ከኢህአፓ ዋና ፀሃፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ " የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” አሻም ወቅታዊ | አሻም_ቲቪ

  Рет қаралды 9,845

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

2 ай бұрын

" የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
KZfaq. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
ከኢህአፓ ዋና ፀሃፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ " የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” አሻም ወቅታዊ | አሻም_ቲቪ
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ

Пікірлер: 56
@jonijoni534
@jonijoni534 Ай бұрын
Impressed.very articulated politician
@habtamu84
@habtamu84 2 ай бұрын
I thoroughly enjoyed the interview; it was captivating. She impresses as a composed and seasoned politician. My gratitude to Asham and Yohannes for hosting her.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
I lost my two brothers with EPRP...i will support EPRP n be a memeber very soon. 😎
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 2 ай бұрын
የጠቅላዩ ፕሮጀክቶች የአፈፃፀም ችግር የለባቸውም ተጀምረው ስለማያልቁ እጅግ ብዙ ሀብት ስለሚባክንባቸው ሌሎች ፕሮጀክቶች ለምን አትጨነቁም ስለ ሀገር የምታስቡ ከሆነ።
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
Sele project Ayedelem Emetaweraw...mejemriya bedeneb Adamet..😎
@1Hagere
@1Hagere 2 ай бұрын
የፖርቲ ጉዳይ ሳይሆን የኢትዮጵያዊነት ጉዳይና የእውነት ተገዢ ብቻ በቂ ነው ውድ እህቴ በርቺ ልነገርሽ የምፈልገው ከጉግማንጉግ ስብስብ በእጅጉ ትበልጫለሽ!!!!!!!!!!❤❤❤
@tigistuderese664
@tigistuderese664 2 ай бұрын
ጎበዝ የእኔ እህት! ግሩም የሚያቀራርብ ለሀገር የሚበጅ አስተሳሰብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ከነድክመቱ ኢሕአፓ ለሀገርን መታገልን ለመስዋዕትነት ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየ የፓለቲካ ድርጅት አመራር መሆንሽ ያስደስታል! ያለፈውን ትውልድ መክሰስና መዝለፍ እንደ የፓለቲካ ብቃት ተደርጎ በሚቆጠርበት ዘመን አይተሽ መርምረሽ የደረስሺበት ውሳኔ ያስደንቃል!!
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 2 ай бұрын
የሴቶች የፓለቲካዉ ለመራመድ መጀመሩ ጥሩ ነዉ የአሀፓ መስራች ታድለች ሀለሚካኤል ጀግናትሽ ጥያቄሽ ተጋቢ ነው በርቼ።
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 күн бұрын
እሕቴ ለውጥ የለም ያልሽው ነውጥ ስለለመድሽ ይሆን ሰው እንዴት የተሰራውን እያየ ማመስገን ሲያቅተው ሲተናነቀው ማየትን የመሰለ አሳፋሪ ነገር የለም ችግር አለ አዎ የተሰራስ አለ በጣም ችግሩን እንዴት እንፍታው እንዴት እንነጋገር ማለት እንደሽንፈት አትቁጠሩት ወጣቱ ይኑርበት ተውት አታስገድሉን
@1Hagere
@1Hagere 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት ንፁህ ግልፅ እህታችን በጣም ነው የማከብርሽ እባክሽ የራስሽን የሆነ ሚዲያ ስጭንና የመማማር እና የሀሳብ ረሀባችንን አስታግሽልን አብዛኛው የኢትዮጵይ ህዝብ ታሟል እህቴ
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 5 күн бұрын
ሲጀመር ይቺህ ልጅ ማናት ስናያት ለመጀመሪያ ግዜ ነው ጋዜጠኛውም ማንነቷን ከነትውልድ ቦታዋ ሰፋ አድረጋ እንድታብራራ ቢያደርግ ጥሩ ነበር ሁሉም ድንገት ብቅ እያለ አናታችን ላይ ፊጥ ከማለቱ በፊት በደንብ እንተዋወቅ ብዬ ነው
@assefazerfu
@assefazerfu 2 күн бұрын
የዘረኛነት አባዜ ያሳበደህ ስለሆነክ የዘር ግንድ ትጠይቃለህ።
@zshow984
@zshow984 7 күн бұрын
በሀገራችን አሁን ላይ በጠረጴዛ ዙሪያ በሰላማዊ መድረክ ለመነጋገር አስቻይ ሁናቴ አለን??? ፍቃደኝነቱስ? በሰላማዊ መንገድ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡ ግለሰቦች የፖለቲካ መሪዎች ጋዜጠኞች እና ሌሎች በየማጎርያና በየእስር ቤቱ ባሉበት ሁኔታ እንደምን በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ይቻላል? ለህልውና ትግል ነፍጥ ያነሱ ኃይሎች ትክክል ናቸው ብዬ ስለማምን ነው።
@user-qp4rn5vn4s
@user-qp4rn5vn4s Күн бұрын
ሑልግዜ በሠላማዊ የትግልመድረክ ወይም አስተሳሰብ ዉጤት አልባ እየሖነ ነው ለምን
@yonasretta1483
@yonasretta1483 5 күн бұрын
አድራሻዋን የሚያውቅ ካለ ?
@feriabruk2906
@feriabruk2906 2 ай бұрын
Ashem Tv ...tsenfegna nek yeshetal....seteyewa demo ...kelento nat betuwa ...be kerb .
@sabri5460
@sabri5460 2 ай бұрын
በጥላቻ ነደሀል!!
@hassenhussien3191
@hassenhussien3191 2 ай бұрын
አቢቾ በፍልስፍና ነው ለካ የሚመራን
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
Downfall of the regime of Abiy is fast approaching. The officials of the regime are overwhelmed with fear, anxiety, and worry, and as a result, many of them are searching for escape routes and country of refuge. The lady thinks that 'change' will only come through peaceful struggle, but her argument is unreasonable. Change can also come through violence, and Fanos may topple the regime and take power transforming the whole regime. Fallacious argument and foolish innocence do not help for the future of the country.
@MellionHailemariam
@MellionHailemariam 2 ай бұрын
We need more women like her good luck
@hassenhussien3191
@hassenhussien3191 2 ай бұрын
አቦ እንዳታስበሉዋት እሱ እንደሁ
@mikiscell6705
@mikiscell6705 2 күн бұрын
እንደው ሰው እድል ቻት ብሎ ሰውዬ እግር ውድቅ ያሳስናል
@abel8835
@abel8835 8 күн бұрын
ጀግና ሴት ሃሳቡዋ ትልቅ ነው አዳነች አቤቤ አቢቹ ሽመልስ ሰምታችሁዋል !😂
@SeidSalim-ps7ir
@SeidSalim-ps7ir 2 ай бұрын
eBay. Le ba
@Tayebogale252
@Tayebogale252 2 ай бұрын
ድንቄም ፖለቲካኛ !!😂
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 ай бұрын
አባል የሆንሽበት ፓርቲ ታሩኩን ድሮም አሁንም ባልደግፈውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፓለቲከኞች አንቺ አዋቂ የሞራል ልዕልና ያለሽ ጎበዝ ፓለቲከኛ ነሽ❤👌
@tigistuderese664
@tigistuderese664 2 ай бұрын
የደርግ፣የወያኔና ብልጽግና ስለ እንደ ኢህአፓ ያሉ በህዝብ ተቀባይነት ያላቸው ህብረ ብሄር ድርጅቶች ላይ የሰሩት የታሪክ ማጉደፍ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑ ብዙ ናቸውና አንዱ ሆነህ ሊሆን ይችላልና እስቲ የራስህን አመለካከተ መርምር
@maratube7176
@maratube7176 2 ай бұрын
ኢህአፓ ግን ጸሀፊ አለው እንዴ?
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 ай бұрын
Great one from her side but the host needs to put the cut part back in to the interview… 17:23 ላይና 29:12 ደቂቃ ላይ ተቆርጦ የወጣ አለ
@Lemmalemessa
@Lemmalemessa 2 ай бұрын
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 2 ай бұрын
የኢሶዴፓው ጥላሁን እኮ የሞተው ለወጡ(እነአብይ) ከመምጣቱ በፊት ነው።🤔
@sadisaeed991
@sadisaeed991 7 күн бұрын
እችሴት ሰሞኑን ሚዳላይ እየወጣች ነው እኔ ፈራሁላት ኮሬ ኬነኛ እዳያፍናት😢😢😢
@MellionHailemariam
@MellionHailemariam 2 ай бұрын
She will be next pieminster ❤
@samwell59
@samwell59 2 ай бұрын
Tish
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Qita?
@Mydotcom
@Mydotcom 5 күн бұрын
ዋው ኢንጊሊሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@assefazerfu
@assefazerfu 2 күн бұрын
You must the informant .
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 2 ай бұрын
ምትገር ጋዜጠኛ ነህ እናደንቅሃለን አዋሽ አርባ ግን መጎብኘት የማይቀር ነው! ፓለቲከኛ ደስታ አንድ ብር የሚሞላው መቼ ነው? ለሚለው ጥያቄ 6 ሚሊየን ደላሩ ሲደመር አንድ ብር ይሞላ ይሆን???
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 ай бұрын
እቺ ቁጭራ ሴት ናት ኢሀፓ መጥፎ ድርጅት ናት
@abel8835
@abel8835 8 күн бұрын
ጅቡ እውውውው😂
@Mydotcom
@Mydotcom 5 күн бұрын
ጀዝቢቲ
@user-mk8uc1wr7n
@user-mk8uc1wr7n Күн бұрын
ጎበዝ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ💚💛❤️
@enactfaa
@enactfaa 6 сағат бұрын
@dawitboru9027 ያው የተለመደ የካድሬነት ባህሪህ ሆኖብህ እንጄ ደሃ አፈናቅለህ የተከልከው ችግኝ ለውጥ አይደለም። ለነገሩ ስህተቱ እናንተን እንደ ሰው ቆጥራችን ነው።
@abdiborutube9151
@abdiborutube9151 6 күн бұрын
የተላበሰችው ፍልስፍና ትክክል ቢሆንም በቅርቡ እራሷን አዋሽ አርባ ታገኘዋለች እሄም የሚሆነው ፈጣሪ ጠብቋት በህይወት...
@Selampeace111
@Selampeace111 2 ай бұрын
ጐበዝ
@solomonbeyene7072
@solomonbeyene7072 2 күн бұрын
Agree with Desta
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt 2 ай бұрын
ለመሆኑ ኢሕ አ ፓ ን ታውቅያለሽ ቀባጣሪ ሴትም አትመስይም
@wechecha
@wechecha Күн бұрын
ለውጥ የለም ስትል አታፍርም???? ለማም አለማም ለውጥ አለ::
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 6 күн бұрын
ወይዘሮ፡ ደስታ፡ ጥላሁ፡ ወያኔዎች፡ አይደሉም፡ ወይ ? ኢሐፓን፡ ትግራይ፡ ዋሻ፡ ውስጥ፡ አፍነው፡ የፈጇቸው። ሌላው፡ ከስሜነህ፡ ባይፈርስ፡ ጋር፡ ያደረግሽጭ፡ ውይይት፡ እውነት፡ ጋዜጠኛ፡ መስሎሽ፡ ነውን? እሱ፡ እኮ፡ ከጌታቸው፡ አሰፋ፡ ጋር፡ በመሥራት፡ የዐማራን፡ ሕዝብ፡ያስፈጅ፡ ጨካኝ፡ ሰው፡ ነው።
@Mydotcom
@Mydotcom 5 күн бұрын
ምን አልክ ? ብላቸው 😂😂😂
@assefazerfu
@assefazerfu 2 күн бұрын
አብዮት ማለትሽ ከሆነ አላለፈበትም?
@enactfaa
@enactfaa 6 сағат бұрын
የገማ የበሰበሰ በብልጽግና ድም ድህነት ስደት ሞት የሚደግስ. ፓርቲ ብልጽግና ሳይሆን ብልግና ተብሎ ሊጠራ ይገባል
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 2 ай бұрын
የሴቶች የፓለቲካዉ ለመራመድ መጀመሩ ጥሩ ነዉ የአሀፓ መስራች ታድለች ሀለሚካኤል ጀግናትሽ ጥያቄሽ ተጋቢ ነው በርቼ።
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 35 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,8 МЛН
Врёт и не краснеет 😂 #shorts
0:38
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН