በወዳጆቻቸው የታገቱት ሁለቱ ህፃናት

  Рет қаралды 73,143

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 218
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
ኣሳዛኝ ታሪክ ነው። ውድ ወላጆች የእግዚኣብሄር መጽናናት ጸጋ ይሁንላችሁ። ኣዘጋጆችም ድርጊቱ ላይ በመቆየትና በማሰላሰል ብዙ ተጨንቃችኃልና ጥናቱን ይስጣችሀ። በጣም ልብ የሚሰብር ፍጻሜ ነው። እግዚኣብሄር ሆይ የወላጆችን ልብ ጠግን !
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አቤት የክፋት ጥግ አላህ ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ኡፍፍፍየኔየ ሚስኪኖች እረፍጣሪይ ኢትዬጱያን ወደነበርችበት መልካም ዘመን መልስልን😭😭😭😭☝️
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s Жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ ሰላሙን ይመልሰልን
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@user-yv2pf4it8s 😘😘☝️🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-yv2pf4it8s አሜን ማማየ ደምሪኝ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@zainasied615 ማማየ ደምሪኝ
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍልጆቹ,እዴት,ያሣዝናሉ,😭😭😭😭የእዉነት,ሠዉ,ናቸዉ,አቤት,ጨካኝነት,ልጅ,የላቸዉም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት የክፋት ጥግ አዬዬ የወላድ አበሳ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን በተለይ ከቅርብ ስው
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ወልዳችሁ አትሳሙ እናት አውሬወች እደት እዳለቀስኩ😭😭😭😭
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ፋትህ ለየዋሁ ለሩሩህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለቆቦ እህቶቻችን ፍትህ ለተነፈገው ለአማራ ህዝብ ፍትህ ድምፅ ሁኖን ርባካችሁ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ፍትህህህህህ😭😭😭☝️
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!
@sofiya1088
@sofiya1088 Жыл бұрын
ጉድ ሰብስክራይብ ለመሰብሰብ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ኡፋ የኔናቶች አረመኔ ናቸው ታዳ የኢትዮ ህግ እደሣውድቢሆን ማንም የማንም ደም በባዶ አፍሦ ባልቀረነበር አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው ወገኖቸ ሰው ማመን ከፍቷልና ደሥታችሁንም ሀዘናችሁንም ለራሣችሁ ያዙት ጥሩ ትምህርት መሥደናል እናመሠግናለን ስለሂወት አቅራቢዎች
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ፅሆየ
@user-cu1qe2dh3k
@user-cu1qe2dh3k Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
ዊ ሲያሳዝን ምን አይነት የጭከና ጊዜ ላይ ደረሰን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@S_vip1
@S_vip1 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ከክፉ ሰው ይጠብቀን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ያሳዝናል ምን ያህል ሰው አውሬ እንደሆነ የምናይበት ጊዜ ነው 😭💔ፈጣሪዬ መልካሙን ጊዜ አምጣልን ።የኔ ጌታ የወንድ ትንሽ የለውም ሲከላከልላት አይ😭ያማል የአበሻ ምቀኝነት መቼም አያቆምም እግዚሖ 💔
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ አንድነት ፍቅር ያድለን በድጋሚ ሰላሙን ያውርድልን
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
የኔ ውድ አሜን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ እንደማመር
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@degis9636 ማማየ ደምሪኝ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አች፤ሞዛዛ፤ለምኖ፤ፌርዱን፤አትናገርም
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ስት፤እደተፈረደ፤እባክች፤ተናገር፤ብዙ፤ከመለፋለፋ
@user-qq4mw6sf4h
@user-qq4mw6sf4h Жыл бұрын
ሰለምሰለም አህላን እንኳን ዳህና ማጣቹሁ ያጋሬ ልጆች በጣም ናዉ ያምዋዳቹሁ አላህ ይጣብቃቹ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
ወይ እኛ ወይ ሰው በጣም ያሳዝናል ምናለ ወንዱን ልጅ ቢተውት የሰው ጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ገንዘብ ገንዘብ በቃየሰውልጅ እንዲህ ይሁን ያሳዝናሉ የሚያድገው ይስጣቸው ጌታ እንደው ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ ።
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
በጣም
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Жыл бұрын
ሜሪዬ የኔቆንጆ አሰተያየትሸ ደሰ ይላል ለክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much sile Hewot 👍💕
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b Жыл бұрын
በአሁን ሰዓት የቤት ውስጥ ሚስጢር መንገር አያስፈልግም ለሰው ልጅ መልሶ ጠላት መግዛት ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 Жыл бұрын
Leke nesh ehita balemawerat bezu ngere tetkame nenge kasbekutme dereshalho alhamedullahi
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b Жыл бұрын
@@Tsehay1261 እሺ
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b Жыл бұрын
@@zinetzinetzinet2777 ማሻላዓህ በርቺልኝ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-iu3qd2ju6b 😘😘🙏🙏
@tigray1221
@tigray1221 Жыл бұрын
እግዚዮ ማሃረና ክርስቶስ በሰመኣብ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-mw7tv4vx9y
@user-mw7tv4vx9y Жыл бұрын
ዉይጎረቤት ሠዉያለሠውአይሆንም እጂዉይ ተደዝህአይነት ጎረቤትይጠብቀን
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
ግን በሁሉም ቦታ የገባኝ እዉነት ቢኖር ያለ ጾም ጸሎት ስግደት ህይወት ባዶ እንደሆነች ብቻ ነዉ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አላህ የሀገራችንን ነብስ ባለ የጥፈልን
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
የአላህ በምን እዳቸውነውህፀናቱ የረብ አተሰላሙን አውረዲልንንየረብ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እግዚአብሔር መስተዋሊሉ ይስጠን ብር አምላካቸው
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u Жыл бұрын
ስግብግብ ጅቦች አላህየስራቸዉን ዋጋይክፈላቸዉ 😭😭😭😭😭😭
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ባሁንግዜየኸነወእያለወባገራችን ህጸናትመደፈር መሰረቅ አላህአገራችንሰላምያድርግልን
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u Жыл бұрын
አምላከ ጻድቅ ኢዮብ ምስጋና ይድረሰው!!...መልሶ በልጆች ባረካቸው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኞ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ኡፍአጀቴንበላይ በዝህየምትሰማሪአረመኔወችአላህየጃችሁንይሰጣችሁ
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona Жыл бұрын
I can’t stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 egzio Meharene christos,manew yemitamenew
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ጦርነት በቃ ይበለን ያረብ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
የማይመለከትህን ማውሪያ ቦታ አይደለም ደነዝ ስለቀረበው አርእስት አውራ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን እፍፍፍ ጦርነት ስደት ስቃይ ርሃብ ዘረኝነት ለዚህ ሕዝብ አይገባውም ነበር 😭😭😭
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 Жыл бұрын
ልብ የሜሰብር ትረካ 😭😭😭😭💔
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ ሰዉ እንዴት በዚህ ልክ ጨካኝ ይዎነል ያአላህ😭😭😭😭😭
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
ሁለታኛ ነኝ ስወድችሁ የኔ ውዶች
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Жыл бұрын
ወይኔ ጭራሽ ሁለት ልጂ ወላሂ የልጂን ፍቅር እሚያቀው የወለደ ብቻ ነው ወልጀ ስላየሁት ነው አጀቴ ተሰፈሰፍ ኡፍፍፍ በልጆቻችን አትፈትነን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል አምላኬ ሆይ በህፃናት ላይ ለምን
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደ ቸርነትክ እንጂ እደበደላችን አይሁን ኡፍፍፍፍ ወዳጅ በሉት ሰው መጠቃት ያማል ሆድ አደሮች በህፃናት እዲህ የጨከኑ ምንያክል ተፈርዶባቸው ይሆን?
@zaharabdi6548
@zaharabdi6548 Жыл бұрын
በጣም ነው የማሳዝኑት
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
የኔ,ሚሥኪን,ምን,አይነት,ጊዜ,ነዉ,የመጣብን,ምንም,በማያዉት,ነገር,ሞት,😭😭😭😭
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Жыл бұрын
ከሩቅ ዘመድ ይቅደም ጎረቤት ይባላል በአሁኑ ሰአትግን ሰውምን እደሆነ አላቅም ብር የማያረገው ነገር የለም ብቻ ፈጣር ከክፍ ነገር ሁሉይሰውረን አሜን።
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ተመሥጨ ስሰማ በመሀል ስገቡ እናደዳለሁ እስኪ ሢጨርስ እናተደግሞ ተወያዩበት እህቶቸ በላይክ አሣዩ እደኔ የተሠማችሁ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይንጠቃቹ እነዚህ አውሬዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Ethio631
@Ethio631 Жыл бұрын
ስለህይወት ላይ የሚቀርበው የዎንጀል ታሪክ የፓሊሶች ትብብርና ክትትላቸው ልክ እንደፊልም ነው እውነታው ግን ሌላ ነው😀😀😀😀
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e Жыл бұрын
ታዳ ድራማ አደልወይ ክክ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን 🚥♥ ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃን 🙅😭😭😭😭
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
"ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም " ትላለች አያቴ ምንም ቢሆን እኛን ሰይሰይጣን ሊጓዳን ሲፈልግ በእራሳችን ሰወች ላይ አድሮ ነዉ ብዙ ጊዜ ቤታችንና ልባችን የከፈትንላቸዉ ሰወች ናቸዉ የሚጓዱን ከባድ ነዉ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@ZzZz-ns9ir
@ZzZz-ns9ir Жыл бұрын
ያረቢ ሲያሳዝኑ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 Жыл бұрын
Uuuu fff Egezio marena kirsetose abte yesw chekan aygenzeb lijochu betam betam yasazenalu
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 Жыл бұрын
የውጪ ሀገር ፊልም ተከታታይ ድራማዎች በአማሪኛ ተተርጉመው በቲቪ መቅረብ ከጀመረ ግዜ ጀምሮ አገራችን ላይ ተሰምቶና ታይቶ የማይታወቁ ነገሮችን ማየትና መስማት ጀምረናል
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Ufffffff leb yeseberaln yawem be 2 lejoch menm bemayawekut etanatoch eko nech werket nachwen yasazenaln seleywetochnm keleb enamesgenaln eni betam tenkaka behonem gen demo yebelte temern endenetenekek adergachunaln Thanks
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ሰትክክልነሸ በጣምከባድነወየጎረቤትሀቅ ግንአላህጡሩጎረቤትይሰጠን
@sabawass8767
@sabawass8767 Жыл бұрын
ወይ ዉይ አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው አሳዛኝ ታሪክ
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 Жыл бұрын
ወይኔ እጅግ ያሳዝናል!!!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
እውነት ይሄ የኛዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገ ነው በፈጣሪ በሀገሬ ተስፋ ቆረጥኩ 😥😥😥
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💝💝💝
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
Yaa alha
@user-pi1re9xl7y
@user-pi1re9xl7y Жыл бұрын
Betam yasasanal😭😭😭😭😭😭😭
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
😭😭😭በጣምከባዲ ነው ወይጭካኔ
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
እግዚኦ !
@user-qq4mw6sf4h
@user-qq4mw6sf4h Жыл бұрын
በለፋዉ ዳናንታን ቪድዮ ሰለቅ ለቅቄ እሥትራክ ታልኮብኝ አሱልኝ ብዬ ለምኛቹሁ አናሰቹልኝ በጣም ዳሥ አለኝ ጃማሪ ናኝ ሰለቅ ናዉ ያዳራኩት እዋዳቹሀለዉኝ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ሀገርን፣ከጠላትና ከምቀኝ፣አላህ፣ያጠብቃት
@muluneshyoutube
@muluneshyoutube Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb Жыл бұрын
የሰው ውስጡ ላላህጅ ለስው አይታይም መዘናገት ዋጋ ያስከፍላል እሄንን እየስማን እንጠነቅቅ አላህ ይጠንቀን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ወይኔ በአድ ግዜ ሁለት ልጅ መነጠቅ ምን አይየት ግዜ ላይ ረስን 😭😭😭
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
Subahanal 😭😭😭
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Жыл бұрын
ዋዋዋዌው😍😍😍
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f Жыл бұрын
አይይይይ😭😭😭😭😭😭 የኢ/ቶህግ የደምግፍት ያመጣል እነዝህ አውሬወች እስር ሳይሆን ግድያነው የማገባቸው ።።
@chuysami6603
@chuysami6603 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ጉርብትና እኮ እንድ አንድ ቤተሠብ አካል ነበር ሚታየው የሰው ልጅ ክፉ ሆነ አምላኩንም መፍራት ተው አቤቱ አስበን
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
ባመኑት መከዳት ግን እንዴት ልብ ይሰብራል 😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
በጣም
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@memehirumadamo2803 ማማየ ደምሪኝ
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
Wey betam yamal beteley wendu lij bechikane silegedelut setuam bebeshita tesekayitew min ayinet chikane new
@petrospetros5226
@petrospetros5226 Жыл бұрын
እግዝኦ☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአገሪልጆችበያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ስላማችሁ ብዝትይበልልኝከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ 😭💐
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ አሚን ያረብ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚን ያረብ አችንም አላህ ይጠብቅሽ ♥🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Abet Abet chikane besmam mn aynet zemen new yederesnew Yamal 💔😭
@berthamekteh2832
@berthamekteh2832 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም የሚያሳዝን ነው ማን ነው የሚታመነው
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 Жыл бұрын
Betam lib yinekal
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
እግዚኦ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-jf6qj7cx3n
@user-jf6qj7cx3n Жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭☝️
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
😭😭😭😭
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
💚💛❤የጭካኔ፣ጥግ፣ውይ፣ውይ፣ውይ፣ውይ፣ፈጣሪ፣ይፍረድባቸው
@user-qc1md7qy3y
@user-qc1md7qy3y Жыл бұрын
💔💔💔💔💔
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Yasazenle
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
ያረብ የጪካኔ ፆግ
@emranemran7086
@emranemran7086 Жыл бұрын
እንደሀገሬ እምፈራው መኖሪያ የለም
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭❤️
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ምስኪን እንዴት ሚያሳዝን ታሪክ ነው ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 Жыл бұрын
ምንጉድ.ገባ.ፀረ.ህፃን.አይፍረድነው.ነብሰገዳዮቹ.ነገ.ይፈታሉ.ይብላኝ.ለወላጆቻቸው😥😥😥😥😥😭😭😭😭ከአውሬ.ባሰየሰውልጅ😥😥😥
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
ለምን ግን በጣም ያማል💔😥😥💔
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
😭😭😭😭🇪🇹
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭
@ubaxmaxamed8186
@ubaxmaxamed8186 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@samuelitamirati6298
@samuelitamirati6298 Жыл бұрын
😥😥😥😥😢
@user-ri8oq3mn2m
@user-ri8oq3mn2m Жыл бұрын
አንደኘ ነኝ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ ወይኔ ሲያም😭😭😭
@muluneshyoutube
@muluneshyoutube Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alamguddataadubai7690
@alamguddataadubai7690 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋💋💋💐💐💐
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
በቀድሞ ፍቅረኛው ልጁ የታገተችበት አባት
42:46
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ፍቅራቸውን ያቋረጠው የወላጆቻቸው ገመና
36:23
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 132 М.
ከተከራይ ያረገዘችው ሴት መጨረሻ
56:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 65 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 110 М.
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН