No video

በ12 ዓመቴ ፍቅር ውስጥ እንዲሁም በ18 ዓመቴ ከባድ ሱ'ስ ውስጥ ገባሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 33,687

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 127
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl Ай бұрын
ለሁሉ ነገር ቸኩለህ በግዜ ነቅተሐል ትልቁ ነገረ መንቃትህና መውጣትህ ነው እናታችን ወላዲተ አምላክን አጥብቀህ ያዛት ከዚህ የበለጠ ታደርግልሐለች ጎበዝ ይቅርታ የሚል ወጣት ዘመኑ የተባረካል ነው ተባረክ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 Ай бұрын
በቤተክርስቲያን ማደግህን አይቶ ነው አጋንንት ነው የተጫወትብህ ፈጥነህ ሁሉምላይ ገባ ገባ አልክ ፍፃሚው ግን መልካም ነው ሌላው አቅምም አለህ ለቤተሰብም ደርሰሃል ስለዚህ አሁን በርታ ከአባትህ ቤት አትለይ ሁሄም አትለየ ጥዋትም ሄድ ማታም ሄድ ፀልይ እመብርሐንን ይዞ ያፈረ የለም በርታ ጎበዝ አለምየም እንወድሃለን
@HabtamuTamiru-ts4ed
@HabtamuTamiru-ts4ed Ай бұрын
አዎ ትክክል ነህ😂😂😂😂
@HabtamuTamiru-ts4ed
@HabtamuTamiru-ts4ed Ай бұрын
አዎ ትክክል ነህ😂😂😂😂
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
በጣም ልባም ልጅ ነዉ ሲበዛ ብዙም ሳይርቅ መመለሱ ፈጣሪ ረዳዉ
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ሮሜ 1:24 ሰው በገዛ ምኞቱ ሲሳብ እግዚአብሄር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ይሰጣል እንጂ እሱ የማይሆን ነገር ውስጥ እንድትገባ አላረገህም መፀሀፍቅዱስን በደንብ አንብብ ጥፋትህን በእግዚአብሄር አታሳብ
@betobelo56
@betobelo56 Ай бұрын
አንተ መልካም ሰዉ ነህ፡የከብቶቹን እረኛ የጠፏዉን በጉን ሰበሰበ🙏🏽የረዳህ አባት ከነእናቱ እመቤቴ ማርያም ወደቤታቸዉ እንኳን ሰበሰቡህ🙏🏽💕
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በአንተ ሌላውም ይማራል
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Ай бұрын
አሜን ለመምሕር ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ያድልልን ለተቃዋሚዎችን ደግሞ ልቦና ይስጥልን ተይዘናል ይላሉ ቡዙ ጊዜ ሲያስተምሩ ተይዘን ነውጂ የሳቸው ትምሕርት በጣም ብዙ ምእመናን ድኗል ክርስትና ክር በማሰር ነጠላ በመልበስም ብቻም እንዳልሆነ ተገንዝቧል ወንድማችን ይቅር ለእግዚአብሔር ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን😭
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Ай бұрын
መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ቀሲስ ሄኖክ ወይን አንባ እነሱ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ሰዉ በጣም እየቀየሩ ያሉ አባቶች ናቸዉ እግዚአብሔር እንደነሱ ያሉትን ያብዛልን ሁሉም ወጣት እንዳተ አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ ስላሴ
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j Ай бұрын
እውነትነው በትክክክት ቃላት የለኝም እንዲህ ደሞ ተቀይረው ወተው ሲመሰኩሩ ለሰው ምሳሌ ሲሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
በጣም ከባደ ጊዜ ቢሆንም ዋናው ወደራስህ መመለስህነው
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
እናቴ እማምላክ ለኔም አግጅኝ ከሱስ አፀጅለኝ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከሱስ በግዜ ወጣት ጎበዝ ልጅ ነህ ደግሞ ያሰብከውን ሁሉ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
@amarche5385
@amarche5385 Ай бұрын
ትልቁ ነገር መመለስህ ወደቀልብ ።😊😢❤❤❤
@zenanisro6345
@zenanisro6345 Ай бұрын
ዋናዉ ወደ እራስክ መመለስክ ነዉ ሱስ በጣም ከባድ ነገር ነዉ.😊
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እግዚአብሄርበጣም ስለሚወድህ በግዜ ከሱስ ተላቀቅህ እናትህም እግዚአብሄር ሃዘንዋን አስቦ እንባዋን ጠረገላት ተመስገን ነው❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ልጅ እኔ የመጀመሪያ የልጅነት ልጄ በ16 አመቴ የወለድኩት ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደገባ አላውቅም ግልፅ ሆኖ አይናገርም እኔ ደሞ ስደት ነኝ አባቱም ብዙ አይከታተለውም አለምዬ ብትረዳኝ ደስ ይለኝ ነበር
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 በ12 ፍቅር ውስጥ የሚለውን ገና ሲያይ እከኔ የሳቀ ማነው 😅😅😅😅😅😅😅
@semira1396
@semira1396 Ай бұрын
ወላሂ እኔም በ12አመት የሚለውን ሣይ ቀሳቅ😂😂😂😂
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
በ 12 አመት ፍቅር ውስጥ ከገባህ ምነኑን ተጫወትክ ምስኪን ከዚህ ብሀላ በቃ ይበልህ
@s-ir1kz
@s-ir1kz Ай бұрын
ፕሮግራሙን አላዳመጥኩም ገኛ በኮሜቱ ነው የተዝናናሁት😂😂😂😂😂
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Ай бұрын
ልጁ ተመቸኝ ስማርት ነገር ነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
አይዞህ እንኳን ቶሎ ባነንክ ፈጣሪ ይርዳህ ሱስ የሂወት ጠንቅ ነው
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u Ай бұрын
@@hadaseabera6808 🙏❤️
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Ай бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ተባረክ ወደ ታሪኩ ልግባና ሰምቼ ስጨርስ እኮምታለሁ።
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Ай бұрын
ጎበዝ የኔ ጌታ በጣም መሰረታዊ መጽሀፍ ነዉ ያነበብከወ ወደህ አይደለም ዳቢሎስ ሊጠልፍህ ነበር ግን ነቅተህበታል በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ
@Nora-p8n
@Nora-p8n Ай бұрын
ከሱሱ አላህ ይጠብቀን
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Ай бұрын
የሀገሬ የአርባምንጭ ልጅ ነህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ትልቁ ነገር ከዛ አስከፊ ሂወት መውጣትህ ነው ወንድሜ
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 Ай бұрын
አለምዬ ጉፋን ይዞካል መሰል እግዚአብሔር ይማርክ ተኩስ ነገር ቶሎ
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f Ай бұрын
ይመስላል ክረምት አይዴል
@Meskiመሥኪ
@Meskiመሥኪ Ай бұрын
ጌታዬ ምንም አይሣንዉም አንተን ያሠበ ወንድሜንም ያሥበዉ እ/ር አዉጥቶካል
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
እንዴት ሰው እቃቃ መጫወት ሳያቆም ፍቅር ይይዘዋል እግዚኦ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው
@BELAYMelse-h2e
@BELAYMelse-h2e Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሌሎችንም እግዚአብሔር ይርዳቸው
@selamab7607
@selamab7607 Ай бұрын
He is smart and right
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ልጁ ጎበዝ ነዉ ግን መንግሰት የለም መንግሥት ትተህ ህዝብ አራሱ ላይ መሰራት አሰፍላጊ ነዉ ግን አንደዚህ አይነት ፍሬ ያለው ሰዉ ሰለማይፍከግ አንዳይገሉህ ጥንቃቄ አርግ 🙏
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
ላንተ የደረሰች እመ አምላክ ለሌሎችም ትድረስላቸው
@abraham406
@abraham406 Ай бұрын
የ ድሮ ××🤣🤣 በ 12 ዓመት እግዚኦ 😭😭 anyweys good luck 👌
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
ግን በ 12 አመት ፍቅር ምኑ ገብቶህ ነው እኔ በዛ እድሜ እያለሁ ከሰፈር ልጆች ጋ ስሮጥ ስጫወት ነበር የምውለው ወይ ዘንድሮ
@ywbmeazi4530
@ywbmeazi4530 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j Ай бұрын
እዮሀ ሚዲያዎችም ከዚህ ብትማሩበት ደስ ይለኛል ብዙ ጊዜ የተቸገረን ሰው ወደ ሳይካስትሪክ ጋር ነው የምልኩት ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መፍትሄ ነው
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
አለምዬ አቤት እርጋታህ ፈገግታህ አዳማጭነትህ ፐፐፐ ❤❤❤❤❤❤❤
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
ይኸውልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሌሎች እኔን አይተው እንዲድኑ እኔን ሱስ ውስጥ አስገባኝ ያልከው ስህተት ነው
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Ай бұрын
እውነት ነው ሁሉንም በፈጣሪ አሳበንማ አይሆንም ጥፋትን ማመን ነው የሚበጀው
@mesi2838
@mesi2838 Ай бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ አንተ ስህተትህ ማመንህና በሰንበት ትምህርት ቤተ ስላደግ እግዚአብሔር ጠበቀህ ያንተ እኩያ ወንድም አለኝ ከ14አመቱ ጀምሮ እያሰቃየን ነው በሀሽሽ ሱስ በፍፁም መዳን አይፈልግም ስህተቱንም አምኖ መቀበል አይፈልግም ከሰባተኛ ክፈል ትምህርት አቋርጧል እናቴ ተሰቃየች የወለደ አልፀደቀ 😭😭😭 አንተን የሰማች እመብረሀን እኛንም ትስማን 🤲🤲🤲
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i Ай бұрын
berta begzi neqathal mashaAllah you have more time
@Branifoodrecipes
@Branifoodrecipes Ай бұрын
ያለፈው አልፏል ዝጋው እና እንደ አዲስ ጀምር ህይወትን ። ተስፋ አትቁረጥ ።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
እሱማ አዲስ ህይወት ጀምሯል ሌላ ሰዉ ነው እኮ
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ጎበዝ ይቅርታ ማለት የትልቅ ሰው መለኪያ ነው በፀሎት ትጋ ከቤተክርስቲያን አትራቅ
@geberu899
@geberu899 Ай бұрын
በጊዜው ነቅተሃል ገና ልጅ ነህ አሁንም ቅ. ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ። በርታ።
@israeladinew9509
@israeladinew9509 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈልግሀል ወንድሜ፣፣ለዛ ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
ሰላም ያገሬ ሰው ጎበዝ በርታ ዋናው ውደራስህ ሙመለስ ነው
@meazamita7683
@meazamita7683 Ай бұрын
አይ አለምዬ የኔ አክባሪ ኑርልኝ ወድሜ እግዚአብሔር ወዶሀል እሄው ጠጪ ወድሜን አምጥቼው እኔ ያለሁበት አገር 7አመቱ ይሰራል ይጠጣል ለውጥ ዜሮ እኔም ደከመኝ ሠለቸኝ አተን የሠማች እመብርሀን የኔንም ፀሎት ሰምታ እሪት ታርግበት ተሠቃየሁ የራሴን ኑሮ እዳልኖር ግራ ተጋባሁ አረ አያድርስ ነው
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
እመብርሃን በግዜ በእቅፏ ሰብስባሀለች እግዚአብሔር ይመስገን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
ሠላም አለም ሰገድ ስልክ አይነሳም በጣም ታስፈልጉኛ ላችሁ ስልክ አንሱል ኝ
@shewayegirmay138
@shewayegirmay138 Ай бұрын
እመቤቴ መንገዱን ትምራህ ተባረክ
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
ሳይሞቅ ፈላ ማለት ይህንን ልጂ ይገልጸዋል ሁሉንም ነካክተህዋል አሁንም ተጠንቀቅ ሆይይይይ ተረት ተርት እኮ ነው የመሰለኝ በዚህ እድሜ ይህ ሁሉ ነገር አሁን ጠንክረህ ወደራስህ ተመለስ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
አዎ የሚገርም ነው በ12 አመቱ ፍቅር ይዞኝ ነበር አለ የ4 ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ነበር ፍቅር የያዘው ። በ18 አመቱ ሱስ ውስጥ ገባ። ፈጣሪ ይርዳው እንጂ አሁንም ገንዘብ ስለጨረሰ ነው እንጂ ምናልባት ይመለስበታል ። ስለዚህ ልጆቻችሁን በልጅነት አጥብቆ መያዝ አለባችሁ ከ4 ኛ ክፍል ፍቅር እንዳይዛቸው ይህ ከአስተዳደግ የሚመጣ ችግር ነው ።
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Ай бұрын
የ 12 አመት ልጅ ፍቅር ???? እስኪ ልስማው እና አስተያየት እሰጣለሁ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
አዎ አንዳንድ ሰዎች በዛ ዕድሜ ፍቅር ይይዛቸዋል
@rexasg9862
@rexasg9862 Ай бұрын
ወላጆች ግድ የላችሁም ልጆቻችሁን በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አሳድጉ ምንም መስመር ቢስቱ ይመለሳሉ። ልጆቻችሁ ሱስ ውስጥ ሲገቡ አታግሏቸው ተሸውደው ነው ስለዚህ ከጎን መቆም የተሻለ ውጤት አለው።
@user-hq7oh8jl1m
@user-hq7oh8jl1m Ай бұрын
እረ ለአንተ የደረስ ጌታ ለኔ ልጅም ይድረስ
@user-kr8ny6gb7j
@user-kr8ny6gb7j Ай бұрын
Ye wodme Tarknew wow 👌 👏 yearning geta yimsgeni ahuni wodmee South Africa 🇿🇦 hedali thanks lord about my brother ❤❤❤😢😢😢😢
@sarahabach2121
@sarahabach2121 Ай бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት እንዴት ናችሁ
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 24 күн бұрын
ልክ እንደታላቅ ወንድሜ ነው ያደረከህ አንተ የተናገርከውን ነው የሚያደርገው
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Ай бұрын
የኔ አባድ እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@AmanuelAbiyot-ty8gc
@AmanuelAbiyot-ty8gc 27 күн бұрын
Fetari enkan redah derta wendme
@user-bt5fl5nk2z
@user-bt5fl5nk2z Ай бұрын
በተርታ ወንድሜ ዋናው አንተ ከዛ ነገር መዳንህ ነው
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
እንዴት እንደወጣህ ከሱስ ንገረኝ ወንድሞቼ አስቸግረውናል ሙሉ ቤተሰቡን
@ZoloZo-j5i
@ZoloZo-j5i Ай бұрын
የእዩ ሀሳብ ደስ ይላል❤❤A,r
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Ай бұрын
አለምሰገድ❤
@mimi-cs4xz
@mimi-cs4xz Ай бұрын
ወንድሜ ላወራክ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ በፈጣሪ
@Lula124tube
@Lula124tube Ай бұрын
መቸኮል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል😢😍
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Weraw tenezaza lebel weyes alebel??
@zaynaba4355
@zaynaba4355 Ай бұрын
Allahamdullhii hulchnmii betii allee😭😭😭😭😭💔💔💔💔❤️❤️🙏
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Ай бұрын
❤❤❤
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Ай бұрын
ፍቅር በ12 አመት ታድለህ እኔ እስካሁን ፍቅር ሚባል ይዞኝ ባንከራተተኝ እያልኩ ነው 🤪
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
እረ ይቅርብሽ!
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ክክክክሆዳምንሽማለትነውፍቅር ያልያዘውሰው ሆዷምነውከምር
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Ай бұрын
​@@AsQw-fu4uq😅😅😅😅
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ሆዳም ሰዉ ፍቅር አያቅም 😃
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Ай бұрын
@@AsQw-fu4uq ለካ እሱም አለ እሺ በቃ ምግብ እቀንሳለው ፍቅሩ እንዲይዘኝ እኔ ማ ዶክተር ሁሉ ልጠይቅ ነበር ግን የሀገሩ ሰው ማላው በሩ ላይ ነው 😁👍🏻
@RomanRomma
@RomanRomma Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ
@AsmeretAyalew
@AsmeretAyalew Ай бұрын
Enkuwan ftari amlak eredak
@warkwark6096
@warkwark6096 12 күн бұрын
የድንግል ልጅ አረዳህ🙏
@chamobang5958
@chamobang5958 Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤
@HabtamuTamiru-ts4ed
@HabtamuTamiru-ts4ed Ай бұрын
አያ እዩ❤❤❤
@Sirage111d
@Sirage111d Ай бұрын
Hi alxooo
@selamkaley1698
@selamkaley1698 Ай бұрын
Yehe leje gene 21 new 41new?
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 29 күн бұрын
Enquan Egezabher lezi abekah, betselot berta Egezabher kante gar yehun. Nekesat (tattoo) teru adelem menfes beza yegebal seleze endatechemer
@AbebaDeriso
@AbebaDeriso Ай бұрын
እኔ ፈትቸዋለሁ
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 29 күн бұрын
Memhir girma edme ketena gar yestachew sent hiwet adenewal
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 26 күн бұрын
Alxs your are like breather❤
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w Ай бұрын
መነቀስእራሱ መፈስነው መፆም መስገድ ማቀላፋት ይቅርብክ😂
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Ай бұрын
ሳናቅ በስተት አውቀንም የምንሰራውን ይቅር ይበለን😭
@aschalechzeleke6469
@aschalechzeleke6469 Ай бұрын
Yena gata des yemile lji besuse weste lalu wetatoche bemulu endate lebe yestachew
@selamkaley1698
@selamkaley1698 Ай бұрын
Alemsegede lemendenew bedenbe hasabun yalaschereskew? Leje bihonem he have very good point am not happy with ur approach today honestly
@ZoloZo-j5i
@ZoloZo-j5i Ай бұрын
ልክ ነሽ❤
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Ай бұрын
ፍቅር በ12 አመትህ??እግዘኦ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
አትፍርጅ ብዙ ነገር አለ በዚህ ህይወት ላይ 😢
@kkmbia2393
@kkmbia2393 28 күн бұрын
ወይ አሌክስ 😂ይቅር በሉኝ በል ያልክበት omg😅
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ለማንኛውም ልስገድና ልጣ የዛሬው ከበድ ያለ ይመስላል
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i Ай бұрын
selathsn Allah yeqbelehs yene eht mashaAllah Deen kebatsb belay naw teblenal habite Allahamdulila
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
@@user-pi4ry9fj7i Amin amin mamaye ewunet newu
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p Ай бұрын
Geta ybarkek mechereshaken yasmeerew❤❤❤
@BiuzneshRegassa
@BiuzneshRegassa Ай бұрын
🙏
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈
@Wyeyt
@Wyeyt Ай бұрын
የሄ ደሞ አዲስ የመለመን ስታይል ነዉ እንዴ ከሱስ ወጣዉ ምናምን እርዱኝ የምሉ ሰዎች በዙ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ወይ ፍጣሪ ሳትሰሚ አትቀባዥሪ አዳምጪ ከ ኳመንትሸ በፊት 😃
@HabtamuTamiru-ts4ed
@HabtamuTamiru-ts4ed Ай бұрын
ሱሳም ወይ ደግሞ ጫት ነጋዴ ስለሆንሽ ነው
@fitsumk9592
@fitsumk9592 Ай бұрын
He have nothing to be on media 😌
@Gelila67
@Gelila67 Ай бұрын
አሁንም ልጁ ኖርማል አይደለም መዳን እንደዝህ አይደለም በጣም ያስታውቃል ልጁ አምሮ ጥሩ አይደለም ራሱን የዋሸ ነው ፃሎት አድርግ በጎን ደግሞ ሕክምና አድርግ አንተ አልደንክም እመነኝ 😢
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
ሕልሙ ቅዠት ነው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
የሱሰኛ ኳመንት 😃
@amam5874
@amam5874 Ай бұрын
ስንት መቅረብ ያለበት ሰው እያለ አሁን እሄን አጭበርባሪ ውርንጭላ ማቅረብህ ምን ይባላል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
የልጁ ትንሸነት ሳይሆን ከታሪኩ መ ማር ነዉ ከሱሰ ዉጡ ማለት ምን ያናድዳል አወቅ ያለዉ በአርባ ቀኑ አትወቅ ያለዉ ባርባ አመቱ ሲባል አልሰማሸም 😃
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Ай бұрын
አጫሽ ነህ መሰል ተናደድክ ከዚህ ልጅ ተማር ከመሳደብ ደግሞ እይ ብሎ ያስገደደህ የለም እለፈው
@HabtamuTamiru-ts4ed
@HabtamuTamiru-ts4ed Ай бұрын
ወንድም ውርንጭላ የክብር ስም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አያ እዩ በርታልኝ
@ZoloZo-j5i
@ZoloZo-j5i Ай бұрын
God job❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
አይባልም አጭብርባር ስድብ ተስፋ፡ማስቆረጥ ምን ያረጋል ልጂነው ከጥፋቱ፡መመለስ፡የሚችል፡እድሜ ላይነው ምናለ፡ሠውን፡ባናቆስል
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН