Aschalew Fetene - Belay Zeleke | በላይ ዘለቀ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 1,253,500

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : Aschalew Fetene | አስቻለው ፈጠነ - Belay Zeleke | በላይ ዘለቀ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 1 000
@ethiolove2530
@ethiolove2530 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮፕያዊ ጉራጌ ነኝ ግን አማራውች እኮ ዉስጤ ናቸው ሠላም ለኢትዮፕያ
@user-xt4fh1np4g
@user-xt4fh1np4g 10 ай бұрын
እኛም ጉራጌን ሙተን ምንወዳችሁ❤😊
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@selam518
@selam518 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
ለምን ነው ብዙ ተመልካች የሌለው ? በጣም ተወዳጅ ዘፈን ነው ነፍጠኞች እባካችሁ ደጋግማችሁ ቪዲዮንን ክፈቱት
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
"አይደምቅም የጎጃም ጭፈራ በላይ ካልተጠራ" የተባለዉ እዉነት ነዉ ታሪክም ትዉልድም መቼም የማይረሳዉ ጀግና #በላይ ዘለቀ
@user-sp9xy1tx5l
@user-sp9xy1tx5l 5 жыл бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ አማራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤተ አማራዎች ውድድድድድድድ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
😘😘😘😘
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
እኛም ውድድድ ማርዬ
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 5 жыл бұрын
እኛም ውውውድድድ
@akallakew2820
@akallakew2820 5 жыл бұрын
🌷🌷🌷⚘⚘💛💚❤💗
@eastsoldierson
@eastsoldierson 5 жыл бұрын
Zeraf
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 5 жыл бұрын
ፉከራ ቢባል አማራ ጀግንነት ቢባል አማራ ታማኝ ቢባል አማራ አገሩን ወዳድ ቢባል አማራ አማራዬ አማራዬ አማራዬ💗💗
@mirrym8719
@mirrym8719 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 5 жыл бұрын
@@mirrym8719 mn yaskshal glft
@mrsten11
@mrsten11 5 жыл бұрын
100%ነዉ
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም። አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 5 жыл бұрын
@@tbb5294 እና ጎጃም አማራ አይደለም ወይ😂
@elsaelsa5702
@elsaelsa5702 5 жыл бұрын
እውነት አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እስኪ ቤተ አማሮች የታላችሁ በዛውም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እግዜር ያበርታችሁ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 5 жыл бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ግን ለምን ይቆጭሻል ሰው ለመሆን ሰው መሆን በቂ ነው ካልን አማራ ለመሆን ኢትዮጵያውይም ሌላም መሆን በቂ ነው አይደል እንዴ ቆንጅየ ስለዚህ ብንሆንም ባንሆንም ወዳጅ እንጂ ተቆጭ መሆን የለብንም።
@user-tz1kd4hs3i
@user-tz1kd4hs3i 5 жыл бұрын
Betkekl
@user-so8dt3uq2t
@user-so8dt3uq2t 5 жыл бұрын
እነዚህ ነገደ አማራዎች ግን እንዴት ነዉ የሚያምሩ😍😍😍💚💛❤ የአባ ኮስትር ዘሮች ጀግኖች አቤት ወኔ እና ዉበት!!
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አማሮች ስወዳቹ ዘራቹ ይለምልም😘😘😘😘👌👌👍👍👍👍
@user-xt4fh1np4g
@user-xt4fh1np4g 10 ай бұрын
አሚንንን❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ጎንደርዋ እናትዋን አዳምጦ ሌላውን ስራውን ለማዳመጥ የመጣ 👍👍ትችላለህ እስከዛሬ ስላዳመጥኩህ ሳላውቅህ በርታ ትችላለህ
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
የታላችሁ ጎጃሜዎች ገባ ገባ ቤተ አማራዎች ያዙ እንቀውጠው ዘራፍ አካኬ ዘራፍ የበላይ ልጅ ነኝ የዛ ሳተና የስመ ጥሩ ቆራጡ ጀግና ተተተተተተተተተ ውድድድድ ጎንደሬዋ እህታችሁ ነኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@WoinshetSewale
@WoinshetSewale 3 жыл бұрын
98
@user-uh1selam
@user-uh1selam 2 ай бұрын
አለን አለን አይዞሽ ዘራፍ እንዲያ በይ 💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 5 жыл бұрын
አማራ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር 💚💛❤️ አማራ የጀግኖች ዘር 👊💪💪 ወኔ የሚቀሰቅስ አሪፍ ስራ ዘራፍ 👌👌💚💛❤️
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 5 жыл бұрын
My dad born here !! One day I will go visit
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም። አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
​@@tbb5294ኣ👈አ ጎጃሜ ነኝ😂😂😂
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ጎጃም ላይ ቢጠቀስም ስሙ ኢትዮጲያን አትሙ አይደምቅም የጎጃም ጭፈራ በላይ ካልተጠራ!!! ብሏል ማዲጎም ክብር ለጀግኖቻችን😍
@dgjjfddgh4137
@dgjjfddgh4137 5 жыл бұрын
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia. 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@esubalewtefera6344
@esubalewtefera6344 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ናት ህልሙ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
አማራው ጎጀ የዘለቀ ልጅ እውነተኛው በላይ! አማራው ተራራው በልጆችህ ገና ታሪክህ ይታደሳል! አማራየ በርታልኝ ይህንን ክፉ ጊዜ እናልፈዋለን!
@ashenafikibret8430
@ashenafikibret8430 5 жыл бұрын
አማራዬ የዚህ ጀግና መሆኔ ክብር ይሰማኛል!!! .....አረተው አምጡልኝ በል በድማው ጊዮረግስ ያባኮስትር በላይ ገድሉ አንጀት ነው የሚረስ ሀገሩ በጣሊያን ተይዞ ወገን ሲታመስ ሊት ነጭን ማሪያም በነጋው ማረቆስ፡፡...
@AMEN12728
@AMEN12728 5 жыл бұрын
ያ በላይ ዘለቀ የለምጨን ንጉስ እንግዛ የሚለዉ ሮማ ድረስ!!! ዘራፍፍፍፍ!!!!!!!! አማራ ነኝ የጀግኞች ዘር!!!!!
@abeba2241
@abeba2241 Жыл бұрын
እኔ የምዕራብ ሸዋ ልጅ ነኝ ጎጃሞች ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤
@user-uh1selam
@user-uh1selam 2 ай бұрын
እኛም ውድድ ❤❤❤❤
@user-ng3dj6ob5g
@user-ng3dj6ob5g 3 жыл бұрын
አማራ ነኝ በአባቶቼ ሁሌም እኳራለሁ ታሪክን የደገሙ አባቶቻችን አሉን አሁንም ኢትዮጲያ ሁሌየም በአማራዬ ሁሌም ትኖራለሁ ክብረ ለእናተ ይሁን ሁሌም ሳካብራቸሁ እና ሴሳውሳቸው እኖራለሁ
@yonasone947
@yonasone947 3 жыл бұрын
TikTok ላይ ሰምቶ የመጣ እንደኔ ማነው2021
@azizaazuye8009
@azizaazuye8009 3 жыл бұрын
እኔ
@norahabashewet6137
@norahabashewet6137 3 жыл бұрын
እኔ
@user-uo3dv4fh3i
@user-uo3dv4fh3i Жыл бұрын
እኔም
@eriteriahagerye3696
@eriteriahagerye3696 2 жыл бұрын
I AM ERITERIAN / SHABEYA / WISHING MY ETHIOPIAN BROTHERS AND SISITERS ALL THE BEST
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 4 ай бұрын
Thank you brother we too for Eriterans
@eliudasfaw564
@eliudasfaw564 4 ай бұрын
Ezaw betsebelachu
@balembelete1307
@balembelete1307 4 ай бұрын
ሸ፣🎉
@balembelete1307
@balembelete1307 4 ай бұрын
​@@markosbelachewtome4133ሠለ 1222⅙⅙በ።፥ ።ኸ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
አማሮችየ የጀግኖቹ ዘር ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ገባ ገባ በሉ እንቀውጠው 😍😍😍😍
@destalemredae1345
@destalemredae1345 5 жыл бұрын
ነፍጠኘዋ አማራ Gurrrrrrrrrrra beyaynet belan
@user-mp1on5dg6l
@user-mp1on5dg6l 5 жыл бұрын
Wow
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 5 жыл бұрын
አማሮች በርቱልን
@agerituamara7020
@agerituamara7020 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሁሉቦታ አይሻለው የኔ ነፍጠኛ የሚኒሊክ ዘር ስናምርኮ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
​@@destalemredae1345እሱም ያምርብናል ተቃጠሉ😅
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዘራፊ ዘራፊ ያዘው እንግዲህ የጀግና ልጅ ጀግና ዘራፊ አቦ አማራ ውስጤ እኮ ነው ኢትዮጵያዊነት ኩርቴ ነው
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍ማማዬ😍😍😍😍
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አቤት አማራ እኮ ውብ ነን ኢትዮጵያዊይ ነቴ ኩራቴ አማራነቴ ውበቴ አማራ ዘራችን ይባረክ ያዝ ጎጃም ያዝ ጎዴር ያዝ ወሎ ያዝ ሸዋ አማራ ውድድድድድድድድ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 жыл бұрын
Ameeraበጣምያምራል Kfn ውድድድድድ
@hayathh8842
@hayathh8842 5 жыл бұрын
ኣህያ፡ዘር
@dawudend9930
@dawudend9930 5 жыл бұрын
Woi Amhara geignawoche
@dawudend9930
@dawudend9930 5 жыл бұрын
Woi Amhara
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 5 жыл бұрын
ወለየነኝ ያውም የጀግኖች የምርጦች የኣንበሶች የነ በላይዘለቀ የነ አጼ ሀይለስላሴ የነ እምየ ምንልክ የነ አጼ ቴወድሮስ ያማራ እንብርት
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Zfiker Zfiker በሙሉ፡ኦሮሞዎች፡ናቸው።
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Zfiker Zfiker ቴድሮስም፡ጎንደርስለተወለዱ፡እንጂ፡ትግሬናቸው።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
😘😍😍😍😘😘😘😘
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 5 жыл бұрын
@@fhjjjkk8291 ችግር የለውም ኦረሞም ወንድሞቻችን ናቸው ይብላኝ እንጅ በጠባብ ለሚያስብ እ
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 жыл бұрын
አማራዊነቴ ኩራቴ ሁሌም ጀግና ሁሌም ስለሀገሩ ዘራፍ የሚል ምርጥ ስራ ነው
@user-br6ih1qx8m
@user-br6ih1qx8m 5 жыл бұрын
ወው የኛ ጀግና እንዲህ ብቅ ብቅ በሉ ምርጥ ስራ ነው ጎጃሜወች ገባ ገባ ብሉ😍😘
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 5 ай бұрын
Aln
@user-uh1selam
@user-uh1selam 2 ай бұрын
አለን ❤❤❤
@ethiopianism22
@ethiopianism22 9 ай бұрын
አባ ኮስትር ዘላለማዊ የኢትዮጵያ አንድ ብቸኛ ምሰሶ ለብቻው ጠላትን ከእልፍ ባንዳዎች ሚሊዮን ከሀዲዎች የዘረዘረ ከጀግንነት በላይ ምንግዜም ገዝፎ ይኖራል። የራስ በዛብህ የልጅ ልጅ የደጃዝማች ነጋሽ ግልገል ጌትኤል ዮቶርኤል❤❤❤❤❤❤
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 жыл бұрын
ጀግንነት ጌጃሜዎች እንደሚበልጡ እናውቃለን ምክኒያቱም አማራ ነን ባዮቹ መነሻቸው ከጎጃም ነውና
@user-ry5vr5wf8v
@user-ry5vr5wf8v 2 жыл бұрын
አስቸ ታሪክን ከሙዚቃ ጋር አስማምቶ የሰራው ዘመን ተሻጋሪ ልብን የሚያሞቅ ምርጥ ሙዚቃ!!! well done bro!
@natsudany3655
@natsudany3655 5 жыл бұрын
ዘራፍ አማራ ጎጃም የበላይ ዘለቀ ዘር ነኝ
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Natsu Dany በላይዘለቀ፡የወሎ፡ኦሮሞ፡ነው፡ጀግና።
@bontuumotummaa4850
@bontuumotummaa4850 5 жыл бұрын
Balay Zalaqe ye Oromo jegna iko new awuqu mejenmera
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 5 жыл бұрын
Enezi hulet jiloch hahahaaha belay oromo midrun erasu eregitot ayakim enkuan zer linorew : mehalaw enkua "yegojamn meret" neber
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም። አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
@wendosentutorials9925
@wendosentutorials9925 4 жыл бұрын
gobez. eski tadiya zeraf bilesh fokri
@helinakonjo4897
@helinakonjo4897 5 жыл бұрын
የነፍጠኞቹ ዘር ብዝት ይበል 💚💛
@mulkybaibe7498
@mulkybaibe7498 5 жыл бұрын
neftegna bebado meda zeraf yilal
@helinakonjo4897
@helinakonjo4897 5 жыл бұрын
@@mulkybaibe7498 ጋላ በአንድ ጥይት ደንግጦ እኮ ነው እርስ በእርስ የተጫረሰው ቦቲያም 😂😂😂
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Helina Konjo በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው፡አንቺአዝማሪ፡አንቺብቶኚ፡ማሲንቆሽን፡ጥለሽ፡ገደልትገቢነበር፡በዓሉንሊያከብር፡ሳርይዞየወጣን፡4ሚሊዬን፡ህዝብ፡ከላይበኢሊኮብተር፡ከፍለፊት፡ጥይትሲተኮስበት፡አይቆሞ፡ይሙትልሽ፡ኦሮሞ፡ጀግናው፡ከወያኔ፡እጁንጠምዝዞ፡ባዶጁን፡ስልጣኑን፡ተረከበው፡ያዛውጤት፡ነው፡አንቺአዝማሪ፡ቀረርቶወደላይመተኮስ፡ብቻ፡ምንሰማይላይ፡ሰዋለዴ፡፡ጎጃም፡ዘፈንብቻ፡ወሎፈረስብቻ፡አሉ፡አሉ፡አፄቴድሮስ፡ወደድሽም፡ጠላሽም፡በላይ፡ዘለቀ፡የወሎቦረና፡ኦሮሞ፡ጀግና፡የጀግና፡ዘርነው።
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Helina Konjo አድትግሬ፡ምንብላፃፈች፡ኮመንት፡በሳቅ፡ገደለችኝ፡አማራዎች፡ጫማነው፡ችግራቸው፡አታስቅም፡ጫማየላቸው፡ቦቲይንቃሉ፡ሐ፡ሐ፡ሐ፡ሐ፡
@enesed5593
@enesed5593 Жыл бұрын
​@@fhjjjkk8291 🤢🤮
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543 5 жыл бұрын
የበላይ ነኝ ያዉም የብቸና እስኪ ላይክ ግጩኝ😘😍
@user-so8fg9xv2y
@user-so8fg9xv2y 5 жыл бұрын
ቢቸና የፍቅር አገር
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543 5 жыл бұрын
😘😍😍😍
@bihonegnyismaw5675
@bihonegnyismaw5675 5 жыл бұрын
እወነት ነው
@bizuayehuzelalem275
@bizuayehuzelalem275 5 жыл бұрын
Genet konjo app Genet konjo app like
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543 5 жыл бұрын
ወዬ
@ganaseth3543
@ganaseth3543 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ምን ልበላችሁ ልቤን ነዉ የነካችሁት ሁየለም ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ትኑርልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ አማራ ነኝ የወሎ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💃💃💃💃💃💃
@tiguistfetene7202
@tiguistfetene7202 5 жыл бұрын
ያበደ የሀገር ማስታወሻ ሁሉም ሊያየው እና ሊያዳምጠው የሚገባ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን
@rtrt6197
@rtrt6197 3 жыл бұрын
አማራ መሆን መታደልነው ዘራፍ የበላይ ዘር ወሎ💚💛❤
@johnmactavish4451
@johnmactavish4451 2 жыл бұрын
Man, I can listen to this music forever and I won't get bored even for a second. Well done.
@bikx3312
@bikx3312 9 ай бұрын
Bro,its cultural music which second Italian or fascist war that defined our land (Ethiopia heroic music)
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ያዝ ጎጄ የጀግና ዘር አማራዬ!🥰😍😘😘😘😘
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😍😍😍😍 ያዝግድ አማራ ነፍጠኛው አማራነቴ ኩራኔነው
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ በላይዘለቀ፡የወሎ፡ኦሮሞ፡ነው፡ጀግናው፡የዘሩነው፡ጀግንነት።
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
@@fhjjjkk8291 😷😷😷😷😷😷😷 ደነዝ ሸታታ
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አንቺ፡ውሻ፡ጥንባታም፡በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አንቺ፡ውሻ፡ጥንባታም፡በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 жыл бұрын
Fhjjj Kk አቺ በላይ በእናቱ ወሎ በአባቱ ጎጂምነው አቺ ጋላ ጠብ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 3 жыл бұрын
ትክክለኛው የበላይ ዘለቀ ታሪክ! ተባረክ!
@user-br7dt3ol4g
@user-br7dt3ol4g 5 жыл бұрын
ምናለ ትውልዱ እንደ አባቶቻችን ጠንካራ ቢሆን በዘር ከመከፋፈል እኛ እኮ ኢትዮጵያዊወች ነን እስኪ አንዲ እንሁን 😭😭😭😭😭😭😭
@mastewalworku6024
@mastewalworku6024 2 жыл бұрын
Love amara all ethiopian ppl 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alebachewayalew489
@alebachewayalew489 5 жыл бұрын
once I am an AMHARA!!! Thanks GOD.
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 3 жыл бұрын
💪💪💪👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Amaraye💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
✊🏽🔥✊🏽
@AbrishAlemu
@AbrishAlemu 10 ай бұрын
የወለድከኝ አባቴ እንኳንም አማራ ሆንክ የዚህ ታሪክ ባለቤት ስላረከኝ
@seifudemissiewoldeyohannes9887
@seifudemissiewoldeyohannes9887 6 ай бұрын
This is the best patriotic music I have ever listened to. Keep it up, bro. I admire you the entire of my life. You are so great.
@gashawtesfaye5319
@gashawtesfaye5319 5 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ምንጊዜም በራሳችን ባህል እንጂ እምንደምቀው ከምዕራባዊያን copy በአደረግነው አደለም
@user-vw4zp6vk4f
@user-vw4zp6vk4f 5 жыл бұрын
ሙዚቃው በአካባቢው ዘዬ(የአነገጋገር ስልት) ስለተሰራ ያምራል
@user-uh1selam
@user-uh1selam 2 ай бұрын
እኮ ልክ ነህ አባት ይመችህ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@dawubie4131
@dawubie4131 5 жыл бұрын
ስለ እውነት እንደዚህ አይነት ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች በዚህ ጊዜ በጣም ያስፈልጉናል። ይህንን ዘፈን ላዘጋጁት በሙሉ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ። በርቱ! አንገቱን እንዲደፋ የተደረገውን የአማራን ህዝብ ቀና ማድረግ የሚቻለው በእንደዚህ ባሉ በእውነተኛ ታሪክ ላይ በተመሰረቱ ሙዚቃዎች፤ፊልሞች፤ድራማዎች፤ጹሑፎች እና በመሳሰሉት ነው። በተለይ ደግሞ በሙዚቃ ሲሆን በአጭር ቅንብር ብዙ ነገር የሚያስተላልፍ መልዕክት መስራት ስለሚቻልና አብዛኛው ህዝብ ዘንድ በቀላሉ ሊደርስ ስለሚችል ሊበረታታ ይገባል።
@user-zp8kh3sg4o
@user-zp8kh3sg4o 2 жыл бұрын
ደጉ አማራዬ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን🇨🇬❤
@tzetawub2175
@tzetawub2175 5 жыл бұрын
ufff ሰውነቴን ወረረኝ !! አማራ ደሜ ነው ። አማራነቴን ከራሴ በላይ እወደዋለው !!!
@Bitco10000
@Bitco10000 5 жыл бұрын
ገላሽን ታጠቢ ግምአማራ ከዛ አያሳክሽምለማኝ ቆማጣ
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 5 жыл бұрын
ቤተ አማራዎች የት ናችሁ
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ በጣም እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ 😭😭😭😭😍😍😍😍
@selahadinosman5131
@selahadinosman5131 6 ай бұрын
Who's here after the album release?
@WendimuSitotaw
@WendimuSitotaw 2 ай бұрын
🙌🏾
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ስራ ነው ጎጃሜ በሀገሩ ከመጡበት መስሚያው ጥጥ ነው በርቱ 👉💚💛❤
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
አማራዬ😍😍 ጎጃም።ጎንደር።ሸዋ።ወሎ
@eagleeye5818
@eagleeye5818 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጲያዬ ለሀገሩ ደሙን ያፈሰሰልሽን እየሰቀልሽ እየገደልሽ እዚህ ደርስሻል አሁንም እየበላሽ ነው አይ ርግማን!! የበላይ ዘለቀ ታሪክ አሁም እየተደገመ ነው 😢😢😢
@habashman1731
@habashman1731 5 жыл бұрын
Twulde gojjam edgete gonder ke meysew hager abet metadel new eko Amhata huno mefeter egzabihr yimesgen 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 жыл бұрын
Hop ይህን ዘፈን ግን ዩትዩብ ላይ ያልደከሙበት ሰዎች ሲያስተላልፉት ለምን በህግ አትጠይቁም አርቲስቱ የልፋቱን ማግኘት አለበት 500 ሺ አካባቢ ብቻ እንዴት ታዬ ሌሎች እያስተላለፉት 300k እና250k በተለያዬ አካውንት ታይቷል ተከታተሉ::
@meskialex7304
@meskialex7304 4 жыл бұрын
የኔ ኩራት አማራነት የጀግና ልጆች ተባረኩ ♥♥♥♥
@user-jb1jm4lp8y
@user-jb1jm4lp8y 5 жыл бұрын
ጀግናው በላይ ዘለቀ ። አማራ የ ጀግና መፊለቂያ አገር ናት ። እንኳንም ከ ጀግና ህዝብ እኔቴ እና አቤት ወለዳችሁኝ ።አማራ ወደፊት ድል ለ አማራ ህዝብ ይሁን።
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
አማራየ ነይ ሙሽራየ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ በላይ፡ዘለቀ፡የወሎ፡ቦረና፡ኦሮሞነው።
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
Amhara is going to restore its glorious history again go Bete Amhara!
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
Can't stop listening this braves music!!!✊🏿
@samiakal9474
@samiakal9474 5 жыл бұрын
ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው ።
@alasasalem707
@alasasalem707 5 жыл бұрын
غقخ
@alasasalem707
@alasasalem707 5 жыл бұрын
غثهماب
@user-zb9eo1zv6w
@user-zb9eo1zv6w 5 жыл бұрын
ዘራፍ አማራዬ አቤት አቤት ቀብረርር አቦ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ
@selahta5252
@selahta5252 5 жыл бұрын
Waww I’m from Eritrea I love the clip and voice betam arif
@wolloardibotube2681
@wolloardibotube2681 5 жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ የበላይ ዘለቀ የአጎቱ ልጅ ነኝ በላይ ዘለቀን የሚወድ like በማለት አድናቆታችሁን መግለፅ ይቻላል !
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
ተዋሹ። አይቀር🙆🙆🙆
@jazmin7739
@jazmin7739 2 жыл бұрын
@@user-ue1tv5vl1j 🤣🤣🤣🤣😃
@alexmedia1817
@alexmedia1817 2 жыл бұрын
I’m still surprising about this music it’s very powerful historical music wow very amazing music I can say only so
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
ኡኡፍ እንዴት የሚያመሩት አሪፊ ስራ ነው ወድጀዋለው ብርታ።
@sebledejene4184
@sebledejene4184 4 жыл бұрын
my brother you tall the truths oh you make me happy lam so proud lam from gojam tankyou beautiful music we love you my brother God bless you God bless Ethiopian amhara
@user-vo9hj6lm5e
@user-vo9hj6lm5e 5 жыл бұрын
አማራ አሁን መሬትልሶእየተነሳነው ተመስገን ነቅቶል አብሽሩ ስንት ታሪክእያለን እማ አናፋረም
@haregumoges1928
@haregumoges1928 5 жыл бұрын
.
@user-go3eb2dm8h
@user-go3eb2dm8h 5 жыл бұрын
ያፂወቹ ልጅ በመሆነ. 100% እኮራለሁ
@mirrym8719
@mirrym8719 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@bezawithabtamu8633
@bezawithabtamu8633 Жыл бұрын
Sint gze endesemahut zemenawinet ye wuch musika madamet adelm tarikin mawekim new 😍
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
አቤት ጀግንነት💪🏾💪🏾💪🏾 ዛሬ እኔ በነፃነት እንድኖር የኔ እናት አባቶች ብዙ ዋጋ ተከፈለልኛል. አመስግናሁ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ አማራ ነቴ ኩራቴ እፎይይይይ
@est2729
@est2729 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ድምጻዊ👌💚💛❤👌
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ ተርብ የሚናደፉ ጀግኖች ነበሩሽ ዛሬ ግን ማንም ዘረ ቢስ አቅልሽን አሳጣሽ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልስልሽ በለው ደረቱን ጥሎ ሲሸሽ የጀግናውን ሰልም ከሚያበላሽ አይይይይይ
@ayubwollo1784
@ayubwollo1784 4 жыл бұрын
የባህል ፈርጥ መረዋ ነው ድምፅህ እንድህ ታሪክን የሚያስታውስ ምርጥ ክሊፕ ስለለቀክልን በጣም ነስተኞች ነን በርታልን እንወድሀለን አስቹ የቻግኒው እንቁ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን።
@user-tr8qx5uz1l
@user-tr8qx5uz1l 5 жыл бұрын
አማራ ነኝ አማራዬ ዘራፍ ዘራፍ እስክስስስስ አማሮች የት ናችሁ
@abitagebrie7756
@abitagebrie7756 5 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው። ለሌላ አርቲስቶችም አስተማሪ የሆነ ነው። በርታ ወንድማችን።
@user-hr3re7ih8g
@user-hr3re7ih8g 4 жыл бұрын
አሜራነኝ የጀግና ዘር አማራ አገር የመሰረተ አማራ ባለጥበብ አማራ ጀግናው አንበሳው
@user-ui6bq3es9e
@user-ui6bq3es9e 5 жыл бұрын
ዘራፍ የበላይ ልጅ ነኝ የዛ ሳተና ሀገር ወዳዱ ቆራጡ ጀግና
@tizitaasfaw7261
@tizitaasfaw7261 2 жыл бұрын
💪💚💛❤ ክብር ለጅግና አባኮስትር 💖ኢትዮጵያዬ
@ethiopianmusiclyrics3394
@ethiopianmusiclyrics3394 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምርና ባህልን የሚያስተዋውቅና ታሪክን አስታዋሽ ምርጥ ስራ ነው በርታ ብለናል ወደ ቻናላችን በመግባት የቻናላችን ተከታታይ እንዲሆኑ እንጋብዞታለን
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 7 ай бұрын
አምሓራዬ 💞💞💞 ጀግናው በላይ ዘለቀ 💪 ጎጃም አማራ 💞💞 አማራዬ የጀግንነት ወሀ ልክ 💪 አቤት አማራዬ ፈጣሪ ሁሉን ያደለክ ❤️
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
እንደዚህ አየይነት ጥሩ ዜጎች ነበሩ ለወድፊቱም ይኖራሉ
@user-ti2xw3yq7x
@user-ti2xw3yq7x 5 жыл бұрын
በላይ ደሜ ነው ዋውው ያምራል !!እናመሰግናለን
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው የሚምር ሰራ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው በነዚህ ጀግኖቻችን ነው ኢትዮጵያየ እማየ ሀገሬ ክብሬ መመኬያ ነሽ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
@helen81256
@helen81256 10 ай бұрын
ምነው በላይ ዘለቀ ዛሬ በኖረ😥😥💪💪
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 10 ай бұрын
አይዞን የዚ ዘመን በላይ ዘለቀዎች ጠላትን እየወቀጡ ናቸዉ።
@love1560
@love1560 5 жыл бұрын
😁😁የባዳ እርኝ ባዲ ዘመን እነባዳ ለጣሊያን ሲሸረጉድ ጀግናው በላይ ዘለቀ ጣሊያንን ያበርከከ ጀግና
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 5 жыл бұрын
ኡፍ በላይዬ የወንዶች ቁና ዛሬም ብትኖርላት ኖሮ ለጎጃም
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 4 ай бұрын
አማራ አይደለሁም ምር ጥ ናችሁ አማራዎች የአገሬ መፍቴ ይመስሉኛል
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 Ай бұрын
እኔ ግን ይኽንን ዜማ ስወደው። በርታልኝ ወንድሜዋ🎉🎉🎉 ጎጄ መለኛው💪🏽💪🏽💪🏽
@bamlakugetasew6060
@bamlakugetasew6060 5 жыл бұрын
AMAZING LAND OF THE HEROES AND PATRIOTIC PEOPLE GOJJAM ,ETHIOPIA.
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
💜💛💚💚አማራፍቅር።ጀግኖቸ።አይዙችሁ።ሁሉም።ያልፋንድልለላአማራ።አማራየ።ነይሙሽራየ😍😍😍💪💪💪💪💪💪💗አማራየ💚💛💛💛አማራዪፍቅር😙😗😗💛💚💛💛💛💙💙💙💙💙💙💪💪💪💪💝💜💛💪💪💪💪💪💪💪💪
@sebleworkadamumalede5412
@sebleworkadamumalede5412 5 жыл бұрын
የበላይ ልጅ ነኝ ❣
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 5 жыл бұрын
Proud be aba koster belay zeleke tesekele bilugn kaporta new beye leka belay honual tilku sewye 💚💛❤️
@ethioxy6472
@ethioxy6472 5 жыл бұрын
Classic, well done .
@genichocho3201
@genichocho3201 5 жыл бұрын
አማራየ ብዙ ጀግና አብቅለሻል ጎጃሜ ነኝ ያባኮስትር ዘር 💪💪💪💪💪
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
Geni cho cho በላይ፡ዘለቀ፡የወሎ፡ቦረና፡ኦሮሞ፡ነው።
@Bitco10000
@Bitco10000 5 жыл бұрын
ገላሽን ታጠቢ ግም አማራ ከዛ አያሳክሽምለማኝ ቆማጣ
@genichocho3201
@genichocho3201 5 жыл бұрын
@@fhjjjkk8291 አፄ ፋሲል ደግሞ ትግራይ ነው በሉ ሃሃሃሃሃ በመሬት ስንገረም ሰውም ጀመራችሁ ሲኖር አማራ ሲሞትም አማራ በላይ የወንዶች ቁና የአርበኞች ሰማእታት ጥርት ያለ ጎጃሜ ነው ። ቤተ አማራ ተወለደ እንጅ ኦሮሞን አያውቅም እናንተ ለሱ በሰአቱ ያኔ ለራት አብይ መብራት ያዥ ነበራችሁ እንዳሁኑ ቀለም ቀቢ ሳትሆኑ
@genichocho3201
@genichocho3201 5 жыл бұрын
@@Bitco10000 እኛ ባንጣጠብ ንጹህ ነን አባይና ጣና መዋያችን ነው ። ባይሆን እናንተ በንስሀ ታጠቡ ሰው ሳይሆን ሀገር የበላችሁት።
@Bitco10000
@Bitco10000 5 жыл бұрын
አማራ 1000 አመት አባየ አባየ አባየ ዘፈነ መለስ 5 አባየን ደፈረ fucking stupid idiot open ur eyes
@HalieNega
@HalieNega Жыл бұрын
egna yekedeme tarik yalen lewodefitim yemininoren ,lemanm ejachin yemanset jegna ethiopiawi nen❤❤ haile negn ke gonder,wolkayt tegede ,ethiopia
@fikiraman7664
@fikiraman7664 4 жыл бұрын
አማራ መሆን እንዴት ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Great song!
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,2 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,6 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 6 МЛН