Aster Abebe | Enkwanm Agegnehegn - እንኳንም አገኘኸኝ

  Рет қаралды 4,611,396

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

6 жыл бұрын

Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe
➡➡ እንኳንም አገኘኸኝ ⬅⬅
የራቀ ሰፈሬን ጠንክሮ የታጠረ አጥሬን
ምክንያት ፈልጎ ፈጥሮ የራሱን ሰበብ
ተቀምጦ ቆየኝ ከጉድጓዱ አጠገብ
ሳላውቀው ማንነቱን የነፍሴን መድሃኒት
እንዲህ እንዲያ እያልኩኝ ስደረድር ምክንያት
ለጥቆ ገባና ወደ ህይወቴ ባህር
ለራሴው ነገረኝ የእራሴን ሚስጥር
የሚጠጣ ውሃ በእኔ ዘንድ ፍለጋ
መች ቆመ ከደጄ እራሱን ሊያረካ
ህይወትን ሊችረኝ ከከበቡኝ ሁሉ
አፋቶ የእራሱ አደረገኝ በፍቅሩ
መስሎኝ በምድሩ ሰላምና እርካታ
ከአንዱ ተጋብቼ አንደኛውን ስፈታ
አይቶ መባከኔን በእርግጥ አዝኖልኛል
በአፉ ቃል እፎይታ ወደ ቤቴ ገብቷል
እንኳንም አገኘኸኝ አንተ ወዳጄ
እንኳንም ቀድመኸኝ ተገኘህ ከደጄ
ቢሆንማ ሌላው
ዛሬን በአይኔ ባላየሁ
ቤተ ዘመድ ይስማ ጓደኛ ጎረቤት
ላፍታም አልዘገይም ሳልነግር ይህን እውነት
ጉዴን ለነገረኝ የኋላ ታሪኬን
ልቤ እርሱ ጋር ቀርቷል ወስዶልኝ ሸክሜን
እንኳንም አገኘኸኝ አንተ ወዳጄ
እንኳንም ቀድመኸኝ ተገኘህ ከደጄ
ቢሆንማ ሌላው
ዛሬን በአይኔ ባላየሁ

Пікірлер: 830
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial Ай бұрын
177ተኛ ቀን 1ኛ ነገስት 15:25-34 ፤ 1ኛ ነገስት 16 ፣ 2ተኛ ዜና 17 እንዴት ናችሁ ቅዱሳን 😍 መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 www.asterabebe.com/podcast
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙር ከመስማት አያግደኝም እውነተኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈውን ነው የዘመርሽው ሲከፋኝ እሰማዋለሁ በዛላይ ሂወቴ ነው የማስረዳኝ ክብር ሁሉ ለናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን❤
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
የዩ 4፥4=42
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 жыл бұрын
😍😍😍
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 2 жыл бұрын
AMEN!🙏
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
ምርኮሽን በጣጥሰሽ ሂጂ ንጉሱን ተቀበይው!!!!
@kalkidanabel5314
@kalkidanabel5314 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ዘማሪ ነሽ መዝሙሩ ከወጣ ጀምሮ በየቀኑ አዳምጠዋለሁ ለኔ ጸሎትና ምስጋና ነው ዘመንሽ ይባረክ
@AdoFam
@AdoFam Жыл бұрын
፨????????፨፨?ወቧ
@disisaz
@disisaz 5 ай бұрын
ማርያምውያኖች ማፈሪያ
@Memg007
@Memg007 Ай бұрын
ጌታን መቀበል ነው
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
Kalkidan ehete ,Eyesus yewedeshal, Getan tekebey, bible anbebi eshi yene ehet ,enem akrarari orthodox neberku!
@buzubuzu-iu6fm
@buzubuzu-iu6fm Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተክታይ ወንደሜ ነዉ ተባረኪ
@guemeashaileselassie8257
@guemeashaileselassie8257 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልል እችላለው....አስቴርየ ተባረኪ በቃ በዚህ መዝሙር በጣም በጣም የተባረኩ ይመስለኛል እያለቀስኩኝ ነው ሁሌ እማዳምጠው፡፡
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
የዩ ምእራፍ 4 ቃሉን ተገኛላቹ
@canaanabraham8719
@canaanabraham8719 3 жыл бұрын
Ataleklekw wara
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
በሰማርያ ሊያልፍ ግድ ሆነበት።የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ!!
@bontusamson4622
@bontusamson4622 5 жыл бұрын
የሁሉንም ሀይማኖት የእግዚአብሔርን ተከታይ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።እናመሰግናለን እህታችን ።
@azebshebru6062
@azebshebru6062 4 ай бұрын
ትክክል❤
@azebasegedom6425
@azebasegedom6425 4 жыл бұрын
የጠፋውን ልፈልግህ የመጣው የእየሱስ ወንጌል ስለሆነ እኮ ነው ሰውን ሁሉ የሚንካው !!!!!
@tsmagrys9598
@tsmagrys9598 3 жыл бұрын
መልዕክቱ ፤ ዜማው ግጥሙም እጅግ የተዋጣለት የመንፈስ ቅዱስ እጅ ያለበት ….. ጌታ ይባርክሽ
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 5 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ አቦ ምንም እንኳን በአይማኖቴ ማልደራደር ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን መዝሙሩ አጥንት ሰርስሮ ይገባል
@areguafeworkoyda9230
@areguafeworkoyda9230 4 жыл бұрын
bibile silegebash new, bible lemayawk sew yibidal, tebarek chifin tilacha yastelal
@asteryoni964
@asteryoni964 4 жыл бұрын
ሃይማኖት ሰውን ኣያድንም፣ መስቀል ላይ ስለሐጥያታችን የተሰቀለው እየሱስ ነው የሚያድነው። ሃይማኖት ድርጅት ነው
@martaaloo8092
@martaaloo8092 3 жыл бұрын
🛐🛐📖☝️😭❤️
@natnaelalemayehu8295
@natnaelalemayehu8295 3 жыл бұрын
1
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 3 жыл бұрын
It’s not about religion. Your soul knew she is worshiping the truth Son of God. Jesus Christ. No one else. The only savior. The truth The only way the life. No other way. Be blessed
@hanualem7589
@hanualem7589 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው
@workaferahubekele9141
@workaferahubekele9141 2 жыл бұрын
ዋናው መፅሐፍ ቅዱስ ማመን ነው
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 11 ай бұрын
ከወጣ 5 አመት አለፈው ግን ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ❤❤ ጌታ ይባርክሽ
@aliasmoringa3797
@aliasmoringa3797 3 жыл бұрын
i am orthodox but now i know JUSUS is the only savior
@abisemaret6072
@abisemaret6072 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ በጣም ነው እሄን መዝሙር ምወደው።
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 5 жыл бұрын
እኔ ጠንካራ ኦርቶክስ ነኝ ይሄንን መዝሙር ማዳማጥ ማቆም አልቻልኩም ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
አዎ እህቴ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ይሄንን ዝማሬ መስማት ያላቆምሽው። ቃሉን ለመስማት ጉልበት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ። በተጨማሪ ለዝማሬው ታሪክ ዬሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ሙሉውን አንቢ። ተባረኪ። በርቺ።
@user-yh7db3ed2e
@user-yh7db3ed2e 5 жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪ ጌታ ይወድሻል እባክሽ ቃሉን አንብቢ ወደ እውነቱ ይመራሻል
@mulukanibirhano3818
@mulukanibirhano3818 5 жыл бұрын
Enmie orthodox lige new kale and now gen eya muzmure baxame leb yeminka mazmur now
@milionabera7985
@milionabera7985 5 жыл бұрын
ዋናው፡ነገር፡ያለሽበት፡ቦታ፡አይደለም፡ብቻ፡አንቺ፡የተመሰረትሽበት፡መሰረት፡ኢየሱስ፡መሆኑን፡ስላንቺ፡ሀጥያት፡በመስቀል፡መዋሉን፣አንቺንም፡ስለማፅደቅ፡ከሙታን፡መነሳቱን፣በስጋ፡መገለጡን፤እርግጠኛ፡ሁኚ፡እግዚሐብሄር፡ማንንም፡ባለበት፡የሀይማኖት፡ስም፡አያውቀውም፡እሱ፡ክርስቶስ፡እራስ፡የሆነላትን፡በኢየሱስ፡የሚያምኑ፡ደግሞ፡አካል፡የሆኑላትን፡ቤተ፡ክርስትያን፡ብቻ፡ነው፡የሚያውቃት!!!
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 5 жыл бұрын
@@jesussaves1474 ayferemem ene keteta heje anebebkut tebarek
@bereketgihdey2759
@bereketgihdey2759 Жыл бұрын
ኣስቴርየ, ኣምላኽ ኣብዝቶ ይባርኽሽ የኛ ስጦታ ነሺ። ከምወድሽ ኤርትራዊ።
@sarasarah1749
@sarasarah1749 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏በየቀኑ ነዉ እምሰማዉ ማርያምን 😭😭😭በተለይ ሲከፋኝ ቶሎ ብየ ነዉ እምሰማዉ
@dinolaguyola
@dinolaguyola 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@disisaz
@disisaz 5 ай бұрын
ማርያምን???? 😅😅😅😅 ማርያምውያኖች
@user-ij3xy9kv5z
@user-ij3xy9kv5z 2 ай бұрын
​@@disisazbro mndn new be lela sew emnet atalagt, egna Christianoch nen le lelaw msale mehon new yalebn
@Joseph-788
@Joseph-788 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 4 (John) 14፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፡ አላት።
@tube1110
@tube1110 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Amennnn እህቴ
@HildanaHenok-sd8bp
@HildanaHenok-sd8bp Жыл бұрын
@Jay.b10
@Jay.b10 8 ай бұрын
@asnaketamiru1607
@asnaketamiru1607 4 жыл бұрын
ይህ መዝሙር በቀጥታ የጌታን ዘላለማዊ ፍቅር በልብ ውስጥ የሚያሰርፅ ነው እህቴ ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው፡፡
@balanishsimone2988
@balanishsimone2988 4 жыл бұрын
እንኳን አግኙን አንተ ወዳጄ እየሱስ አባቴን አመሰግንሀለው አሜን አሜን አሜን ሃይላችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mikiasmulugeta6723
@mikiasmulugeta6723 5 жыл бұрын
ለረጅም ዘመናት ፈልገን ያጣነው የተዋጣለት መዝሙር።
@demerewiyosii169
@demerewiyosii169 4 жыл бұрын
የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ስሙ ለዘለአለም ይክበር
@mimieskinder2059
@mimieskinder2059 7 ай бұрын
በእንቺ መዝሙር ምርጥ የሆነው ግዜ መዝሙርሽን እየስማች እንባዋን እይፈስስች እናደምጠው ነበር እናቴ የኦርቶዶክስ ነበረች ነገር ግን ማንም ስው በዚህ ምድር ላይ የእየሱስን ስም ጠርቶ እጋንንት የሚንቀጠቀጡበትን ስም ጠርቶ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ እንዲዘሚዘምር ትነግረኝ ነበር. በጣም ልቤን የሚነካኝ የኔን ታሪክ የምትዘምሪ ነው የሚመስለኝ ጌታ ብርክ ያርግሽ ከጤና እና ረጅም እድሜ ጋር .
@fitsumbereket5022
@fitsumbereket5022 5 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ለዚ መዝሙር ❤❤❤ እሄን መዝሙር ለሰጠሽ እፁብ ድንቅ ለሆነ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏 አንቺም በእጥፍ በረከት ተባረኪ
@getahunchala208
@getahunchala208 5 жыл бұрын
Anichim tebarak mar
@alitybosene1192
@alitybosene1192 5 жыл бұрын
ልገልፀው ቋንቋና ቃላት ያጣሁበት ዝማሬ የማይሰለች ጥሁም ዜማ ክብሩ የተለጠበት ዘመንሽ ይባረክ::
@JanaJana-yd2eo
@JanaJana-yd2eo 5 жыл бұрын
Selke keter. Felga neber
@zolazola2469
@zolazola2469 Жыл бұрын
አባ ይሄን መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበው እረ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️
@haimanotambachew983
@haimanotambachew983 3 жыл бұрын
አስቱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺ መዝሙሮች ተባርኬያለሁ ከመዝሙር ያለፈ ህይወት እንዲኖረኝ አድርጎኛል ጌታ መዝሙሮችሽን በመስማት መዝሙሮችሽ በሙሉ ክብርን ብቻ ሰተን ዘወር ይምንልባቸው አይደሉም ክብርን ወደ ሰጠነው ጌታ የሚያጣብቁ ናቸው ተባረኪ አሁንም ትውልድን ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ ይለጨመርልሽ ብሩክ ሁኚ
@sintayehusimon3079
@sintayehusimon3079 Жыл бұрын
እግ/ር ሌላ አዳድስ መዝሙር ጭምሮ ይስጥሽ,, ተባረኪ
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 6 жыл бұрын
ውስጥን እሚያርሰርስ መዝሙር ተባርኪ
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 5 жыл бұрын
ደግሜ ዛሬም እላለው እንኩዋንም አገኸህኝ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር ተባረኪ
@LOFIBOY7777
@LOFIBOY7777 9 ай бұрын
"ወእንዘ ሀለዎ ይኅልፍ እንተ ሰማርያ ወሀሎ ህየ ዐዘቅተ ማይ ዘያዕቆብ ወደኪሞ እግዚእ ኢየሱስ በሀዊረ ፍኖት ነበረ ህየ ኃበ ውእቱ ዐዘቅት ወቀትር ሶቤሃ ጊዜ ስሱ ሰዓት" ወንጌለ ዮሐንስ 4- 4 ,6 አምላክ ይባርክሽ!
@geremewbezabih7996
@geremewbezabih7996 5 жыл бұрын
ሳላውቀው ቀድሞ ያወቀኝ ድንቅ ጌታ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@birkealex3304
@birkealex3304 2 жыл бұрын
አስቱ ጌታችን ኢየሱስ ይባርክሽ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁፉፉፉፉፉፉፉፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemalseyoum8915
@jemalseyoum8915 6 жыл бұрын
እፉ አባቴ አግኝተህ አዳንከኝ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ ተባረኪ ያባቴ ብሩካን
@hanabuna5591
@hanabuna5591 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ይህንን መዝሙር መስማት መዘመር የየእለት ተግባሬ ሁኗል። ጌታ ይባርክሺ
@user-ow7fi8fy3p
@user-ow7fi8fy3p 8 ай бұрын
ተመለሽ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
ስፈልግ አገኘሁት ይህን መዝሙር
@ashenafinuguse6671
@ashenafinuguse6671 5 жыл бұрын
Im so happy while listening this song every time . Thanks jesus your love is great.
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልረካ አልኩኝ ስሰማው ሁሌ እባዬ ይፈሳል
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
እኔም ሁሌ እሰማለሁ ሁሌ አለቅሳለው
@Heliccv
@Heliccv 4 жыл бұрын
enem enbayekememtatu antsar mezemer yaktegnal
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እህቴ ።
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 жыл бұрын
እንኳንም ፡ አገኘኸኝ ፡ አንተ ፡ ወዳጄ እንኳንም ፡ ቀድመኸኝ ፡ ተገኘህ ፡ ከደጄ ቢሆንማ ፡ ሌላው ዛሬን ፡ በአይኔ ፡ ባላየሁ🎤🙏
@dkanshmoa5842
@dkanshmoa5842 3 жыл бұрын
Dik
@getahunchala208
@getahunchala208 5 жыл бұрын
I can't explain this song am satisfied GOD blesses always Astu.
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 17 күн бұрын
የሚጠጣ ዉሀ በእኔ ዘንድ ፍለጋ መች ቆመ ከደጀ ራሱን ሊያረካ ህይወትን ሊቸረኝ ከከበቡኝ ሁሉ አፋቶ የራሱ አረገኝ በፍቅሩ። እየሱስ ጌታ ወደህይወቴ ስለመጣህ ለዘላለም ነዉ የማመሰግንህ❤❤❤
@yanattube5157
@yanattube5157 2 жыл бұрын
ተመልሻለሁ ጌታሆይ ያላንተ ህይወት ከባድ ነው
@hannamichael3808
@hannamichael3808 6 жыл бұрын
ልዩ ዝማሬ ነው መልክት አለው ተባረኪልኝ እህቴ♥
@user-lf8dl6ul4j
@user-lf8dl6ul4j 10 ай бұрын
አሜን ለኔ ነው የተዘመረው
@mesilovemesilove5960
@mesilovemesilove5960 6 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር
@zhraayasser6789
@zhraayasser6789 5 жыл бұрын
Mesi Love ጌታ ቶ ይባርክሕ Mesi Love
@hosannagospeltv8272
@hosannagospeltv8272 4 жыл бұрын
Ethiopian gospel ሰብስክራይብ my new youtube channel kzfaq.info/love/jsyElZ9dVVg2sg6RYulMBQ
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማሽ ለኔ የተዘመረ ይመስለኛል
@tamiratabebe2547
@tamiratabebe2547 3 жыл бұрын
እንኳንም እገኝሄኝ ጌታ ሆይ!!!
@Metidemissie
@Metidemissie 3 жыл бұрын
አስቱዬ ተባረኪ I cant stop listening to this song still
@fkadubahta495
@fkadubahta495 7 ай бұрын
አሜንንን ሀለሉያ አሜንንን በረኽትና ጨው ሙቁራት ኢኩም ዮኒ&ሶሲ❤❤❤❤❤❤❤
@nathanmichael5713
@nathanmichael5713 6 жыл бұрын
No 1 song for me I don’t know how many times I listen this song bless you sis Glory to my everything my life,my light son of god Jesus.
@nahombiniam3790
@nahombiniam3790 5 жыл бұрын
You are true i start to listen since yesterday. I feel that she sings for me
@abiimati3713
@abiimati3713 5 жыл бұрын
That is true
@abiimati3713
@abiimati3713 5 жыл бұрын
But not this only
@annatibebu7738
@annatibebu7738 4 жыл бұрын
the following document
@guettatareke790
@guettatareke790 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክሽ እየሱሰ ጌታነው 😭🙌 👍👍🙏🙏🎤😘😘😘🌹🌹🙌🙌🙌🙌
@yeshiharegbogale
@yeshiharegbogale 4 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት
@setuseid4500
@setuseid4500 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሰወደው በተለይ ጎደኛዩን ያሰታውሰኛል በሱ ምክንያት እናዳምጠው ነበር እንድ ሀይማኖት ባንሆም
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 5 жыл бұрын
ለብዙዎች የተስማማና የህይወት መስታወት የሆና መዝሙር ነው አስቱዬ ለምልምይ ሚረጥ ነሽ🌳🌳🌳🌳🌱
@MarsiKiya-vn2zr
@MarsiKiya-vn2zr 21 күн бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ
@addss2040
@addss2040 2 ай бұрын
ኢየሱሴ የኔ አዳኝ ከየት ውስጥ አውጥተህ ለዛሬ ክብር እዳበቃህኝ እኔ አቃለው ብሩክ ነሽ አስቱ
@LetaJIFAR
@LetaJIFAR 5 жыл бұрын
Time to put my headphones 🎧 on with this amazing song! Bless you Aster! 🎼
@Maye4433
@Maye4433 Жыл бұрын
ተባረክ በውስጥሽ ስላፈሰሰው ፀጋ ጌታ ይባረክ
@minte2398
@minte2398 2 жыл бұрын
ከወጣ አራት አመት አለፈው ግን ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ❤❤ ጌታ ይባርክሽ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 5 ай бұрын
❤❤❤ ስወድሽ እኮ የተባረክሽ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ከዛ ከራቀ ሰፈሬ ፈልገህ ያገኘኸኝ ጌታ እነሱስ ስምህ ይባረክ ግሩም ዝማሬ ነው ያብዛልሽ አስቴር🙏🙏🙏🙏 መስሎኝ በምድሩ ሰላምና እርካታ ካንዱ ተጋብቼ እንደኛውን ስፈታ አይቶ መባከኔን በርግጥ አዝኖልኛል ባፉ ቃል እፎይታ ወደቤቴ ገብቷል::
@dawitlambamo6543
@dawitlambamo6543 Жыл бұрын
እንኳንም አገኘኧኝ የኔ ጌታ ውድ አስቴር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዘልሽ
@mulusewalemayehubedasa3244
@mulusewalemayehubedasa3244 10 ай бұрын
ተደሰትኩ! ጌታ ይባርከሽ ::
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
በሰማዉ በሰማዉ አልጠግብም እሰይ🙏🙏 ተባረክ አምላኬ አስቱዬ እንዎድሻለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@kebabaabera5388
@kebabaabera5388 4 жыл бұрын
Wooo thank Jesus to giving us this all
@elsabetmatewos6146
@elsabetmatewos6146 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@jesuschrisfourever719
@jesuschrisfourever719 Жыл бұрын
ዘመንሽ የለመልምመ ይሁን አስቱዬ ❤️❤️❤️❤️❤️👈🥰🥰🥰
@shibire7870
@shibire7870 15 күн бұрын
Astiye geta eyesus yebarkish zemanish yelamlim enwodishalen ❤💞♥❤
@kibamohandalo9705
@kibamohandalo9705 Жыл бұрын
ወዉ አስቱዬ እግ/ር ይበርክሽ ኤሄ የኔ ሕይወት ነዉ
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
zamnshi.yibarki.astuye.ba.zimarchishi.baxame.tabarkalw.ahunem.qebate.yicamrelshi.ilfi.baye😍😘😘😘
@user-yg4rm2er9f
@user-yg4rm2er9f 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዘመንሽ ይባርክ የአገር ልጅ
@ruthmekonnen8933
@ruthmekonnen8933 9 ай бұрын
አስቴር ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ደስ የሚል እና ልብ የሚነካ መዝሙር ነው::
@genethailu4440
@genethailu4440 4 жыл бұрын
እሰይ አሜን አሜን እንኳንም አገኘኸኝ አንተ ወዳጄ ስምህ ይባረክ ተባረኪ አስቱዬ
@genethailu4440
@genethailu4440 4 жыл бұрын
Adisu befekadu min?
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ባራኪው ይባርክሽ ልዩ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልሽ
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 жыл бұрын
Yemewedesh Astu, tebarekilegn ! What a powerful song ! Lene bezu tergum alew yehenen sesema be enba hogne yesemahut ken ayeresagm Geta abezeto yebarkesh 🙏🙏🙏🙏
@anonymousz3831
@anonymousz3831 5 жыл бұрын
This is what a song is!!! Amazing!!! God bless you Astu!!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 9 ай бұрын
መዝሙሮችሽ ሁሌም አዲስ ሁሌም መልእክቶቹ አያረጁም መንፈስ ቅዱስ ባርኮሻል እናቴ ተባረኪ ❤❤❤
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 6 жыл бұрын
Ere yene geta Enkuan agenegni ante uuuufffe
@ayenalemketam9505
@ayenalemketam9505 2 жыл бұрын
የእስራጨ የእስአራኤል አምላክ ይባርክሽ
@tsiyonfekadu4633
@tsiyonfekadu4633 6 жыл бұрын
አስቱዬ ፀጋው በእጥፍ ይጨምርብሽ አንቺ እጅግ የተባረክሽ የባቴ ልጅ ነሽ በነገር ሁሉ ተባረኪልኝ !!!!!!!!!!……………እጅግ በጣም ነው የምወድሽ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 7 ай бұрын
Golry the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen 🤲🙏🙏🙏
@mogesmolla8091
@mogesmolla8091 2 жыл бұрын
ጌታ እንዴት ወደሁኔታዬ ወርዶ እንዳገኘኝ ሳስበዉ አልቅሼም አልረካም፡፡ ኢየሱሴ በዉስጤ ለማደር ፈቃዴኛ ከመሆንህም የራስህ ስላደረከኝ ምን ልበል፣ምን ልክፈልል አመሰግናለሁ፡፡ አስቱ አንች በብዙ ተባረኪ!
@AmanAman-ew8jq
@AmanAman-ew8jq Жыл бұрын
እውነት ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
@driftdubai6738
@driftdubai6738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 😘❤🙏ጌታ አቤዝቶ ይባርክሺ 😘❤🙏ስወዴሺ 💋ጌታን 😍
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 6 жыл бұрын
Oh how I love this song and the story of the Samaritan woman in the bible, this clip makes it all the more spectacular!!! Thank you so much for sharing. More blessings!!
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Begeta abayen mekotater alchalkum lene new yhe mezmur uffffffff tebareki
@getamelikamnawu1739
@getamelikamnawu1739 2 жыл бұрын
Woowowoowowowoowwowow Tebareki wusite irifi yamasen mezimur nawu ❤️❤️❤️❤️🎺🎺🎺👏👏👏👏👏
@user-jc7dd8es7p
@user-jc7dd8es7p 7 ай бұрын
Astuye mezmurochshn endale wedachewalew yeh gn hiweten nw minegrgn tebarekilgn mechem mayarej mezmur nw lene tariku yene yemslgnal
@tesfaigebremichael177
@tesfaigebremichael177 4 жыл бұрын
I can't stop listening and craying this song
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብስማው ብስማው ብውል አልጠግበውም ጌታ ዘመንሽ በሙሉ ይባርከው።
@user-td5co9qj9j
@user-td5co9qj9j 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው አስትዬ
@stotastota9695
@stotastota9695 Жыл бұрын
ለፈውስ ለበረከት ይሁን መዝሙርሽ የመዳኛ መነገድ ወደ አብ የሚያሻግር ድልድይ፣
@tesfaneshtumabo9507
@tesfaneshtumabo9507 4 жыл бұрын
ዘማሪ አስቴር እዉነት ተበረክ ዘመንሽ ሁሉ የተበረከ ይሁን ብዙ ተተክ ትዉልድ አፋር ምድርን ሁሉ ዉረሽ ከዝ ሌለ ለንች ምሆን ቀለት ዬለኝም ደግሞም ግጥሙን ስለገኛሁ ደስ ብሎኛል በንች መዝሙር ሁሌም እበረከለሁ ሰደምጠዉ ውስጥሽ የለዉ መንፈስ ቅዱስ ውስጤን ይነከኝል በድገም ለበረከት ሁኝ መንፈሰዉ ልጂሽ ብሆን ደስ ይለኝ
@user-hp6os9mp3f
@user-hp6os9mp3f 11 ай бұрын
እግዝኣብሄር ይባርክሽ ኣስቴርየ የግዛቤር ሰው በመዝምሩ ተባርኬበታለው
@user-ro4oo7tk6k
@user-ro4oo7tk6k 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ታባርክልኝ ታባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌ ሉያ
@jesusismylife6591
@jesusismylife6591 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ሆይ እንኳንም የኣንተ ብቻ ሆንኩኝ
@AbuuElham
@AbuuElham 5 ай бұрын
@AbuuElham
@AbuuElham 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MazaMaza-ep9gd
@MazaMaza-ep9gd 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃላት አታዉ ዉዴ አየሱሴ ምን ልበል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
እንኳንም አገኘከኝ ኢየሱስየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስየ ❤❤❤👈
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Aster Abebe | Menfes Kedus - መንፈስ ቅዱሰ
4:45
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 655 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Aster Abebe | Kemayemechu Hunietawochie - ከማይመቹ ሁኔታዎቼ
4:45
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 549 М.
Aster Abebe | Felgehe - ፈልጌህ
6:19
Aster Abebe Official
Рет қаралды 3,8 МЛН
ፓስተር አገኘሁ ይደግ (ውለታው)       Pastor Agegew Yedage
14:42
መዝሙር Channel
Рет қаралды 780 М.