ሳምናት/ Samnat : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022

  Рет қаралды 375,466

Roha Movies

Roha Movies

Күн бұрын

ሳምናት/ Samnat : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022 #RohaMedia
#ሳምናትSamnat #EthiopianMovies #EritreanMovies
Roha Media presents Ethiopian Movie 2021 | Amharic Movies 2021 | Ethiopian Music 2020 | Eritrean and Ethiopian Music.
© All rights reserved to Askuala Media. No part of this publication may be reproduced, distributed, or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.
Connect with Roha Media Online :
Subscribe to: kzfaq.info/love/Iu7...
Find Roha Media on / hazhazino
#RohaMusic#RohaMovies #RohaEthiopia
RohaMovie # RohaaMedia # RohaMusic
© Copyright: RohaMedia 2021.
Ethiopia News - Askuala News | Isayas Aforki | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/Tsadkan Gebretensae/ Ethiopia News/Movies/documentary | Tsadkan Gebretensae | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/ Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /Ethiopia News - Zehabesha News | Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /eri tv/ digital weyane/ Eritrean news Ethiopian film

Пікірлер: 165
@user-zq1ze3uw5l
@user-zq1ze3uw5l 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ እባካቹሁ በሄወት እናግኛቸው ፍትህ
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 2 жыл бұрын
ፊጽሜው ደስ ይላለ ያሁላችንም መጨረሻ ያሳምረልን ፈጣሪ አሜንን. ፍተህ ለሳውዲ አራብ ለምስቃዩት ወገኖቻችን ፍተህ ፍተህ ፍተህ
@mngs9787
@mngs9787 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህህህህ😭😭😭😭😭
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
እፍፍ በየሄድኩበት ፍትህ የማይል የለም ግን ሰሚ አጣን ፍትህ ፍትህ በየ እስር ቤቱ ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞቻችን ያአላህ አንተ እዘንልን ያኢላሂ 😭😭😭😭
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሞክዬ አባቴ ካለበት ልየዉ ሞኬ አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ🙏
@hayatomar1046
@hayatomar1046 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ፍትትትትትትትህ ለሚስቃዩ ወገናችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝ
@hudaallaham8662
@hudaallaham8662 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ٠
@millianaallen2363
@millianaallen2363 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ፊልም በ እነ ረብኒ ግዜ ቀረ ከዘንድሮ ፊልም የቀበሌ ስብሰባ በስንት ጣዕሙ🤗
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
😅😅 እኮ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
😂😂😂❤
@mekdisetng40
@mekdisetng40 2 жыл бұрын
😂😂😂
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
Eco esti ngrlgn zem belew betam arfi film new yelalu arfima dero ker ahun zemblew le you tube new yemisrut bezalay actrochu zem belew new yesrut yedrowchu besn tamachew semtachewn egna temlchachi derse nber yemiyadrsut yekrta betly yeilju enat hona yesrachiw ema betam new yemtabshachew ahun eswam actr tebalalchi bahern yemilut demo yagnwen new yemisraw hulum lay calgbaw bay new meslgn
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሮቢ ልዩ አፍቃሪ 💝በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ❤❤❤በርቱ 💝💝💝💝💝
@user-fv5xe9bc8d
@user-fv5xe9bc8d 2 жыл бұрын
ፍት ሱዲ አርባ ይልሁ እስርኖቺ 😭😭😭😭😭
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
ተው አርቲስቶች ፍትህ ጠይቁ ለእስረኞች ድምፅ ሁኑ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እነሡሲሰችግራቸውነው የሜያሥታውሱን ወድደምሪኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ፍቅር በፍላጎት እንጂ በልመና በሃይል የማይታሰብ ነገር ነው ፍቅር መስጠት እንጂ መቀበል አይጠብቅም እሮቢ ተመችተከኛል
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍልም ፍትህ ሣኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ፍት ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንዱም እህቶቻችን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
መኩዬ ❤❤❤ባህሬን ❤ሱዛን 🌹ምርጧ እና አፍቃሪሽ 💝💝💝💝💝💝👌✌️ሲያምር
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡይ የፊልም አርቲስቶች ጦረታ ይውጡልን እምትሉ ✋🏾✋🏾✋🏾😁
@amrisaahmed238
@amrisaahmed238 2 жыл бұрын
Lamn yiwetalu???egnanem yaznanun enesun yisrubet
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
🤣🤣
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ወጋሁት😂😂
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
@@user-cg9bs4pd2t በርግጠኝነት የሔኖክ ድንቁ አድናቂ ነህ 😁
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 жыл бұрын
@@user-sz2zy6hv4g እዚ ጋ እሱን ምን ያገናኘዋል🤔የፆታዋን ነገር እያሰብንባት ቢሆን ይመረጣል🙈😜😂
@ftsumman772
@ftsumman772 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዳረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝ
@Tube-nn5sz
@Tube-nn5sz 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን እህቶቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝ
@samigola
@samigola 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አጓጊ ፊልም ነው
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
Ere besmam des yemil l film atkum enda des yemil film eco dero ker ahun yemisrut endiw alen lemalt new betly bahern yemilut ema beka film cena wechi yemsera yelm eyale zemblo yemtltn new yemisraw
@user-lk2ul9tq6t
@user-lk2ul9tq6t 2 жыл бұрын
ሰላም በመላው አለም የምትገኙ ኢቶጲያኖች እባካችሁ ታዋቂ ሰወች በየትኛውም ሀገር የምትገኙ ወገኖቻችን እባካችሁ ወድሞቻችን እህቶቻን በሳኡድ እስርቤት የሚለብሱት አተው ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ፌስታል እየለበሱ እራሀብ ቅማል ሁሉነገር እያሰቃያቸው ነው ድምፅ ሁኑ ተው እባካችሁ በምታምኑት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ
@gjgh3972
@gjgh3972 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሣዑዲ እሥር ቤትለሚሠቃዩ ወድሞቻችን
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰውዲ እስራኞች
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
የእዉነት ሮቢ ልክ እንዳንተ ከራስ ደስታ በላይ በሰው ደስታ የሚደሰት ሰው በጣም ደስ ይለኛል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳወዲ ላሉት ወገኖቻችን😭😭🥺🥺🥺
@kassawhassen9136
@kassawhassen9136 2 жыл бұрын
አላህ እዘንልን ያረብ ሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ፍትህ
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 2 жыл бұрын
ፍትል ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ለህት ለወንድሞቻችን 😭😭😭😭👈
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ሠሙየ እሕትአለምደምሪኝኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Waw ደስ ይላል ሮቢ ምርጥ አፍቃሪ ሱዛና ጎበዝ ተዋንያን ነሽ በርቱልን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል ❤
@masreshaterefr1312
@masreshaterefr1312 2 жыл бұрын
ቅድስቴ❤️ ጎበዝ ሡዛናን ጥሩ አድርገሽ ሠርተሽዋል ቶማስ እና ሮቤልም ጥሩ ነው❤️👍
@hanagebru7958
@hanagebru7958 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
አሪፍና በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርቱልን
@kedijahussen9685
@kedijahussen9685 2 жыл бұрын
Ye እትዮጵያ ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን በ ውነተኛ አለም ለህፃን የማይታሰብበት አገር
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህ. በሳውድ. አረቢያ. በእስር ቤት. ለሚስቃዩ. ኢቶቢያዊን. ፍትህ. በሳውድ. እስር ቤት. በብርድ. በረሀብ. በብርድ. ለሚስቃዩ. ፍትህ. በሳውድ አረቤያ. ልብስ አትው. የቆሻሻ. መቆጠራ ፌስታል. ለለበፉት. ፍትህ. በረህብ. ለሚሰቃዩ. በብርድ. ለሚሰቃዩ
@fenetisanyijawarii1150
@fenetisanyijawarii1150 2 жыл бұрын
Wene yene tizitanew 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@meandmyself5318
@meandmyself5318 2 жыл бұрын
Des yelal 👌👌👌 arif melekt alew 👍👍
@nenlovb8620
@nenlovb8620 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ ያሉ ህዝቦች
@hamzaomohammede7603
@hamzaomohammede7603 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሠለም ለሀገረችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖🌼🌼🌹🌹🌹😋😃😃😂😂😂
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ወርቅዬን በጣም ወድጃታለሁ አሪፍ አድርጋ ነው የተጫወተችው 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ❤
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ታሪኩ አስተማሪ ነው ምንም አይልም ግን ትወና ዜሮ አይነፍም
@sadeh1224
@sadeh1224 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝማሬ
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Bexammmmmm.arfii.new.beratulna💚💚💛💛❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግን አለን
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን 😍
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
ስወዳችሁኮ ባህሬን❤ና መኩ❤ ❤❤ ❤ሱዛን ውድድድ አሪፍ ነው ያምራል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝማሬ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ግን የት ነው ያለሸው ሰማይ ላይ ወይስ ምድር ላይ ወይስ ባለሥልጣን እና ባለሀብት ኪስ ውስጥ የት ነው ያለሸው !!!!!!!
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 жыл бұрын
ዋውው ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ያምራል መልእክት አዘል ነው 🥰❤️👈🙏
@haweseid8925
@haweseid8925 2 жыл бұрын
ያምረል
@user-vj5ot1no6h
@user-vj5ot1no6h 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞቺ
@makiyamohammad2302
@makiyamohammad2302 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢ ለሚሰቃዩ ወገኞቻችን ፍትህ ፍትህ
@user-lp4mf8bw8t
@user-lp4mf8bw8t 2 жыл бұрын
አዎ ማርያምን በጣም ያሳዝናሉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምደምሪኝኝማሬ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ገባ ገባ በሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሁይ ከዚህ በላይ 😁አውሎ ንፋስ ነዉ 😁ሚገባው 🤣አክስትየው 💝👌ምርጥ መኩዬ ቻለው ሁሌም ካራክተሮች የሚስት የሚሆኑት ኃይለኞች ናቸው 🤣አንተና ሸዋፈራው ላይ 😁😁😁😁😁
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
😂😂
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 2 жыл бұрын
በጣምዴስይላል
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
ደፋርሁሉ የናተንሽግህ መስማት ሰለቸኚ
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Minm aylm arife new
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳአውድ ለሜገላቱ እባካችሁ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
አያቺሁወዶቺተማሩበት ይሄ ፊልም ትምርትነው ሴትንአትጉዱ እናታቺሁንእያያቺሁ ሴትንአትጉዱ በፍቅር አያቺሁ እናተማማለትወድማለትጨካኚናቺሁ
@billykhadra5522
@billykhadra5522 2 жыл бұрын
Wow betam dese yelale sew maselkes Akomachu Derasewochachen Madan Chalu bedenb meret film new Feteh bsawed lmsekau wegenoche
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
መኩዬ ሁሌም ኑርልን አባቴ 💝
@geachww9416
@geachww9416 2 жыл бұрын
Wow konjo new beretu
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ብቻዬን ነኝ ግን ልየው
@ermiasamare2717
@ermiasamare2717 2 жыл бұрын
Alhuleshe.ateferi ,😁
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
@@ermiasamare2717 አሪፍ ይመስላል ፈንድሻ እና ሻይ እንዳትረሳ ብርድማይደል 🥰
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
@@user-jd8qy1ue3i ወንድ እኮነው ውዴ እንዳትረሳ በይው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
@@ermiasamare2717 አለንልሽ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
@@gogogogo742 ነው እንዴ እሺ ይቅርታ 🥰 አይቼ ጨረስኩ አሪፍ ነው አጨራረሱ ያምራል
@user-cx3br9ew7y
@user-cx3br9ew7y 2 жыл бұрын
ፍትትትህ በሳውዲ
@nhjat447
@nhjat447 2 жыл бұрын
አሪፍነው በርቱ
@ashiraqsirgota2360
@ashiraqsirgota2360 2 жыл бұрын
good
@aalamm7828
@aalamm7828 2 жыл бұрын
አጨራረሱ ዋውውው ነው
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እስርኛች
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
አረ ባህሬን መጠጥ ጋር አየሁክ ልበል ወይስ በእንቅልፍ ልቤ ነው።
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልነዉ ይመቻችሁ ። ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው💓💓💓💓💓💓💔💔😥
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow wow
@bereketbekele2367
@bereketbekele2367 2 жыл бұрын
Ethiopia artistochi film batiseru newu mishalachiyu indeza yemitiluti
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
I love Movic Can I Watch From KZfaq?
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 2 жыл бұрын
Arif new
@aregawubet6321
@aregawubet6321 2 жыл бұрын
እኔ ምለው የአማረኝአ ፊልም እኔን ብቻ ነው ግራአ የሚያጋባኝ
@HiHq
@HiHq 5 ай бұрын
😢😢
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 жыл бұрын
😢😢😢😘😘
@hanagebru7958
@hanagebru7958 2 жыл бұрын
ሞኬ ስላለበት ብቻ ልየው
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
At Any Times Read Humans Faces Face Is Best
@user-pi1re9xl7y
@user-pi1re9xl7y 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@deensshow6241
@deensshow6241 2 жыл бұрын
1;03 ደቂቃ ከሶስት ሰካንድ ላይ ድመቱዋ ያስተዋለ 😆😆😆😄😁
@feruzferuz6728
@feruzferuz6728 2 жыл бұрын
😂😂Mn ayenet ayen nw yalesh Mashallah ene yanchyn Coment kayew buhala rasu bemkra nw yeyewat 🧐 ayensh 👌
@misiraaguddato3570
@misiraaguddato3570 2 жыл бұрын
Kkkkkkk ይነፋፋል እዴ ተመችቶኛል
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
Sew yelemde nuuuu eny mrt film new
@sabatibebew3834
@sabatibebew3834 2 жыл бұрын
yeleju ena amaregna atchelem
@yekinjemal1641
@yekinjemal1641 2 жыл бұрын
Samant
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 2 жыл бұрын
አክሰትየው😂😂😂😂
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
አይ ሞኬ
@applymobile9148
@applymobile9148 2 жыл бұрын
Betame teru felme new
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
I Have Experince About Zipcode And Area Code I AM I
@almazsime4584
@almazsime4584 2 жыл бұрын
ከየት አመጡሽ በናትሽ ፈቨን ተብየዋን?
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
ከአሁን በፊትም ፊልም ሰርታለች እኮ
@ruteyob1558
@ruteyob1558 2 жыл бұрын
Ewuntim yehonch wezna bis derk nat minim misb ngr yelelat yetsetatin bicha anibiba erasu bebir inji be ewuket algbachim yichi bemusina new tismamiyalsh
@ruteyob1558
@ruteyob1558 2 жыл бұрын
@@user-fq1fq9vz4f ayichewalhu esunim gen wez yelatim derk nat
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
@@ruteyob1558 ልክ ነሽ ክረምት ፊት ናት ከነድምፆ
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
Menabata awka be fit and film alat ahun hultgnawa new ahun sostgnawn setsera eswam actr negn eyalchi tawralchi ye demtwa ngerm aywra
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
" watch DAY AND NIGHT "
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
"Who,When,Where ?????"
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 2 жыл бұрын
ኧረምረጥፊልምነው
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 2 жыл бұрын
ታሪኩ ምንም አይልም ትወና ግን 0000000 ነው እንዳለ ስሜት ቆራጪ ነው ምንም አላማረኝ
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
Ere betam zemblew cemnkmt belew new meslgn yemsrut
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
ይህች ደረቅ ግን ስታስጠላ ወይ አታምር ወይ አታፍር
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
እኮ በዛላይ ድምጳ ሲያሰጠላ አሁን እኮ ይችም አክተር ትባላለች አር ወዲያ
@meheritnader7789
@meheritnader7789 2 жыл бұрын
Liyki
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እንደው እውነት ቸርወሬ ለማውራት ምንም ፕሮግራም የሌለሽ 😒🙄😁
@messimessi4387
@messimessi4387 2 жыл бұрын
Litagebiw new ende alalme are beske
@amlakieayanaw2879
@amlakieayanaw2879 2 жыл бұрын
ኡኡኡ የት እንሂድ ጊዜን አቃጠላችሁት ኤጭ
@merongezaye6247
@merongezaye6247 2 жыл бұрын
Ewnt belhale
@user-fo8xt3rz2u
@user-fo8xt3rz2u 2 жыл бұрын
😫🤤🤑😨🥵🥵🙃😕🙃ሲደብር 🥵🥵🥵🤤🤑🤑🤑🤑
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:52:00
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
መላ ሙሉ ፊልም  Ethiopian Amharic Movie Mela 2021 Full Length Ethiopian Film
1:23:26
ባንቺ መንገድ - Ethiopian Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020
1:37:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3 МЛН