ዓይናችን-የተጠለፈው ማዳበሪያ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 12,290

EBC

EBC

7 ай бұрын

ዓይናችን-የተጠለፈው ማዳበሪያ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 45
@AbitiBachore-le6ht
@AbitiBachore-le6ht 7 ай бұрын
እዉነት ጊዜ ብፈጅም መገለጧአ አይቀርም ገና መች ተነካና!!
@zelalemayeledede8876
@zelalemayeledede8876 7 ай бұрын
Yes tell the truth
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 7 ай бұрын
ባይሰርቁ ነዉ የሚገርመዉ።ስርቆት በአብዛኛዉ ህዝብ እንደ ባህል ነዉ።የስርቆት ቀን ብለዉ በአል ማክበራቸዉ አይቀርም።ኸኸኸኸኸኸኸ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 7 ай бұрын
አፍሪካ ከነጮች ቅኝ መገዛት ነፃ ብትወጣም በልጆቿ ቅኝ እየተገዛች ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸጰ
@adigamo
@adigamo 7 ай бұрын
ሀዲያ ዞን ከድሮም ጀምሮ በሙስና፣ በብልሹ አሰራር እና በጎጠኝነት ተወዳዳሪ የሌላው ዞን ነው::
@ah6121
@ah6121 7 ай бұрын
I thought Southern Ethiopian people are honest people. Corruption got no limit.
@user-cf3dy3ze5t
@user-cf3dy3ze5t 7 ай бұрын
የሃድያ ዞን በላስልጣን ሁሉም ከዱሮውኑ ሌቦች ነቸው ሁሉም ስልጣን ብለቁ መልከም ነው
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@araray2033
@araray2033 7 ай бұрын
«ዓይናችን» የምርመራ ጋዜጠኛነትን ምንነት እና ፋይዳ በተግባር እያሳየ በመሆኑ ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል። ሙሰኛነትን፣ የመስተዳድር ዋልጌነትን በመረጃ እና ሰነዳዊ ማስረጃ እያጋለጠ ይገኛል። ለማህበረሰባችን ግንባር ቀደም ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ብዙ ልሂቃን ስልጣን ሲይዙ ግንባር ቀደም የማህበረሰባቸው ዘራፊዎች የሚሆኑት ለምንድነው?
@dejenetesfaye7121
@dejenetesfaye7121 6 ай бұрын
ባከቹ ብዙ አስታየትና ጥቆማ ሰለምኖር ስልክ ቁጥራችሁን ለኩልን
@NuriSalo-ve3ob
@NuriSalo-ve3ob 13 күн бұрын
ስልጤ ዞንስ ማቼ በአግበብ አከፈሉና
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 7 ай бұрын
መረጃውን በዝህ. መልኩ መውጣቱ ያስደስታል ግን በብልሹ አመራር የዘረፉት ባለሥልጣናት በዝውውር ምክንያት ተስውረው ምስክን የመንግሥት ሰራተኞች ስቃጡ አይተናል ዘራፍዎችስ ምን ይሆኑ ይሆን መንግሥት ሆይ ፊትህ እንዲሁ እንድናይ ይደራግልን።
@belayabera9019
@belayabera9019 7 ай бұрын
በጌታ ስም ይገሰጽ
@tedag.7586
@tedag.7586 7 ай бұрын
Free innocent Adinew Lambore
@shukuralaramato7006
@shukuralaramato7006 7 ай бұрын
Hossana beast in corruption number one
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@user-ur5dg8ru5b
@user-ur5dg8ru5b 7 ай бұрын
​@@Hkim185ሌባ
@AdaneAbebe-yp3fs
@AdaneAbebe-yp3fs 4 ай бұрын
ሀዲያ ዞን በሌብነት ለካ የተጨበጨበለት ነው ገማን በንጭሉዋ ዋ ኪንው ሆሮ።
@user-ur5dg8ru5b
@user-ur5dg8ru5b 7 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሀድያ ህዝብ
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 7 ай бұрын
😂😂ክልል ህንሁን ያሎት ለዚነው ቅመስው ሃድያ ዞን
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 7 ай бұрын
I have to watch After siyum teshome invite me to watch so
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 7 ай бұрын
ሀድያ ዞን በከርሳም አመራሮች ሁሌም እንደ ተበዘበዘች ነው...
@user-ln9ox7or7g
@user-ln9ox7or7g 7 ай бұрын
የድሀ ዐምላክ ይፋረዳችሁ ምድረ ሆድ ዐደር
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@user-sz7iv4kz6s
@user-sz7iv4kz6s 7 ай бұрын
Baleseltanu aydele be mahber sem aydele miwetaw
@OpiaCafe
@OpiaCafe 7 ай бұрын
ሌብነቱ በላይ ምንም አይመጣብኝም ብለው አለመፍራታቸው 🙆 ግን ተማሪ እያለን ማዳበሪያ መጠቀም ጉዳቱ ያመዝናል የተባልነው ውሸት ነበር ማለት ነው?? (ስዩም ተሾመ ለግብዣህ አመሰግናለው)
@AbitiBachore-le6ht
@AbitiBachore-le6ht 7 ай бұрын
ሌቢነትን ክብራቸዉ ነዉ ጅቦች
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 7 ай бұрын
ደቡብ አፍሪቃ ማን ይንገላታል?
@yaredkebede9519
@yaredkebede9519 7 ай бұрын
አዘጋጁን ሳላከብር አልጀምርም። በመቀጠል በሀገሪቷ ላይ የሌብነት ሂደቱ እኮ: ሰርቆ ቦታ መለወጥ፣ ተባባሪ አለቃውም ማሰረቅና ቦታ ማስለወጥ ነው። መንግስት ለምን አጥፊውን ካለበት አፍንጫውን ይዞ አምጥቶ ተጠያቂ አያደርገውም። ይህ ጉዳይ በሙሰኞቹ ቦታ መለወጥ ተዘጋ ማለት ነው?
@Kas2299
@Kas2299 7 ай бұрын
እባካችሁ የአስተያየት ሰጪዎችን ፊት አታሳዩ። ነገ ከስራቸው ሲባረሩ፣ ልጆቻቸው በረሀብ ሲገረፉ፣ በሴራ ፖለቲካችሁ ወደ እስር ቤት ሰወረወሩ አንተ በዚያ የለህም።
@moneyhope8401
@moneyhope8401 7 ай бұрын
weshochee Afri belu
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 7 ай бұрын
ለምን ሀድያ ላይ ብቻ አነጣጠረ ኦሮሚያ ክልልስ?
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@zelalemayeledede8876
@zelalemayeledede8876 7 ай бұрын
Uuuuuuu.....basa eebite
@Hkim185
@Hkim185 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈረንጅ የሚልክልህ መርዛም ማዳበርያ ነዉ መሬትህን ጨዋማ ያረገዋል ምግቡም ንጥረ ነገሮቹን ያጣል ኩላሊት በሸተኛ ካንሰር ያመጣብሀል ካለመንከኝ በኬሚካል የተዘራ እህል፩ ፈረንጆቹ አይገዙም እንኳን የተዘራ እህል ማርም አይገዙም አሁንም ካላመንከኝ ለምን ካንሰር ኩላሊት በሸታ ለምን ልብ በሸታ ለምን ከመጠን በላይ ወፍረት በዛ ብለህ ጠይቅ አሁንም ካላመንክ ኬሚካል ማዳበሪያ የሚሰራዉ ከነዳጅ ቤንዝል ቡታጋዝ ነዉ በጣም መርዘኛ ነዉ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 7 ай бұрын
የፌዴራል መንግስት በዚህ ክልል የህዝብና መንግስት ሀብት የዘረፉ ወንጀለኞችና ሌቦች ላይ እርምጃ ይውሰድ ።
@yonijonahalemu774
@yonijonahalemu774 7 ай бұрын
Libnate laye dirdre alhe woy kkkkkkkkkk
@hanamulu8649
@hanamulu8649 7 ай бұрын
ሃይ እናንተ ዘረኝነትን ህዝቡ ላይ ትረጩና በግል በሌብነት ኪሳችሁን ትሞላላችሁ!!!
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 56 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН