ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ

  Рет қаралды 189,939

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 ай бұрын

አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
KZfaq. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ

Пікірлер: 72
@akliluteshome6487
@akliluteshome6487 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ዕድሜ ልኬን የእያዩን ተውኔት እያየሁ የአሁኑንና የኖርነውን ኑሮ የምገርበው ያማል 😢😢😢
@bezawitt9824
@bezawitt9824 2 ай бұрын
Me too. It's always tearful
@daniRas-nn7cp
@daniRas-nn7cp 2 ай бұрын
enes hule qen balayew enkuan bet weset ekeftewalehu
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
ግሩሜ ድንቅ ተዋናይ ሰወድህ ወንድሜ ❤❤🙏🙏በረከት(አመዶ) አንተ ባለ ብሩህ አእምሮ አርቆ ተመልካች ፈጣሪ መልካም ነገርህን ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏
@surafelosis6724
@surafelosis6724 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ኢትዮጵያዬ ሁሉን አድሎሽ ነበር ምን ዋጋ አለው በሚጠሉሽ እጅ እየወደቅሽ ሁለ ነገርሽን አጣሽ 😢
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
አሻም አንደኛ ሰዉ በሌለበት ሰሆኖ የተገኘ የህዝብ ሚዲያ
@wondwasenayele4303
@wondwasenayele4303 2 ай бұрын
ካደነቆረን የፖለቲካ ዜና አስር እጅ የእያዩን ብንደጋግመው የማይሰለቸን።
@tenkerze9335
@tenkerze9335 2 ай бұрын
መደበሪያ ወይም መዝናኝ መስሎህ{ሽ} ከሆነ አሁንም አልገባችሁም እያዩ እንዳለው አልጋና ፍራሻችሁ ተወስዶ አልነቃችሁም ይሄ ቦርቃቃ ህዝብ መሳቅ ሳይሆን በቁጭት በእልህ በነደደ ነበረበት😡😡
@hiyawf8413
@hiyawf8413 2 ай бұрын
Wow! Just amazing 👏 .
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 2 ай бұрын
Masterpiece ❤
@amelkachtube942
@amelkachtube942 2 ай бұрын
ሁሌ ሚገርመኝ ሁሌ ምሰማዉ ሰዉ ...ግሩም እንደስሙ ❤❤❤
@Star-ep9pz
@Star-ep9pz 2 ай бұрын
የሚገርም ተውኔት ነው ትንቢት ይመስላል ያኔ የተሰራው እውነትም ዛሬን ይወክላል አይ ሀገሬ አይዞሽ ይህም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤
@Ebsworldwide2.39.M
@Ebsworldwide2.39.M 2 ай бұрын
ግሩሜ ይለያል
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 ай бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@solomonsaba9072
@solomonsaba9072 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ no 1
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 ай бұрын
አሁን ለምን አይቀጥልም እያዮ ፈንገስ አሁን በጣም ያስፈልገናል
@bentiefa3702
@bentiefa3702 2 ай бұрын
ሳንሱር የሚባል ነገር አለ እኮ በሀገራችን !
@temesgenmelese759
@temesgenmelese759 2 ай бұрын
ወይ ጉድ አተስ ተናገርክ ግን ማን ይሰማል❤❤❤❤❤
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 2 ай бұрын
እያዩ ፈንገስ ምርጥ ሰው
@samusnggalagx
@samusnggalagx 2 ай бұрын
❤❤❤
@Sparktube-rb6le
@Sparktube-rb6le 19 күн бұрын
Tichilaleh man
@peg_tube
@peg_tube 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethio575
@Ethio575 2 ай бұрын
💚💛❤
@soltube2527
@soltube2527 2 ай бұрын
መልካም መልካም ስለ ሀገርም ሆነ ስለ አከባቢህ መልካም ለውጦችን እያየህ መናገር ባለመቻልህ ይገርመኛል ህዝቡን ወደ መልካም ሃሳብ ብታቀርብ ጎዝ ነበርክ
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 2 ай бұрын
2007 ነው እናንተጋ?
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 2 ай бұрын
Ante nigeren eski tru truw eko le enante hodamoch bcha new mitayew banda
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 2 ай бұрын
አንተ ውሻ በበላህበህበት ጩኽ እሱ ያየውን ያመዛዘነውን በቅኔ ይንግረን የምንኖርበትን አንተ የውሻ ስጋህን ለቃቅም
@abelgirma221
@abelgirma221 2 ай бұрын
ሄደህ ETV ተመልከታ
@nattygunner8967
@nattygunner8967 2 ай бұрын
Agendayen part 2 lkekuln 🙏
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 2 ай бұрын
የትወና ጥግ ያየውበት ሰው ግሩም ዘነበ
@kidanemaryam1990
@kidanemaryam1990 2 ай бұрын
Adadis Srawochn lkekuln pleas
@user-ih8qs8eq1d
@user-ih8qs8eq1d 2 ай бұрын
እያዩ ፈንገስ 2ን ልቀቁልን
@marmar803
@marmar803 2 ай бұрын
በራስ መተማመን የሌለው ,ፈሪው መንግስት አግዶታል 😡
@habtamualebachew7665
@habtamualebachew7665 8 күн бұрын
ተሎ ተሎ ከጊዜ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው
@AbrhamAdehane
@AbrhamAdehane Ай бұрын
አዎ ባለፈው ተዝናኑ አሁንማ ቻሉት ።
@danyiadmasu4190
@danyiadmasu4190 2 ай бұрын
ጥር 2007=ጥር 2017 in Ethiopia
@danieldid91
@danieldid91 2 ай бұрын
መቼ መቼ ነው ግን በአሻም ቲቪ የሚተላለፈው !!
@front_spice
@front_spice 2 ай бұрын
Why do people criticize others? • Feelings of inferiority. They are trying to make themselves feel more secure by belittling others. • Personal failure. They criticize others as a way to think that the problem is with others, not themselves. • Group acceptance. They strengthen ties within the group by criticizing people who do not belong in the group. • Revenge. They feel slighted due to some previous situation, and they use criticism as a form of punishment. • Ego. They feel they deserve better and other people are preventing them from achieving their goals.
@fesheenku6665
@fesheenku6665 2 ай бұрын
አይ በግ "በስሜ እያረዱ ነዋኣ" አለች
@user-cy5yv9mz9g
@user-cy5yv9mz9g 2 ай бұрын
Huli edmi leku endlkes madezecha
@user-ps8nf5xv1d
@user-ps8nf5xv1d 20 күн бұрын
poltike ayemchengem gene yehe yaseqengal eyayu fengese
@solomon035
@solomon035 2 ай бұрын
እያዩ ፣ አንዳንዶች አጂፕ ነዉ ሚያርዱት ።
@meemjjo677
@meemjjo677 2 ай бұрын
Ethiopian government abbey Ahmed Ali novel price winner clean up all old buildings so the number 7 kingdom new buildings Ethiopian starts from number 7 king abbey Ahmed Ali so every one Ethiopian government western Europe Arabian Asian African all Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his politicians advise so every one busy looting Ethiopian citizens and confusion all Ethiopian citizens and young Ethiopian generation so enjoy Ethiopian citizens just let them go tigray people free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF free independent tigray people soon God will God bless tigray people 💪💪💪
@wondmch4130
@wondmch4130 2 ай бұрын
ስንት ገባ ሰው ይገርማል ሰው እረክሶ ገንዘብ ተወዷል
@senicake
@senicake 2 ай бұрын
እያዩ ፈንገስ 😂😂😂 ፈንገስ??? 😂😂😂😂
@CellMalak-tb9tv
@CellMalak-tb9tv 4 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@samggjudy7
@samggjudy7 2 ай бұрын
መሐሉ - ባዶ ::
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
ENDA QELDE BTASTELALFM WANAW CHGRU YHA AIDELEM ENDA!!!!!
@meemjjo677
@meemjjo677 2 ай бұрын
Addis Ababa in day light general tigray and engineer killed by Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean banda messengers selfish power needs cancer disease for tigray citizens and for Ethiopian citizens free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF 💪💪💪
@BilateOyatoBombe
@BilateOyatoBombe 2 ай бұрын
ጉሩሜ አንበሳው❤❤❤
@kalgirma
@kalgirma Ай бұрын
መድረክ ላይ እሰካይህ ትናፍቀኛለህ
@amanuelteklegergs3372
@amanuelteklegergs3372 2 ай бұрын
አንተ ምን አገባህ አንደ ፈለግነው መረዳት የኛ ድርሻ ነው ። አንተ በሎ ጋባዝ አንተ በሎ ጋዜጠኛ ። አያዪ ፈንገስ የመደረክ ንጉስ!!!
@user-ry2nr9pv4y
@user-ry2nr9pv4y 2 ай бұрын
አዬ ኢትዮጵያ አዋቂ አጥተሽ ሠባቂሽ ይብዛሽ። እድሜ ለመንግሥቱ ሐይለማርያምና ለሕዋት ሐገሬ ለአርባ አመት ያፈራችው እንደነኚህ አይነት መርዝ ረጪና አሉባልተኛ ብቻ ነው። የከፋው አጨብጨቢም ማግኘቱ ነው ። ዳሩሥ የተዘራው አደል እንዴ የሚበቅልና የሚጎመራው። ከአንድ ጎተራ ነው የሚዛቁት። እሡ ከነሡ ውሥጥ ምርጥ ዘር መሆኑ ነው። የሚያሠጋው ጥሩዘር እንደገና ማፍራት ይቻል ይሆን? ያው ሐገሬ ኢትዮጵያ እግዜር ከማራት ጥሩ ዘር ለማፍራት ሌላ ሃምሣ አመት መጠበቅ ነው። ሥንት አለምን ያሥደመሙ ደራሢና አርቲሥቶች ያፈራች ሃገር መርዝ ረጪዎችና አሉባልተኞች ይብቁሉባት !። ትውልድን ማን ደግ ነገር ያሥተምር? ያው የማይሠለቸውን ፈጣሪ ደጉን እንዲያመጣልን መለመን ነው። የኃይለሥላሴ ናፋቂ አትበሉኝ በቀልኩበት እንጂ አላደግሁበትም። እየኮረኮሙ ያሣደጉኝ ይሕን መሠል መርዝ ረጪና ዘራፊ ትውልድ ያፈሩት አሥተዳደሮች ናቸው።
@zemenuteka1126
@zemenuteka1126 2 ай бұрын
የበርበሬሽ ክፋት በውሀ ቀለለ፣ የሚጥሚጣሽ ጉዱ በውሀ ቀለለ፣ ምላስሽ ሲጨመር ውሀው ተቃጠለ።😁😁😁😂😁😂😁😂😁😍
@yeabiseramingizam1893
@yeabiseramingizam1893 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የአጨብጫቢዎቹ ነው
@HiwiGid
@HiwiGid 2 ай бұрын
ማለት
@hailutadesse9501
@hailutadesse9501 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ ትዝታ ነው ፣ይህ ተራኪ ወይ ተሰውቷል ወይ መድረክ አቷል ደጉ የወያኔ ግዜ እንዲህ ተጫውቶበታል😅
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 ай бұрын
ወንድም እልም የሚከተልህ ቢኖር 100 ሰው 2 ሰው ቢከተልህ ነው ። የሚገርመኝ የሚገለፍጡትና የሚስቁት ናቸው ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
ማነኝ ማነኝ ?.....መልስ.የኢትዮጵያ ህዝብ ፡....አጨብጫቢ ነኝ።ገልቱ....ከዚህ ከሚያጨበጭቡት ዳኛ ወይ አቃቢ ህግ የለም? ሚናገረውን ያረገ ወይ ጋዜጠኛ የለም ይታሰር ይቀፍደድ ብሎ የጻፈ አጭብጫቢ ሁላ
@user-xn9vt3rq5t
@user-xn9vt3rq5t 2 ай бұрын
አዲስ አበባ ቂጥ አይደለች ፣ ግማታም!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
የትግራይን ህዝብ ነው ስትሰድቡት የነበረው ያጥፋቹ ኣረመኔ
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 2 ай бұрын
ገደል ግቢ እበት
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
@@selahbeatsandtracks4932 gm ahya
@abushsol2765
@abushsol2765 2 ай бұрын
ያምሻልንዴ
@BiniBiniam-yk5wc
@BiniBiniam-yk5wc 2 ай бұрын
,ጅል አጋሜ
@Fano203
@Fano203 2 ай бұрын
ፈሴን ስፈሳ አቤት ካልክ ስምህ ነው
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
አንድ ጉዳይ  - የኢትዮጵያ ዕዳ (ክፍል 2)
45:23
Fana Television
Рет қаралды 4,7 М.
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 27 МЛН