በ120 ብር የሚከራዩት ህፃናት

  Рет қаралды 416,738

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

DON`T FORGET TO SUBSCRIBE OUR CHANNEL

Пікірлер: 1 000
@sentsent7090
@sentsent7090 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ህግ ይውጣ የደፈረ በተለይ ህፃናትና ወንዶችን የምደፍሩ ይገደሉ የሞት ፍርድ ያስፈልጋል ። ሰው ሰው መሽተት እያቆመ ነው 😢😢😢ያሳዝናል
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 3 жыл бұрын
ሴቶችን የሚደፍሩስ?
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
መድፈር ትልቅ ወንጀል ነው፡ ሕፃናትን ሲሆን ደግሞ እጥፍ ነው።
@roselove1793
@roselove1793 3 жыл бұрын
Really
@hafi_design
@hafi_design 3 жыл бұрын
Yalehewko ethiopia nw mnm hig maykeberbet 3amet tefeto nw miwetaw🥺eye ybkan hufa😭😭😭😭😭
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ሴት የሚደፍሩትስ
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
የእውነት ሴት መሆኔ አስፈራኝ መውለድ አይቀርም እና ለልጆቸ ብቁ እናት አላህ ያድርገኝ ያረቢ
@nuhaminfantahun652
@nuhaminfantahun652 3 жыл бұрын
Enem endanchi nw yalkut
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ይህ ምን ያስተምረናል ብልህ ሰው ብዙ ነገር ይማራል ይህ ሰይጣናዊ ስራ ነው😡 ።እና ልጆቻቹሁን ከማንም ጋር መተው የለባችሁም።እኔ እና ባለቤቴ ብዙ ነገር ብር ይቅርብን ብለን ይሀው ልጆቻችን አኔ ሙሉ ለሙሉ ከተወለዱ ጀምሮ እስከ ኣሁን ፬ አመት ስራ ኣልሰራሁም ዘመኑ ከፍተዋል ማንም ማመን ኣይቻልም ኣካላዊ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ሰዎች በቃላት ልጆቻችን ሊጎዱብን ኣይገባም እና እና ልጆቻቹን ለማንም ምንም ቢሆን አጽጡ መፍትሔው ልጅን ከ ኣይንህ አለማራቅ ነው
@user-cg9rg9et6x
@user-cg9rg9et6x 3 жыл бұрын
@@sebleadanetube4330 6
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
የዚህ አይነቱን ዘግናኝ ድርጊት ለማስቆም ጊዜና ገንዘቤን መድቤ ለማገዝ ሙሉ ፈቃደኛ ነኝ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
በትክክል
@asikalasikal4890
@asikalasikal4890 2 жыл бұрын
Tebarek endi masebek erasu
@liyaViral
@liyaViral 3 жыл бұрын
ይሄን ዶክመንተሪ የህፃኑዋ ገፀባህሪ የወከለችው ህፃን መሸለም አለባት የምትሉ like ግጩኝ ፣ግን ምን ብትባል ነው እንዲህ የምሩዋን የምታለቅሰው💔💔😢
@hanukonjo1121
@hanukonjo1121 3 жыл бұрын
ጥበብ ጠርታት ነው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@hanukonjo1121 😁
@oromummaanfaayafinfinneenh5216
@oromummaanfaayafinfinneenh5216 3 жыл бұрын
@@hanukonjo1121 😂
@wondieeyasu9617
@wondieeyasu9617 3 жыл бұрын
Meshelmee bechaa👌👌👌
@addisalme4150
@addisalme4150 3 жыл бұрын
ያስደነቀሽ ?ስለህጻናቱ የደረሰባቸውን ልብ ሰባሪ ታሪክ ምንም አልመሰለሽም ትወናቸውን ታደንቅያለሽ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
እሺ ሴትየዋ ከተያዘች በኋላ ለምን ያህል ጊዜ ተቀጣች ?? ስለ ፍርዱ ሂደት ካልነገራችሁን ታዲያ እንዴት ነው ህብረተሰቡን ሊያስተምር የሚችለው ።ለነገሩ ምን ህግ አለ አገራችን ላይ
@hamdiyaabdo460
@hamdiyaabdo460 3 жыл бұрын
የሞት ፍርድ ተፈረደባት ሚል ነበር የጠበኩት
@Ahayel
@Ahayel 3 жыл бұрын
Megedel nebr
@Ahayel
@Ahayel 3 жыл бұрын
Men ferd ale
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ምን ፍርድ አለ። እውነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
እሷም ደፋሪውም በደንብ መቀጣት አለባቸው። ምስላቸውም ለሕዝብ መታየት ነበረበት።
@Rahel201
@Rahel201 3 жыл бұрын
እኔ ልጄን እንደዛ ብታረግብኝ ከህግ በፊት ቀድሜ እገላታለው ኢትዮጵያ ህግ የለም ለዛ ነው ወንጀል የበዛው
@nesimdire3109
@nesimdire3109 3 жыл бұрын
Betam Ewnet 💔💔💔
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እውነት እኔም አልተዋትም ብልት ብልቶን ነዉ ማወጣት
@tedigmeskel7298
@tedigmeskel7298 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ስጣቸዉ ልጆቻቸን እግዚአብሄር ይጥብቅል
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
በትክክል 👍👍
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
እኔኮ ግን ግርም የሚለኝ ምናይነት ስሜት ቢኖራቸውነው እቆቸውየሚቆምላቸው ከእፃናትጋር የሚጋደሙት ወንዶቹ😥😥😥ምናይነት የእንስሳ ባአሪቢኖራቸው ነው እግዞ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
እንስሳ እኮ በለጠን የትኛዉ አዉራ ዶሮ ጫጩት ዮደፍራል?
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 3 жыл бұрын
ሰዎች አይደሉም ስጋ የለበሱ ስይጣኖች ነቸው ሞት ይገባቸዋል።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 3 жыл бұрын
መሽኛቸውን መቁረጥ።
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Fetary yejachewin yistachew
@loveethiopia386
@loveethiopia386 3 жыл бұрын
አሁን በየታኛዋ ብልት ነው ሴክስ ምያረጉት ?እናዚህ ሰወች ሰማይ አያዩም የናሱ ፍርድ ይፍጠን
@mimim9982
@mimim9982 3 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ዘመን መጣን አላህ ይቅር ይበለን ታዲያ አላህስ እንዴት ነው የሚምረን የመጨረሻ ዘመን መጣን ኬር ያስራን
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
ውይ ባገኝሽ አርድሽ ነበር ኡፍ ወንዶች ምነው ፍሬን አጣችሁ ከ ህፃናት ጋር ብልታችሁ እንዴት ነው ሚቆምላችሁ ያባቴ አምላክ ብልት ያሳጣችሁ እና
@arttv9672
@arttv9672 3 жыл бұрын
Hulachenm
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
እማን እማን amen amen amen amen mar😭😭😭😭😭😭😭😭
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ይህ ምን ያስተምረናል ብልህ ሰው ብዙ ነገር ይማራል ይህ ሰይጣናዊ ስራ ነው😡😔 ።እና ልጆቻቹሁን ከማንም ጋር መተው የለባችሁም።እኔ እና ባለቤቴ ብዙ ነገር ብር ይቅርብን ብለን ይሀው ልጆቻችን አኔ ሙሉ ለሙሉ ከተወለዱ ጀምሮ እስከ ኣሁን ፬ አመት ስራ ኣልሰራሁም ዘመኑ ከፍተዋል ማንም ማመን ኣይቻልም ኣካላዊ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ሰዎች በቃላት ልጆቻችን ሊጎዱብን ኣይገባም እና እና ልጆቻቹን ለማንም ምንም ቢሆን አትስጡ መፍትሔው ልጅን ከ ኣይንህ አለማራቅ ነው
@joceyjocey5681
@joceyjocey5681 3 жыл бұрын
ሰናይት አትሳሳቺ ወንዶች ስትዪ የገዛ አባትሽንም እየወነጀልሽ ነው እናም ኮሜንትሽን አስተካክዪ..በጥቂጥ ውሻ ወንዶች ምክኒያት ሁሉሉንም በጅምላ አትውቀሺ..ይገባኛል በጣም ለጆሮ የሚቀፍ ነገር ነው የምንሰማው ግን ወንጀለኞቹን ነጥለን ብንፈርድባቸው ይሻላል እህቴ🙏🙏
@user-lq7dj4xe8c
@user-lq7dj4xe8c 3 жыл бұрын
በመውለዳችን የምንጸጸትበት ጊዜ ላይ እየደረስን ነው ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 3 жыл бұрын
Amen
@user-dk6hj1jl1f
@user-dk6hj1jl1f 3 жыл бұрын
አዎ
@samueldaba
@samueldaba 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርም ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀት‼️
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጆች በሙሉ መጥፋት አለባቸዉ ከዚህ ምድር።ምንአቸዉም ተመልሶ እንዳይመለስ አድርጎ ያጥፋልን አምላካችን
@tihtenanigusse6141
@tihtenanigusse6141 3 жыл бұрын
Ewnet nw
@nar405l
@nar405l 3 жыл бұрын
Arat netb hazene tlk nw
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
Betam!!!!
@nardifiker4887
@nardifiker4887 3 жыл бұрын
66
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
እባካችዉ ወላጆች መዉለድ ብቻዉን ትርጉም የለዉም ስራ ከሆናችዉ አስሬ ስልክ እየደወላችዉ ቼክ አድርጉ፣ ከልጆች ጋር ዉሎአቸዉን በግልፅነት ማዉራት አስለምዱ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታ እንጂ ተወልደዉ በእድል ይደጉ ተብለዉ የሚተዉ እንስሳ አይደሉም።
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
የዚች ልጅ ወላጆችም ደካሞች ናቸው።
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ላይ አደራ ከመተው ውጪ ሰው ጠብቆ ይችላል ማለት ከባድ ነው ሰው የደረሠች ሴት ከወንድ ጋር እንዳትቀራረብ ይጠብቃሉ ይከታተላሉ ግን ይችን ህፃን እንዴት ይጠርጥሩ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ይህ ምን ያስተምረናል ብልህ ሰው ብዙ ነገር ይማራል ይህ ሰይጣናዊ ስራ ነው😡😔 ።እና ልጆቻቹሁን ከማንም ጋር መተው የለባችሁም።እኔ እና ባለቤቴ ብዙ ነገር ብር ይቅርብን ብለን ይሀው ልጆቻችን አኔ ሙሉ ለሙሉ ከተወለዱ ጀምሮ እስከ ኣሁን ፬ አመት ስራ ኣልሰራሁም ዘመኑ ከፍተዋል ማንም ማመን ኣይቻልም ኣካላዊ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ሰዎች በቃላት ልጆቻችን ሊጎዱብን ኣይገባም እና እና ልጆቻቹን ለማንም ምንም ቢሆን አጽጡ መፍትሔው ልጅን ከ ኣይንህ አለማራቅ ነው
@yedidyamengestu1584
@yedidyamengestu1584 3 жыл бұрын
በስመአብ ጌታ ይርዳን እስከዛሬ ከሰማውት የተለየ ጨካኔ ይሄ ከዘርማጥፍት አይተናነስም እባካቹን ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታተሎቸው ።።።
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 3 жыл бұрын
እንስሶች እንኳን ግንኙነት ሲያደርጉ እኩዮቻቸውን ብቻ ነው እረ ምነው ከእንስሳ የበለጠ ተፈጥሮ እያለን አስተሳሰባችን ምነው ዘቀጠ በስበአብ በጣም ያሳዝናል
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 3 жыл бұрын
አይዘግንናችሁም ስትተርኩት
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 3 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i አስተማሪነት አለው ለወደፊቱ ብዙዎች ይጠነቀቃሉ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል😢😢
@user-ks8uz2nh8k
@user-ks8uz2nh8k 3 жыл бұрын
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ እኔ ወደፊት ባል የሚሆነኝ ሰው ብዬ ሳስብ ራሱ ይጨንቀኝ ጀምሯል ምንሰማው ምናየው ሁሉ አውሬነት እንኳ አይገልጸውም ብቻ አላቅም ምን ይሆን ፍጻሜያችን!
@user-em9fj1vj1i
@user-em9fj1vj1i 3 жыл бұрын
ወላሂ ልክነሽ በጣም ከባድ ነዉ እኔስ ፈራሁ ያረብ😭
@freromangebremariam1838
@freromangebremariam1838 3 жыл бұрын
ቃላት ያጥራል ምን እንደሚባል የቤት ሰራተኛ እንደ ልብስ የሚቀያየርበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሰጠኽንን ልጆቻችንን አንተው ጠብቅልን።
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ያማል ልጅ እሚበድል እና እሚያስለቅስ ሰው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 жыл бұрын
Queenye Man Yisemal Mamayee
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
እኔ ግን ወንዶቹ እራሳቸው እንስሳ ነቸው በፈጣሪ በተሰቀለው መድሃኔ አለም እኛ ግን በፈጣሪ አምሳል መፈጠር አልነበረብንም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@endaleyalew6921
@endaleyalew6921 3 жыл бұрын
🥲🥲🥲
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
በጥቂት ሰዋች ምክንያት ወንዶች (ሁሉ) አይባልም እንዲህ ያሉ ዓዕምሮ ጎዶሎዋችን ነዉ ለፍርድ ማቅርብ።
@elhemseid5049
@elhemseid5049 3 жыл бұрын
@@endaleyalew6921 በዚ ሰአት እንስሳዎች ይሻላሉ
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ውንዶች እንሰሳ ናቸው የምትይው ይሄ እኮ አስመስሎ የተሰራ ነው እንጂ እውነቱ ሲደረግ ያየ የለም ።እናም በአሁኑ ዘመን ምን ፈጥረን እናውራ የሚል እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ እንዳለ አስተውይ።
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ መፈጠር አልነበረብንም በእዉነት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
እሷን ብሎ እናት አስመሳይ አውሬ ያዘለችው ልጅም ሰርቃ ይሆናል ልታስመስልበት ማን አወቀ የእሷ ለመሆኑ እውነተኛ እናት ብትሆን እንደዚ አይነት ዲርጊት አትፈፅምም አውሬ አፈር ብይ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 3 жыл бұрын
ለምን እንዲህ አይነት ወንጅለኞችን በግድያ አይቀጡም ልጅ ማለት እንስሳ ምን ያቃሉ እኔስ አልቅሼ ሞትኩ ምን ጭካኔ ነው ምን ጉድ ነው
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
አባትዬው በጣም ደካማ ነው። ልጁ ተደፍራ በዳይን ይፈንክት ባይባል እንኳ አጥፊዋን እንዳትደርሺ ብሎ ማባረር ብቻ በቂ አደለም።
@hlove2769
@hlove2769 3 жыл бұрын
ኧረ ወዲያ አሁንስ የኢትዮጲያ ህዝቦች ተጨማለቁ ኡፍፍፍፍፍፍ
@ahemadtegegne5688
@ahemadtegegne5688 3 жыл бұрын
ታዲያ ኢትዮጲያ ውስጥ ከአማኙ ይሁዳው አይበዛም
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
Ethiopia west ke geter/KE KEFLEHAGER -ye zemed leji astemeratalhu .eyalu be gerdena (BARNET)ye mianoru bet yektorew be teley ke gojam ,ke gonder, showa Alfew terfew Yetfatach set ametetew TEL BET -SETENIA ADARI YADERGUACHWAL $$$$ Be zede dengele setoch yeschtalu KEDERO NEBER man yesemal man yenageral ye hulu setena adri TARIK Temesasay neew
@FG-lq3ut
@FG-lq3ut 3 жыл бұрын
100%
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጉዶች ናቸው ህፃናት ላይ እንዲህ የሚፈፅሙት ህፃንን መድፈር ቀርቶ ያሰባችሁም ወንዶች ቆለጣችሁ ላይ ፈጣሪ ካንሰር ይፍጠርበት የምትመኙ ላይክ
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
ከብዙ ሴቶች የበለጠ የተሰማን ወንዶች አለን። ወንድ አባትም ወንድም . . . ነን። ከአጥፊ አውሬዎች ጋር በጅምላ አትፈርጁን። አጣቢዋም እኮ ሴት ናት። ሴቶች በሙሉ ይህን ይፈቅዳሉ ማለት ግን አደለም።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ምናይነት ነገር ነው የስማው ያየው ኤራ በጌታ ለዚህ ነገር ሞት ይፍርድ ምክንያቱም ለሎችንም ይማራለው ። ያንተ ማይጽን ይታመም ምንም የማታውቅ ህጻናን ትደፍራለ እቃው ይበጠስ ይህን አጽያፍ ነገር ላደርገው 😭😭😭😭😭😭
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
የአብረሀሙ ''ስላሴ ''ልጅ መፈጠር የሌለበት ሠአት ''አምላኬ'' መንፈስ ተጫወተብን
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ እባክህን ይቅር በለን ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስልን የምናየው የምንሰማው ነገር ሁሉ ሰልችቶናል እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ. ማረንንንንን
@danieltadesse3587
@danieltadesse3587 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@neimayimar1376
@neimayimar1376 3 жыл бұрын
ይችን ሰቅሎነበር ከእግሮ ጀም ማሰቃየት ነብሷ እስከሚወጣ ባደባባይ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ሰው ጨካኝ ሆኗል እባካቹ ልጆቻቹን አምናቹ ለማንም አትስጡ በጣም ነው ሚያሳዝኑት ህፃነቶቹ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 3 жыл бұрын
betam Betam
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@nesimdire3109 ልጆቹ በጣም ነው ሚያሳዝኑት ኡፋፋፋ
@hirutmoges1131
@hirutmoges1131 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በምን መልኩ እግዚአብሔር ይታረቀን እንደዚህ ተጨቃክነን
@azraahmed1793
@azraahmed1793 3 жыл бұрын
አቤት እንደዉ ግን ለምን? 😭 ይቺ አዱኒያ ጊዜያዊይ ነች 😭😭
@GetushaHD
@GetushaHD 3 жыл бұрын
Yes
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን በመፈጠሬ አዘንኩ ሰው ሰዉን በሚበላበት ዘመን ጬኸታችን እንዴት ጸበኦት ይደርሳል ሐጢያታችን ጋርዶት ለኛ ነው ጌታ ከመስቀል የዋለው ወዮልን 😭😭
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም
@chj7732
@chj7732 3 жыл бұрын
አይ ጆሮ ፈረደበህ ስንት ግፍ ስንቱን ጭካኔ ትሰማለህ!!! አምላኬ ምህረትህን ላክልን😢😢😢
@naniwabi1516
@naniwabi1516 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ በእውነት ይህንን ህፃናት ላይ የሚያደርጉ ሰዎች እባካችሁ የህግ አካላት ተገቢውን ቅጣት ይሰጣቸው፡፡ የእስራት አመቱ በቂ አይደለም እድሜ ልክ እስራት ነው የሚገባቸው፡፡
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
የኔ ብሔር ተገደለ፡ ተፈናቀለ ብለን የምናለቃቅስ ሰዎች በሙሉ ይህ ዜና ካላስጨነቀን በራሳችን ልናፍር ይገባል። ዘረኞች ነን። የኛ ብሔር ወገንተኝነት ብሔር ምን ማለት እንደሆነ እንኳ ለማያቁ እነዚህ ሕፃናት መሆን ነበረበት።
@simretleakemariam
@simretleakemariam 3 жыл бұрын
Ewntshin new ehte
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
@@simretleakemariam ምህረት የረሳሁትን ግጥም አስታወስሺኝ። አፄ ሚኒልክ ሻሽ አስረው ሕዝቡም አባቴ ሳይሆን እምዬ ሲላቸው አዝማሪ "እምዬ ሚኒልክ ወንድ ነበክ ወይስ ሴት?" በሚል የፃፈውን ግጥም አስታወስሺኝ። አንዱን ስንኝ ልጋብዝሽ፡ ሴት ነህ ብዬ እንዳልል ፆታህን ሳልለየው ጣልያን ይቆጣኛል ወንድነትህን ያየው። ይላል ስንኙ። እህቴ ብለሽ አናዘዝሺኝ። አዛም የወንድ ስም ነው። ተቆጪ እንዳይመጣብሽ!
@sabakidane4051
@sabakidane4051 3 жыл бұрын
ከማን ጋራ እንኑር? ከዱር አራዊት ጋር ከልጅህ ጋር አንድ ሳምንት ብትቀመጥ ልጅህን አይበላም ይጠብቃል እችን ከሠዉ ወይም ከአራዊት ከምን ልመድባት?
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
እውነትነው. በአሁኑሰአት. የዱርአራዊትይሻላል. ግንሰዎችንበቀላሉ. አምኑሙሉልባችንን. ከፍተንመስጠትየለብንም. ሲቀጥልወዶችምንሆናችሁ. ንርውበአላህእናተወደፊት. አትውልዱምሴትአይደለም. የወለዳችሁወደፊትስ. የትዳርአጋርለመያዝሀሳብ. የላችሁም ግንይሄንንስል. ሁሉንምወዶችማለቴአይደለም
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 жыл бұрын
Ydi....fash....bxam...tasixlalech
@chalachewfeleke238
@chalachewfeleke238 3 жыл бұрын
ከሁለቱም አይገባት , ይበዛባታል ለእሷ ሞት ነው
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
@@chalachewfeleke238 ነበርለሌሎቹም. መቀጣጫእዲሆን. ግንምንዋጋአለው. የሀገራችንፍርድ. ሌባእናፖሲነው. ጨዋታው
@chalachewfeleke238
@chalachewfeleke238 3 жыл бұрын
@@user-jn8fu8uk6u አረ እኔ የሚገረመኝ የወንዶች ህፃናን አይተው ለማረግ ማሰባቸው በጣም ያሳዝናል
@aminahassen7831
@aminahassen7831 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ያውም እናት ሆና እንደዚ አይነት ጭካኔ ማድረግ በጣም ባለጌ ናት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እነዚህ ሰወች ሳይሆኑ በስማም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጅ ቢሰጠኝ እንኳን ጥሩ ነው ማወቅ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ታድያ ኢትዮጵያዊ እንኳን ኮሮና፣ እንኳን መታረድ፣ እንኳን ድሕነት ብዙ ይገባዋል።😠😠😠😠 እንደ እናት ግንቧሯን በጥይት ነበር ምበትንላት። ጅብ ፊት የሖነች
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 3 жыл бұрын
Iwint bilsahal hulum anasann
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
እውንትሽን ነው
@korerimarima1441
@korerimarima1441 3 жыл бұрын
ሁሉም ቅጣቱን ማግኘት አለበት ግን በዚህ ሰዓት እኮ መተከል ለይ የሚታረዱት እኮ ህፃናቶችም ጭምር ነው እነርሱስ ምን ሀጥያት አድርገው ነው የሚ ታረዱት? መታረድ ሲያንሰን ነው አይባልም እግዚአብሔር ጊዜ አለው የእያንዳንዱን ሰው ዋጋውን የሚከፍልበት።
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ስታሳዝን ምን አርጋት ነው እንዲህ ምታስለቅሳት እውነት ነው ሚመስለው
@hanilove3706
@hanilove3706 3 жыл бұрын
እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እኮ ነው
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ይህ ምን ያስተምረናል ብልህ ሰው ብዙ ነገር ይማራል ይህ ሰይጣናዊ ስራ ነው ።እና ልጆቻቹሁን ከማንም ጋር መተው የለባችሁም።እኔ እና ባለቤቴ ብዙ ነገር ብር ይቅርብን ብለን ይሀው ልጆቻችን አኔ ሙሉ ለሙሉ ከተወለዱ ጀምሮ እስከ ኣሁን ፬ አመት ስራ ኣልሰራሁም ዘመኑ ከፍተዋል ማንም ማመን ኣይቻልም ኣካላዊ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ሰዎች በቃላት ልጆቻችን ሊጎዱብን ኣይገባም እና እና ልጆቻቹን ለማንም ምንም ቢሆን አትስጡ መፍትሔው ልጅን ከ ኣይንህ አለማራቅ ነው
@sadiyaredwan3233
@sadiyaredwan3233 3 жыл бұрын
@@hanilove3706tariku ewnet new enji ahun mitewunut sewochu rasachew aydalum ende diramw new yaserut dirgitun yafastamut ezeh wust yalum
@hanilove3706
@hanilove3706 3 жыл бұрын
@@sadiyaredwan3233 tekekel awe enime tarikune nw yalekute sewochuma ewenet bihone enedat camira fit yedeferalu bederama melek kerebo nw be ewenetega tarike laye nw yeteseraw alekuge eko enime
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 3 жыл бұрын
የአላህ የምናየው የምንሰማው ነገር ድንበር አለፈ ያረብ ምን ይሻላል መፈጠር ያስጠላል
@user-zz2hz6wh1q
@user-zz2hz6wh1q 3 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ የዚችን ምድር ፍፃሜ በቶሎ አድርግልን 😔 እኛን በአደባባይ በሞት ፍርድ ነበር መቅጣት የኔ ለሁሉም ትምርት ይሆነል አብሶ ወንዱን በሜዳ ለይ ብልቱን መቁረጥ ነው ግን ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን መመርያ የሚሆን ቅጣት አይኖረትም እንጂ 💔
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 3 жыл бұрын
እነኝህን መግደል ነው በጣም ያማል,,, እባካችዉ እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ እንዲያከብሩዋችሁ እንጂ እንዲፈሩአችሁ አታድርጉ ከምንም ከማንም ነገር በላይ በየቀኑ ልጆችን ትምህርት ቤት,, ሰፈር ውስጥ,,መንገድ ላይ ሆነ እቤት ውስጥ ምን እንዳደረጉ መጠየቅ በጣም ያስፈልጋል, መጥፎ ድርጊት የሚፈሙባቸው ሰዎች ህፃናትን እገላለሁ በማለት ስለሚያስፈራሯቸው እና ህፃናት ከዚህ በፊት ያጠፉት ጥፋት ካለ ያንን እናገራለሁ ብለው ስለሚያስፈራሯቸው ምንም ቢያጠፉ ባለፈ ጥፋት ምንም እንደማይቀጡ ቃል ግቡ. ዳግም እነኚህን ሰዎች እንደማያገኙዋቸው ለ ልጆቻችሁ የጠበቀ ቃል ግቡላቸው ምንም እንደማይደርስባቸውም ይህንን ካደረጉ ልጆች ከወላጆች ምንም ነገር አይደብቁም,, እግዚአብሔርም ይጠብ ቃቸው ::
@bezihabeshawi
@bezihabeshawi 3 жыл бұрын
😭😭😭ወይኔ ሲያሳዝኑ አምላክ ሆይ ጭካኔ በዛ😭
@ayukeyabe4958
@ayukeyabe4958 2 жыл бұрын
,salam
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ወይ መጨረሻው ዘመን ።አንሰማው የለም መቼም ።በስመአብ ይዘገንናል ከማን ጋር ይኖራል
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
በስማም አረ ቸሩ መድሀኔአለም ይድፋት እቺ ሞትነው የሚገባት አረ በሞግዚት ልጅ የምታሳድጉ ወላጆች ግን ተጠቀቁ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
ዳኛ በሞላበት ፍትህ የጎደላት ሀገሬ ኢትዮጵያ እምዬ ይቺ ናት ባህል ተቀየረ ሰይጣን መልኩን እየቀያየረ ፈጀን ለምን ቢባል ሀጥያታችን በዛ ከኛ አልፎ ለልጆቻችን ተረፈ ይኼን የሚያክል ወንጀል የሠራችውን ፍርዱ ምንም አያስተምርም ህግ የለማ አደባባይ ወጥታ እራሷን ማጋለጥ ፍርዱን ከኢትዮጵያ እናቶች ከዛም ከፈጣሪ እንድትቀበል ማድረግ ነው።
@user-em9fj1vj1i
@user-em9fj1vj1i 3 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ያረብ ምን ጉድ ነዉ የመጨረሻዉ ግዜ ደረስ ያረብ አተ ሁነን እረ ምናይነት ጭካኔ ነዉ
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎችን እናንተ ስለነሱ አፍራችሁ ፎቶአቸዉን ትደብቃላችሁ ፎቶ ቢለቀቅ ለሌላዉ ጥሩ ትምህርት ነው የአጋንንት ስራ
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል። ለአዘጋጆቹም ለፖሊሥም ብዙ ጊዜ ፅፌአለሁ። ወንጀለኞችን ለምን እንደማያጋልጧቸው ሁሌ ይገርመኛል።
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
በፎቶ ቢደገፍ እንዲህ አይነት አጸያፊ ተግባር ለሌላዉ መቀጣጫ ነዉ
@TG-hb6nh
@TG-hb6nh 3 жыл бұрын
የእውነት ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ለማመንኮ አቃተኝ ተቸገርኩኝ ሰውነቴ በፍርሃት እየዛለ አይኔ እያለቀሰ ግን ለማመን ተቸገርኩኝ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
@emteemte3985
@emteemte3985 3 жыл бұрын
mn ehe ethiopia wst new tyal3sh ende keethiopia wuch yet new set lij m3defer demo hixanoch .l3bnet sew megdel ko beethio kemanm hager belay new masaferya nachu stastelu tuff
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በስምአብ በወልድ መንፈስ ቁዱስ አረ እባካቹሁ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነው እኔን አኔንን የኔ እንባ ይፍሰሰ ልጄ ኡኡኡ እኔስ ሰሰለቸኝ መከራ መስማት አሁንስ ጆሮየን ታመመ ከሁለመናየ ጋ ኡፍፍፍፍ
@user-rl4tf5ho5g
@user-rl4tf5ho5g 3 жыл бұрын
አላህ አክበር ምን አይነት የሰው እንስሳ አለ ባገራችን ደሞ እኮ ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር ነው ይባላል ሀይማኖት የሌላቸው አገራት ህግ አክብረው ሰው በሰውነቱ አክብረው በደስታ ይኖራሉ ታድያ አገራችን ጦርነት ረሀብ ሲያንሰን ነው በእንደዚህ አይነት ሰዎች ምክንያት አለም ትጠፋለች አላህ ኸይሩን ያንጣልን መንግስት ህግ አጥብቆ የሚገባቸው ቅጣት መጣል አለበት
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ይህንን መሥማት አልችልም ያማል😭😢 የሚታዘል ህፃን ለወንድ🙆 አምላኬ ሆይ
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
ልጆቸን ለማንም አሳልፌ ሳልሰጥ ተንከባክቤ የማሳድግ ያድርገኝ ፈጣሪዬ
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 3 жыл бұрын
Amen lehulachinem
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 жыл бұрын
በጣም ከመጠን በላይ ያማል ያማል ያማል፣ ኣባት ነኝ የዚህችን ሕጻን ልጅ እንባ ማየት: ታሪኩ ውስጥ ራሴን ኣስገብቼ በጣም ልቤን ነካው፣ ፕሮግራማች ሁን በጣም ወድጀዋለሁ: ነገር ግን ታሪኩ ኣስተማሪ ሆኖ ሳለ ትንሽ ጉድለት ኣለ እምለው እንደዚህ ኣይንት ኣጸያፊ፣ ከኢትዮጵያዊነት ባሕል፣እሴት፣ ልምድ በጣም ያፈነገጠንን ጉዳይ፣ የኣረመኒያዊነት የ 666 መገመጫ ተግባር መቀጣጫ ፍርዱን ልታሳውቁ ይገባ ነበር፣ ኣዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሰው ልጅ መቅረጫ ነበረች፣ ኣሁን እምናየው ጉድ የበተክርስትያኒቷን ዶግማና ቀኖናን ለማፍረስ ሕውሐት የጀመረውን የማጥፋት ኣጀንዳ ሳይሳካለት: የበደሉ ጽዋ ሞልቶ ግብኣት መሬቷ ሲፈጸም፣ የሕውሐት ኣሽከሮች በየክልሉ ኣሁንም ተነስተውባታል፣ እግዚያብሔርም ዝም ኣይልም፣ ለሁሉም የእጁን ይሰጠዋል፣ ትንቢቱ ሊፈጸም ገና ብዙ እናያለን፣ ኣሁንም ከቤተክርስትያኗ እጃቸውን ቢያነሱ ጥሩ ነው። እግዚያብሔር ከእንደዚህ ክፉ ስነምግባር ይጠብቀን፣ ኣገራችንንም ከእንደዚህ ኣረመኔዎች ነጻ ያድርግልን፣ ኣሜን !!
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
አቤት የሰው ጭካኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በየቤቱ ስንት አይነት ክፋት አለ 😭😭😭
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 жыл бұрын
እንደው ይሄ ዋይፋይ ስንቱን አሳየኝ አንድህም አለ እማይሰማ የለም
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
በጣም
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 3 жыл бұрын
😭😭😭አዎ ልክ ነሽ እህቴ ህጻናትን የሚደፍሩ ወንጀለኞች ከበድ ያለ ቅጣት ቢቀጡ ባይ ነኝ እናመሰግናለን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
ወይ አንቺ ማርያም ሊሰማው አልቻልኩም በውነት ልቤን ሰበረችው ምስኪኖች ህፃናት እግዚአብሔር የእጅዋን አይከለክላትም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንንን ልቤ ተስብሮል በእውነት እናቶች እንዴት ሆኖ ይስማሉ እኔ ገና ወጣት ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 3 жыл бұрын
The love of money is the root of evil.
@rodassamson7725
@rodassamson7725 3 жыл бұрын
100
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነቱን ወንድ እቃውን ቆርጦ በአዋዜ ለራሱ ማጉረስ ነበር አፈር ብሉ ሴሰኛ ወንዶች በናንተ ተልካሻ ተግባር ጨዋው ወንድ ማፈሩ አውሬዎች ሰከንበሉ እዛ ባገኛቹበት ለመሰካት አትጣደፉ በአሽሽ ደንዝዛቹ አምሮአቹ ሁሉ ካለዚአያስብም ለዛም ነው ዘላቹ ህፃናትላይ ከራሳቹ አብራክ በወጣችው ላይ ምትደፉት ይድፋቹ ቱ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ጎረቤት የደጉ ዘመን እየጠበቀን በአደግንበት ምድር ይህ ሁሉ እርኩሰት ያመጣው ጣጣ ወይ ዘንድሮ ልጅ ዕቃ አይደለም ተጥሎ በጭራሽ መሄድ እና ማስጠበቅ ይቅር እናት ብቻ እና ብቻ ነች ልጇቿን ማሳደግ ያለባት በጭራሽ ልጇች ለሌሎች ሰዎች መተው የለባቸውም ::
@addisalme4150
@addisalme4150 3 жыл бұрын
ሰው መሆኔን ጠላሁ በእውነት ያማል ለማን አደራ ይባላል አባት ልጅን ደፈረ እየተባልን ጆሮችን የማይችለውን ሰማን ከንፈር መጠን አለፍን የነሱ ቁስል ግን እንዴት ሆነው ህይወታቸውን እንደሚቀጥሉ ሳስብ ከበደኝ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እግዚሆ ወይኔ ጉዴ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር 😥😥😥😥እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ጨካኝ የኢትዮጵያ ሰው ወዶ አይደለም ሞግዚት እና ሰራተኛ የሚጠራጠሩት ይከብዳል
@mheretkeflai6730
@mheretkeflai6730 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ልክ እንዳልሽው 25% ቢሆኑ ነው ደህናዎች በተለይ በህፃናቶች ለማመን ልክ እንዳልሽው በጣም አዳጋች ነው ጊዜ በጨመርን ቁጥር ጊዜውም እዬከፋ ሄደ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@mheretkeflai6730 እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ ልጆቼን በተቻለኝ መጠን እራሴ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው !!!!በተለይ አዲስ አበባ አስቸጋሪ ነው በሰራተኞች ጉዳይ
@alemmelles8663
@alemmelles8663 3 жыл бұрын
መገደል አለባት አባካችሁ የኢትዮጵያ ሰዋች ህግ ቀይሩት ወይም ወደ ኣስማራ ላክዋት ያሳፍራል ይሄ ነገር
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 жыл бұрын
በአርአያ ስላሴ የተፈጠረ ሰው እንደዚ አይነት ጭካኔ አይፈጽምም በቃ ያ ክፉ አእምሮዋ ላይ ሰፈረ በገንዘብ አእምሮዋን ደፈነው፡በትክክል እንደ ሰው የሚያስብ ሰው በልጆች፡ላይ እንደዚ አይነት ጭካኔ አይፈጽምም እነዛ ወንዶችም ያ ክፉ አእምሮዋቸውን ስለ ተቆጣጠረው ምን እንደሚያደርጉ አያውቁትም ካልተሳሳትኩኝ በየትም አገር ያልተደረገ ጭካኔ ነው ኢትዮጵያ ምድር ላይ እየተፈጸመ ያለው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ በእውነት
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
በጉጉትየምጠብቀዉፕሮገራምነዉ?እናመሰግናለን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉድጉድጉድ ወይኔ ልጄን አሳብኳት ምን አይነት ነገርየሰማን ው
@Wyyaa
@Wyyaa 3 жыл бұрын
THIS is devil my goodness 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 100 years prison for this women 🥺🥺🥺🥺😱😱
@edenademe4860
@edenademe4860 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ወድጄ አይደለም ሁሉን ነገር ትቼ ልጆቼን የማሳድገው አምላኬ ጣልቃ ግባልን
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ይሄ ባጠቃላይ የሰይጣን ስራ ነው እንዴት ህሌና ያለው ወንድ ህፃን ልጅን እንደዚህ ያደርጋል ሀገራችን ላይ ለገባው መንፈስ መፀለነይ ብቻ ነው ያለብን 😥😥😥
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እህህህህህህህ ያአላህ አላህ ይጠብቀን አይይይይይይ
@aklilferda4853
@aklilferda4853 3 жыл бұрын
በዚ ዘመን ማን ይታመናል አምላኬ አንተ ህፃናትን ጠብቅልን !!!
@mercypawlos4632
@mercypawlos4632 3 жыл бұрын
selam sile hyewtoch; Fana laye lmdnew maytayew sile hyewet? Yalfewn new mitlkute weyes kne tekyrol fana tv laye?
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
ወይኔ ምነው ባሎለድኩ ነው ያሰኘኝ ያረብ ልጄን አደራህን ስደት ላይ ሆኜ ስጋት ገደለኝ
@heuej3uuu680
@heuej3uuu680 3 жыл бұрын
አወ ወላ ያሰጋል የሁሉንም ይጠብቅልን ያረብ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 3 жыл бұрын
Amena Mohammed ayzosh
@Mimimimi-ow5gz
@Mimimimi-ow5gz 3 жыл бұрын
Enakoe gereme yamilgen endate yaswe leje endi cakgen yewonale?menden nwe tekemo besemame yezice degemo yebase men gode nace
@haimihaimanot2890
@haimihaimanot2890 3 жыл бұрын
Egziyo meharene krstos chkane abet ye htsanwa fit siyasazin min aynet anjet new be. Liji lay endezih aynet chikane
@user-sm3vb5my6v
@user-sm3vb5my6v 3 жыл бұрын
በስማም ወልዲ ምን ከይነት ጭካኔ ነው ግን ምን አይነት ለሥሜት ተገዥስ ብትሆኑ ነው ህፆን ልጂ ላይ ምን አይነት ሥሜት ነው ምንሥ ደሥታ ነው የሚያገኙት ይሄ ብቻ ነው አልገባኝ ያለው
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
አምላክ በተለይ ህፃናትን ከእንደዚህ አይነት ጥቃት ይጠብቅልን እንጂ ም መቶ ሺ አመት ቢታሰሩ ለተጎዳው ልጅ ሴት ወይም ወንድ ምንም ጥቅም ረብ የለውም ስነልቦናውህይወቱ ከተጎዳ በኋላ ምንም አይገባውም የተበላሸ አይምሮውን ህይወቱን አይለውጥለትም እና እግዚአብሔር ከእነዚህ እይነቱ ጉዳት ይጠብቀን እንደዚህ አይነት መንፈስ የተፀናወታቸውንም ይማርልን ይፈውስልን የሰላም የቅዱስ መንፈስ ለሁላችን ያብዛልን
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Abetu egezabeher yeker belen hetiyatachen kefatachen era beza 😢😢😢🤲🤲🤲
@user-vb7ov2oh8x
@user-vb7ov2oh8x 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረን ይቅር በለን የኛን ክፋት አታስብብን ቅድስትሆይ ለምኒልን ምንአይነት ጉድናት
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 жыл бұрын
አምሮየሌላቸው ብዙ ሰዎች አሉ ስግብግብ ህፃናት ክፉና ደጉን ለይተው እስከሚያወሩድረስ ለሁለተኝ ሰውአሳልፍ አለመስጠት😢
@heriefi3178
@heriefi3178 3 жыл бұрын
Sile frdu lemn aygeletm? Minyahl gzie teferedu?
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
የሴት ደፋር ምን አይነት ናት የህጻናት አምላክ ይድፋሽ
@hsdhhshdhdhdhd9663
@hsdhhshdhdhdhd9663 3 жыл бұрын
እውነትም የህፃናት አምላክ ይድፋት እች ሰይጣን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
@@hsdhhshdhdhdhd9663 አሜንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ሌላ ምን እላለሁ አዉሬ ነሽ በስመአብ ወልድ 🤔🤔🤔🤔
@berhanenegede4889
@berhanenegede4889 3 жыл бұрын
Selam ehte Besmeab weweld Wemenfes kudus ahadu amlak new mbalew ye fetari sm begimash metrat tkikl aydelem
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
ሙሉ ስምና ግማሽ ስም ነው ተብሎ የተፃፈበትን የመፃፍ ቅዱስ ክፍል ወይም ጥቅስ ገለጪልኝ አቤት አቤት ያስብላል የሰዉ አረዳድ የእግዚአብሔር ተቆርቋሪ ሆሽ እግዚአብሔር እኮ አድ ባለስልጣ ወይም አድ ባለማረግ አይደለም ባች ቤት እኔን መኮኑንሽ እራስሽን ማፅደቅሽ ነው ? ወይስ ......
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንን ይስጣት
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ!! ጥንት በግምት ዐርባ ዓመት የሚሆነው በወቅቱ አሰቅቆን የነበረው ሁኔታ ዛሬ ላይ እየተከሰተ ባለው ከእጅግ ዘግናኝ ድርጊት ጋር ለማነጻጸር ዕድሜ ለሰጠኝ ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይድረሰው:: የጉዋደኛዬ ዘመድ ቤት በእንግድነት ቁጭ ብለን ደግ ዘመን ልበለው ፍቅር ከመብዛቱ የተነሳ እሷም የጉዋደኛ ያህል ነበረች እና በጣም በነበረችው ሠራተኛዋ ተናዳ አባራት ሁኔታውን ስትነግረን:- የአራት ወይም የእምስት ዓመት ልጇን ከመጠን በላይ እያሽቆጠቆጠች በማስፈራራት እየጮኸችበት እየበደለችዉ "ለወላጆችህ ብትናገር እገልሃለሁ....." እያለች ብዙ ኖራ አንድ ጊዜ ቢብስበት ሠራተኛዋ ተልካ በውጪ እንዳለች ልጁ እየተንፈራፈረ በማልቀስ ለናቱ ሁኔታውን በሚያስገርም ፍራቻ እየተንቀጠቀጠ ቢያስረዳት....... "እዚህ ቤት ከአሁን በሗላ ብቻዬን ከሷጋር አትተይኝም" ብሎ ለናቱ ባላት መሠረት በዛው በጣም ተቆጥታት አባራት በማግሥቱ ስለነበረ ሁኔታውን የሰማነው:: የዛሬን አያርገውና በወቅቱ ምን ያህል እንደተናደድን ልገልጸው አልችልም: ልጁ እንዴት ምን ያህል እንዳሳዘነን: ሴትዮዋ ላይየነበረን ንዴት ቁጭት ምኑስ ምኑስ ......:: ይችም ጉዳት ሆና ያስቀወሰችን የዘንድሮው ዘግናኝ ጉድ ወላጆች ጽናቱን ይስጣችሁ: ባጠቃላይ ከእንደዚ ዓይነት አረመኔነት ከተሞላው ጭካኔ ልጆቻችሁን ይሰውርላችሁ:: ይሄን ጉድ ከምሰማ እንዳንዳንድ ጉዋደኞቼ በጊዜ ብጠናቀቅ ምርጫዬ ነበር:: መልካም ቀን: ደጉን ጊዜ ይመልስልን!!
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ሰሀሊነ ቅድስት እሽ እሷስ አከራየት እንበል ተከራዮቹ ምንድነው የሚሰጣቸው ደስታ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ሰውነት ከኛ እርቋል ለካ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን በደላችን ከአይምሮ በላይ ሆነ
@Habeshabete
@Habeshabete 3 жыл бұрын
There is a movie on Netflix it called “kidnap “ it has the same history.
@cecet745
@cecet745 3 жыл бұрын
I hope they didn’t make the story out of that🤔
@Zakaryis
@Zakaryis 3 жыл бұрын
የትንሽዎ ረዴኤ እንባ ውስጤ ገባ ባናግራት የሟወጣል ይመስለኛል❤💛💚
@merhawitgebrhiwet2494
@merhawitgebrhiwet2494 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቃላት የለኝም ጌታ ሆይ ፍረድ😢😢😢😢😢
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 3 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን በፈጣሪ ስም አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ጭራሽ በአባት ተደፈረ ስንል ጭራሽ ኪራይ በጌታ ስም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@abrhamassefa8820
@abrhamassefa8820 3 жыл бұрын
ልጅ ያላቹ ባካቹ ከዚ ተማሩ ልጆቻቹውን ተከታተሉ አላፊነታቹን አትዘንጉ
@makidasedesta1457
@makidasedesta1457 3 жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ሰው እንደሰው ማሰብ ተስኖት ከእንሰሳ ብሶ የሚኖርበት ዘመን ፈጣሪ ሆይ አረ ልቦናን ስጠን ልጆቻችንን አንተ ጠብቅልን በዚህ አይነት እንዴት ነው ተማምነን መኖር የምንችለው?😭😭😭
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ ጌታሆይ። ጌታሆይ ይቅር በለን። ምን መአት ነው?
@rahimafaris8451
@rahimafaris8451 3 жыл бұрын
ለፊሊሙ እራሱ አንጀቴን ነው የበሉኝ😭😭😭ኡፍፍፍ
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
እርኣሁንስ ኣመምኚእንዴዉ በስንቱልቃጠልልል😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ግን ምንም ሰው ታማኝ ቢሆንም ወላጆች በየቀኑ ልጆቻቸውን ምን አይነት ቀን እንዳሳለፉ መጠየቅ ግድ ነው ግዜ መስጠት መውለድ ብቻ አይደለም
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ትክክል
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 3 жыл бұрын
Ebakachu lejoch ye allah amana nachw lemanm amnachu atstu lejochachun endeborsachu yzachu hidu
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 323 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን ማህበር
14:53
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 415
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ያልታሰበዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yaltasebew New Ethiopian Comady) 2024
23:17
በወዳጆቻቸው የታገቱት ሁለቱ ህፃናት
31:00
Sile HiwotTV
Рет қаралды 73 М.
Amazing
0:37
GT Tradition
Рет қаралды 35 МЛН
BABY Comedy : Surprise gift for orphan baby💔
0:49
BABY Comedy
Рет қаралды 21 МЛН
Dad made juice from watermelon pulp for his son.
0:32
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 3,7 МЛН
телега - hahalivars
0:12
HAHALIVARS
Рет қаралды 13 МЛН