No video

በ80 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ !| small business idea | Rug Tufting gun in Ethiopia |Gebeya

  Рет қаралды 39,219

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

በ80 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ !| small business idea | Rug Tufting gun in Ethiopia |Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 64
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
በ70 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! kzfaq.info/get/bejne/p7ehbNRolbfTmYE.htmlsi=_BcKEAxanF0umogv
@SelamWodaje
@SelamWodaje 7 ай бұрын
can You give me your phone number because i want to buy machines and supply and material
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 9 ай бұрын
ክበሩልን ኢትዮጵያ ታዳጊዋ ሀገር እናሳድግሻለን ከእግዚአብሔር ጋር
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 9 ай бұрын
ገበያ ሚዲያ ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥል በተለይ ለኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርቡልን❤
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 9 ай бұрын
ገበያዎች ከልብ እናመሰግናለን ስለምታቀርቡልን መረጃ ስደት ላይ ያለን ልጆች ሃገራችን ስንመጣ ምን እንስራ ብለን አንቸገርም
@AbodHabish
@AbodHabish 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ምታቀርቡልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በእውነት ጭንቀት ወርሶኝ ነበር አገር ገብቸ ምን ልስራ እያልኩ እናማ አገሬ ገብቸ እኔም እሰራዋለሁ🥰
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ በርቱ እናመሰግናለን በ ውስጣችን ተስፋ እየሰነቃቹ ነው❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
በርቱ ገበያዎች ጥሩ የሥራ እድሎችን እያዘጋጃቹልን ሰለ ሆነ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
@maseraalemu4890
@maseraalemu4890 9 ай бұрын
በናተ ምክኒያት ተስፋእድኖረን ሖነናል
@MlatMm
@MlatMm 9 ай бұрын
ኣነሰ ያለ 10_15 ቶን የፈርኖ ዱቔት ማምረቻ ማሽን ካለ ብታቅርብልን በትህትና እጠይቃለው
@Lofi-Code777
@Lofi-Code777 9 ай бұрын
Excellent presentation👏👏👏 Thank you brother i get every answer from your presentation + i would like say thank for the Girl She also ask on the point questions both of you are really good thank you👍
@nursefamohammed9402
@nursefamohammed9402 9 ай бұрын
ገበያዎች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 9 ай бұрын
Thank you Gebeya media
@tsegayegirma7812
@tsegayegirma7812 9 ай бұрын
ግልፅ የሆነ ማብራርያ። የሚያጓጓ የስራ ዘርፍ።
@merontefera8566
@merontefera8566 9 ай бұрын
አረባ ሀገር ያላችሁ ይዛችሁ ግቡ በጣም ርካሽ ሰለሆነ ቀረጥም አይኖረውም ሳይዙ ትንሽ ሰለሆነ በልብሳችሁ ጥቅልል አድርጉት
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 9 ай бұрын
አጣዉ የት አገኛለዉ
@etataetata4752
@etataetata4752 9 ай бұрын
የት ነው የሚገኛው በናትሽ
@AbodHabish
@AbodHabish 8 ай бұрын
የኔ ውድ እስኪ የት እደሚገኝ ንገሪኝ በናትሽ ካርጎ ላረግ እቃ እየረተብኩ ነው አብሬ እድልክ😧
@SadaHamid-cp6mi
@SadaHamid-cp6mi 24 күн бұрын
አማዞን አለልሽ
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 9 ай бұрын
በርቱ ገበያዎች በጣም ጥሩ ነው
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 9 ай бұрын
ግንኮ ሀገራችን ላይ ብንሰራ የምር እንለወጣለን የመኖር ተስፋየ ለመለመ❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
በእዉነት አንድ ሁለት ሆኖ መሥራት ነዉ
@deebfam5137
@deebfam5137 9 ай бұрын
አገሬ መግባት እፈልጋለው 150000 ሺ ሱቅ አይከፉትልሽም ትንሽ ስሪ ይሉኛል መክፈት ምፈልገው የሸጥ ሱቅ ነበር
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ
@Jujutube914
@Jujutube914 9 ай бұрын
በዚህኳ ተሥፍ እናገኛለን እናመሠግናለን ገበያ
@usermlul
@usermlul 5 ай бұрын
Yetena ymege
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@biniambeyene4526
@biniambeyene4526 9 ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@DocYeabsiraTesema
@DocYeabsiraTesema 9 ай бұрын
Thats my broo🤜🤛😊☺️😊😊
@user-jh2zx5gs3s
@user-jh2zx5gs3s 4 ай бұрын
ሙሉ ፓኬጁን ምን ያህል ዋጋ ነው ያላቸው
@user-wq5td2bq7j
@user-wq5td2bq7j 9 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ
@rozihanen1429
@rozihanen1429 9 ай бұрын
thank you for ineformation😊😊😊
@abdituchala6093
@abdituchala6093 9 ай бұрын
Thank you
@zele-wasihu5867
@zele-wasihu5867 7 ай бұрын
ተመርቶ የሚሸጥ ነዉ ወይስ በደንበኛ ትዛዝ የሚሰራ?
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 9 ай бұрын
ገባዎች በጣም አመሠገናለዉ ወላይ ስራዉን በደብ እችላለዉ ማሽኑን ማዳምን ጠይቄ ፈልጋ አጣች
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
አማዞን አለልሽ
@user-nn6dw3bs2z
@user-nn6dw3bs2z 9 ай бұрын
Betam gobez nw liju bertaln
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 9 ай бұрын
እዚህ ቤት የማይሆን ተሰፍ ነው ለበል?አረ ተሰፍ አለን ዳይ ወደ ሀገር
@hayu2318
@hayu2318 9 ай бұрын
Enamesegnalen bertuln❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
እንደዚህ አፅናኑን ትንሽ ብር ላለን
@user-hk9go7qf7j
@user-hk9go7qf7j 6 ай бұрын
ክሩ እና ጨርቁ የት ማግኝት እችላለው እስቲ ሹክ በሉኝ
@alazarmichael4860
@alazarmichael4860 9 ай бұрын
Good job 👍👍👍
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 9 ай бұрын
You should talk in English or in Amharic, confusing ehhh.
@susususu2166
@susususu2166 9 ай бұрын
ጫላ ወዴት ነዉ?
@S-G.19
@S-G.19 9 ай бұрын
እናመሰግናለን! ጫላ ወዴት ሄደ?
@masiioro1859
@masiioro1859 9 ай бұрын
Largo mamiracha mashinim bitaqarbulin ❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 8 ай бұрын
❤❤❤
@g.k4495
@g.k4495 9 ай бұрын
Woow
@abdudubale1428
@abdudubale1428 8 ай бұрын
ስልክ ላኩልኝ
@EfygsDhjdd
@EfygsDhjdd 6 ай бұрын
Please slkachu askemtlgn sltenaw misetut kehone asawkugn
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@Ethioptube539
@Ethioptube539 9 ай бұрын
Ere gebeya mediawoch yegnanim hasab adamtu enji በእጅ የሚሠራ የስንዴ ኮምባይነር ዋጋ አቅርቡልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
አቅርበናል፣ስንት ግዜ እንስራ
@aroza5670
@aroza5670 9 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ጎበዝብዙታመጣለህ
@legessehailu8690
@legessehailu8690 9 ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
ቪዲዮውን ሳታዩ ስልክ ቁጥር ስትሉ በምን እንስጣችሁ እኛ ግን ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
@ethiofilmsat6317
@ethiofilmsat6317 9 ай бұрын
Kkkkk
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 9 ай бұрын
​@@gebeyamedia አወ ቁጥር አለ እኛ ልባችንን ያዋጣል አያወጣም እያልን አናይም እንጂ😢
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 9 ай бұрын
This is having job
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 9 ай бұрын
😍😍😍😍😘😘😘
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 9 ай бұрын
Gabay.midia.enmsgnaln❤🎉🎉🎉
@abitolosa
@abitolosa 9 ай бұрын
❤❤❤
@abdudubale1428
@abdudubale1428 8 ай бұрын
ስልክ ላኩልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 8 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
HOW TO TUFT RUGS For Beginners | My FULL Process (Updated)
35:34
RhodyRugs 様
Рет қаралды 248 М.
ሰበር ዜና
Seni jemal youtube
Рет қаралды 38
Process of Making Extra Large Carpet. Korean Hand Tufted Carpet Factory.ASMR
14:39
Workmanship 워크맨쉽
Рет қаралды 613 М.
ASMR Rug Tufting | Mario Mushroom Rug (Start To Finish)
10:55
RugTrade
Рет қаралды 1,5 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН