No video

ችግራችን የማይፈታበት ዋና ምክንያት | Mark Manson lesson | stoic | buddha | tibeb silas

  Рет қаралды 3,687

tibebsilas

tibebsilas

Ай бұрын

ችግራችን የማይፈታበት ዋና ምክንያት | Mark Manson lesson | stoic | buddha | tibeb silas
tibebsilas official KZfaq channel publishes stoic lessons, health , wise quotes and motivational videos.
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።

Пікірлер: 19
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጥበብ፣ መግቢያዉጋ የነገርከ የሚገርም ታሪክ ነዉ። ስለደስታ ምንጮችና ከስሩም ጥቃቅን ችግሮች የገለፅከዉ ትክክል ነዉ፣ ቀጥሎም ችግሮችን አለማቋረጥ መፍታት ደስተኛ ማድረጉን ገልፀሀል። ዛሬ ያመለጡኝን እየሰማሁ ነዉ። 😁🙏
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 Ай бұрын
thanks a lot...well, another perspective...good to rethink and analyze this!!!
@AyubEliyas-eg1oz
@AyubEliyas-eg1oz Ай бұрын
Lek nw desta kzi alem 1% nw Yeha alem ysra enji ydmoz adlm 😊
@user-yc9qy5oo8i
@user-yc9qy5oo8i Ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@meaza2509
@meaza2509 Ай бұрын
😭😭💔ልቤ ተሰብሯል አማላኬ ወዴት ልግባው በጣም የማፈቅርህ የምወደው ልጅ እራሴን አሳልፌ የሰጠሁት ልጅ የመጀመሪያዬ ስንት መሰውትነት የከፈልኩለት ልጅ ከሌላ ጋር እኔ እና እሱ እደምናሳልፈው እሱማ ከሷም ከኔም ጋር ያሰላፋል 7ወር ሙሉ እያስመሰል እድጠጠረው ሳያደርገኝ 💔የተጣልኩ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ ሥራ እዴት ልስራ ምግብ እዴት ልብላ 😢
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd Ай бұрын
አይዛሽ ሁሉም ያልፋል የኔ እህት ❤
@nebiyutsige1263
@nebiyutsige1263 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከኔጋር ተመሳሳይ ነገር ነው የገጠመሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አለው
@tibebsilas
@tibebsilas Ай бұрын
የሆነብሽ ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው። በሆነብሽ ነገር አዝኛለሁ እህቴ። ብዙ መስዕዋትነት ስለ ከፈልሽ ግን ብዙም አትከፊ። ባንቺ በኩል ለግንኙነታችሁ የቻልሽውን አድርገሻል። መሄድ ያለብሽን መንገድ ሁሉ ተጉዘሻል። ሁሉ ለመልካም እንደሆነ እመኚ እህቴ። ለህይወትሽ መልካም የሆነውን እግዚአብሔር ያዘጋጅልሻል። ልባችንን የሰበረን ነገር መጠገኚያችንንም ይዞ ይመጣል። ብርቱ ሁኚ! አንቺ የተጣልሸ አይደለሽም። ይህን ስል አንቺን ለማበረርታት ሳይሆን እውነት ስለሆነ ነው። በርቺልኝ! ድል እንደምትወጪው አምናለሁ❤
@meaza2509
@meaza2509 Ай бұрын
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተመስገን ነው የምለው እወጠዋልሁ አመሰግናለሁ 🙏​@@tibebsilas
@asterwarga14
@asterwarga14 Ай бұрын
Thanks so much for time ❤❤
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
ራስን መሆን እንዴት ይቻላል/ How to be yourself
10:05
ምግበ አዕምሮ
Рет қаралды 2,7 М.
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 77 М.
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 85 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН