አይናችን - የታፈነ እውነት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 12,177

EBC

EBC

8 ай бұрын

አይናችን - የታፈነ እውነት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 49
@angelicdior8079
@angelicdior8079 8 ай бұрын
I really admire the journalist, he showed them so many proves of documents. The farmers shouldn’t have to go through this kind of harassment. Great job ETV, keep up the good work.
@foziatabit8428
@foziatabit8428 8 ай бұрын
ዓይናችን እናመሰግናለን አመራሮች አራባና ቆቦ ምላሻቸው ውስጡ አንድ የተጠነስሰ ነገር አለና ትኩረት አርጋቹህ ለፍርድ ማቅረብ ነውና በርቱ እላለሁ።❤❤❤❤❤
@YonasAssefa-od5eo
@YonasAssefa-od5eo 8 ай бұрын
ኢቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከአቶ አሰፋ በየነ ልጆች አንዱ ነኝ መሬቱን የሚከራከሩ ለመንግስት ጥቅም ሳይሆን ለራሳቸው ለመቸብቹብ ነው ያለፈራቸው ሕግ ያሸንፋል
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 6 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ሌብነት አይቼ አላውቅም።እንዳትፋታቸው።እየተሿሿሙ የሸዋን መሬት ዘርፈዋል።እከካም ካድሬ !
@abichugobana9509
@abichugobana9509 8 ай бұрын
The farmers do not lie at all. Thank you EBC.
@abichugobana9509
@abichugobana9509 8 ай бұрын
Thank you so much EBC for your fierce follow up for those innocent citizens. We need to enforce such actions everywhere in the country.
@gedionbelayneh
@gedionbelayneh 8 ай бұрын
Bro ❤❤❤❤
@mekonenmenghistuab4042
@mekonenmenghistuab4042 8 ай бұрын
They think over the laws
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 8 ай бұрын
Amaizing job
@wendiyalelet8426
@wendiyalelet8426 8 ай бұрын
የይሄ እንደ ጊንር ከተማ ከተደረጉ ነገሮች ጥቂቱ ነው እዚ ሀገር በብዙ ነገር ማህበረሰቡ እየተበደለ ነው ያለው እባካቹ ከቻላቹ ሌሌች ነገሮች ላይ እንደዚ ያሉ ጉዶችን በግልፅ ሁሉም ማህበረሰብ ብታጋልጡልን ..... በጣም ነው ምናመሠግነው ጋዜጠኛውንም እግዚአብሔር ይባርከው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 8 ай бұрын
ቢሮ ይዞ የህዝብን መብት መግፈፍና ባልጠፋ መሬት ነዋሪውን እንዲህ ማድረግ : የፍርድ ቤትን ውሳኔ አለመቀበል የድንቁርና ጥግ ነው : ጋዜጠኛው ሲጠይቀው ትክክለኛ መልስ ለመስጠትም ቍጣ የሚቀድመው ይህ ሰዉ መባረር አለበት :
@hadiyadynastymedia
@hadiyadynastymedia 8 ай бұрын
አይናችን የሌባ መድኃኒት!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 8 ай бұрын
እንደዚህ ብቁ የሆነ : አንደበተ ጨዋ : እውነትን ለመግለጥ የፀና ጋዜጠኛ ይብዙልን : የህዝብ ቅሬታና በደል ግልፅ ብሎ ይውጣ : በአገራችን ፍትህ መኖሩንና ሌቦች በየቢሮ ተደላድለው ህዝብን እንዳያሰቃዩ ይህ ፕሮግራም በሰፊው ይስራበት : ህዝቡ ጥቆማ የሚያደርግበት በ confidence ችግሩን የሚገልፅበት ይኑረው!
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 8 ай бұрын
ሹሞቹ ትክክለኛ መልስ መስጠት አልቻሉም ።ሰው በአማጺ መፈናቀሉና መሬት ሳይታረስ መቅረቱ ሳያንስ ምክንያት እየፈጠሩ ዜጋን ማንገላታት ምን ይባላል?? ጋዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ነህና ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉
@user-hq3vn8de5u
@user-hq3vn8de5u 8 ай бұрын
እውነቱን ያቁታል ህይወት እንደዚ ነች
@Shebelle_River
@Shebelle_River 8 ай бұрын
Best journalist
@djaferissie1150
@djaferissie1150 8 ай бұрын
Wow
@gedionbelayneh
@gedionbelayneh 8 ай бұрын
Bezi lay fird betochun amsegnln. Leleloche mesale naw .
@user-ry2nr9pv4y
@user-ry2nr9pv4y 8 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ። ይች አይን አውጣ ሌባ ነች።አስገቧት አለበለዚያ እንደዚህ እየተልመጠመጡ ለማምለጥ ነው የሚጥሩት።
@jesussaves4444
@jesussaves4444 8 ай бұрын
This what Abiy government true image . Corrupted PP
@mekdesdebebe4098
@mekdesdebebe4098 8 ай бұрын
Thank you very much really.enem kenezi west enate get dersobatal eskemechereshaw gudayachen enditay erdun enezi leboch Le ferd yikrebulen
@gedionbelayneh
@gedionbelayneh 8 ай бұрын
Etv ewnt zare benat korchalw !
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 8 ай бұрын
The Federal government should work harder on this Criminal Gangster Justice for the Ethiopian farmer!
@dagimtadesse2123
@dagimtadesse2123 3 ай бұрын
እባካችሁን ጥቆማ አለኝ፣ ዓይናችን የተሰኘውን ፕሮግራም አዘጋጅ አካል ስልክ ካለ ተባበሩኝ እባካችሁን !!!
@amanitube2389
@amanitube2389 8 ай бұрын
የ micro ሱቅ ቅሌትስ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 8 ай бұрын
ሹሞቹ በተበዳዮች ጐን ቆመው እንደመርዳት መንጠቅና መከራን ማብዛት ነው የፈለጉት. ለምን ? ሹመት ችግር ለመፍታት እንጂ ባልጠፋ መሬት አዛውንቶችን ማፈናቀል ትክክል አይደለም :: እንዲያለሙ የበለጠ መሬት ሊሰጣቸው እንጂ ሊነጠቁ አይገባም :
@tafaritafese2538
@tafaritafese2538 8 ай бұрын
ምን አለበት ሰዉ የሚያዉቀዉንብቻ ሰርቶብኖር እዉነት ምየታፈነ እዉነት
@mamush3456
@mamush3456 8 ай бұрын
Akka laleetii namonii magallaa keessatii jiran hatootaa dha. Hidhamuu qaban
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 8 ай бұрын
እነዚ ናቸው እንግዲ በ ኦሮሞ ስም ተሸሽገው ከርሳቸውን የሚሞሉ ሌባች።
@DiribaHaile
@DiribaHaile 8 ай бұрын
ነጭ ውሸት አርእስት ለይ የከተማው መሬት ግብር ይላል ተመልከቱ ይህ ስነምግባር የጎደለ ነው።
@meridannie
@meridannie 6 ай бұрын
Ye wolkaytm worara yezegab
@Shebelle_River
@Shebelle_River 8 ай бұрын
መንግስት እነዚህን ወራዳ ሌቦች እጃቸው ላይ ካቴና አስገብቶ ያሳየን
@DiribaHaile
@DiribaHaile 8 ай бұрын
Gibirri lafa gubbarrati lafa magaala jedha ilali dura hatutu hatun hatu jedha abbe kijiba adi
@alemadre5515
@alemadre5515 8 ай бұрын
የጊንር ህዝብ ግን ብስንቱ ነው የሚፈተነው😢? በብልሹ አስተዳደር ፣በመሰረተ ልማት ችግር እንደተሰቃዩ ዘመናቸውን ጨረሱት እግዚአብሄር እንባችሁን ያብስ። እናንተ ወንበር ላይ ያላችሁጥጋበኞች ለእናንተም ጊዜ አለ😢
@dawityetbarek8157
@dawityetbarek8157 8 ай бұрын
Tnxs merx
@user-zk1zr2iu7d
@user-zk1zr2iu7d 7 ай бұрын
ባሌ ጎባ ለይም ንብረታችንን በዚ መልኩ አተናል እኛም እንመጣለን
@user-rw6gs4uq7j
@user-rw6gs4uq7j 8 ай бұрын
False report.
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 8 ай бұрын
አይይይይ ኦሮሞ 😂😂😂😂😂
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, you're dead wrong, Fano!!
@mishajalalaharuu4351
@mishajalalaharuu4351 4 ай бұрын
አትዘባርቅ መጥፎ አይምሮ አለህ
@gechtube7344
@gechtube7344 8 ай бұрын
False Report
@DiribaHaile
@DiribaHaile 8 ай бұрын
White false!
@user-kc1nm8jm6m
@user-kc1nm8jm6m 8 ай бұрын
Down down ETV
@user-kc1nm8jm6m
@user-kc1nm8jm6m 8 ай бұрын
False repoy
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ዓይናችን-የጠቆሩ ሰነዶች  |etv
44:12
EBC
Рет қаралды 3,9 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН