🏾
@user-rx2pj3fi9d
@user-rx2pj3fi9d 3 жыл бұрын
እረ ምርጥ ሰው የት ጠፉተሽ ነው ያራድዬ ልጅ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
"የገዛ በደልህ እያዳጠ ይጥልሃል" አሜን
@tibebumeseret1740
@tibebumeseret1740 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@sntayehunega9168
@sntayehunega9168 Жыл бұрын
ገራሚ ፍጥረት ነህ ጀግናው
@mohammedyimam4509
@mohammedyimam4509 3 жыл бұрын
በእውነት ትችላለህ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 3 жыл бұрын
ድህነታችን አውቀነዋል ምናለ ደህንነታችንን ቢተውልን እውነት ብለሃል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን አሜንን
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ለሀገሬ ሺህ ቢኖራት ተመኘው
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ስወድክ በጣም አድናቂክ ነኝ
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 3 жыл бұрын
Really its amazing True there is a time for everyone
@oliyohan_219
@oliyohan_219 2 жыл бұрын
አቦ ምን ልበልህ?! እንዳልከው ዝም ብል ይሻላል። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@kiyaviva1663
@kiyaviva1663 3 жыл бұрын
ተስፍሽ የኔ ምርጥ
@lesepresents1674
@lesepresents1674 3 жыл бұрын
I do love his metaphor...smart indeed. Not just a stand up comedian but more of a philosopher .
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 жыл бұрын
እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ !!
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 жыл бұрын
ተስፍሻ የሚገርም ብቃት እና ችሎታ እኮ ነው ያለህ አንደኛ
@TOP5.youtube
@TOP5.youtube Жыл бұрын
የቸገረ ነገር ለሚስት አይነገር አቤት የኛ ነገር ….
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 3 жыл бұрын
“እንኳን ደህና መጣህ - ደስታ አስመላሽ የተጎዳ - ፍራሽ አዳሽ ! Welcome - Desta Asmelash Repairer of Damaged Mattress!” 😂😜😂😂😜😂
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 3 жыл бұрын
This is not a joke. So painful truth
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 3 жыл бұрын
የኛ አገር ፖለትካ በዘፈንብበኮሜዱ በድራማ ይነቆራል ለውጥ እንደህ ጠብ የለም የባሰ ደነዘዙ መሰል ፍራሺ አዳሺ እንኳን ደህና መጣህ
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 3 жыл бұрын
ዊይ ስወድህ 😍በጣም አድናቂህ ነኝ 👏👏👏
@user-up1zy3ms3o
@user-up1zy3ms3o 3 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ሳቄ ከጠፋ ቆየት ብሏል እያንዳንዱ ነገር ልብ የሚያደማ ነው በዚህ ሰአት
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 3 жыл бұрын
ማሽላ እያረረ ይስቃል ሆኖ ነው
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይገርማል 💚💛❤️
@signaltune
@signaltune 3 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ልብ ያለዉ ልብ ይበል ሞኝ ኦዴንስ እየተነገረዉም በራሱ ላይ ይስቃል በርታ ወንድሜ ንገራቸዉ። !!!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 3 жыл бұрын
Always ♥ the best 👌 your hummer makes us feel to take easy to understand what life is short
@finotemariamabunie1379
@finotemariamabunie1379 3 жыл бұрын
I realy love your smile not only your work .You're so smart! God bless you.👏👏👏👏👏
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН