ዓይናችን - ያልተፈፀመ ቃል Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 12,805

EBC

EBC

4 ай бұрын

ዓይናችን - ያልተፈፀመ ቃል #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 45
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
EBC ተባረኩ ጀግኖች መልካም ስራ በርቱ ❤🌷👏👏
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
ኤቢሲ እናመሰግናለን🌷🌷👏👏
@tesfayedula852
@tesfayedula852 4 ай бұрын
ሰው 18አመት ቤት ገንዘብ ከፍሎ ሲጠብቅ ይህን ማየት የከተማ ቤቶች አስተዳደር ዝቅጠት የአስተዳደርም ዝቅጠት ነው
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 4 ай бұрын
You should have to be Journalist of the year
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
እስር ቤት እስር ቤት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ሌቦች
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 4 ай бұрын
Put these corrupt officials in jail. They play a game in people's lives.
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
እሰር ቤት ገብተዉ ለመመገብ ነዉ እንዴ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 ай бұрын
eye for eye, thank you My question is, where is the person in charge from the beginning? Are you kidding me.. SHAME on YOU... what goes around comes around
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 4 ай бұрын
I hope the mayor Iron Lady will hold the f this issue ASAP. She needs to change the corrupt officials and give a relief to the people still waiting to solve their issues. Excellent reporting- wonderful program. Continue to expose corruption. This is the only way Ethiopia can progress and move ahead.
@tesfakura9572
@tesfakura9572 4 ай бұрын
አምስት አመት ሆነኝ ቤት ደርሶካል ተብዬ ከኔ ሚጠበቀውን ነገር ጨርሼ አድሼ እስከዛሬዋ ቀን ገብቼ መኖር አልቻልኩም የደረሰኝ 12ተኛ ፎቅ ውሀ አልገባም መብራት አልገባም አሳንሰር የለዉም ኡኡኡኡ ምናለ በቀረ ሳይደርሰኝ
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይፍረድ እኒህ አዛውንቶች ስቃያቸውን ማየት ልብ ያማል እነሱ ተደላቀው ይኖራሉ አይ የሰው ስቃይ እነዚን ቃለመጠየቅ ሳይሆ መጠየቅ ለሀግ መቅረብ አለባቸው ፊታቸውን ማየት ያናድዳል
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 4 ай бұрын
ሰውዬው የህዝቡን ችግር ለማቃለል ቀን ከለሊት እንቅልፍ አቶ ይደክማል እንደነዚህ አይነት ገልቱ እንቅልፋቸውን ለጥጠው አማርጠው በልተው እንደዚህ የቂቤ ጣባ መስለው ምንም ስራ አይሰሩም ምድረ አጋሰስ የሚገርመው ግን ህዝቡ የሚለፋው ላይ ነው አይኑን የሚያፈጠው
@user-om3pq3lw2w
@user-om3pq3lw2w 3 ай бұрын
በመጀመሬያ በመንግስትና በኖዋሬው መካከል ያለው ትልቁ ደላላ እና አደገኛሌባ የቤቶች ልማት ቢሮ ውስጥ ያለ ታእምር እስካልተፈታ ድረስ ከዚሕ ችግር መውጣት አይቻልም።ለጥቆማ ያሕል በሌሎች ሳይት የተደረገው በመንግስት ጨረታ ያልወጡ ቤቶችን እና ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያውን አከራይተው ለግላቸው ያዉላሉ ብቻ ብዙ ጉድነውያለው
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 4 ай бұрын
Ato Tomas betam chigr yalbachwu sewu nachwu sewu be magulalat
@kassechdemissie1374
@kassechdemissie1374 4 ай бұрын
እረ እባካችሁ እስኪ መፍትሄ አሰጡልን 60/40 ቅድሚያ ለከፈለ ቅድሚያ የሰጠዋል ተብሎ ይህው 7አመት ሙሉ ገንዘባችንን ከፍለን ወሬውም የለ እረ ስለፈጠራችሁ መግስት መፍትሄ ይስጠን
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 4 ай бұрын
ምን ሊያደርጉ ነው ቢሮ ውስጥ የተቀመጡት ምን መረጃ ከሌላቸው
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 4 ай бұрын
Thank you, EBC, for exposing the problems in Addis Ababa Housing Corporation. Most of the people who work there, including the liar you just talked to , are corrupt. They are there for bribery and for their own benefit. It makes me sick to see these innocent residents didn't get a solution after all years.
@Guto2790
@Guto2790 4 ай бұрын
Aye Ethiopia , Aye Mayor - This older people they rather live in -Gjo bet- on the ground, their life is now more difficult, because there is no Elevator- 80 year old grand parents had to walk stairs to get to their 7th floor??? Aye Mayor???
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 4 ай бұрын
ሰባት አመት ህዝብን የሚያንከራትቱት እነዚህ ሃላፊዎች ናቸው በአገር ሃብት አሻጥር እና ህዝብ እንዲማረር የሚያደርጉት እንዴት አንድ ጉዳይ አምስት አመት ይፈጃል ይህ በአገር እና በህዝብ መቀለድ ነው አስቸኳይ እርምጃ መወሰድ አለበት
@tesfakura9572
@tesfakura9572 4 ай бұрын
አረ ቦሌ በሻሌ 2011 እጣው የደረሰን 40/60 እስ አሁን 2016 የካቲት ወር ውሃ አልገባ መብራት አልገባ ሊፍት አልገባ አረ ይሄን ጉድ ለማን እንናገር😢😢😢
@elishotube8151
@elishotube8151 4 ай бұрын
ከበላይ እንኳን ያሉት ስለዚ ባያውቁም የኮንዶምንየሙ አስተዳደሮች ኮሚቴዎች ስራቸው ምንድን ነው አፅድተው ዘግተው አያስቀምጡም ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ከሚያረጎት ሀገር ባንድ ሰው ጥረት አትቀየርም ወይም ባንድ ሰው ቁጥጥር ሁሉም በታማኝነት በተጠያቂነት እና በሀላፊነት ስራ መሰራት አለበት::
@danieltadesse9461
@danieltadesse9461 4 ай бұрын
መንግስትን አምኖ በዚ ንሮ ውድነት የቤት ኪራይ እየከፈለ ገናለገና ቤት አገኛለው ብሎ እየቆጠበ ያለን ዜጋ መርሳት ግፍ ነው😢
@user-bb8lv7nj3w
@user-bb8lv7nj3w 4 ай бұрын
ተባረኩ ዓይናችን ፕሮግራም ከ2005 ጀምሮ እየቆጠቦኩ እገኛለሁ እኘሆ 11ዓመት ሞላው አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ መንግስት መላ ማለት አለበት
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
አባካችሁ የ40-60ቤቶችስ ምን ላይ ደረሰ እባካችሁ ጠይቁልን ውሸት ውሸት ምንም አይሰሩም በጥብቅ መጠየቅ አለባቸው
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 4 ай бұрын
ለወይዘሮ አዳነች አቤቤ አመለክቱ ሊሎች አይሰሩትም ዬሰራ ሰው አይደሉም ምላሸቼው አሳማኝ አይደለም
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 4 ай бұрын
People they don't have places to through garages???. What the heck they are doing??. Week admissions and irresponsible management. How long u will abandoned???.
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 4 ай бұрын
እውነት አስተዳዳሪው እስር ቤት መወርው አለበት የደሀው ላብ ነው
@danieltadesse9461
@danieltadesse9461 4 ай бұрын
የልማት ተነሺ ለምንድነው ከኮዶሚንየም ጋር የሚያያዙት?
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 4 ай бұрын
መንግስት የለም እንዴ ጉድ እኮ ነው።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 4 ай бұрын
12 አመት ቆጥበን መና አስቀሩን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 4 ай бұрын
40/60 ምን ላይ ደረሰ ኧረ በናታቹ እውነታውን ንገሩን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 4 ай бұрын
ኧረ ተው ለኛ እየጠበቅን ላለነው መላ በሉን በኪራይ ደከምን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 ай бұрын
ምናለ ለኔ አንድ ቡሰጡኝ😢
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
ቡዳ ጎንደሬ ለኔ ለኔ እሱ እኮ ነዉ ገደል የከተተን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 ай бұрын
@@Hkim185 ጎንደሬ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 4 ай бұрын
ቶማስ ሚባለው እየተርበተበተ ነው የሆነ ችግር አለበት
@sewmehone1736
@sewmehone1736 4 ай бұрын
እነዚ አመራሮች መታሰር የነበረባቸው በግንቦት 2014 በቀረበው ሪፖርት ነበር የሚሰጡ ምላሽ በሙሉ የማጭበርበር ነው። ሲጀመር ሀላፊው ወንበዴ መሆኑ ካለበት የስራ ቦታ አኳያ የፀጉሩ ሁኔታ እራሱ ለስራ ቦታው አይመጥንም። ሲቀጥል ቤቶቹን በባዶነት የሚያስቀምጧቸው ሁኔታዎች ሲመቻቹ ቁልፉን ሸጠው ለመቀራመት ያስቀመጧቸው ናቸው ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነው። የሚያሳዝነው መንግስት እንደነዚህ አይነት የህዝብም የአገገርም ትኋኖች በብብቱ ታቅፎ መተኛቱ ነው!!!!!!!
@nebba1498
@nebba1498 4 ай бұрын
😂 yasekal weyes yaselekesal ? Halafi tebeyew yegermal
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 4 ай бұрын
12 አመት ቆጥበን የማንም ወጠጤ መፈንጫ ነው
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 4 ай бұрын
What a crap!! This man does not looks a real for his post, he did not care for his persenality physically and mentally, he does not shave his beard properly and even do not comb his hair. "Aye Ethiopia!! Man be real for your job and post!!
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
መሸራነት ነዉ እንዴ ሰራዉ
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 4 ай бұрын
@@Hkim185 Do you know what protocol mean? He is on an international media, so he is reperesenting your country and people of Ethiopia. It is more than "Mushera".
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
@@melkamutsegaye-kumsa3024 ምድረ-ጥፍራም ጎንደሬን ለማሰረዳት በጣም ይከብዳል ሕዝባችን በባዶ እግሩ እየሄደ,ለማሰመሰል ሱፍ ይልበሱ ትላለህ ሱፉ ኬየት የመጣል አንተ ነህ ወይ የ$80,000ብር ተርኪ ሱፍ ከነመቀያየርያዉ የምትገዛዉ ዋናዉ ሰዉዬዉ እወቀቱ ለቦታዉ ይመጥናል ነዉ
ዓይናችን -ይሰራል ? Etv | Ethiopia | News
35:00
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 118 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 118 МЛН